Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች

  Рет қаралды 25,958

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

የደም ማነስ የምንለው ቀይ የደም ሴል ማለትም ለሰውነት አካላችን ኦክስጅን ያለው ደም የሚያደርሰው ህዋስ እጥረት ሲያጋጥም የሚከሰት ነው፡፡
ከአለም ህዝብ አንድ ሶስተኛውን የደም ማነስ በሽታ አሉባቸው።
ቀይ የደም ህዋሶች በውስጣቸው O2 የሚሸከም hemoglobin አሏቸው።
እንዴት ይከሰታል
1. በአይረን (Iron) ንጥረ ነገር እጥረት (Most common)
2. በቫይታሚን ቢ12 (Vitamin B12) እና ፎሌት (Folate) ንጥረ ነገር እጥረት
3. በቂ ቀይ የደም ሴል በማይመረትበት ጊዜ (↓ production)
4. አደጋ ወይም ብዙ መድማት ካለ (Bleeding)
5. የቀይ ደም ህዋስ መሞት (Hemolytic anemia)
6. ስር በሰደዱ በሽታዎች ምክንያት (CKD, TB እና HF)
7. የሆድ ትል (Hook worm infestation)
#የደምማነስ #ምልክቶች #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth

Пікірлер: 120
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ። Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ። አመሰግናለሁ።
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
ደምሩኝ ውደቸ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሠግናለሁ።
@user-tc6xr3hg3l
@user-tc6xr3hg3l 9 ай бұрын
]on
@user-lu9so9lr8u
@user-lu9so9lr8u 7 ай бұрын
plesa d.r sike kotrekne magighat ecalalwe?
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 ай бұрын
ዶክታር እናኝ ምልክቶች ለምሰሌ አይኔ አዱ ሻፍኖታል ድካም ምንም በልሰራ ደምማናስ እሺ እናኝ ምልክቶች ያአይረን እጥራትናዉ ወይስ ናርቭ ናዉ ማልስልኝ
@haregmulugeta3475
@haregmulugeta3475 Жыл бұрын
Nice work doctor😊
@user-bo4yr7ms2d
@user-bo4yr7ms2d Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር እኔ 3 ኣመት ሆነኛ የደም ማነስ ኣለብሽ ከተባልኩ መዳኒት ይሰጡኛል ግን ተስፍ የለዉም ይመስለኛ ግን እኔ የስጋ ዉጤት ኣልበላም ለዛ ይሁን ችግሩ😢
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። የእንስሳት ውጤቶችን አለመጠቀም ለቫይታሚን ቢ12 እጥረት ደም ማነስ ሊያጋልጥ ይችላል። የምመክሮት ነገር ወደ አቅራቢያ ጤና ድርጅት በመሄድ ያለቦት የደም ማነስ አይነትን ይወቁ ከዚያም ሃኪሞ በመርፌ የሚሰጥ መድሀኒት ያዝሎታል። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share ያድርጉ። ሌሎች ቪዲዮቼን ይመልከቱ።
@user-bo4yr7ms2d
@user-bo4yr7ms2d Жыл бұрын
ኣመሰግናለዉ ደኩተር❤🙏
@milli12354
@milli12354 5 ай бұрын
ኣነለ ከማኺ እየ ዝያዳይ😢😢
@ማድረግ
@ማድረግ 3 ай бұрын
ዶክተር እህቴ በደም ማነስ ምክንያት እራሶን ስታ ትወድቃለች አና ግልኮስ ሲደረግላት ነዉ የምትነቃዉ ለህይወቶ ችግር አለዉ
@user-bo4yr7ms2d
@user-bo4yr7ms2d 3 ай бұрын
@@milli12354 ምሕረት የዉርደልኪ መዓረይ💞🙏
@beyondlegacy7783
@beyondlegacy7783 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 Жыл бұрын
very helpful 🥰🥰
@haregmulugeta3475
@haregmulugeta3475 Жыл бұрын
Yes it is 👍👍
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ያክብሪልን. ዕውቀቱን ይጨምሪልህ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
🙏❤
@AbdiwaliHussein-sl6ft
@AbdiwaliHussein-sl6ft Жыл бұрын
Thank you doctor. This helps a lot.
@KaderUpdy-ne7gu
@KaderUpdy-ne7gu Жыл бұрын
Thank you doctor.
@zelalem9249
@zelalem9249 11 ай бұрын
God bless you Dr. Abraham.
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
Thank you. Share it to someone that will benefit.
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n 7 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተር ሢርበኛእረሤንበጣምነዉየሚያመኛ ከበላሁምቡሀላ ያመኛልእራሤን 😢
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
ሌላ ምን ምልክት አለው?
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 Жыл бұрын
Hi doctor Ene Erttrawet zga naj das ylal Temrth YNÈ TYAKE OVARIAN CYST FILLD FULUD FIBROID DAMAGE CYST LASION ..?water Discarg Edme 64 post monopuse naj Hakiam uterus mawtat Alabat ylal ,Mn mafthe?
@user-uh6gb3fn5c
@user-uh6gb3fn5c Жыл бұрын
Good
@user-fy1fd3up4g
@user-fy1fd3up4g 6 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
እኔም አመሠግናለሁ። ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
@gadabatarseh
@gadabatarseh Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክቶር እኔ ከልጂነቴ ጀምሮ ደም ማነስ አለብኝ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለአስተያየቶት አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ያድርሱ።
@agerebelay9291
@agerebelay9291 Жыл бұрын
Thank you Doctor
@user-dq8xh1vz7e
@user-dq8xh1vz7e 15 күн бұрын
Dr talgram aleh ጥያቄ ነበረኝ በደም ማነስ
@MaxamedXikam-wd1ql
@MaxamedXikam-wd1ql Жыл бұрын
Thanks doctor.
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy 2 ай бұрын
THank
@user-om2iz7uk7x
@user-om2iz7uk7x 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ በጣም ያመጠኛል ደም ማነስ እና የአፍ ቁስለት የት እገንደምትሰራ ንገረኝ እና ልታከም
@alemmtube2304
@alemmtube2304 5 ай бұрын
Nice keep it up
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
Thank you. 🙏
@TseEjug-nu2hf
@TseEjug-nu2hf 9 ай бұрын
ጭንቅላቴን ውጥረትና ንዝረት ይሰማኛል።ስሔድም የምወድቅ እየመሰለኝ እጨነቃለሁ።እዳልታከም አቅም የለኝም ምን ላድርግ???
@zelaliwuaenate
@zelaliwuaenate 3 ай бұрын
እኔንም 😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@linaetipopia4736
@linaetipopia4736 6 ай бұрын
እኔማ በእንቅርት አለብኝ ደም ማነሱም አሰቃየኝ መድሀኒት እወስዳለሁ ለውጥ የለውም ተሰቃየሁ dr
@user-fh3xd7pq7z
@user-fh3xd7pq7z 5 ай бұрын
er ehta enma teskayehu bekarta hakim behada yelashima yelugale 😢😢😢😢😢 ahun endat neshi. Anechi ehta?😢😢😢😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 2 ай бұрын
Thnkes D/r
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 7 ай бұрын
እኔ ወላሂ በጣም ይጨልመኛል ብዙ ጊዜ ሁለት ቀን ግን አደየ ኢቶ ሥወድቅ አላሥታውስም ቡሀላ ነቃሁኝ አድየ አረብ ሀረገር አሁን በዚህ ወራት ወድቄ ነበር ከዛ ነቃሁኝ ወላሂ ያው ሞቼ ነው የምነሣው
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 ай бұрын
አይዙሽ እህቴ አላህ ፊያያያድሪግሽ
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
መመርመር ከቻሉ ቢታዩ መልካም ነው። ካልቻሉ ግን ከፋርማሲ የአይረን, ቫይታሚን ቢ12, ፎሊክ አሲድ መድሀኒቶችን መጠቀም ይችላሉ።
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 ай бұрын
@@premiumeth ትክክል ዶክታር
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 ай бұрын
@@premiumeth ያኔ ጥያቄ ዶክታር አንቴን በአካል ማገኛት እችላላን ወይ ላህኪምና እንድንማጣ
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 3 ай бұрын
@@user-sh5vx8yh8c አሚንንንንን ያረብ
@user-sl6rq5nt3u
@user-sl6rq5nt3u 7 ай бұрын
thanks.D.r
@user-qw4pq4gb8m
@user-qw4pq4gb8m 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ እጄላይ የሚቆረጥ አለብኝ በባህል ያን ስቆርጠዉ ደሜ እየቀነሰ ይሄዳል መፍትሄንገነኝ
@user-hn2zx9ep9w
@user-hn2zx9ep9w 9 ай бұрын
እንቅልፍ ያስቸግራል ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@HemHifen12
@HemHifen12 10 ай бұрын
Thank you dear
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
Thank you. Like and share it with your loved one's.
@user-om2iz7uk7x
@user-om2iz7uk7x 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ ከፍተኛ የም ማነስ እና የአፍ ቁስለት አለብኝ እባክህን የት እንደምታክም ንገረኝ መታከም እፈልጋለሁ
@ninaninu234
@ninaninu234 11 ай бұрын
Ene ahun yalkachew melktoch albegn gn hakim bet heje chegowara nw yteblkut doctor ena ahunm lewt yelwem mn laderg docter
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
የደም ማነስ ምልክት ካለቦት እና ብዙ ጊዜ ከቆየቦት ወደ ሌላ ሃኪም ቤት በመሄድ ምልክቶትን በደንብ በመናገር ቢመረመሩ ጥሩ ነው። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-rw3tu5jg6n
@user-rw3tu5jg6n 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ያለውት አረብ ሀገር ነው 🥺 እና በጣም ይደክመኛል መተንፈስ ያቅተኛል ህክምና የደም ማነስ ነው ያሉኝ መዳኒት የታዘዘልኝ Globifer forte 40 tablets ነው ትክክለኝ መዳኒት ነው ካሳየከን የመዳኒት አይነት ውስጥ የለም የታዘዘልኝን መዳኒት ብወስድ ችግር ይፈጥራል እባክ ተባበረኝ❤❤
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇 @Dr_AbrahamK
@M-tc1xp
@M-tc1xp 7 ай бұрын
እባክህን ዶክተር መልስልኝ እኔ ከአንድ አመት በፊት ደሜ በጣም ወርዶ እራሴን ስቼ ወድቄ ነበር ከዛን ጊዜ ጀምሮ ጭንቅላቴ በጣም ይጮሀል ይረብሸኛል እናም ጆሮዬም የመስማት ሀይሉ ቀንሶዋል እናም ሀኪም ቤት ስሄድ ደማነስ ነው ታይፎድ ነው ይሉኛል መፍትሄ አጣው እርዳኝ መፍትሄ ካለህ
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
የደም መጠኖት ወይም hemoglobin ከ 7 g/dL በታች ከሆነ ደም ሊለገስሎት ይችላል። ስለዚህ የደም ማነስ ምክንያትን ቢያውቁ ጥሩ ነው። (የአይረን እጥረት, የፎሌት ወይም የቫይታሚን ቢ12 እጥረት)
@M-tc1xp
@M-tc1xp 7 ай бұрын
እሺ ዶክተር እኔ አሁን ያለውት ሳውዲ ነው ምን ማድረግ እችላለው ቢያንስ ሀገር ቤት ብሆን በድጋሚ ወደ ህክምና በመሄድ የተለየ ህክምና ለማግኘት እሞክር ነበር አሁን ላይማ በተለይ የጭንቅላቴ ውጥረት የማብድ ሁላ እየመሰለኝ ነው
@meremmuhammad2467
@meremmuhammad2467 2 ай бұрын
ኮክተር ክኔ ደም ማነስ አለብኝ ግን ቀኝ ክንዴን በጣም ያመኛል ተተ ካሻዬ ጀምሮ ይሄ ተደማነሱ ጋር ይገናኛል እባክህ እንድመልስልኝ😥
@SemiraMohammed-xy4yz
@SemiraMohammed-xy4yz 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እኔ ደሜ አንሶ ነበር ልቤን ያፋነኝ ነበር መድሀኒቱን በትክክል ወስጀ ተሻለኝ
@user-bz3kl9cx7i
@user-bz3kl9cx7i 6 ай бұрын
😢 er ballah endet teshalashe ehaw en sint gizeya
@SemiraMohammed-xy4yz
@SemiraMohammed-xy4yz 6 ай бұрын
@@user-bz3kl9cx7i ወላሂ መድሀኒት አዘዘልኝ ለሶስት ወር በትክክል ወሰድኩት ከዛ ደሜ ተስተካከለ ምግብ ሰላጣ ቀይስር ሎሚ እንቁላል እጠቀማለሁ እሚጠጣ ደሞ ከርከደ ሻይ ኩመን ሻይ ሻይ ቀጠፍ ያለስኩር ነአነአ ሻይ እራስሽን ከጠበቅሽ ደምሽ ይመለሳል መዲሀኒቱን ከፈለግሽ ስልኬን አስቀምጥልሽና አሳይሻለሁ ፎቶውን ግን ሆስፒታል ብትሄጂ ያዙልሻል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 8 ай бұрын
Dr ሰላም ላንተ ይሁን እናመሰግናለን በጣም የኔ ጥያቄ ስኳሬ ከነሰ A/C ግን አልቀንስ አለኝ 13 ነው ምን ባደርግ ይቀንሳል
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
HgA1C ከ 10 በላይ ከሆነ ኢንሱሊን ካልጀመሩ ሊጀምሩ ይችላሉ።
@Saada-og8hq
@Saada-og8hq 8 ай бұрын
@@premiumeth እሽ አመሰግናለሁ
@tesijiatmash3829
@tesijiatmash3829 2 ай бұрын
🎉
@user-jx7le6ey2v
@user-jx7le6ey2v 8 ай бұрын
ዶ/ር አመሰግናለሁ ፤ ለደም ማነስ ሚሪንዳን እና ቲማንቲ ጁስ መጠቀም መፍቴ ይሆናልን?
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
ደም ማነስ መንስዔው ታውቆ: በአይረን እጥረት, በደም መፍሰስ, በቫይታሚን ቢ12 ወይም ፎሌት እጥረት, pernicious anemia ወይም የቀይ ደም ህዋሶች መሞት ምክንያት ስለሚመጣ እነሱን ማከም ይሻላል። ቲማቲም የተለያዩ ቫይታሚኖች ቢኖሩትም ደምን አይተካም። ሚሪንዳ ደግሞ ስኳር ብቻ ነው ያለው።
@zeharatube1277
@zeharatube1277 8 ай бұрын
​​@@premiumethዶክተር እኔ ከ2ወር በፊት ሀገር ነበርኩ እና ተመርምሬ ደም ማነስ እና እራጅ ተነስቸ የሳንባ ምች አለብሽ ተባልኩ በሰአቱ በጣም ያስለኝ ነበር እና ሽሮብ እና ሁለት አይነት ክኒና ተሰጠሁ ለተወሰነ ቀን ከዛም ስደት መጣሁ ደግሜ ሳልታየው ሰውነቴ ቀንሷል ምን ማረግ ነው ያለብኝ አንዳንደየ ግራ ጎኔን ያመኛል ቆይቶ ቆይቶ እሰውነቴ ላይ ብልዝ ያለ አያለሁ በተለይ እግሬ እና እጉልበቴ ላይ
@ethio251go4
@ethio251go4 8 ай бұрын
Dr የደም ማነሰ እና የb12እጥርት አለብኝ ፀሀይ ላይ ሰሆን በጣም እራሴ አይችልም መፈትሄ መላ በላኝ
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
በቢ12 እጥረት የሚመጣ የደም ማነስ ብዙን ጊዜ አስከፊ ካልሆነ በአመጋገብ ስርዓት ለውጥ ሊስተካከል ይችላል። የእንስሳ ተዋፅዎ ልክ እንደ ስጋ, ኩላሊት, ጉበት እና ወተት ምግቦችን መጠቀም በቂ ሊሆን ይችላል። የከፋ ደረጃ ላይ ከሆነ ግን በጡንቻዎች ላይ መርፌ ሊሰጥ ይችላል።
@bettybetty5976
@bettybetty5976 10 ай бұрын
ene yeleb mete betam yechemeral ejn mazeze yaketegnal metefese yaketegnal men yehon
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
የደም ማነስ ምልክቶች ሊሆኑም ይችላሉ። ወይም የሌላ በሽታ (የልብ ወይም የሳንባ በሽታዎች) ምክንያቶች ሊሆኑም ይችላሉ። ስለዚህ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@user-tx1ez3kd3q
@user-tx1ez3kd3q 10 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተር❤
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።
@user-ly6oc6mw8y
@user-ly6oc6mw8y 9 ай бұрын
ዶክተረ እኔ ዴሜንእለካነበረ 70/52ይሆናል ዲካምአለኝ ምንማድረግ አለብኝ ራሴንም ያመኛል ሀኪም አልህረኩም እሰውቤትነበረየምሰራው አልፈቅድልኝም
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@marthabekele5900
@marthabekele5900 5 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣምነው ነው የማመሠግነው በደንብ በዝርዝር አስረድተህናል ጥያቄ ነበረኝ ይኸውም ኢንዶስኮኘፒም ኮሎኖስኮፒም ታይቻለሁ ግን ምንም የሚደማ ነገር እንደሌለ ነግረውኛል እና ምን ሊሆን ይችላል ???
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 6 ай бұрын
እኔም ሊገለኝ ራሴን ያዞረኛል አይኔን ስገልጠው በዙሪያዬ ጨረር ነገሮች ነው የሚታየኝ 😢
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ቢመረመሩ መልካም ነው።
@azuaziti8296
@azuaziti8296 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ተመርምሬ ደም ማነስ አለብሽ ተብያለው ልቤ ይመታል ለሊት ለሊት በጣም ይቀሰቅሰኛል ከእንቅልፌ እና ዶክተሩ 3 ቦትል በተከታታይ ሽሮፕ አዞልኛል እና ዶክተር የልብ ምቱ እንዴት ነው መቀነስ የሚችለው አንዳንድ ሰው ቪንቶ ደምን ይተካል ብለውኝ ጀምሪያለው እሱስ ችግር አያመጣም
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-cl5pp7us5n
@user-cl5pp7us5n 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እናቴ የደም ማነስ አለብሽ ተብላ ደም ተሰጣት ትንሽ ለውጥ ነበራት ግን አልፎ አልፎ ሰውነቷን እንደአልርጂ ይሆንባታል ምን ይሆን
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@Emuye6555
@Emuye6555 8 ай бұрын
Wendimean yazorewal aynun yazorewal rasun.yamewal ena MN yishalal
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የደም ማነስ ወይም የሌሎች በሽታዎች ምልክት ሊሆኑ ስለሚችሉ ቢመረመር ጥሩ ነው።
@user-lu9so9lr8u
@user-lu9so9lr8u 7 ай бұрын
d.r ebkhe silken enditbmagigat echlalwe ebkhe ebkhe be fatri yehonbkhe
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@ayalaethiopian3377
@ayalaethiopian3377 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከአንድ ሁለት ጌዜ እስከ ደም ልገሳ ደርሸአለሁ በክንድ የሚሰጠውንም ያልከውን የ6 ሳምንት ወሰድኩ ግን አሁንም አልተስተካከለም ምን ባደርግ ነው የሚሻለኝ ምክርህን ለግሰኝ ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
የ Megaloblastic anemia ደም ማነስ ከሆነ Cyanocobalamin በጡንቻዎ በየቀኑ ለሳምንት ከዛም በየሳምንቱ ለአንድ ወር ከዛም በየወሩ ለስድስት ወራት ከወሰዱ በኋላ ድጋሚ ምርመራ ይደረግሎት እና ለውጥ ከሌለው እድሜ ልክ ሊወስዱ ሊገደዱ ይችላሉ። በሌላ ምክንያት የመጣ ከሆነ ግን በደንብ መመርመር አለቦት።
@ayalaethiopian3377
@ayalaethiopian3377 11 ай бұрын
@@premiumethበጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እሽ
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 5 ай бұрын
Betam enamsegenal betsm mert agelalse
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@adu1083
@adu1083 9 ай бұрын
ዶ/ር እባክህ እንዳታልፈኝ ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው ግራ ልቤን ለመተንፈስ ያስቸግረኛል ኣንድ ኣንዴ ሃይለኛ የልብ ምት ይሰማኛል ሀኪም ቤት ህጄ ደህንስ ነሽ ብሎ ክኒን እና ሽርቦ ሰጠኝ ግን የልቤን ሃይለኛ ምት ትንሽ ተሻለኝ ከዛ ቀጥ ብሎ ግራ ጎረሮየን እፍን ያርገኛል ድክም ይለኛል ምን ላርግ ደም ማነስ ኣለብኝ ከደም ማነስ የተነሳ ትንፋሽ ማጠር ያጋጥማል ወይ ሃይለኛ ራስ ምታት ይሰማኛ የወር ኣበባ ግዜው ሲደርስ ነው ሃይለኛ ራስ ምታት ሚሰማኝ እባክህ የዚ ኣገር ሀኪም ምንም ጥሩ ሃኪሞች የሉም
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የተናገርሽው ምልክቶች በሙሉ የደም ማነስ ምልክቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ በአንቺ እድሜ ክልል ያሉ እና የወር አበባ የሚታያቸው ሰዎች የአይረን እጥረት በደንብ ይታይባቸዋል። ስለዚህ አረንጓዴ አትክልቶችን, ባቄላ, ቦለቄ, ምስር እና ያልተፈተጉ ስንዴዎችን እና ቀይ ስጋ, እንቁላል እና ጉበት መመገብ ሊጠቅምሽ ይችላል።
@saadayasin340
@saadayasin340 8 ай бұрын
እኔ አለብኝ በጣምነዉ የሚያመኝ ይጥለኛል ሀኪም እሄዳለሁ ለጊዜዉ ይሻልኛል ምናድርግ
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የሚሰጡሽን መድሃኒቶች በአግባቡ መውሰድ። በተጨማሪም የተመጣጠኑ ምግቦችን መመገብ። ከዕፅዋትም ከእንስሳት ተዋፅዎ መመገብ።
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 7 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ በጣም ያመኛል ሁልጊዜም ይጨልመኛል ግን ሁለት ቀን ጥሎኝ ያቃል አቅሌም አላቅም ቢሀላ ሥነቃ ነው የት እዳለሁ የማቀው እና ደሞ እምጠይቅህ ጥያቄ ማሥተዋልም ያቅተናል እደ እኔ አሁን አሁን ማሥተዋሥም አልችልም ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ግን የጠቀስከው ሁሉ የኔ ነው ምን ማድረግ አለዝብኝ እዳታልፈኝ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 4 ай бұрын
❤❤❤👍👍🙏🙏
@user-vq9qf1id5r
@user-vq9qf1id5r 5 ай бұрын
ወይኔ እኔ ደም ማነስ አለብኝ ኮላሊት አለብኝ ደምሽ 3ነው ተብየ የወር መደሀኒት ሰጡኝ ዳጋሜ ነይ አሉኝ አልሄድኩም ኡፍፍ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-rp8zj3to8c
@user-rp8zj3to8c 11 ай бұрын
ዶክተር ቁጥርርህ
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@kassahunabate9558
@kassahunabate9558 8 ай бұрын
50በ90ነሽ አሉኝ ደሜን ተለክቼ ምርመራ ሀኪም ጋር ለመሄድ ጠዋት በባዶ ሆድ ነው የሚኬደው
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@okada1332
@okada1332 8 ай бұрын
😭😭😭
@user-om2iz7uk7x
@user-om2iz7uk7x 7 ай бұрын
ዶክተር እኔ በጣም ያመጠኛል ደም ማነስ እና የአፍ ቁስለት የት እገንደምትሰራ ንገረኝ እና ልታከም
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች
24:52
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 38 М.
Ethiopia | የኮሌስትሮል በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Cholesterol)
15:02
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 30 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН