አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New - Part 2 @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 516,788

Arts Tv World

Arts Tv World

Ай бұрын

Bewketu Seyoum - New 2024 - Idil New - Part 2
በእውቀቱ ስዩም - አዲስ 2016 - እድል ነው - ክፍል 2
Ethiopian Comedy on Stage, Ethiopian Poetry on Stage
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #bewketu_seyoum #ethiopian_comedy #bewketu_seyoum_2024 #standupcomedy #poetry #bewketu_seyoum_poems #bewketu #bewketu_seyoum_interview
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 362
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 5 күн бұрын
በተከበሩ መምህራችንና አጥማቂያችን ላይ የዘበትከውና ያሾፍከው ነገር በጣም አዝንንብሀል እግዚአብሔርም ያዝብሀል ከዛ በፊት የምናከብርህና የምናደንቅህ ወንድማችን ነበርክ።በል ወንድሜ ሳትያዝ ቶሎ ንስሐ ገብተህ ተጠመቅ
@dhalaktvethiopia
@dhalaktvethiopia 18 күн бұрын
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
@yosefgebru7331
@yosefgebru7331 29 күн бұрын
ጎበዝ ተከተሉኝ ያለቀው አልቆ የቀረነው እንሻገራለን😅😅😅😅 ያማል ቅኔው..
@eagle4452
@eagle4452 24 күн бұрын
ክፍ ልብ ቅኔ ያበዛል አሉ ፀጉር ሰንጣቂ ነክ ። እስኬ የራስክን ኖሮ መኖር ጀምር
@Yumie4you
@Yumie4you 28 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 27 күн бұрын
Amen
@Yumie4you
@Yumie4you 27 күн бұрын
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@Yumie4you
@Yumie4you 27 күн бұрын
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@hannaredda3061
@hannaredda3061 24 күн бұрын
Amen same to you 🇪🇹🙏🏻💚💛♥️😘
@Yumie4you
@Yumie4you 24 күн бұрын
@@hannaredda3061 ለሁላችንም 🙏🙏🙏
@FisshaMeaza
@FisshaMeaza 29 күн бұрын
ምርጡ አዝናኜ በውቄ!!!
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 16 күн бұрын
😂😂😂😎😂 አይ በውቀቱ በጣም እኮ ነው የሚታስቀኝ
@Demlew-lt3dh
@Demlew-lt3dh 29 күн бұрын
እዚህ ኣገር የሚያኗንር የለም እንጂ በጊዜ እንድትሞት የሚተባበርህ ብዙ ነው። አዎ በውቄ ከሞትክ በኋላም የሚተባበርህ በጣም ብዙ ነው። ፅሁፎችህ የሚያስቁ ብቻ አይደሉም ወጣት ራሱን እንዲጠብቅም ያደርጋሉ። ጀርመናዊው ገተ በፃፈው የ ቬርተር ሰቀቀን ምክንያት ብዙ ወጣት ሙቷል። ባንተ በዚህ ፅሁፍህ ድግሞ ብዙ ወጣት ይተርፋል። እናመሰግናለን። በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነትም አለ።
@prabdantube3827
@prabdantube3827 21 күн бұрын
በእውቄን ከዘሰሬ 13 ዓመት ጀምሮ ነው የሱን ስራዎች ማድመጥና ማንበብ የጀመርኩት ብቸኛ የዘመኔ የስነ ፁሑፍ ጀግና ነው በጣም ይችላል👍
@1heroabechu
@1heroabechu 29 күн бұрын
አንተና ፍቅር ሲዝም ባትኖሩ በዲፕሬሽን አልቆልን ነበር😂😘😘😘🙏🙏🙏
@EMR17A
@EMR17A 29 күн бұрын
Ere lash bra Bewkqe ena Fikirsism bemin yigenagnalu???. Fikirsism eko mentally retarded and manica psychopathic personality new..beteseb yaxa ebid new asakami Axitio new
@okubaybeyene6231
@okubaybeyene6231 27 күн бұрын
በዉቀቱ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
@Mg-yn2px
@Mg-yn2px 29 күн бұрын
Bewuke., Thank you! you are one of a kind! We love you!!! This should be posted on your youtube page as well.
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 28 күн бұрын
በጣም ታዝናናኛለህ ግን ይኸ መለመላውን የምታወርደውን ትንሽ ቀነስ ብታደርገው ተሸማቀቅን እኮ!!!
@millionlucky3742
@millionlucky3742 26 күн бұрын
እሱም ቢሆን ያምርበታል
@hellenabeje
@hellenabeje 23 күн бұрын
በውቄ የተቀባውን የስነ ቃል እና ስነጽሁፍ ጥበብ በሚገርም ሁኔታ ማለት የፈለገውን ለማለት የተጠቀመው እዚህ ጽሁፍ ላይ ነው አንዳንዶች የገባቸው እንደዋዛ ሲስቁ እያንዳንዷ ነገር የገባቻቸው እና የሚመለከታቸው ሳያስባንኑ ሲናደዱ ከስር አይቻለሁ ጥበብ ይሄን ካላደረገልን ማን ሊያደርግልን ነው በውቄ ግን ይመችህ ካንተም ወድያ አራዳ ላሳር
@mehdi3194
@mehdi3194 29 күн бұрын
አስም አለብኝ😂 ደስ ይላል የደረሰበት ያውቃል
@user-zt9zl8iv7e
@user-zt9zl8iv7e 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KukuBubu20
@KukuBubu20 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 24 күн бұрын
He must have smelled the tuna 😂
@EMR17A
@EMR17A 29 күн бұрын
Bewqe liyu new Yarada lij!...brilliant & Classic one!
@marimadawud608
@marimadawud608 2 күн бұрын
Thank you for keeping us Smill.❤❤❤❤❤❤❤❤
@andumenged
@andumenged 29 күн бұрын
በእውቀት ከልቡ የብእር ሰው ነው 👍
@anuzam
@anuzam 29 күн бұрын
Bewkie as usual Magnificent 🙏🙏🙏
@maruchekol3335
@maruchekol3335 11 күн бұрын
አቦ ይመችህ በዉቄ 😅😅😅😅❤❤❤
@sowahebgonder312
@sowahebgonder312 29 күн бұрын
አጥር የለለዉ ሐዉልት እየነቀለ!!! ከቀብር በሇላ
@SEP2922
@SEP2922 29 күн бұрын
🤣🤣🤣
@LulitTsegaye-zy1bs
@LulitTsegaye-zy1bs 29 күн бұрын
Great comedian elegant thank you
@abuahmed6265
@abuahmed6265 22 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 25 күн бұрын
በእውቄ keep out your best friend "በየነ"! እነ አጅሬዎች ላይ ፃፍ እንጂ..... ካለ በኻላ .....ስትታሰር .... ሰሞኑን አንቀዥቅዦት ነበር! .... that was epic! Our society became exactly like that! It’s true
@nebiyumekonnen7619
@nebiyumekonnen7619 7 күн бұрын
Thank you Bewke, you make my day! 🙏
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 29 күн бұрын
😂😂😂አይ በውቄ ወግኮ ሲያምርብህ😅😅
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 29 күн бұрын
እረጅም እድሜ ለአያልቅበት
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 18 күн бұрын
ጀግና
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 29 күн бұрын
GOD bless you 🙏
@SeydAli5154
@SeydAli5154 29 күн бұрын
Woow1ኛ👏👏👏👏
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 29 күн бұрын
Bravo 👏 👏 👏
@Sima-A
@Sima-A 6 күн бұрын
ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ ክፉው አያግኛችሁ የእጃችሁ ስራ ይባረክ የምታበድሩ ሁኑ :: እምባችሁ ይታበስ ህመማችሁ ይፈወስ :: ከቤታችሁ የምታካፍሉት አትጡ ፀሎታችሁ ይሰማ ስለታችሁ ይድረስ ምኞታችሁ ይሳካ ተከናወኑ :: የጀመራችሁትን ጨርሱ ፀላማችሁ ይብዛ ለሌላ ሰው ትረፉ :: መልካም እንቅልፍ ተኙ :: ለምልሙ የበዛ ሰላም የተትረፈረፈ በረከት በቤታችሁ ይሁን :: ደስ ይበላችሁ :: ተፅናኑ መከራ ቢኖር እንዳለፈ ውሃ እርሱት :: ክበዱ ውለዱ :: መልካሙ ሁሉ ያግኛችሁ ::
@DawitNega-sw1ks
@DawitNega-sw1ks 29 күн бұрын
Beweka hulem andega 👏👏👏👏👏
@siscotekaligne1651
@siscotekaligne1651 29 күн бұрын
Beweka ✌️❤
@ahmedmohammadsalih5642
@ahmedmohammadsalih5642 29 күн бұрын
Beweke no.1
@kibromhaile7322
@kibromhaile7322 29 күн бұрын
በውቄ ትለያለህ እኮ😂😂
@huzeyfaabdella1385
@huzeyfaabdella1385 15 күн бұрын
Thank you so much for making our day.
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 29 күн бұрын
Beweke❤❤❤❤
@anwarkedir4507
@anwarkedir4507 29 күн бұрын
Just WOW
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 29 күн бұрын
የደራሲዎች ላፎንቴን😂
@millionlucky3742
@millionlucky3742 26 күн бұрын
ስለ ጡት ስለፃፍክ የጠባኸው መሰለህ?😢😮😢😮😢😮😅
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 29 күн бұрын
በጣም ነው የሚችለው ።የማይገባበት የለም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 29 күн бұрын
"አስም አለብኝ" 😂😂😂
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 29 күн бұрын
አልገባኝም
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 29 күн бұрын
gin chekagn new endet endeza yelal?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rw8cq8xj6u
@user-rw8cq8xj6u 29 күн бұрын
ልታስልሰው ነበራ😂😂​@@user-bf7rp9qj4o
@SportStar_Insights
@SportStar_Insights 29 күн бұрын
@@user-bf7rp9qj4o he saying it stinks
@ethiopiantikdem8485
@ethiopiantikdem8485 21 күн бұрын
He is from bahardar, he shud be ok with smell of Fish
@Reactopian
@Reactopian 28 күн бұрын
ይገርማ ❤❤
@andy4324
@andy4324 27 күн бұрын
😂😂😂 you've made my day , thank you.
@kaschmekonta
@kaschmekonta Күн бұрын
እና ሰላቶ ጋር ማን ይበላል በሰማም አያቅ አነሱን አያሳየኝ
@kedirendris9903
@kedirendris9903 5 күн бұрын
😂😂😂😂be sew Hager indalmotibish
@ah6121
@ah6121 2 күн бұрын
Dana dana maxiten😂😂😂😂
@yaredbeyene4360
@yaredbeyene4360 25 күн бұрын
Good job bro, u r so kind!
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 29 күн бұрын
በሣቅ ሞትሁ
@user-ic2fc6jg6l
@user-ic2fc6jg6l 29 күн бұрын
❤❤❤
@yordanosgirma5022
@yordanosgirma5022 29 күн бұрын
Silasaken Galatooma❤
@milionmesfin6399
@milionmesfin6399 29 күн бұрын
ደህና መጥተን መጥተን😂😂
@abubakerabdu7885
@abubakerabdu7885 29 күн бұрын
🤣🤣🤣 🤣🤣@@milionmesfin6399
@teshaleyeba
@teshaleyeba 29 күн бұрын
❤❤
@RukAlami2024
@RukAlami2024 22 күн бұрын
Wow … Bewke!!! በሳቅ ገደልክኝ!!!
@rastedy7209
@rastedy7209 29 күн бұрын
ሌላ Part pls
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 22 күн бұрын
Thanks በእውቀቱ ስዩም ጥሩ ምንአበኛ ነሕ 😅
@addisu_lemma
@addisu_lemma 18 күн бұрын
Nice to see an old friend in a long time among the.... <a href="#" class="seekto" data-time="263">4:23</a>
@workuyigzaw6772
@workuyigzaw6772 29 күн бұрын
@tobia283
@tobia283 28 күн бұрын
እንዲህ ንገረን ጀግና ጠፍቶ ነው የቀዘኑብን
@sabatuffa4950
@sabatuffa4950 29 күн бұрын
ትመቸኛለክ በእውቀቱ❤❤❤❤❤
@eyobmedia5293
@eyobmedia5293 29 күн бұрын
Sabi Qonjooooo ❤❤
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 29 күн бұрын
ምርጥ ሰው በእውቄ❤❤❤
@calebalebachew8458
@calebalebachew8458 24 күн бұрын
Amazing! 😂😂😂
@ZewidituZeleke
@ZewidituZeleke 10 күн бұрын
Bewketu endene yemewedih alneberem bemasaj bet bilginah kibrachinin eskitinekaw dires
@Ethio575
@Ethio575 29 күн бұрын
ደህና መተን መተን😂😂😂😂
@tesget5459
@tesget5459 28 күн бұрын
Ur my best 👌 😅😅😅
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 29 күн бұрын
Bewuke as funny as always! 💥ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ፣ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ‼️ቻናሌን ተቀላቀሉና እዉቀትም ይብዛላችሁ‼️Kuraz English
@yegna_zemen
@yegna_zemen 29 күн бұрын
Enamesegnalen ምናሴ
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 18 күн бұрын
በውቄ ለሰው እንደቀለድህ፤ በራስ ህይወትም እየቀለድህ እንደሆን የሚነግርህ ጎደኛ ያጣህ ይመስለኛል፡፡ሰው ለማሳቅ ብዙ ክመድከምህ የተነሳ የአጋንንት መደብር የሆንህ ይመስለኛል፡፡ ማንን እያገለገልህ እንደሆን ራስህን መርምር!!!
@alfedlyoni3955
@alfedlyoni3955 16 күн бұрын
የቅናት መንፈስ ነው ወንድሜ ታከመው ፤፤፤፤
@user-lx4qt8te6o
@user-lx4qt8te6o 9 күн бұрын
አጋንንት ምንአገባው በውቀቱ ስራ ላይ ቦታ ፈልግለት በውቀቱ አቅልሎ ሰው በራሱ ድክመትና ግዝፈት ማየት እማይፈልጋቸውን እሱነቱ አቅልሎ እንዲያይ አሳቃችን ነው።
@user-zm5bg6ql3d
@user-zm5bg6ql3d 26 күн бұрын
በጣም ነው የምወድህ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 29 күн бұрын
ይገርማል
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb 10 күн бұрын
WOW I love you my man you❤❤❤❤❤❤
@adacommunication
@adacommunication 29 күн бұрын
ዎው ትችላለክ 😂😂😂😂 ድክም ነው ያልኩት
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 29 күн бұрын
Teketaty tikat😅😅😅😅😅😅
@helutube9275
@helutube9275 24 күн бұрын
በወለቄ የተረገምክ ነሀ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂👍
@yonasfanta3560
@yonasfanta3560 29 күн бұрын
wow 🤣🤣🤣🤣
@user-fv1jt5yd2m
@user-fv1jt5yd2m 22 күн бұрын
Nice man, Bewke
@BezawZeleke
@BezawZeleke 15 күн бұрын
Wow
@kokebasfaw9041
@kokebasfaw9041 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sam_in8736
@sam_in8736 29 күн бұрын
Hilarious Bewke Yichelal Mariamn... Gen If it was a stand up comedy without reading boom
@LakewGirma-ju9jr
@LakewGirma-ju9jr 25 күн бұрын
Good vedio
@hamrawit9155
@hamrawit9155 22 күн бұрын
Ay Bewke swedhko❤
@CgTu-yn3px
@CgTu-yn3px 29 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@woine123
@woine123 28 күн бұрын
የእውነት ይሄን ያህል ያስቃል ወይንስ ሚስጥሩ አልገባኝም?? ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ለመሳቅ ያመቻቻል?
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 28 күн бұрын
አልገባህም
@ja-ge6498
@ja-ge6498 28 күн бұрын
የመጨረሻውን ፓርት ብትቆርጡት አሪፍ ነበር
@BezawZeleke
@BezawZeleke 15 күн бұрын
wow
@amanitube5936
@amanitube5936 29 күн бұрын
ትችላለህ አቦ😂
@sisayshewaye8581
@sisayshewaye8581 20 күн бұрын
ትክክል
@QCQC-jp1cp
@QCQC-jp1cp 29 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@mamebedada4032
@mamebedada4032 29 күн бұрын
🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍
@Atrsaw
@Atrsaw 29 күн бұрын
አይ በውቄ ስንት መልዕክቶችን አስተላለፍክ።
@amayaraine9723
@amayaraine9723 23 күн бұрын
This is cool mna
@user-fd5ph2wm7k
@user-fd5ph2wm7k 25 күн бұрын
Real talk brh😂😮😅
@meazi01
@meazi01 10 күн бұрын
በሳቅ የገደከኝ ፓርት ቴዲ አፍሮ የፈረመበት ቦታ ሲል 😅😅😅😅😅
@levitube1244
@levitube1244 12 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@user-zm5bg6ql3d
@user-zm5bg6ql3d 26 күн бұрын
ምርጥሠው እድሜ ይስጥህ
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 28 күн бұрын
Arts TV edit አታርጉም እንዴ ሃይማኖት ላይ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላቸዋል
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 29 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-zs8yz9nr7z
@user-zs8yz9nr7z 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 29 күн бұрын
በውቄ😂 አስም አለብኝ😂
@user-zt9zl8iv7e
@user-zt9zl8iv7e 28 күн бұрын
😂😂😂
@mereteworku4437
@mereteworku4437 28 күн бұрын
😂😂😂 እንኳንም ወደሃገራችን ተመለስክ
@Redarmy1074
@Redarmy1074 29 күн бұрын
በውቄ አንትእኮ አትቀልድ 😅😂😢😂
@mehdizey4651
@mehdizey4651 28 күн бұрын
Ay bewkea endeat endemitimechegn !!!
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 15 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43