'''ጀኔራሎቹ በምስጢር ይገናኙ ነበር''፣ 'ጅማን ሮም አደርጋታለሁ'' ዐቢይ፣ በከንቲባነት የተሾሙት ጀኔራል ፣ “ህዝብ ይታጠቅ“ ብልፅግና“| EF

  Рет қаралды 169,067

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@Peak.570
@Peak.570 Күн бұрын
ፍትህ ለሱሌማን አብደላ!! ፍትህ ለታዲዮስ ታንቱና ለንፁሀን እስረኞች!!! ድል ለፋኖ!!! 💪🏻💪🏻💪🏻
@Kam-l1c
@Kam-l1c 21 сағат бұрын
እናንተ ስልጣን ስትይዙ ምህረት ታደርጉለታላችሁ! ስለዝህ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Күн бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs Күн бұрын
ዘረኛ ትውልድ።
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 23 сағат бұрын
@TheHornaffairs ዘረኛ ሆኘ አይደለም ! አብይ ለተባለ የሁሉም ነገር ደሃ እና ስብስቦቹ በአማራ ህዝብ ላይ ለሚያደርጉት ጦርነት ነው አማራ ብዬ ለመፃፍ የተገደድኩት ! ከዘረኝነት ነፃ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ይቅር በሉኝ ? እኔም በእናንተ ዉስጥ ነኝ !
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 16 сағат бұрын
አሁን አብይ ከርሰ መቃብር የሚገባበት ሰዓትእንጂ እንደገና ትግራይ ውሰጥ ጦርነት አይጀምርም ።የፋኖና የሻዕብያ አንቀልባ አሁን የለም።
@likukebede8440
@likukebede8440 Күн бұрын
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ትክክለኛ መረጃን በትክክለኛ ሰአት ስለምታቀርብልን አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው እግዚሐብሄር ኢትዬጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ❤❤❤❤
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd Күн бұрын
ያያሠዉ አይደለም አበበ ባዩ ነዉ
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 17 сағат бұрын
አበበ ባዩ
@TeddyBelay-z9v
@TeddyBelay-z9v Күн бұрын
ኢትዮ ፎረም የኢትዮጵያ የምንግዜም ምርጥ የህዝብ ልሳን ነው !! ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
@DagmawiAbera-s8p
@DagmawiAbera-s8p Күн бұрын
የትግራይ እና የወያኔ ልሳን ነው
@TeddyBelay-z9v
@TeddyBelay-z9v Күн бұрын
@DagmawiAbera-s8p እውነትን መቀበል ስለ ሚመርህ ነው ከብልፅግና አንጨብጫቢ ደግሞ የሚጠበቅ ነው
@DagmawiAbera-s8p
@DagmawiAbera-s8p 19 сағат бұрын
በፍፁም መቸም አልደግፈውም እንኳን አሁን ወገኖቼን እየጨፈጨፈ ድሮም ሁሉም ሲያሽቃብጥ እንኳ አልደገፍኩትም ምክንያቱም ወሬ ሳይሆን ተግባር ታይቶ ነው የሚደገፍም የሚነቀፍም ። ነገር ግን ኢትዩ ፎረም የሚያቀርበው መረጃ ምኑ ምርጥ ሁኖ ሳለ ለወያኔ እና ለትግራይ ያለው ድጋፍ ግን ይለይበታል ያበዛዋል ማሽቃበጡን
@elyasteklu5830
@elyasteklu5830 14 сағат бұрын
መረጡ አልቃሽ 😭😭😭በዛብን ምን ይሻላል ምን ይበጃል ላይኖርባት መሬት ሰው ይፊጃል😢😭😭
@MebrihitGebre-o5y
@MebrihitGebre-o5y 10 сағат бұрын
​@@DagmawiAbera-s8p ድግም ልሙጥ ጭንቅላት ከእዉቀት ነፃ ታዲያ ኮር እስቴቱ ፎከስ ካላረገ ሰለፋኖ ይዘግብ ያለ ጂፒኤስ ወጥቶ ሁለት ኣመት ሙሉ ከቤቱ ሳይወጣ እየገቡ ነዉ ኣስብሎ ኣስጨፍሮ በከንቱ ወጣቱ ለእስራት ህዝቡን ለፍጅት ኣጋልጦ ኣንድ አርምጃ የማትሞላ ርቀት ላይ ሁኖኣሁንም ተስፋ ኣልባ ነዉ ምኑ ይዘግብ እስኪ ንገረኝ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Күн бұрын
ነብስ ይማር መፅናናትን ለቤተሰብ
@yeshiemebetwodajo1129
@yeshiemebetwodajo1129 21 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yeshiemebetwodajo1129
@yeshiemebetwodajo1129 20 сағат бұрын
00a😊😊
@dkm1666
@dkm1666 Күн бұрын
ማንኛውም የኢትዮጲያ ከተሞች ቢለሙ የማቃወም የለም ችግራን ዘረኝነት ነው
@Mahirahmde
@Mahirahmde Күн бұрын
እትዮፎረም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Күн бұрын
#አማራ ትግል ማንም ሊያቆመው የማይችል የማጥቃት አቅም ላይ ነው።#አማራ💪💪💪🇪🇹
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 17 сағат бұрын
ምንድነው ታድያ የዘገያችሁት😅
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Күн бұрын
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
@አዲስይሁን
@አዲስይሁን Күн бұрын
7ኛ ክፍሉ የሚያወራውን አያውቅም ... ግን አእምሮውም የተቃወሰም መሰለኝ
@tilahung3043
@tilahung3043 Күн бұрын
ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሣን ; ሳላደንቅ አላልፍም :: የሚሆነውን ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በትዕግስት እየጠበቀ ነው ::
@etheth5034
@etheth5034 Күн бұрын
TDF ❤ TDF ❤ TDF
@Tekulaw
@Tekulaw 22 сағат бұрын
Megbi 👈 🫢🫢🫢🫢🫢🫢
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Күн бұрын
በኢትዬጵያ ታሪክ ህዝብን በህዝብ ላይ ያነሳሳ መሪ ሰምተን አናውቅም ከአብይ በስተቀር።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Күн бұрын
Are you sure? You need to do a lot of reading . The ortho Amhara monarchy, do you know anything about how their last emperor ruled the empire?!
@ethio8774
@ethio8774 16 сағат бұрын
ትክክል
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Күн бұрын
ጌታቸው ፀረ ህዝቢ
@Destagesesew-u7c
@Destagesesew-u7c 23 сағат бұрын
ሰላም
@birukabraham7285
@birukabraham7285 16 сағат бұрын
ቅድሚያ ለሰላምና ድህነትን ለመቅረፍ እንስራ
@NegasiGtensay
@NegasiGtensay Күн бұрын
የኢትዮጵያ መጅሊስ ተጋሩን እንዲጨፈጨፍ የተፈጠረና ፀረ ተጋሩ ነዉ
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 14 сағат бұрын
የጌቾ ወ ፃድቃን ወ አሉላ ወ ርዮት እዬዬ !!! ችክ ካለ ምን ይደረግ !! ብልፅግና ባጫን ይሹምባቸው መቼም ከ ጌቾ ይሻላል !!!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 23 сағат бұрын
TDF የሚባለው የትግራይ ሕዝብ ሓይል ያም ከኔ ጋር ይሄም ከኔ ጋር ተባበር እያሉ ሲለምኑ ይሰማሉ። ይህም ሓይል ብቻውን 6/7 ሓይል መመከቱን ልብ ይለዋል!!! RESPECT
@abeba2241
@abeba2241 Күн бұрын
የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች የመኪና መንዳት አረዳዳቸዉ ምን ይሆን እንደዚህ ህዝብን የሚጨርሱት😭
@workiyeadere37
@workiyeadere37 Күн бұрын
❤❤❤ ምርጦች ሰላም ለናተ ይሁን ።
@YilmaNadew
@YilmaNadew 23 сағат бұрын
ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሳል የሚለው የእግዚአብሔር ትንቢት በአብይ መሪነት ሊፈጸም ነው
@etheth5034
@etheth5034 Күн бұрын
አይ አቢቹ የማን ቤት ፈርሶ የማ ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሰሜኑን አውድመህ አንተ ስታሸበርቅ አልታየህም ይሄ ሴራህ የኦሮሞን ህዝብ ተለይቶ እንዲጠላ ለማድረግ ነው የኦሮሞ ህዝብ ነቅቶብሀል😊
@gebrehiwetdesta9837
@gebrehiwetdesta9837 Күн бұрын
ክብር ይገባሀል Ethio forum
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
7ኛ ክፍሉ ህዝብ እየራበው ከተማ በቻይና መብራት በማብለጭለጭ ብቻ ሮም የሚኮን ይመስለዋል!🤣🤣🤣
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 Күн бұрын
አቶ ደሳለኝ ጣሠው ወፍነን ወፍነን አድርጎሀል።ጌታህ ጅማን ከጠላት ተደብቄ ሮም አደርጋታለሁ ይላል አንተ የአማራ ህዝብን የግል ታጣቂ እርስ በእርስ ተጫረሡ የሚል ትዕዛዝ በዕለቱ መሥጠትህ...የብአዴንን ክፉ ልማድ ማሣያ ነው
@mimia7202
@mimia7202 Күн бұрын
አብይ አህመድ መጀመሪያ በረሀብ በጦርነት የሚያልቀውን ህዝብ ታደግ ሰላም አስፍን ፋብሪካ ክፈት በየባሩ የሚያልቁትን ወጣት ስራ ፍጠርለት ጂማን ሮም አ/አ ዱባይ አደርጋለሁ ብለህ አትጋጋጥ የሆንክ ቀፋፊ መንግስት
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam Күн бұрын
ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር ። ድንቄም፡ሮም?
@leminlemin23
@leminlemin23 Күн бұрын
ዱባይ ቀረና ሮም 😂😂😂 የት ያውቀዋል ሮምን
@b.6015
@b.6015 21 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉 dil lejegnawu amara lji fanoooooo 💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay Күн бұрын
TDF💛❤️💪💪💪✌️🤞☄️🔥💛❤
@Glory_to_Glory12
@Glory_to_Glory12 20 сағат бұрын
ሕዝቤ ሆይ እብካችሁ በእግዚአብሔር ሰው ልማጸናችው ለሠላም እንስራ፣ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ንሰሃ እንግባ፣ እጅ ለእጅ እንያያዝ፣ ወደ አምላካችን እንጮሃለን እግዚአብሔርም ምህረቱን ያደርግልናል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችን ይባርክ ወንድሞች (የእናንተው ወገን ነኝ)
@hageretigray-m5c
@hageretigray-m5c Күн бұрын
TDF ጀግኞች የትግራይ ህዝብ ኩራት !!!!!!!!!!!
@b.6015
@b.6015 20 сағат бұрын
😢😢 😢😢😢😢😢 ፍትህ ለእህቶቻችን መጅሊሱማ የአብይ ገረድ ነው
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 22 сағат бұрын
ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Күн бұрын
ጌታቸው እባክህ ሰላም ስጠን
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 20 минут бұрын
ይሄ የሚያሳየው ፋኖ በክልሉ ከአቅም በላይ እንደሆነ ነው።😢
@seifudegu
@seifudegu 14 сағат бұрын
ብልጽግና የሚባል ጨፍጫፊ ይህ የወታደር አገዛዝ ያዋጣኛል ብሎ ነው? እስቲ እናያለን።
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 14 сағат бұрын
ወይ መጅሊስ !!! ለ ሰላም ይስፈን ብላቹ ውጡ !!! ይቺ ጠጋ ጠጋ አዲስ አበባን ለመረበሽ ነው!!! ለምን የሀጂ ጉዞ በዛ ብላቹ ተቃውሞ አንወጣም !!
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee 19 сағат бұрын
ፍትህ በጅማ ላሉ የም ኩሎ ወራጌ ከፋ ጅማ እንደ አዲስ አበባ ድሬዳዋ መኋን አለባት
@AliMenzarahu
@AliMenzarahu 20 сағат бұрын
ገሀዱን አለም እያየን ዲላ ዩንversten ምን ነካው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن Күн бұрын
አይ አማራዬ😭😭
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Күн бұрын
የአብይ ቅዥት ሃገራችንን ሊያፈርሳት ነው
@generalredwan
@generalredwan Күн бұрын
ይመቻቹ 👍👍
@bereketazeze6176
@bereketazeze6176 Күн бұрын
ኢትዮ ፎሮም አንደኛ ሚዲያ 👏
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Күн бұрын
አይ ህልመኛው አሁንም ይተረተራል ግራ የገባው።
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም አቤ
@Fishale0415
@Fishale0415 Күн бұрын
ዉናት በጣም የምደግፈዉ ፖርቲ ነበር ዛሬ በ TDF መግለጫ ላይ ያላቸዉን ቅሬታ የገለጹበት መንገድ ግን አሳፍሮኛል በጌታቸዉ (በቮድካቸዉ) የሚመራዉን ጊዚአዊ አስተዳደሩን መደገፍ ግን ነዉረኝነት ነዉ
@EndasawYilak-jw3tw
@EndasawYilak-jw3tw 17 сағат бұрын
እኔያለሁት ሊቢያነው ላግዘኝ የሚችል
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 17 сағат бұрын
10M እናስገባው
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Күн бұрын
ምን ዓይነት ድንቆሮ ስውየ ነው ጠባብ አእምሮ የተላበስ የቀበሌ ሊቀመንበር እንጂ የኢትዮጵያመሪ ሊሆን አይችልም
@BilalSeesay
@BilalSeesay Күн бұрын
ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@lulamohammed4839
@lulamohammed4839 9 сағат бұрын
❤❤ tdf🎉🎉🎉viva❤❤tdf tdf viva🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Күн бұрын
🙏💛❤️
@KizWerk
@KizWerk 17 сағат бұрын
አብይ እኮ እኳን ለመግዛት ለመገዛትም ያስቸግር ይሆናል ብየ አስባለው
@EmiranEndris
@EmiranEndris 14 сағат бұрын
ሰላም
@baibai3786
@baibai3786 22 сағат бұрын
ይሄ ጎጃሜ ጋዜጠኛ ደንበኛ የትግሬ አህያ ነው። 🤣🤣 ፋኖ አማራ ከትግሬና ከጋላ ጋር አይሰራም።
@henyteka9008
@henyteka9008 23 сағат бұрын
የአማራ ትግል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጠላት ይደመሰሳል።
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 Күн бұрын
💛❤🙏TDF
@ErmiasLegesse-m1e
@ErmiasLegesse-m1e Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትራፕ ይህንን በማለቱ ለጊዜው ግር ያጋባል ለምሳሌ አረብ የውጭ ዜጋ ይውጡ ብላ ነበር ሒትለር እስራኤላውያን ይውጡ ብሎ ክልል በኋላ ጨፈጨፋቸው አሜሪካንም ብትሆን የደም ሀገር ናት ትራፕ ቆም ብሎ ቢያስብ በርዶው እስቱ ለምን በእውቀታቸው ሀገራቸውን ለምን አላተረፋትም ትራፕ ከመምጣቱ በፊት ይህ ሁሉ የሆነው ለትራፕ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ነው ልዑል እግዚአብሔር እነሱም ባይደናገጡ ጥር ነው እግዚአብሔር የከፈቱውን ጉሮሮ ዛይዘጋ አያድርም ከመጡም እንዳይታያቸው እራሳቸውን ያዘጋጁ ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 23 сағат бұрын
ኢትዮ ፎረምውስጤነው❤❤❤❤
@ZelalemDesta-k1r
@ZelalemDesta-k1r Күн бұрын
Hiwahat 1mehon Alebet . Fano +TPLF💚💛❤💪
@Ambesaw12
@Ambesaw12 Күн бұрын
የኢትዮዸያ ሙሰሊም ሲቶች አታካብድ ፣ ተማሪ መሰለሽ ትምህርት ቤት ሄደሸ ትምህርትሸን ቀሰመሽ ወደ ዶርምሸ ግቢ ፣ እንዳውም ልንገርሸ በእናንተ ይብሳል ፣ አረብ ሲት ያደረገችውን እሶ የባህል አለባበሶም ነው ፣ ሳውዲ ሴቶች መሸፈፈን ሰልችቶቸው ፣ ተቃውሞ ያነሳሉ እናንተ ደግሞ እንደ አረብ ልሁን
@ferdowsamohammed4043
@ferdowsamohammed4043 Күн бұрын
አይገርምህም ትቃጠላታለህ እንጂ ሰውነታችንን አናሳይም ፣ እስከ እለተ ሞታችን እንሸፋፈናለን። ቢመራችሁም ዋጡት ሙስሊሞች ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ነን።
@YesytChekole
@YesytChekole Күн бұрын
ወሬ አሁን መብትሽን ጠይቂ ስለምን ግብር ነው የምታወሪው ትልልቅ ህዝቦችም ሲደፈሩ በአይናችን እያየን ነው ማን መሰለሽ መሪው መብትሽን መጠየቅ ላይ አተኩሪ ግብሩን ትተሽ​@@ferdowsamohammed4043
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 22 сағат бұрын
ይሂ ሰውየ እየቀላበደ ሀገራቸን እደ አሜሪካ ትነዳለቸ ምነው ፈጣሪ ቢደፏው አባላን እሰበሳቸን
@weynweyn-k7f
@weynweyn-k7f Күн бұрын
ኢትዮ ፎርም ሀይለማርያም ንግግር በቲክቶክ የተለቀቀዉን ያጣሩልን
@Kam-l1c
@Kam-l1c 21 сағат бұрын
‹‹አያልቅበት›› የህወሃት ቃል-አቃባይ!
@FrgeVerg
@FrgeVerg 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@smd7650
@smd7650 23 сағат бұрын
ጌቾና ባሮቹ እስኪ ትግራይን ተፋቱዋት ሰዉ አታዝጉ የሞላጫ ስብስብ እረፉ😏
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 20 сағат бұрын
አሁን ደሞ አብይ ጂማ ለመሸሸግ የየፈጠረው ቁማር ጨዋታ ጂማ ሮም አደርጋታለሁ. 😂😂😂
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs Күн бұрын
ሂጃብ ይልበሱ። ኒቃብ ይን አስወልቋቸው፣ ወንድ አሸባሪ ሊሆን ይችላል።
@blueblue8966
@blueblue8966 20 сағат бұрын
የጅማ ህዝብ እንዴት እንዳቅለሸለሽከን አታውቅም ምድረ ካድሬ ቢያጨበጭብ ውስጡን አታውቅም
@TejuTekesete
@TejuTekesete 21 сағат бұрын
አብይ እና ጌታቸዉ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ናቸዉ TDF +FANO Coming Soon
@TolaRoba-t7i
@TolaRoba-t7i 14 сағат бұрын
Ethio Forum mirxi media❤❤
@alemayehu8764
@alemayehu8764 22 сағат бұрын
ወታደሩን ለማስጨረስ ነው ወይ ይህ መግለጫ የተሰጠው? ይህ አባባል የራሱን ደህንነት ጠባቂና ታጣቂ በአካባቢው መሳሪያ የያዘው የመንግሥት ዘብ ላይ እርምጃ ውሰድበት ማለት ነው።
@AMAN-gy8ib
@AMAN-gy8ib Күн бұрын
ጉዞ ወደ 2M 💊💊💊
@HABITSTUBE
@HABITSTUBE 20 сағат бұрын
❤👍❤👍❤👍❤👍✍️
@gebreyesuselsa6998
@gebreyesuselsa6998 11 сағат бұрын
🎉🎉🎉
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 23 сағат бұрын
እሄ የሂጃብ አትልበሱ ሴሬ ጀዋር የቴዲ አፎሮ ኮሰርት ላይ ያረገው አይነት ድራማ ይመስላል
@weykefetek3020
@weykefetek3020 Күн бұрын
Getachew is like a dead fish, don’t bring his garbage that he wrote drunk .
@seifumeles3503
@seifumeles3503 Сағат бұрын
🙏🙏🙏❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Күн бұрын
Selamat Ye ethio forum family welcome welcome ethio forum ❤❤❤❤❤❤ la viva La viva tdf❤❤❤❤❤
@FedelCastro-h5d
@FedelCastro-h5d 23 сағат бұрын
ማነው ጠላቱ 😂😂በየሰዓቱ አማቼ እናቴ ኮሊደር ፋሲል ጎርጎራ እየተባለ ሚቆለፓፐሰው አማራ ወይስ በየቦታው እንደ ጦስ ዶር የሚሳደደው ሙስሊም አስመሳይ ጂኒ ሪያሊቲው እኮ የመስቀል ጦርነት ነው የሚመስለው በአማራ ክልልም ኦነ በኦሮሚያ ሟችም ተፈናቃይም ሙስሊም ነው ይሄ ኮብራ😂😂😂
@Peak.570
@Peak.570 Күн бұрын
የፋኖ ጉልበት እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ፋኖን አታሸንፉም!!!
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd Күн бұрын
ሀሀሀ
@KizWerk
@KizWerk 17 сағат бұрын
ድንዝዝ እሱን እናያለን
@Natnael-l9k
@Natnael-l9k 22 сағат бұрын
ጌች ግን ምን ቀምሶ ነው 180ዲግሪ የተገለበጠው😢 አሳፋሪ ነው ከገዳይጋ መተባበር
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 17 сағат бұрын
እስኪ፤ አፋን ኦሮሞን እንደ ኦሮሞ ሚተረጉምላችሁ ፈልጉማ! ጂል ቢያምናችሁ አይገርምም - አደጋዉ ግን ለሃገር ነዉ!
@KassawFentaye
@KassawFentaye 21 сағат бұрын
አይደለም ሮም ልታደርጋት ዳቦም ባቀርብክላቸው!
@haileabay4021
@haileabay4021 Күн бұрын
ትግራይ ውስጥ መንግት የለም::
@laza1777
@laza1777 Күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BrookBefi
@BrookBefi Күн бұрын
Our voice ❤❤❤
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee 19 сағат бұрын
ጌታቸው በቃን አንፈልግህም ይግበህ ያከበረህን ያህል ህዝቡ ጠላህ ከእንግዲ አንተ ሌላኛዉ አረጋዊ በርሄ ነህ አከተመ
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 6 сағат бұрын
ማን መንግስት አረገው?ግዚያዊ መስተዳድር ነው ያውም ስነፍ አስተዳዳሪ መውረድ አለበት።።።
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 17 сағат бұрын
ጊዜያዊ አስተዳደር የሽንት ጥርቅም ናቸው !!! የተሻለ ነገር የላቸውም ህዝቡን ማወክ ብቻ ። ተራ ፓለቲከኞች መሆናቸውን አሁን ገብቶናል ።። አረና እንኳን የትግራይ እከክ ነው !! ።TDF ጀግና ነው። ዘገየ እንጂ !!!!!
@KassawFentaye
@KassawFentaye Күн бұрын
መጀመሪያ መቀመጫህን ባገኘህ!
@Gmnebiland
@Gmnebiland 16 сағат бұрын
ማፍረስ እንጂ መገንባት አምሮብህ ያውቃል የበሻሻው ልጅ?? ጅማን ሮም አደርጋታሎህ😂😂😂??
@garabcasetube1360
@garabcasetube1360 Күн бұрын
Congratulations for one million
@TesfayeTt-h4x
@TesfayeTt-h4x 19 сағат бұрын
ምንነት ማይታወቅ ዲቃላ
@user-us8pq3qi1hAli
@user-us8pq3qi1hAli 15 сағат бұрын
ኢቶ ፎርም ዜናና ኢኒፎርሜሽን አሰጣጣችሁ ይበል የሚያሰኚ ነው
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 16 сағат бұрын
ጌታቸው ረዳ ከጀነራል ታደሰ ወረደ እና በሚስጥር ከነደብረፂዮን ጋር ግኑኝነት በሚያደርገው ሀይል ላይ እርምጃ በመውሰድ የህዝብን እና የትግራይን ሰላማዊ እንቅስቃሴ መጠበቅ እና ማስጠበቅ የሚችል ሌላ ታማኝ የሆነ የጦር አዛዥ መተካት አለባቸው ። ሰራዊቱ ያለምንም ደሞዝ እያገለገለ በትዕግስት ሲጠባበቅ ደሞዝ እየተከፈለው የክልሉን የፀጥታ ዘረፍ ይመራል ተብሎ በፌደራሉ መንግስት ይሁንታ ሹመት አግኝቶ የነበረው ጀነራል ታደሰ ወረደ የክልሉን ጊዚያዊ መስተዳደር ይደግፋል ተብሎ ሲጠበቅ በስተጀርባ ሆኖ ፖለቲካዊ ቁማር በመጫወት የተሰጠውን ሀላፊት ወደጎን በመተው የክህደት ተግባር በመፈፀም ጀግንነቱን እና ታማኝነቱን የሚሸረሽር ተግባር በመፈፀሙ ክብሩን እና ዝናውን ወደሚያሳጣው ቁልቁለት ውስጥ እየገባ መሆኑን ያሳያል ። ማንም ይምጣ ማን ሰራዊቱ እና የሰራዊቱ አዛዦች ለህዝብ እና ለህዝብ የሚያገለግሉ የክልሉን ባለስልጣናት የመጠበቅ የማስጠበቅ ግዴታ አለበት ። በጊዚያዊ አስተዳደሩ ላይ ችግር እንኳን ቢኖር በሰላማዊ መንገድ ችግሩ እንዲስተካከል ጥረት ማድረግና ካልተሳካ ለፌደራል መንግስት የችግሩን አሳሳቢነት በመግለፅ በዲሞክራሲ መንገድ ስልጣን እንዲያስረክቡ ከማድረግ ውጪ የአንድ ቡድን ደጋፊ በመሆን የክልሉን ጊዚያዊ አስተዳደር ስራ እንዳይሰራና በቡድን ወይም በፖርቲ ተደራጅቶ የክልሉ የዞን ፣ የወረዳ ፣ የከተማ ከንቲባዎችን በማባረር ወይም በላያቸው ላይ ሌላ የራስህን አካል በመሰየም የሚሰጥ ሹመት ህገወጥ ብቻ ሳይሆን ለትግራይ ህዝብና ለዲሞክራሲ እታገላለሁ ከሚል ፓርቲ ፈፅሞ የማይጠበቅ እና የፖርቲው አካሄድ ከህዝባዊ ወደ ወታደራዊ አገዛዝነት እየሄደ ነው እንዴ ብለህ እንድትጠይቅ የሚያደርግ ፀያፍ ተግባር ነው ። በፖርቲው ደጋፊዎች ብቻ ሳይሆን በትግራይ ተወላጆች ላይ የአንድነት ፣ የመተባበር ፣ የመደጋገፍ ባህላቸውን የሚሸረሽር አደገኛ የሆነ አካሄድ ስለሆነ ይህንን እርኩስ ተግባር እንደ መፍትሄ የተከተላችሁ የትግራይ ልጆች ከድርጊታችሁ ታቀቡ ። በጦርነት የሚፈታ ችግር ጥቂት ነውና ቅድሚያ በውይይት ችግሩን ለመፍታት እንጣር ። ምክንያቱም እርስ በእርስ የሚደረግ ጦርነት ትርፉ ኪሳራ ነው ።
@GabereSelase
@GabereSelase 18 сағат бұрын
ጅማን ሮም አለ😃ጅማቱን ቆርጠው ካልጣሉት ይሞክራት።
@EmuAbubekr-h3e
@EmuAbubekr-h3e Күн бұрын
የኦረሞነፃአወጪየትናችሁይሄንወበዴ፣አንገቱንብላችሁገልግሉን
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН