‹‹ከጃዋር ጋር በሚስጥር የሚገናኙ ጀነራሎች አሉ››? | ኢሳያስን እና ፋኖን ያስፈነጠዘው ጉዳይ… | Ethiopia

  Рет қаралды 36,328

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 18 күн бұрын
ኤርሚያስ ካርታውን የጨረሰ ቁማርተኛ ነው የሚመስለው ተባልቶ ተባልቶ አልቋል። ለዚህነው ሀሳቡ ሌሎች ላይ የሚንጠለጠል እንጂ በራሱ የሚቆም አይደለም።
@LifeTimestudent-p2o
@LifeTimestudent-p2o 13 күн бұрын
I don't know about the Ermias, what I understand from Jawar full interview is that personal ego how much crisis creates on country. This guy is full of egocentric and we never forget what he did. Also amazed in his "MIRKANA" he counted himself as if he is game maker, but we know he was joker and pace maker for those the master mind. Hey guy wake up from your illusion please!!! But I assure you that, you don't have one inch access to be cause for the death of Oromo youth.
@narrative-x9l
@narrative-x9l 11 күн бұрын
​@@LifeTimestudent-p2oi dante yale dedeb jawaarn yemewukes akimum moralum yelewum. hid timihirit bet hedeh hahu bileh temar
@sisaydesta-z9m
@sisaydesta-z9m 18 күн бұрын
በዚሕ ውይይት ላይ የምረዳው የኤርሚያስ ጩኸት ብልፅግናን በኢትዮጲያዊ ማስክከጁአር ስጋት ብልፅግናን የመታደግ ዘመቻ ብቻ ነው
@selamselam8094
@selamselam8094 18 күн бұрын
ፈንድያ ➕ ፈንድያ 🟰ኤርሚያስ 🫏
@Getu-tr6hq
@Getu-tr6hq 18 күн бұрын
በአንድ አይምሮ ሁለት ምላስ ጥቅመኛ በንዳ ነው ኤርሚያስ
@Zemen-w7i
@Zemen-w7i 18 күн бұрын
ኢርሚያስ ሰርቶ መብላት ኣይወድም ሃመተኛ ተላላኪ ሆኖ ሆዱ መምላት እንጅ ኣህያ ሳር ቀርብለት 😂😂😂
@MignoteFikre
@MignoteFikre 18 күн бұрын
ኤርሚያሰ የ 32 ቀበሌ ሸሌዋች አይነት ወሬ በጣም ይቀፈል ሀሜት ኢጎ
@hanamarew
@hanamarew 12 күн бұрын
እነሱ ምርጫ አተው ይሆናል። ድህነት መጥፎ ነውና። ክፉ ዘራህ ተመፃደክ። ኤርምያስ ግን ሰርቶ የመብላት ምርጫ ነበረው። ከሀዲ ሆኖ ነው እንጂ።
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 18 күн бұрын
ኤርሚ ማለት እኮ የ 10 ሳንቲም ጆተኒ ማለት ነው😂
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 18 күн бұрын
ኤርሚያስ /ዋቅጅራው / በሻዕቢያ ጅራፍ ልቡ የተገረፈ ሰወ ነወ። ኤርምያስ አፉ በሻዕቢያ መክፈት ይችላል ፣ሻዕቢያ ደግሞ ለገሰ ዋቅጅራን ና መሰሎቹ አርዶ ለከረን ጅብ መስጠት ይችልበታል ።
@DemwozYalew
@DemwozYalew 18 күн бұрын
ሰዉ ጠፋ ማለት ነዉ ይህን የሻገተ ሰዉ ያቀረባችዉት
@assefabekele-gp4kd
@assefabekele-gp4kd 18 күн бұрын
ይህን ከሀዲ ከየት አመጣኽው
@MeseretAbi
@MeseretAbi 18 күн бұрын
መሄጃ ያጣ ግለሰብ ታቀርባላችሁ
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 18 күн бұрын
ጀግናው ኢሰያስ ፡ ለጠላቱ ከሰይጣንም በላይ ነው ።
@tewodroszewld9427
@tewodroszewld9427 18 күн бұрын
be tikikil silalichalut eko new
@SdC-t4p
@SdC-t4p 18 күн бұрын
ሻዕቢያን እንደምትፈራ ምነው ፈጣሪህን ብትፈራ
@negagetachew974
@negagetachew974 18 күн бұрын
ሻዕቢያ - ኢትዩ -ኤርትራ ጦርነት እስከ ተሰነይ ድረሰ የሸሸና በትግራይም ጦርነት እንደሰማነው ከኢትዮጵያ ሰራዊት ኃላ ሆኖም እየተዋጋ 51 ሺህ ሰራዊትና 30 ነባር ጀነራሎች ያለቁበት የማይረባ የሚኒሻ ሰብሰብ ነው ሻዕቢያ የሚፈሩት ኤርትራውያን ብቻ ናቸው ሰለሚያስራቸው
@Eritreana1991
@Eritreana1991 18 күн бұрын
አባትህ ባጫ ደበሌ ጠይቀው 😂 ተጨፍጨፍን 😂😂😂​@@negagetachew974
@lulaabraham3686
@lulaabraham3686 18 күн бұрын
FETARIW EKO SHAEBIYA SLEHONE NEW,🤣🤣🤣😉🤔
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 18 күн бұрын
​@@negagetachew974 ከ🇪🇹ያ ወገን የሞተዉን አባትሕን ጭምር ቁጥሩን አልጠቀስክም አንደ እንስሳ እራቁቱን እየተንዘላዘሉ ኤርትራ የመጡት ወንድሞችሕስ በአንድ ጀንበር በትግራይ ቲዲኤፍ ተጨፍጭፍ እንደእንጨት ክምር ያለልብስ ፀሐይላይ ተሰጥቶ የአሞራ ቀለብ የሆነው አጎትሕ ወዘተ አንተ ሽንታም ቀሚስ ለብሰሕ ያመለጥክ ሴትአውል ሻእብያ 🦁🇪🇷 ያስደነብርሐል😅😅😅
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 18 күн бұрын
@@negagetachew974ስዩም መስፍንን ጠየቀው ስብሃት ዶክተር ተብየውን ጠይቀው ምላስህን ከምታረዝም እንደ 7 ሼሌ🤣
@alem740
@alem740 18 күн бұрын
ኤርሚያስ ለ ከፈለው ሁሉ የሚሰራ ሆደም ነው። ይቅርታ ግን ውይይቱን ሳላይ ነው ይህንን አስተያየት የ ሰጠሁት. ኤርሚያስን ለማዳመጥ የሚችል ትግስት የለኝም . በጣም ነዉ የምፅየፈው👎
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 18 күн бұрын
አልተሳሳትክም
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 18 күн бұрын
እባካችሁ በፖለቲካ እዉቀት የዳበረ ሰው አቅርባችሁ እድናዉቅ ብታደርጉን
@SofoniasSofi-y2k
@SofoniasSofi-y2k 18 күн бұрын
ኤርሚያሰን ብሎ ተንታኝ አንዳፍታን ብሎ መዲያ ቢቸግር ነው።
@Savehumanlife
@Savehumanlife 18 күн бұрын
ኤርሚያስን ማመን ማለት ጅብን አምኖ አህያ ጠብቅልኝ ብሎ ትቶ እንደመሄድ ማለት ነዉ።
@alemyimer7913
@alemyimer7913 18 күн бұрын
መሰሎሀል አተ ጠብ አማራ ማንንም አያዝል ሲያምርህ የቅር አማራ ላይመለሰ ታጠቋል
@MatiAbebe-mo6fm
@MatiAbebe-mo6fm 18 күн бұрын
ያንተስ ይለያል ደሞ ተገልብጠህ የመንግስት አፈቀላጤ ሆንክ
@mershaq21
@mershaq21 18 күн бұрын
አንድ አፍታዎች የዚህ ፕሮግራም ዋና እስፖንሰር ብልፅግና መሆኑ ግልፅ ነዉ።
@nasajem1964
@nasajem1964 18 күн бұрын
Andafta is funded from prime Minister office. Koshasha midea.
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 18 күн бұрын
አይ አንዳፍታ ምን ያህል ሰው ብታጡ ነው ይሄን እንደ ሰውነቱ ጭንቅላቱ የጠወለገ መንገደኛ ያቀረባችሁት
@abiy7266
@abiy7266 18 күн бұрын
እኔ የማዝነው ለወለዳቸው ልጆቹ ነው። ነገ በአባታቸው አለቅላቂ ሆዳምነት ታሪክ አንገታቸውን ሲደፉ። ኧረ ኤርምያስ ለልጆችህ ስትል እንኳን ለህሊናህ ኑር።
@cherumelkamu2415
@cherumelkamu2415 18 күн бұрын
ይሄ ወላዋይ አቋም የሌለው ሆዳም ነው ኤርምያስ ማለት ነው
@dejenebeyene7562
@dejenebeyene7562 18 күн бұрын
አንዳንድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከሆዳቸው መስፋት የተነሳ በሪሞት ከሚከፈት ቴሌቪዥን የተሻሉ አይደሉም እንደ ኤርምያስ እና እንደ ሲሳይ ጌኛ
@Savehumanlife
@Savehumanlife 17 күн бұрын
ሲሳይ አጌና በሚለዉ ይስተካከል።
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 18 күн бұрын
ኤጭ እጂ እጂ አላችሁ አሁንስ ኤርትራ ከረሰቻችሁ ቆየች በግድ ሰውን ነገረኛ አታድርጉ ይሄ ደሞ ምኑ ሺንፍላ ነው ባካችሁ ኢሳያስ ከነመፈጠር አያዉቂህም
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 18 күн бұрын
ኤርትራውነት ክቡር መንነት ።
@Eritreana1991
@Eritreana1991 18 күн бұрын
የትኛዋ ኢትዮጵያ ያላት ኢሳያስ ኣፈወርቂ እኖቱ ነው 🤦😂 ተሸራሪፋ አለቀች እኮ ኢትዮጵያ 🤦 የለችም 😂
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 18 күн бұрын
​@@negagetachew974፣👉ከሳኡዲ የመን ጅቡቲ እንደ ቦይ ውሐ የሚፈሰው ቁጥሩ ስለበዛ ሕዝብሕን አታውቀውም፣😅😅 ምንም እንኳን በረሐብ ባይሳቅም እንዳንተ ያለ ባለጌ ሕዝብን ሲሰድብ የገዛ ሕዝቡንም እንደሚያሰድብ ምላሹን የሚሰማ ቢያስቆምሕ እሰየው ያሐበለዚያ በትግራይ በወሎ በርሐብ የሚጠበሱት አይደለም ስደት ገሐነም በገቡ እግራቸው በረሓብ ባይብረከረክ😅😅ችጋራም
@MeketeAster
@MeketeAster 18 күн бұрын
አፍሕን ብትዝጋ ይቫላል ኤርትራ አታንሳ አሜሪካ ሩቁ አይደለም የሻእቢያ በትር አንተላይ ይዞራል
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 18 күн бұрын
ሰው አንድቀን የተናገረውን ለምን አይኖርም
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 18 күн бұрын
አይ የኬኛ ፓለቲከኞች ጭምልቃቅ አደጉዋት ትልቅዋን ሀገር ትንሽ አደረጉዋትያረብ ለዚች ሀገር እሚበጀውን ሰላሙን እሚመልስልን አምጣልን የዚች ሀገር ካንሰሮችን ጥርግርግ አድርገህ ዶጋ አመድ አድርግልን ያረብ
@lakeabaya
@lakeabaya 18 күн бұрын
Amen
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 18 күн бұрын
የኤርሚያስ የእንጀራ ምንጭ
@abdurahmanahmed-p8e
@abdurahmanahmed-p8e 18 күн бұрын
አይ ማቃጠር ስትወድ
@gizaa.2878
@gizaa.2878 18 күн бұрын
የብልፅግናው ካድሬ ሲሳይ ዋቅጅራ ስደት ቢከፈልህ ነው እንደውሻ የምትጮኸው?
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د 18 күн бұрын
ፀረ አማራዉ ሚዲያ
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 15 күн бұрын
እኔ በህይወቴ እንደ ኤርሚያስ የሽያጭ ዕቃ አይቼ አላውቅም
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 18 күн бұрын
ኤርሚያስ በጃዋር ጭንቅላት ካላሰብኩ አለሳ። ለማኝ።
@HiwotAyalew-m4f
@HiwotAyalew-m4f 14 күн бұрын
አንዳፍታ የብልፅግና ድምፅ ነው የምንለውኮ በምክንያት ነው በአማራ ደም ሆዳችሁን የምትሞሉ ዛሬ ኤርሚያስን ጋብዛችሁ በግልፅ ማንነታችሁን አሳይታችኋል
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 18 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አንድ አፍታ ለምን ሀብታሙን አትጋብዙም ዛሬ ይሄ ጆተኒ ሸቀጥ ማፈንድድ ሲጀምር ጋበዛችሁት!!!
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 18 күн бұрын
አንዳፍታ አፋጥልኝ እሱስ የግለሰብ ጥላቻ የለውም ነበር ለምሳሌ ጠቅላዩ ላይ በተረፈ እከክልኝ ልከክልህ የሆነ አይነት ዉይይት እደንዳይሆን ከናንተ መማር ስለምንፈልግ
@AddisBaddis
@AddisBaddis 18 күн бұрын
ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ
@allisonking785
@allisonking785 18 күн бұрын
ኣይይይ ኣንድ ኣፍታ ብላቹ ብላቹ የሀ የወደቀ ሰው ይዛቹ መጣቹ፤ ታሳዝናላቹ።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 18 күн бұрын
አንዳፍታ አዝናለሁ ይሆንን ሆድ ብቻ መጋበዛችሁ በእውነት
@YosefAie
@YosefAie 18 күн бұрын
ትንሹአብይ
@kingsaber8065
@kingsaber8065 18 күн бұрын
አይሳካም ይህ ሁሉ የአኦሮሞን የበላይነት አይሳካም አማራፋኖ ያቨንፋልእዚህ ላይ ያበቃል።
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 18 күн бұрын
ኢሳያስ አማራ ላይ ድሮን አልጣለም በሻሻው ነው እየጨፈጨፈን ያለው !!
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 18 күн бұрын
Amharan be xelatenet yeferegew mejemeria shabia naw
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 18 күн бұрын
በሻሻውማ ታሪካዊ የአማራ ጥላት መሆኑን አትርሱ
@tesfayehailu5679
@tesfayehailu5679 18 күн бұрын
ወይ ነዶ ኤርሚ በቃ የፒፒ ዝውውር እንደዚ አቅሉን አሳተው ማለት ነው?
@abdurahmanahmed-p8e
@abdurahmanahmed-p8e 18 күн бұрын
የፎለቲካ ተረት ተረት አባባ ኤርሚያስ
@Fikru1948
@Fikru1948 18 күн бұрын
⚠️ Andafta, how on earth did you invite this " Failed " EPRDF politician❓️
@alexhadgu1904
@alexhadgu1904 18 күн бұрын
Ermias kante yebeletku Diablos yelem. Essest. Yehonk aheya nehh. Sarrun enji gedelun yematay aheya
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 18 күн бұрын
😂😂😂 ከርታታው ኤርሚያስ ኦሮሞን ፎግረህ ብላ😂😂😂😂
@Birfafu
@Birfafu 18 күн бұрын
Thanks Ermiye
@nasirsaid6909
@nasirsaid6909 18 күн бұрын
ኤርምያስ የእውቀት ማነስ ችግር እንደለለበት አውቃለሁ ።ለዚህ ሕዝብ የሚያስፈልገውን ነገር በደንብ ያውቃል። ነገር ግን ችግሩ ከልብ አገሩን ከውድቀት ለማዳን ሳይሆን የሚያወራው በተራ ለከፈለለት እንደ ጠበቃ ቆሞ እንጨትን እንጨት መሆኑን እያወቀ ቅጠል ነው ብሎ ለማሳመን የሚጥር ደረቅ ሰው ይመስለኛል። ይሄ ደግሞ የኢትዮጽያን ሕዝብ አለማወቅ ወይም ከመናቅ የመጣ ይመስለኛል። ሕዝቡ የሚበጀውን ከናንተ በላይ ያውቃል ዝም ብለህ ባትለፋ ጥሩ ይመስለኛል። የሀገር ፊቅር፣ የሕዝብ ችግር የሚጨንቀው ሰው አይመስለኝም። በትክክል ብዙ ተሰሚነት እና ተከታይ እንዳላቸው እየመሰከርክ ከውሉም ባለድርሻ አካላትን አሳትፎ መወያየት ከልብ ስልጣን ላይ ያሉትንም ለማገዝ እንኳን ቢሆን ለነሱ በጣም ጠቃሚ ነው።
@danieluk3151
@danieluk3151 18 күн бұрын
360 ሁነህ ጸረ ኣብይ ስትቀደድ ኣልነበርክም ? የ ፖለቲካ ኣምንዝራ
@michalgebre1289
@michalgebre1289 7 күн бұрын
ይህ ሰው ብልፅግና ነው
@solanofeleke2315
@solanofeleke2315 18 күн бұрын
ኤርሚያስ በጣም ትክክለኛውን fact ነዉ analyzed ያረከው
@نوريهادريس
@نوريهادريس 18 күн бұрын
ይች ሚድያ ወደቀች ካሁን ቦሀላ ሰብስክራይቤን ላሳ ለድ ሰው ሳምት ሙሉ ፕሮግራም መስራት ይደብራል እከፍ ሁላ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 18 күн бұрын
የአባትህ ነገር ያንገብግብሃል ለዛ ነው ሻዕቢያ ምትፈራ 😂😂🤦
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 18 күн бұрын
ኤርምያስ ያባቱን አጥንት ሻእቢያን ሳይሆን አሞራዎችን አለዚያ ሬሳቸውን ሳያነሱ የፈረጠጡትን ያባቱን ባልድረቦች መሆን እንዳለበት አልተገነዘበም ዘልአለም ሻእብያ 🦁💪🇪🇷 ይላል አባቱ ሊገድል መጥቶ ስለተገደለ 😅😅😅
@Eritreana1991
@Eritreana1991 18 күн бұрын
@ሮማንደስታ 💪👌💪
@golgota358
@golgota358 16 күн бұрын
ሰው ማለት አለማሰሳት ሳይሆን ከስታት አለመማር ነው ።
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 18 күн бұрын
ሻዕቢያን የሚሳደብ ሊኖር ይችላል ፡ ጫፉ የሚነካ ግን እስከ አሁን አልተፈጠረም ፡ አይፈጠርምም ።
@negagetachew974
@negagetachew974 18 күн бұрын
ሻዕቢያ - ኢትዩ - ኤርትራ ጦርነት እስከ ተሰነይ ድረስ የሸሸ ና በትግራይም ጦርነት ከኢትዮጵያ ሰራዊት ኃላ ሆኖሞ 51ሺህ ሰረዊትና ነባር 30 ጀነራሎች ያለቁበት ፈሪ ቡድኖ ነው እስከ አሁን የሞቱት ለቤተሰባቸው አልተነገረም እንዳይታወቅ ማለት ነው ሻዕቢያ ድሮም እድሜ ለወያኔ ነፃ የወጣው ችሎታ የሌለው ወሬ ብቻ ናችሁ
@teferifantahun848
@teferifantahun848 17 күн бұрын
በጣም እሚገርም መሬት ላይ ከሚሆነው ሀቅ የተፋታ ትንታኔ! ህዝብን የማማለል ተልኮ ያለው እሚመስል ትንታኔ😡
@NegussieSegnie
@NegussieSegnie 18 күн бұрын
ኤርሚያስ ትክክል ነህ ናሽናል መታወቂያ መውጣቱ አንድ ምልክት ነው አገራዊ ስሜት ይፈጥራል
@woldefantu75
@woldefantu75 18 күн бұрын
ዘሩባቤል እንደዚህ ብሄራዊ /ኢትዮጵያዊነት የሚሰማቸውን ሰዎች አቅርብልን።....ተስፋዬ ከበደን(የአባቱን ስም) አቅርበው
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 18 күн бұрын
ወይ አለማፈር ተስፋዬ ይቅረብ?
@woldefantu75
@woldefantu75 18 күн бұрын
@fikermesfin2478 አዎን
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 18 күн бұрын
የዘር ድርጅት እየመራ ምን አይነት ሕዝባዊነት አለው ለሕዝብ የሚታገለው ሕዝባዊ አመለካከት ሲኖረው ነው:: ሕዝብን አታደናግር
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 18 күн бұрын
ኤርሚያስ እንዳንተ በርካሽ ዋጋ የሚሸጥ የሚለወጥ አለ?
@genetneway9396
@genetneway9396 18 күн бұрын
Amara people be together don’t worry about other
@Samson-ip9ci
@Samson-ip9ci 18 күн бұрын
Ermias, you are coming to your senses. Keep up the good job!
@EsayasEdward
@EsayasEdward 18 күн бұрын
ትልቅ ደንቆሮ ኤርሚያስ ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 16 күн бұрын
እዚህ ላይ ...? ኤሪሜ ...? የማይሳሳት ስው የለም ! ግን ሊታረምና , ሊስተካከል የሚችል ስው እንዳለም አንዘጋ ..?
@brhanekiros9549
@brhanekiros9549 18 күн бұрын
R.I.P
@טסנה
@טסנה 18 күн бұрын
ጂዋርብ በርግጥ ታውቅ ያደረገው Esatነበር ይህን መካድ አትችልም
@abiy7266
@abiy7266 18 күн бұрын
ኤርምያስ 🐶 🐶 🐶
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 13 күн бұрын
ወይ ኤርሚያስ መግቢያ ጠፍቶበታል
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 15 күн бұрын
Nigeria bans Ethiopian Airlines over breach of passenger rights 😯🧐
@TekalegnDuguma
@TekalegnDuguma 4 күн бұрын
ኤርምያስና ጠያቂው ሚድያ አትመጣጠኑም ኤርምያስ ባይደክም ጥሩ ነው
@wewe5688
@wewe5688 18 күн бұрын
ኤርሚያስ እባቡ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆሃል ያሳብዳሃል ገና ትኮስሳለህ ትላም
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 16 күн бұрын
እርም ጀግና 🇪🇹💪💪💪
@Fikru1948
@Fikru1948 18 күн бұрын
🇪🇹✌️ JAWAR is an open and trustworthy person ✌️🇪🇹
@getaeshete4416
@getaeshete4416 18 күн бұрын
ሲያልቅ አያምር
@segededemissie3505
@segededemissie3505 16 күн бұрын
ይህ ሁሉ ነገር ...? እማማ ኢትዮጵያ አንድ ሆና , ህዝቦችዎም ስላም እንዲሆኑና ....? በአብሮነት ለመኖር ነው :: ግን ...? እዚህ ላይ ...? ለመድረስ ቀላሉ መንገድ እያለልን ...? እረዢሙን እና , ጠመዝማዛውን ...? አድካሚ መንገድ የፈጠርነው...? እኛ ልጂዎችዋ !!!! ኢትዮጵያን ነን :: አሁንም ቢሆን ..? ይህ ቅርብና , መልካሙ አጭሩ መንገድ ...? ሁላችንም አንድ ሆነን , ለአንድ ኢትዮጵያ , ለለንድነታችን መትጋቱ ...? ቀላሉ መንገድ ነው ::
@Dereje-c7t
@Dereje-c7t 16 күн бұрын
ፖለቲከኛ ኤርምያስ እስከዛሬ ድረስ በኔ አመለካከት በጥያቄ ምልክት ውስጥ ነበር ያለው የዛሬ ማብራሪያውና አንዳንድ ሐሳቧቹ እምትማርበትና በአንክሮ ልናያቸው ይገባል ።
@etefietsegaw8940
@etefietsegaw8940 12 күн бұрын
አንተስ ስለ ጠቅላይ አንድ ሚስጥር አለኝ ብለህ ስታስፈራራ ቆይተህ አሁን የሙጥኝ ብለህ ፍቅር ፍቅር መጫወት ጀመርክሣ!! ስልጣንና ገንዘብ ላለው መሳቅና ማጎብደድ የደሃ ልማድ ነውና አሸርጦ ማጎብደድ ይቻላል ግን በሌላው ላይ መሳቅ ይብቃ!!
@zikrutsad226
@zikrutsad226 18 күн бұрын
ይህ ሰዉ የጃዋር ጉዳይ ይሄን ያክል ያቃዠዉ ምንድን ነዉ ?? የብልጽግናን ህልዉና ለማረጋገጥ ይሄን ያክል መከራ የሚበላዉ እና እንቅልፍ የነሳዉ ጉዳይስ ?
@narrative-x9l
@narrative-x9l 11 күн бұрын
be juhaar lay kefitegna kinat sillalebet new, yihe korokonda ras
@wesenyel
@wesenyel Күн бұрын
ኤርሚያስ ግርም ብለኽኛል ጀዋርን በዚህ ደረጀ ለምን ለምን ለመገመት አሰብክ ቢያንስ በኢትዬጲያ ፖሎቲካ ውስጥ ኮኮኔ ካወጡ ገዳዳ ፖሎቲከኞች አንፃር እንደ አንድ ወጣት ኢትዬጲያዊ ፖሎቲከኛ ተጋግዛችሁ ለአገራችሁ አትሰሩም ። ለምሳሌ እኮ የአማራ ምስቅልቅል ፖሎቲካን ካዋለዱት ጋር አብረእ ሰርተኽ ነበር አምነእበት ይሆን ሳታምንበት አላውቅም ግን ታዛቢወች እንዳለን ማወቅ ይገባል።
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 18 күн бұрын
በኤርሚያስ እይታ አብይ አህመድ የብሔር ፖለቲካ አይደለም እያልከን ነው።
@esraelworkeneh3269
@esraelworkeneh3269 18 күн бұрын
what you have said is really true!!. In the eyes of ermias "abiy ahmed is nationalist" while the truth is, abiy ahmed promoting deep tribal politics which is the worest ever seen. However, Ermias is pathological liar and deceiver
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 15 күн бұрын
መሀይም
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue 18 күн бұрын
ምክክር ኮሚሽን ጥያቄ አነሳ ማለት ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ ማለት አይደለም ! ማስመሰያ ማዘናጊያ ሊሆን ይችላል። የትኛው ጥያቄ ነው ከለውጡ በኋለ የተመለሰው ??
@tessfayared110
@tessfayared110 18 күн бұрын
ኤድሚያስ በር ማንኮኮቱን ጀመረ እደዚህ ነው ተገላብጠህ ተገልብጠህ ተጠጋ ጠጋ ብለሻል ጉድ አያለሁ ብላ ዝም አለች ማየትነው።
@GetuNews
@GetuNews 14 күн бұрын
Ermiyas legase mirta best sew
@SihamAhmedin-b9l
@SihamAhmedin-b9l 18 күн бұрын
wow ermi❤❤❤
@tarikutadhabtewold6782
@tarikutadhabtewold6782 18 күн бұрын
ይሄ ሠውዬ ምናለበት ቤተሠብ ቢክለክሉት። አሳፋሪ ሠው ነው።
@bingo-w3m
@bingo-w3m 2 күн бұрын
ለአረቄ ቤት አትመጥንም
@danielassefa7015
@danielassefa7015 13 күн бұрын
ኤርምያስ ስላስመረረው ያው በዚህም በዚያ ብሎ ታከለ ኡማ አሜሪካ ድረስ ሄዶ የመለመለው የብልፅግና ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስቶችን ካንፕ ተቀላቅሏል ኤርሚያስና አንዳፍታ ቤቴ እና የሲሳይ አጌናው ሉአላዊነት ፈጣን ቅንጅት የሚያሳየው አውነት እነዚህ አካላት የሙሉ ግዜ ስራ አድርገው የያዙት የአማራ ህዝብ በፋኖ እየተመራ የሚያደርገውን ትግል ለመድፈቅ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው የሳይበሩን ጦርነት እየመሩ ያሉ የኦሮሞ የብልፅግና የፕሮፓጋንዳው ክንፍ ናቸው
@berrez4985
@berrez4985 11 күн бұрын
DEDEB,DEDEB GÒNE WITH THE WIND.
@Abisew
@Abisew 18 күн бұрын
ኤርሚ ብልጽግናን ተቀላቀለ ኦኦኦ ቀስ ብሎ ብቅ አለ መቼ ነው አ. አምትመጣው ????
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 18 күн бұрын
ኤርሚ ጀዊሳዎች ጠያቂውን ጨምሮ አንዘረዘርካቸው ወንድ ኤርሚ ::👍
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 18 күн бұрын
@@Tigist-gh9so do you know what jawisa means?
@alboyelen
@alboyelen 18 күн бұрын
EPRDF-Kid is obssessed with Eritrea and PIA.
@BerheMengistu-dh8rl
@BerheMengistu-dh8rl 4 күн бұрын
ኤርምያስ ምን ያህል ኢትዮጵያውያን እንደ ተፉህና እንደ ተጸየፉህ እስቲ ኮሜንት ላይ ገብተህ እይ እንዴት አንድ የብዙ ግዜ ልምድ ያለው አክቲቪስት ወይም ተንታኝ 100% ይወገዛል
@gogofa2675
@gogofa2675 18 күн бұрын
''አገም ጠቀም'' ኤርምያስ የወደፊት ዳቦህን እየጋገርክ ነው ይገባናል ነገር ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ሰይጣን ከረሳው ዋጋ የለንም አብቅቶልናል
@harrarm71
@harrarm71 18 күн бұрын
First time, I have to admit Ermias Legesse becomes to himself. Great analysis. Please keep it up, stop flip flopping.
@Wedisenafe
@Wedisenafe 15 күн бұрын
ይህ ሰው ምን ኣይነት የማያፍር ሰው ነው። " ኣብ ክንዲ ዝሕባእ ይቅላዕ'" ነውር ነው በሉልኝ።
@mekiyujemal4716
@mekiyujemal4716 15 күн бұрын
ኤር ሚ ከምር ትችላለህ እኔ የ ጀዋር( or other ethno nationalists) ኢትዮጵያ ውስጥ የለሁም 👌የ significant proportion of Ethiopuans ድምፅ
@yimammhussein3790
@yimammhussein3790 18 күн бұрын
ከምትንጫጫ እንደ እርሚያስ እውነታውን ተጋፈጥ!!
GERE EMUN PART 213 | ገሬ እሙን ክፋል 213
40:00
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 13 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41