Arada daily news:ቻይና ሀማስና ፋታህን ማደራደር ጀመረች |ባይደን ግብጽና ኳታርን ሀማስን ተጫኑት አሉ "እስራኤል አዲስ የሰላም ስምምነት አቀረበች"

  Рет қаралды 12,755

Arada Daily News

Arada Daily News

Ай бұрын

የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun

Пікірлер: 11
@user-sn3ez7zq6n
@user-sn3ez7zq6n Ай бұрын
ምርጥ ነዉ ቀጥልበት
@KidanYonas826
@KidanYonas826 Ай бұрын
እጅግ በጣም አስቀያሚው መግቢያ ያለው ቲዮብ#አራዳ_ዴይሊ ብቻ ነው‼️
@jilasman2054
@jilasman2054 Ай бұрын
ብሬ ለምን ቀን አትፅፍም አድ አንዴ ትፅፋለህ ሁሌም ቀን አትዘንጋ በጅህ ያለዉ ተከታይህ ማጣት የለብህም ክብር መስጠት አለብህ ኃሳብ ነዉ
@ibrahimseid7803
@ibrahimseid7803 Ай бұрын
bemegbiyaw lay yeh bleh setnager betam tastelaleh
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 Ай бұрын
ዜና ስትሰራ ደስ ይላል ግንመግቢያህን አበላሸኸው ረጋያለው ዜናአቀራረብ ለመግቢያህም ተጠቀመው እንደትልቅ የዜናምንጥ ስለምንጠቀምበት ይህ እያልክ የምትሟዘዘውንቀይር
@user-ok1xs9qe3b
@user-ok1xs9qe3b Ай бұрын
እኔም እሥማማለው ትንሽ የደብራል የውይይት ነው የምመስል
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 Ай бұрын
ምን ትዘባርቃላችሁ ቀን ጠፋባችሁ? ወይስ መርቅናችሁ ነዉ?
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n Ай бұрын
አረዳ ዴሊ😂😂😂 ድምፅክ ህፃልጅ ነው የሚመስለው እሀያዎቹ ቤት ያለህ ትመሰለኝ ነበር ላካ አምሳዎቹ ቤት ነህ ይመችክ
@saved1580
@saved1580 Ай бұрын
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
@zinet3501
@zinet3501 Ай бұрын
አርባ ቦታ ትከፋፈል እስራኤል ከአርባ ቀን በኋላ ግድያውን ሊቀጥል ሞት እንደሆነ ለማንም አይቀርም ነገር ግን የፍልስጤናውያን ሞት ልዩ ነው ሹሃዳዎች ናቸው አልሞቱም ከፈጣሪያቸው ዘንድ ህያው ናቸው ለዚህም ነው ልጅ እናት አባት ቢሞትባቸውም አልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ይላሉ ከፈጣሪያቸውም ዘንድ ጀነትት አለላቸው አልሃምዱሊላህ
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 Ай бұрын
እስራኤል ለአርባ ቀን ጦርነት ይቁም ይላል የጀዝቦች ጥርቅም
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 59 МЛН
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 19 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН