Arada daily news:ብቀላው ተጀመረ! የእስራኤሉ ሜርካቫ ታንክ ነደደ! እስራኤል ድረሰልኝ አለች! የጀርመን ጦር ገባበት! ሂዝቦላህ አፈር ልሶ ተነሳ!

  Рет қаралды 44,060

Arada Daily News

Arada Daily News

Күн бұрын

ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Пікірлер: 84
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Ай бұрын
ጀግናው ህዝቦላ በሚገርም ሁኔታ ድሉን እየተጎናፀፈ ነው ድል ለህዝቦላ ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉✌✌✌✌
@احمدمحمد-ح2ر1ل
@احمدمحمد-ح2ر1ل Ай бұрын
​@@PhawlosNigussie ምኖ የኢስራኤል ድቃለነዉዴ😅😅😅 phawlos
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
😂😂😂😂ጀግና?😂😂😂​@@احمدمحمد-ح2ر1ل
@احمدمحمد-ح2ر1ل
@احمدمحمد-ح2ر1ل Ай бұрын
💪💪💪😍😍😍💔💔💔
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Ай бұрын
ህዝቦላ እስራኤልን አፈር እየደባለቃት ነው ቪቫ ህዝቦላ 💛💛💛💛✌✌✌
@أبولبيبالحبشي
@أبولبيبالحبشي Ай бұрын
አላህ ፍልስጤምን ይርዳ
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
እስራኤላውያን አላህ አልፈጠራቸውም ማለት ነው?
@أبولبيبالحبشي
@أبولبيبالحبشي Ай бұрын
@@HailuHabtu እስራኤልን ለምን ትገድፋላችሁ እየሱስን ድቃላ ነው የምትለው ቀጥቅጣ እየሱስንም ሰቅላለች እየሱስ ይሄን ሁሉ አድርጋ ለምን ትገድፋለህ? ግን ሙስሊሞች እየሱስን የተከበረ ነብይ ነው የሚሉት ያከብሩታል የቱን መደገፍ ነው የሚሻለው አንተ ማህይም ስለሀይማኖትህ እንኳ አታውቅም ተማር እወቅ ማህይምነትህን አስወግድ አታውቅ እንደሆነ
@mahamadsaid7532
@mahamadsaid7532 Ай бұрын
ድል ድል ድል ለ ሃማስ ሙጃሂዶች ድል ለሙስሊም ወዳጆች ሁሉ💪💪💪
@zedBinthusen
@zedBinthusen Ай бұрын
Amiiin ya allah
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
@@mahamadsaid7532 እኔ ደሞ ድል ለሁለቱም ሕዝቦች ይሁን እላለሁ ።ያውም ጦርነት ትተው በእርቅ እንዲቋጩት ነው ፀሎቴ!
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
እንሻሏህ አይመልስ ሙጅሪም
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 Ай бұрын
ድል ለጭቁኑ የፍልስጠም ሕዝብ
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
@@tsegayebelay3007 ጭቁኑን አላህ ያቀዋል።ለፍልስጤማውያን ሚያዋጣው ከወንድም ከእህት እስራኤላውያን ሕዝብ ጋር እርቀ ሠላም አውርደው ቢኖሩ ይሻላል እላለሁ ።ኢራን ለፍልስጤማውያን የሩቅ ዘመድ ናት።እስራኤል እና ፍልስጤም ግን የአንድ አባት ልጆች ናቸው ።ያውም የአብርሃም ልጆች ናቸው።ልዩነቱ እስራኤል የእስልምና ሃይማኖት ባለመቀበሏ ብቻ ነው።
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 Ай бұрын
@@HailuHabtu እስራኤል ክርስትናንም አልተቀበለችም ክርስቲያንም ብትሆን እንኳን እስራኤል የምትፈፅመው ግፍ ተቀባይነት የለም
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
@@tsegayebelay3007 እስራኤል የፈፀመችው ግፍ የለም።ይልቅስ ሀማስም ይሁን ሂዝቦላ እስራኤል የምትባል አገር መኖር የለባትም በሚል በሷ ላይ ጦርነት ከያዙ ቆይተዋል።ማጥፋትም ይፈልጋሉ ።ግን አላህ አልፈቀደም።ግፈኞች ማን እንደሆኑ አላህ ያቀዋል።መልስም እየሰጠ ነው።አሁን አያቶላህ ካሚኒ የያዙት ጦርነት ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ሳይሆን ከአላህ ጋር ነው።አላህ ለህልውናዋ ላለመጥፋት ከምትታገለው ከእስራኤል ጋር ነው።ክርሰቲያን ብትሆን ባትሆን እሱ ችግር የለውም።እስላምም ብትሆን ችግሬ አይደለም።
@HassenMohammed-u3g
@HassenMohammed-u3g Ай бұрын
ድል ህዝቦለ ድል ለኢራን
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi Ай бұрын
ድል ለአኢሳራል ጎደሬው
@AbduOumer-o6x
@AbduOumer-o6x Ай бұрын
Alhamdulilah Gena Allah Ketebedayoch new btgst entebkalen
@zedBinthusen
@zedBinthusen Ай бұрын
inshallah ka allah tasfa ankortem yegeze guday becha
@NathihussenNathihussen
@NathihussenNathihussen Ай бұрын
yarbi❤❤❤❤❤❤
@FatumaAwol-z9d
@FatumaAwol-z9d Ай бұрын
እባክህን ማስታወቂያዉን መጨረሻላይ አረገዉ
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
ከሁሉ በላይ የምወድልህ ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት ማስታወቂያህ ነው።
@جمال-ر7ك
@جمال-ر7ك Ай бұрын
ኔታናሁ ጭራቁ ተዘቅዝቁዋን አሉ አይሁዶች ደብቀው ነውጂ😂😂😂😂
@HananAbyssinia
@HananAbyssinia Ай бұрын
😂yadrgew
@ShsdHdh-k8c
@ShsdHdh-k8c Ай бұрын
amin amin alahume amin ​@@HananAbyssinia
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Ай бұрын
@@جمال-ر7ك ህዝቦላ እያስፈረጠጣቸው ይገኛል😆😆😆
@zedBinthusen
@zedBinthusen Ай бұрын
Allah endafeh baderegew ehe yesent netsuhanen hetsanat dem yeteta awre
@YasinUmarAli-ff8nf
@YasinUmarAli-ff8nf Ай бұрын
አላህ ያጥፋው
@AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir
@AbdulbasitkedirAbdulbasitkedir Ай бұрын
Masha allah mote layehudawiyan dele lapalasitan &hizbolla
@elhandle-t4
@elhandle-t4 Ай бұрын
ጠቅላይ ሚንሰተር ናታንያው ሰላም ነው እስራኤል አገራችን ታሸንፋለች🎉🎉🎉🎉🎉
@SeadaHassan-l3g
@SeadaHassan-l3g Ай бұрын
በለዉ ሀገራችሁ ናት ሀይሁድ ናችሁ
@SeSe-g5j
@SeSe-g5j Ай бұрын
ድልለፍልስጤም
@AnayirYasin-i4w
@AnayirYasin-i4w Ай бұрын
ድል ለህዝቦላ
@NathihussenNathihussen
@NathihussenNathihussen Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@feyseldilseboabdo8054
@feyseldilseboabdo8054 Ай бұрын
አረ ቢሬ የተጻፈው ሌላ የተናገርከው ሌለ አንተንም አስፈራሩህ መሰለኝ😅😅😅😂
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 Ай бұрын
Dil le Hezbula dil le hamas mot le yihudiwoch
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 Ай бұрын
የቤንጃምነትናሁ ቤት ተመቷል ይህንን አልሰማህም የልጁ ቤትም ነው ተብሏል ታሎ አጣራ
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 Ай бұрын
የሌለ ዜና ከየት እንደምታመጣ ግራ ይገባል
@mohsenalhaideri8153
@mohsenalhaideri8153 Ай бұрын
ለምን አብሲናዊያን በአጠቃላይ 130 ዓመት እንደገዟቸው አልጠቀሰም?
@HananAbyssinia
@HananAbyssinia Ай бұрын
Alah ketbdayoch gon new
@gvrlmlada
@gvrlmlada Ай бұрын
ናታኒሁ ሰላም ነው አስተካክል ዕርስህን
@isayasambasager2453
@isayasambasager2453 Ай бұрын
DEDEB SHENTAM MIN AGEBAH YE SHARMUTA lij
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Ай бұрын
መሞቱ አይቀርም ሰሞኑነን 💪
@zedBinthusen
@zedBinthusen Ай бұрын
​@@janetjanet9192inshallah del le hamaas lahizbullah
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 Ай бұрын
በዛሬው እለት 55ሚስኦል ከህዝቡላ ተውንጭፎባታል
@madinamadina4273
@madinamadina4273 Ай бұрын
ድአ አርጉላቸዉ ለፍልስጤሞች
@HailuHabtu
@HailuHabtu Ай бұрын
@@madinamadina4273 ሃይማኖችሁ ትክክለኛ ከሆነ ለእስራኤልም ዱአ አርጉላቸው።አላህም ሚሰማው ያ ከሆነ ነው።እኔ ደሞ ለጠላቶቻችሁ ጭምር ፀሎት እንድታደርጉላቸው እመክራለሁ ።
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 Ай бұрын
Kedada
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 Ай бұрын
ለምን ትዋሻለህ
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 Ай бұрын
በጣም የሌለ ዜና ነዉ ሚዘግበዉ
@asefferede8069
@asefferede8069 Ай бұрын
Wushatamoch.tazaznalachu.
@mubarekmubarek4354
@mubarekmubarek4354 Ай бұрын
ጭራሽ ለኢስራኤል ድጋፍ የአሜሪካዉ ሳያንስ ጀርመን ገባች😳
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 Ай бұрын
ሚዛነዊ አይዶላም አቀራራብክ
@eyasubetru
@eyasubetru Ай бұрын
ye esireli telat neki ende midiyawochin atara
@ONELOVEETHIO
@ONELOVEETHIO Ай бұрын
ኸረ በእናትህ በቅጡ ዋሽ እና በህዝቦላ ለይ የሚደርሰውን ጉዳት ዘግብ እስኪ እንዴው ከስፈራው ሁነን ባናይ ኑሮ እውነት ነው ብለን እናምን ነበር አንተም በደንብ አረጋግጠህ ቅደድ ማለቴ ዘግብ
@NuruSiraje-q6c
@NuruSiraje-q6c Ай бұрын
Nnj
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi Ай бұрын
ለችግን ተከላ
@esabellalala
@esabellalala Ай бұрын
መአተኛ
@seblema
@seblema Ай бұрын
waregn wushatem neh kedade turunfa bork
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 Ай бұрын
Israel mulu bemulu titefalech hezbulan hone hasain mashenef zebet neew israeloch feriwoch silehonu neew usa ena leloch endidersulat yemtiteyikew be egrega wugiya hezbulanim hone hamasin alem hulu yawkal palestain mesa eskthon dires yemikom tigilyelem
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Ай бұрын
ይህህህህህህ አራዳ ዴሊ ነው አለም ጠፍታለች ስዎች አላቹ 😂
@איתמרוורקנך
@איתמרוורקנך Ай бұрын
ውሽት ዜና
@Munimuni-l9f
@Munimuni-l9f Ай бұрын
ቢመርሽም ዋጪው ምንም ውሸት አይደለም ውሸት ነው ብላቹ ራሳቹን አሳምኑ😂😂😂
@asegtollosa291
@asegtollosa291 Ай бұрын
አንተ ግን ብዙ ጌዜ ስሰማህ የሌሎችን ስታዳንቅ የሕስራኤል ስሆን ግን ቸልተኛ ነህ ጋጣዜኛ ከሆንክ ሳይድ ሳትይዝ ስራ የሚበዠህ ይህ ነው
@KalebDisasa
@KalebDisasa Ай бұрын
Koy telek sew aydlh ende lmn ende KZbinr chemamreh taweraleh..
@joshuanewsiscomming
@joshuanewsiscomming Ай бұрын
Beyaharat seat wust mdiya yezegal Nethinahun manew yemetaw
@seblema
@seblema Ай бұрын
kedade ware
@AkremKalib
@AkremKalib Ай бұрын
Abeeeeet were minu wishetam neh gin kedada shimagle
@yemanyeman6958
@yemanyeman6958 Ай бұрын
Men aynet weshetam nek yelele weri ante ye esrail telat mehon alebek men ale hakun betawera dedeb
@MeseretBekalu-jt1st
@MeseretBekalu-jt1st Ай бұрын
ስት ነዉ እሚከፈልህ ባክህ
@AbdulkerimHassan-s7n
@AbdulkerimHassan-s7n Ай бұрын
Yewjushalij gay
@minewjal
@minewjal Ай бұрын
ነገ እርርርር እያልክ ስለ እስራኤል ትዘግባለህ!
@AbuzarSafie
@AbuzarSafie Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ENDRIASALEMAYEHU-y6z
@ENDRIASALEMAYEHU-y6z Ай бұрын
ትልቅ ሰው አይደለክ እንዴ በቃ ሌላ አለማቀፋዊ ዜናዎችን እኮ እናያለን ቅመክ ነው መሰለኝ ያልሆነ ውሸት ነው የምታወራው
@ZeynuHamed
@ZeynuHamed Ай бұрын
Yo guys why you haven't present what you typed on the topic 😂😂
@mangissaal8598
@mangissaal8598 Ай бұрын
አንተ ውሼትህን በጣም ታበዛለህ አሬጋጋው
@DagamuAbaba
@DagamuAbaba Ай бұрын
😅😮😢😢😢
@IyasuTamirat-tm8sk
@IyasuTamirat-tm8sk Ай бұрын
ዉሻት ይዳብራል ምቼም ፅሆናውት ሀገር አትሻናፍም 💪💪
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yemanyeman6958
@yemanyeman6958 Ай бұрын
Men aynet weshetam nek yelele weri ante ye esrail telat mehon alebek men ale hakun betawera dedeb
@IsaacTrayboy
@IsaacTrayboy Ай бұрын
😂😂😂😂😂
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 64 МЛН
Ethiopian Awaze News የጥቃቱ #እንቆቅልሽ
17:55
Alemneh Wasse
Рет қаралды 131 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН