Рет қаралды 24,384
ከ ሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ድረስ በተዘጋጀው ዓመታዊ የአባቶች ጉባዔ ላይ የአዋሳ መዘምራን ያቀረቡት ድንቅ መዝሙር
#Subtitle_available
ግጥም/Lyrics
ይዘጋጅ ሰው ሁሉ ፊቱ ይቅረብ
የበጉ ሰርግ ደርሷል ልብስ ይታጠብ
አንቀላፍቶም ያለ ቶሎ ይንቃ
ቀኑ ቀርቧልና ኢየሱስ ሊመጣ
ሰማይ ልንሄድ ነው ሰማይ
ጌታ ኢየሱስን ልናይ
ከእንግዲህ ርሃብ የለም
ከእንግዲህ ጥማት የለም
በሠማይ ሃሌሉያ /4x/
መሄዴ ነው በቃ በቃ
መብረሬ ነው በቃ በቃ
በቃ በቃ
ችግሬን ጥዬው በቃ መሄዴ ነው
ሀዘኔን ጥዬው በቃ መሄዴ ነው
ሞትን አልፌው በቃ መሄዴ ነው
ኢየሱስን ላየው በቃ መሄዴ ነው
በቃ መሄዴ ነው