Anemia / የደም ማነስ ችግርና መፍትሄዎቹ...

  Рет қаралды 39,862

Ak Tube

Ak Tube

6 жыл бұрын

This video is helpful to get some health related informations.
free Ak tube tutorials.
Free Amharic tutorials
በአማርኛ መማር
Learn English through Amharic

Пікірлер: 105
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Ай бұрын
ዶክተር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kidistneguse6672
@kidistneguse6672 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ተባረክ!
@selamkebotal6318
@selamkebotal6318 5 жыл бұрын
betam enamesegnalen docter
@idrishummed6848
@idrishummed6848 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክቶር thank you doctor
@user-wi5zq8cn6e
@user-wi5zq8cn6e 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@zewdezewde2573
@zewdezewde2573 6 жыл бұрын
thank you very much doctor!
@user-fu7gm3ok8o
@user-fu7gm3ok8o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ ባለህ ላይ
@beemetashenafi2609
@beemetashenafi2609 6 жыл бұрын
docter.betam.enamesegnalen
@zebibahu2239
@zebibahu2239 6 жыл бұрын
Ybarakou dr 🌹🌺🌷👍enamsgnaln
@kidesteshetu6478
@kidesteshetu6478 6 жыл бұрын
thankyou so much docter
@user-nm1tz3gu4h
@user-nm1tz3gu4h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተር
@user-uf1wj3ky3p
@user-uf1wj3ky3p 6 жыл бұрын
Thany you Brother gn egzabihr ykr ybelen engi hkmna yelem sm bcha new
@user-yx7ws5yn8t
@user-yx7ws5yn8t 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@jamanishammabeth4308
@jamanishammabeth4308 2 жыл бұрын
ዶክተር ስላም እግዝየብሄር ይብዛልህ.
@senaitmekonen5300
@senaitmekonen5300 6 жыл бұрын
Doctery betam new menamseg Egzabher amlake tegawen yabezaleh
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@sameberhanu
@sameberhanu 4 жыл бұрын
Good expatiation thanks
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Жыл бұрын
እናመሰግናለንዶክተር እድሜይስጥህ
@fikrrryashenfal2556
@fikrrryashenfal2556 6 жыл бұрын
Thanks bro
@aminathussn2793
@aminathussn2793 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
Thank you
@maskeramayalaw3423
@maskeramayalaw3423 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 5 жыл бұрын
ተባረክ
@jefarjafar8022
@jefarjafar8022 6 жыл бұрын
enamesegenalen dekuter
@jxjdkdjekee440
@jxjdkdjekee440 6 жыл бұрын
Keleb Enamsegn Alen docter👍
@tegesttegest1344
@tegesttegest1344 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-vr9pv9ke8e
@user-vr9pv9ke8e 6 жыл бұрын
Thanks
@rrtt345femse6
@rrtt345femse6 6 жыл бұрын
እ/ግ እድሜናህ ጤናህ አብዝቶ ይስጥክህ ዶክተረ
@meselureda2725
@meselureda2725 5 жыл бұрын
thanks
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶኩተር
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
Enam ነይ ውዴ 😢መዳንቱ basey metfs akety lba በጣም ይደክማል 😢
@aleamnaet4603
@aleamnaet4603 6 жыл бұрын
ሰላምህ፡ይብዛ፡ወድም፡ካለህላይ፡ፈጣሪ፡ይጨምርልህ፡ትትናህ፡ደስ፡ይላል፡
@beemetashenafi2609
@beemetashenafi2609 6 жыл бұрын
betam. enamesegnalen
@addismaya2166
@addismaya2166 5 жыл бұрын
Batame amesgnalw,
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@user-be8sr9qm1t
@user-be8sr9qm1t 6 жыл бұрын
ውንድማችን በእውነት ፀጋውን ይብዛልህ ጥያቄ ስልመልስከልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tsionhailu7087
@tsionhailu7087 6 жыл бұрын
Thank you D/R
@naola7918
@naola7918 9 ай бұрын
very helpfull 10qu
@jordanjah8719
@jordanjah8719 6 жыл бұрын
Enamesegenalen enem anemia amogn medhanit eyewesedkugn nw
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማችን እኔ እራሴን በጣም ያዞርኛል መፋትሄውን መላ በለኝ ዶክተር
@rozakassim4856
@rozakassim4856 Жыл бұрын
በቂ የሆነ ግንዛበ አግቸበታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም እህቴ ደም የለሽም ሀኪሞች ስላሉት ጨንቆኛል
@abdullaahmad2645
@abdullaahmad2645 6 жыл бұрын
ዶክትርየ እናመሠግናለን ካላስቸገርሁህ ከይቅርታ ጋር የልብ ድካምን እንዴ መቆጣጠር እንችላለን ከቻልህ መላ በለኝ በሠዉ ሀገር ዱባይ ነዉ ያለሁ መታከም እንኳን አልቻልኩም
@ensallahtube702
@ensallahtube702 2 жыл бұрын
ክብርህን እናመስግናል
@user-ng2mn1jj5k
@user-ng2mn1jj5k Жыл бұрын
👍
@tegaruenasebsire4238
@tegaruenasebsire4238 6 жыл бұрын
በጣም እናመስግናልን ወንድማችን ዕድመና ጤና አብዝቶ እግዛአብሔር ይስጥህ ሌላ ጥያቄ ድማ ኣለን ከተመቸህ ጥያቄ ልትመልሰልኝ በትህትና ተስፍ ኣድርጋለው ወንድሜ ጥያቄ ሰለ ወራዊ አበባ ነው በፍት በብወር ይይታየኝን ነበር ከዛ አረብ ሃገር ከመጣሁ እስከ 2 አመት ምንም የተቀየረኝ ነገር አልነበረም ከዛ ከ 2 አመት ብሃላ በወር የነበረ በ3 ወር ይታየኛል በጣም ዳሞ ይቀንሳል ከዛ በ4 ወር ብ2 ወር አልፍ ኣልፍ ድማ በወር እየተቃያየር ይታየኛል ሆዴ ድማ ይነፍኛል ብርጭ ወጣብኝ ምግብ ከበላሁ በሃላ አይቅም በትለይ ማታ ራት ከበላሁ በጣም ይነፍኛል ጥዋት ስነሳ ሆዴ ሙሉ ነው ምግብ ያስጠለኛል አይርበኝን እና የዚ መፍትህው ምንድ ነው በሰው ሃገር ሆኜ አሽግረኛል
@tigist.danny1tesfay222
@tigist.danny1tesfay222 6 жыл бұрын
Pless dr seramad kurchmchmte ychohal mndnaw mknyatu??
@user-ux6gr8vc6u
@user-ux6gr8vc6u 6 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይስጥልን ዶክተር እኔ ደም ማነስ የኣይረን እጥረት ነው ኣሉኝ የ ቪታሚን ዲ እጥረትም ኣለሽ ብለው መድሃኒት ሰጥቶውኛል።ከላይ የተዘረዘሩት ምልክቶች ሁሉ በትክክል በኔላይ ኣሉ መድሃኒቱ መውሰድ ከጀመርኩ በሃላ ደግሞ ብሶብኛል ሃይል ኣሳጣኝ ያዙረኛል እራስ ምታትም ብሶብኛል። ጥያቄየ በኣመጋገብ ስርዓታችን ማከም የምንችል ከሆነ ቪድዮ ብትሰራልን ብየ እጠይቃለው። ከምንም በላይ ግን ኮሜንቶቻችን ለማንበብ ብትሞክር ደስ ይለኛል።
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 6 жыл бұрын
Oh tank's so much Doctor ere yechn teyake meleslgn techgiryalhu yedem manes alebgn betlyaye miknyat dema fesuwal ahune lay erasen yamgnal sewnta yezelal yedekam semiatm yesmgnal negb memgb alchalkum yezgnal ye migb vitamin bicha sewsd new memgb yemchlew keza wech ye migbe filagot yelgnm mn laderg please help me Doctor
@sarafeyameta994
@sarafeyameta994 3 жыл бұрын
Wedemie enamesegenale
@hann7303
@hann7303 4 жыл бұрын
Meflhawen tnager wera abzahe
@user-uj7ko9oz6u
@user-uj7ko9oz6u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም እኔም ሀይለኛ የደም አንስ አለብኝ
@user-ig2qh8zi8w
@user-ig2qh8zi8w 10 ай бұрын
Thanks if you can prepare one subject like hematology virology etc with Note details in English
@snagn7311
@snagn7311 6 жыл бұрын
Enamesagnalen
@aterefateref8813
@aterefateref8813 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ወንድሜ እኔ እራስ ምታት በጣም አለብኝ ሁልግዜ በተለይ ተኝቸ ስነሳ እንደ ማዞርነገር ነው እናም አንድ ነገር ላስቸግርህ ወንድሜ ጥርሴ በጣም እየደማ ተቸግርሬ አለው 2አመት አለፈኝ እባክህ መፍትሄ ካለህ ።
@user-ev7jh2wh7y
@user-ev7jh2wh7y 4 жыл бұрын
ፀጉሬ በጣም ይነቀላል ምን ላድርገው ሀኪም ቤት ሥሄድ ደማነሥ ነው ይሉኛል መዲኒት ያዙሉኛል እወሥዳለሁ ግን ለውጥ የለም
@mulutasew8865
@mulutasew8865 6 жыл бұрын
take you
@hermelahermela8298
@hermelahermela8298 6 жыл бұрын
batam enamasaginalen doktar yadam bzat bashat bamn mknyat new yamemat yamarfayas madant alew
@user-sc5vl9ls6y
@user-sc5vl9ls6y 27 күн бұрын
D/r ene be adega k9 amet befit ke chinkilate betam dem feso neber ahun demo ke woledku 6 wore new gin yazorgnal bizu yolbignal min litekem
@Alem1769
@Alem1769 6 жыл бұрын
2 አመት ሆነኝ የደም ማነስ መደሀኒት እወስዳለሁ አይረን የሚባለውን ብዙ ጊዜ መጠቀሜ የጎንዮሽ ጉዳት ያመጣብኝ ይሆን
@emmabeth64
@emmabeth64 5 жыл бұрын
Ayzen enem ewasdelu
@momlloveyoumami369
@momlloveyoumami369 6 жыл бұрын
tanks bro
@salmankhanintalashawaa110
@salmankhanintalashawaa110 6 жыл бұрын
Enamesegnalen
@buzeebalcha163
@buzeebalcha163 6 жыл бұрын
Dr enamesegenalen baa eweqate layee eweqan yecamereliye egezabiher xeyaqe neberenye eyen sirii inaa fitii layee yalewen xoqaqirii nagarochin bamen maxefatii yechalalii mekenyatus kamendenew?
@aduwaadu5392
@aduwaadu5392 3 жыл бұрын
Thank you for the info can you also tell us the side effect for iron medication other than constipation?
@user-be8sr9qm1t
@user-be8sr9qm1t 6 жыл бұрын
ሊላ ጥያቄ እራሲን በጣም ነው የማመኝ ብዙ ጌዜ የራስ ምታት ስነሳ ልቤን ይፍነኛል ለብዙ ጌዜ ይስመልስኛል ውንድሜ የራስ ምታት መፍቴህ ካለ በትነገርኝ አመስገናለሁን
@ZinabuAsefa-mi5qo
@ZinabuAsefa-mi5qo Жыл бұрын
What is the difference between anemia and hypotension
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
ስላም ስላም ከቡረ ደኩተረ እኔ ዝምቡሉ ራሴይን ያዝሮኛል / ምግብ ጭራሽ ኣረበኝም ምግብ ደሰ ኣይለኝም ልቤ በጣም ያመኛል ምን ላረግ ደጉተረ
@shitayeerko4246
@shitayeerko4246 6 жыл бұрын
Betam Enasegenalen
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Жыл бұрын
ዶክተር ባክህ መልስልይ ደምሽ 8ነው belwey akm ሄጅ 2ወር wesdw ለውጥ የለም tefasy በጣም ያተርያል leba ይደክማል degama ሰሞኑን sehd ሆደሽ baktra sertal አሉይ medat setuy የደሙንም degama gen ምንም ለውጥ የለም ምን ላርግ ባክህ mekrhn በስደት ተስቃየው 😢
@mesertg43
@mesertg43 3 жыл бұрын
ዶክተር እባክህን ስልክህን እዴት ማግኘት እችላለሁ
@user-xz3qj7gg4m
@user-xz3qj7gg4m 4 жыл бұрын
ዶክተር የስራ ብዛት ያመጣዋል
@user-uj7ko9oz6u
@user-uj7ko9oz6u 5 жыл бұрын
ያዞረኛል እራሴን ያመኛል
@retatube2034
@retatube2034 2 жыл бұрын
ብርብር እና ላብ አለዉ ወይ ዶክተር
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
አይ የኔደማነስ ከባድነው እስከ ጉሉኮስ ያደረሰኘል የፈለገ ቡበላ ጉዳት የለቡኝም ግን ደማነስ አልጠፉ አለኝ ደሞ የውረ አበባዩ ሲመጣ በጣም ይፈሰኘል ለዛይኡየን
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Ай бұрын
የትነሽ ውዴ
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
D/r btme enamsgnaln aref ngre naw
@fathiyafathiya3585
@fathiyafathiya3585 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተ ጤናና እዴሜ ይስጥልን
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
እኔ ደም ማነሥ አለብኝ ምን ላርግ
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
ስተነፍስ ውጋት ይወጋኛል እባክሕ መልስልኝ ያማልጠቀመው ጁዝ ዬለኝም በጣም ትፋሽ ያጥርኛል
@user-fd4su5so3t
@user-fd4su5so3t 3 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር እኔ እራሱ ጸጉሬ ይነቃቀላል ይሳሳል ያዞረኛል ትንፋሽ ያጥረኛል ይዴክመኛል ሙቀት ነገር ተሞቀኝ ይጨልመኛል
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Жыл бұрын
የኔቢጤ ረምንእናድርግ
@jamanishammabeth4308
@jamanishammabeth4308 2 жыл бұрын
እኔ ዶክተር. ሀይለኛ. እራሥምታት አለብኝ በግማሽ ፓርት ማለትም በግራ በኩል እናም በየቀኑነው ሚነሣብኝ. ሀኪም ቤት ስሄድ ማይ ግሪን ነው አሉኝ ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም. በየ 8 ስአት ልዬነት ብሪፌን እወሥዳለው እናም ብሩፌን ክማብዛቴ የተናሣ. ፍርቼ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ. የደም ማነሥ. አንብብ አሉኝ ግን መዳኒት አላዘዙልኝም ያለውት. ሥደትላይነው ያው የራሥምታቱን ማሥታገሻ ፓውደር ተበጥብጦ የሚጣውን እየውስድኩነው አሁንም እና ምን. ትመክረኛለ ዶክተርዬ መዳኔት ካልወስድኩ ሥራ መሥራት አልችልም
@saraawekesarnha2405
@saraawekesarnha2405 6 жыл бұрын
D/r plc teyakene endetmlslne felghalew ke zare 4 amet new yejmerne betame manese alebne beyanse ke 30 kefe aylme betame eyaechenkne new yalwte ቤሩት ነው medhanite ewsdhalw endeybzlni gne mneme bekha wkatne 24 ametenew mne cheger endalbne alawkme yalhedqbt haqmebte yelme d/r demo (perde) betame new mefsni haqmoche demo ke perdegar ayeyazme yrlhunhale efrlew plc zeme endatlne yememot ymemot yemslnhale
@elsabetadmasu5761
@elsabetadmasu5761 3 жыл бұрын
ግን ደም ማናስ በሃስብ ሊይዝ ይቺላል ፕሊዝ ይቺን ጥያቄ ማልስልን እኔን ስራ ስሳር እጆቼን ያዳክማል እናም ጭንቂላትን በጣም የመቃዛቃዝ ስሜት ይሳማናል በፍቅር ምክናት ነው ደም መናስ የያዛን 😢😢
@user-nr4yi7tg5k
@user-nr4yi7tg5k 4 жыл бұрын
ጥያቄ ብጠይቅህ ትመልስልኛለህ እኔ አይኔ ቢዥ ቢዥ ይልብኛል አንዳንደየም ቀይ ይሆናል ሰዉነቴ ይብረከረካል ያጥወለዉለኛል ስራ ሳልሰራ ድክም በቃ ሙዝዝ ያረገኛል የእጂ ጣቴ ለሰከንድ ያክል ድንዝዝ ይለኛል ያበሳጨኛልም ይሄ ከምን ጋር የተያየዘ ይመስልሀል ወንድም በፈጣሪ ይዠሀለሁ መልስልኝ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 4 жыл бұрын
ደም ማነስ ነው
@tulamamedia4591
@tulamamedia4591 2 жыл бұрын
@@shekatelebenatsheka6143 vb12
@toybaalain8167
@toybaalain8167 Жыл бұрын
ደም ማነሰነው
@kelemuakale996
@kelemuakale996 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ የዛሬ 2 አመት በህመም ምክንያት ወደ ሀገር ገባሁ ሀኪም ቤት ስሄድ ደም ምንም የለሽም በነፃ ነሽ አሉኝ መድኃኒት የ3 ወር ሰጡኝ በ15 ቀን ተመልሼ ስሄድ ሁን ደምሽ ተመልሷል አሉኝ ግን መድኃኒቴን ይዤ ወደ ስደት ተመልሽ መጣሁ መድኃኒቱን ስጨርስ ተመለሰብኝ እዚ ሀኪም ቤት ስሄድ መጥቶ የሚሄድ ደም ነው አሉኝ አሁን መቋቋም ያቃተኝ መሀል አናቴ እደ እሳት ነው የሚያቃጥለኝ ለምድነው? እባካችሁ መፍቴ ካለው
@hewethewet4282
@hewethewet4282 5 жыл бұрын
ምግብ በደንብ ብይ ውሀ በደንብ ጠጭ ጥሬውን ቲማቲም በማሽን እደጁስ አዘጋጅ ትንሽ ሱጋር አርግበት እዳይከብድሽ ምግብ ከበላሽ በሆላጠጭ በየቁኑ አዳድ ብርጭቆ ከቻልሽ ይስተካከልሻል
@hewethewet4282
@hewethewet4282 5 жыл бұрын
ቴምር ም ጭምር ተጠቀሚ እኔም ደማነስ አለብኝ ከመዳኒቱይልቅ ቲማቲሙ አሪፍ ነው
@user-du6ij7ei3l
@user-du6ij7ei3l 5 жыл бұрын
እኔም እዳችዉነኝ ወላሂ በስአልሀምዱሊላህ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v 9 ай бұрын
ማማየ ተሻለሽ እኔም እንዳቺ ያዞረኛል ጭንቅላቴነ ያቃጥለኛል ልቤን ያፍነኛል ይጨቀኛል
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
ጭራሽ እንቅልፈ ኣይመጣኝም ደከተረ ኣይኔ አፍን ያረገኛል ደም መናስ ነው
@arsimaenatihiweti751
@arsimaenatihiweti751 6 жыл бұрын
Ok lsmawna comment esetalew.
@emuemu3142
@emuemu3142 6 жыл бұрын
arsima enati hiweti maeua
@user-ei6lx4oj7n
@user-ei6lx4oj7n 5 жыл бұрын
እረ እናታችታችሁ የደምግፊት ለምን ያከስታል?? እስረድኛ
@meryesmart5933
@meryesmart5933 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@alimohammed4059
@alimohammed4059 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eyerusalemnega3224
@eyerusalemnega3224 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@girmagirma8798
@girmagirma8798 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sofiayassin-jd5hs
@sofiayassin-jd5hs Жыл бұрын
እናመሰግናለን
Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
22:29
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 24 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН
Anemia explained in amharic የደም ማነስ በአማርኛ
6:14
ፋና ጤናችን - ደም ማነስ ምንድን  ነው ?
5:22
Fana Television
Рет қаралды 4,1 М.
Ethiopian, Ethio nurse, Ethio breaking News. diabetes Amharic.Tena.
14:32
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 28 М.
Anemia of chronic disease (Year of the Zebra)
7:03
Osmosis from Elsevier
Рет қаралды 57 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН