“ትሁት የሆነ ጉረኛ ልጅ ላስተዋውቅሽ” ማለት - - - Appeal for Purity

  Рет қаралды 4,753

Appeal for Purity

Appeal for Purity

4 ай бұрын

To read the message of the above video in English, visit our website:
www.appealforpurity.org
Or, our Facebook page:
appealforpurity
To make an appointment for marriage/personal counseling, Email me:
anappealforpurity@gmail.com
Or, TEXT me: 240-393-8249
I give counseling service, for a fee, using ZOOM video.

Пікірлер: 51
@hellea5824
@hellea5824 3 ай бұрын
What a timely message . I am a mom of two boys , 2 and 1 years old . I have been watching your videos since college.Thank you for being a monitor ,a role model and a great teach for many of us . Thank you so much .
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 4 ай бұрын
ሰላም ላቺ መሲዬ የኔናት በርቺ እኔ በጣም ብዙህ ግዜ ነው ሼር የማደርገው ሰው ለምን እደወነ ባላቅም ደና ነገር ይፈልግም አንቺ ብቻ አይደለሽም ፓስተር አስፋው በቀለ ራሱ 50አይሞላም ይቲይቡን የሚመለከት ንፁህ ወንግል የሚሰብከውን ሰው ሰው መስማት አይፈልግም በርቺ መስዬ በታማኝነት ታውቃለሽ ብድራትሽ ከጌታ ዘንድ ነው❤እኔ በጉጉት ነው ጠብቄ የምሰማሽ❤❤❤
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 4 ай бұрын
ተባረኩ ሙሉ ቤተስብ መሲ እንኮን ስለ ሃጥየት ነግረን ፀልዩልን የምንለው ታማኝ እህት ለጥሩ ሰላምታ ልዩነት ያለበት ነው የአሁን ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ነን ጌታ ይርዳን
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 4 ай бұрын
Wow እንኩዋን ደህና መጣችሁ እዎዳቹሃለው ተባራኩ ስለ መጣሽ አመሰግናለው መስክዬ ❤ብሩክ እናት እኮ ነሽ ❤️
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 4 ай бұрын
መስኪዬ እጅግ የተባረክሽ ነሽ ከ ዩኒቨርሲቲ ጀምሮ ነው ትምርትሽን የምማረው ምን ያህል ለ እግዚአብሔር ቃል እንድሰጥ በጣም ብዙ ብዙ ትምህርትና ህይወት ነው ካንቺ የተካፈልኩት እናም አግብቼ ጌታ ረድቶኝ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው የ አንድ አመት የተባረከ ወንድ ልጅም አለን እና በጣም ጌታ የ ቤቴ ራስ ሆኖ ባርኮኛል ትምህርትሽ ምን ያህል እንደለወጠኝ እና እንደረዳ ኝ ለመናገር አይበቃኝም ያላየሁዋቸውን ትምህርቶችሽን አላስታውሰም በ እውነት ቃላቶች ያጥሩኛል መስኪዬ ጌታ ብድራትሽን ዩክፈልሽ እን ደኔ ብዙ ትውልድ በትምህርትሽ እንዳመለጠ እርግጠኛ ነኝ አንዴ ብቻ ሰታስተምሪ ጥያቄ ስጠይቅሽ በጣም ተቆጥተሽ መልሰሽልኝ በጣም ደንግ ጬ ነበር እነአናም ከፈቶኝ ነበር ቆየት ብሏል ከዛ ኮመንት ማድረግ ተውኩ ነገር ግን ለ እግዛብር ቃል ካለሽ ፍቅርና ቃሉን እንደቃሉ እንድንረዳ ካለሽ ፈቅር እንደሆነ እረዳለሁ እጅግ አንችንም ውዱ ባለቤትሽንም እወዳችሃለው ብዙ ስለምትረዱን ዩኒቨርሲቲ አምስት አመት ከዛ ከጨረስኩ ደግሞ ስድስት አመት አስራ አንድ አመት በ አጠቃላይ ተምሬያለሁ ታውቆ የማይጨረሰውን ይህን ህያው ቃል ዛሬም ስለምታስተምሪን እጅግ ደስ ይለኛል ፀጋው ይብዛልሽ ይህ ከ ብዙ ቆይታ በሁላ የፃፍኩት አስተያየት ነው ተባረኪ❤❤❤
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
What a beautiful word! Thank you so much for forgiving me, your unknown mom😊. I admit that I sometimes can be a bit nasty but by His grace and mercy, I believe I am making some improvements. All praise be to Him who never gives up on us! Do you not adore Jesus Christ! I certainly do! And I am sure you love Him too! Yes, enthrone Him on your life, marriage and household! He is everything we have eko! Please pass on my greetings to your believed spouse and shower your bundle of blessing with lots of kisses and hugs! Thank you for your kind and encouraging words. They mean a lot to me. May God continue making you and your whole household His alone for His glory and for your blessings! Of course we love you! If we don’t love a person who is in Christ, who do we love then!
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 4 ай бұрын
@@appealforpurity amen amen amen 🙏🏾 meskiye my beloved sister thank you so much መልክትሽን ለቤተሰሰቤ አድርሻለሁ እጅግ አመሰግንሻለለሁ replay ስላደረግሽልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚ በሁዋላ ከ ኮመንት መስኮት አልጠፋም
@yanetsamuel5460
@yanetsamuel5460 Ай бұрын
meskiye tebareki
@TheMesi2006
@TheMesi2006 4 ай бұрын
Another beautiful message. Thank you a 1000000 times Tebareku🎉
@tigisttassew3070
@tigisttassew3070 4 ай бұрын
Txs Missi God blend You more with his words
@merhabatsegai9528
@merhabatsegai9528 4 ай бұрын
Happy to be your first viewer Missiyie😊 ኣጋጣሚ ነው
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
Yenei konjo, I was just thinking about you and your whole beautiful family like few minutes ago! Good to hear from you💖💖💖
@selamawithalefom9997
@selamawithalefom9997 4 ай бұрын
Thank you so much beautiful message so helpful for me Geta yebarekeshe.
@diborakoshe2782
@diborakoshe2782 4 ай бұрын
tebareki enatachin yetwuld berekt nachu we love you
@hilinatadesse4901
@hilinatadesse4901 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@girmakebede5513
@girmakebede5513 4 ай бұрын
God bless you and your family
@bettymehari3768
@bettymehari3768 4 ай бұрын
Thank you! Glory be to God, you are helping us to raise our children, according to the word of God. May the lord Bless you and your beloved family ❤
@mearya3633
@mearya3633 4 ай бұрын
Dr Meski tebarekii tebarekuu ken balebetesh ❤❤❤❤👏👏👏🤗🙏
@StarFashionDesign
@StarFashionDesign 4 ай бұрын
God bless you 💓
@selamabrha9371
@selamabrha9371 4 ай бұрын
God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
እማ የምታነቢው ከእኔ መፀአፍ ቅዱስ ይለያል ቡዙህ ዘለሻል ቃል እኔ 66ቱ 81አለኝ ግን አንዳይነት ናቸው በጣም ቃል ዘለሻል መሲዬ ስታነቢ ሙሉቃሉን አንቢቢ ሮሜ18 እውነትን በዐመፃ በሚከተለክሉ ሰዎች በኸጢአተኝነታቸውና በዐመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣልና::19እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና::
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
Wow! Thank you Selam for pointing that out. Very sad! May God forgive me. I will correct that, God willing, in the next video. Thank you for listening to the message. And thank you for your beautiful and encouraging comments you always leave on this channel. May God bless you!
@etsegenetshiferaw
@etsegenetshiferaw 4 ай бұрын
Amenn
@hannamekonnen-ho6xw
@hannamekonnen-ho6xw 4 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤
@tigsttggebrehiwot7203
@tigsttggebrehiwot7203 4 ай бұрын
@naod8572
@naod8572 2 ай бұрын
Amen
@frehiwotbahre1047
@frehiwotbahre1047 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@tiztadesalegn7653
@tiztadesalegn7653 4 ай бұрын
ለልጆቼ መቼ ማንበብ ልጀምር? የ4ዓመት እና 1ዓመት ከ8ወር ናቸው ብትመክሪኝ አሰተዳደግንም ጨምሮ
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 4 ай бұрын
እባክሽ ከትዳር ዉጪ የተወለዱት ህፃናትን በተመለከተ ሀሳብ ስጭን❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
ብዙ ግዜ አስተምራለች ስለነሱ, እኔም የስምት አመት ልጅ አለኝ የናትም ያባትም ፍቅር የማያቅ ሁሌም አንጀቴን የሚበላኝ የሰጠኝ በጥበብ በመገዱ ያሳድገው ብዬ ተወኩት❤
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
ከእኔ ተማሩ በተለይ በጌታ ሁናችሁ አለማዊ ወንድን ላፈቀራችሁ እኔ ጠንካራ ክርስቲያን ነኝ ባልልም ግን በጌታ ነኝ ፍቅረኛዬ ኦርቶዶክስ ነበር እናም በፊት እንዋደድ ነበረ እና የሰሜን ጦርነት ሲጀመር እኔ ቤተሰቤ ላይ ችግር ተፈጥሮ ነበር ስልክ አይሰራም በዛ አብዝቼ ስጨነቅ ፊቴ ላይ ብጉር ወጣ ቡግሩ ሲጠፋ ማዳት መሰል ነገር ጥሎብኝ አለፈ ዉበቴ ሲበላሽ ያ ከራሴ በላይ የማፈቅረዉ ልጅ ጥሎኝ ሄዴ አሁን ሞራሌም ስነልቦናዬም ተሰባብሮ አለሁ😢
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የማይተው ጌታ አለ በውስጥሽ መከራሽን መገፋትሽ ሲሰማሽ ጌታን በልብሽ ሳይው ከሱ አይበልጥም የኛ መከራ መከራ ቢያምም እኔ አለው አይደል በቤተሰብ በሁሉ የተጠላው ግን በጌታ ያረፍኩ ጌታ ያሳርፍሽ አቺንም❤
@diborakoshe2782
@diborakoshe2782 4 ай бұрын
enate silehulu geta yimesgen yelijun tikiklegna maninet mitayibet tiru agatam hono alfoal geta hulu gize melkam newu berasu libshin asarif
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 4 ай бұрын
እህቴ ኦርቶዶክስ ስለ ሆነ አይደለም እራሱ ችግር ያለበት ስለ ነበር ነው ብዙ አማኞች ካገቡ በሃላ ጌታን ተቀብለን በሰላም አለን ለነሱም ለኛ የበራልን እንዲበራላቸው እየፀለይን ባንቺ ላይ ለሆነው አዝናለሁ ጌታ ይረዳቻል እህቴ
@Zoeyani
@Zoeyani 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እንደገና መንፈስሽን ያድሰዋል ተስፋ የማይቆረጥበት ጌታ አለን❤
@primoethiopia777
@primoethiopia777 4 ай бұрын
አይዞሽ ያለፈው ይረሳና ሁሉም አዲስ ይሆናል Be Strong 💪
@tsiondereje1134
@tsiondereje1134 4 ай бұрын
GOD bless you Dr. I have one question what about in case a christian boy have unbeliever friends(non christians) because most kids spend their time at school.The school can be a public school. So school is a lot of kids with different religion. So should we tell our kids to select only the believers? Then the issue of peer pressure will come if their friends are non christians. Can you give us a liitle guidance about that? Thanks
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
Focus on teaching your son the truth of God, and leave the responsibility of choosing a friend to him.
@tsiondereje1134
@tsiondereje1134 4 ай бұрын
That is true. Thank you Dr
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አለምን የፈጠረ ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አይደለም እባካቹ ፈጣሪ አይናችሁንጨያብራው
@Meklitgospeller
@Meklitgospeller 2 ай бұрын
‭ዕብራውያን 7:24-25 [ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁልጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
የንጉሥ ልጅ ነኝ የምኖረው እንደ ልዕልት አይደለም way😥
@sebsebewolde5720
@sebsebewolde5720 4 ай бұрын
ሰላም ዶር መሲ ባለፈው ሣምንት ባጋጣሚ ስለ ቾይዝን ፊልም አደገኛነት ሥትናገሪ ሠምተን ለልጆቻችን ስንነግራቸው መቀበል አልፈለጉም እነሱ የሚሉት ኢየሱስን በደንብ አስተዋወቁ እንጂ ችግር የለውም ፊልም ሠሪዎቹ ችግር ሊኖርባቸው ይችላል ነገር ግን ዋናው ሠውዬ አላማዬ ኢየሱስን መግለጥ ነው የሚል አባባል ስላላቸው እባክሽ ዝርዝር መረጃውን አታች አድርገሽ ዘ ቾይዝን በሚል ርዕስ ብታስተምሪ እኛም ለመነጋገር እንሞክራለን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
If your children are older than 16 or 17, leave them alone. The reality is apparent to them, but they may be resistant to accepting it. Pray for them and entrust them to the Holy Spirit, who knows how to work on the hearts and souls of individuals. Dallas Jenkins, the creator of "The Chosen" movie series, seems to disapprove of the True Jesus Christ described in the word of God. Instead, he promotes his own version of a sensationalized "hype jesus." This explains why the entire "dark world" embraces the "hype jesus" portrayed in "The Chosen" movie. If your children are younger, invest time in teaching them the word of God. Once they encounter the Jesus presented in the scriptures, they will reject Jenkins' promoted "hype jesus." Despite professing to be a born-again Christian, Jenkins' true beliefs are evident in "The Chosen," possibly deceiving many. As a follower of Jesus Christ, distance yourself from "The Chosen" and remain rooted in the word of God. We share the truth we know, leaving the decision on how to handle the truth to our listeners.
@appealforpurity
@appealforpurity 4 ай бұрын
The provided links could assist your children in understanding the essence of The Chosen movie's depiction of Jesus. Please consider watching them together: kzbin.info/www/bejne/n5S7gWChftqfjaM kzbin.info/www/bejne/g3mWm4qJjruSldU kzbin.info/www/bejne/mYK6gXuoeceHqKM kzbin.info/www/bejne/bpzSnaqBo76Erqc Hope these help! Blessings! Missy.
@Matskebede
@Matskebede 4 ай бұрын
Wow mesiyyy thanks
@DevaDeva-xg8gu
@DevaDeva-xg8gu 4 ай бұрын
Let's comment sth in order to make this video viral ❤❤
@mahletatnafu3896
@mahletatnafu3896 4 ай бұрын
❤️
@xavit3050
@xavit3050 4 ай бұрын
❤❤❤❤
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 65 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 70 МЛН
ወላጆች፥ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 1 #parents #children #communication
55:07
ዋን ፕላኔት ሚዲያ-One Planet Media
Рет қаралды 3,5 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 65 МЛН