KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምሽቱ ተረጋገጠ 4ኪሎ ታምሷል - ፋኖ አስረስ አመነ ታሪክ ተሰራ - ከሰከስነው
10:38
Arada daily news: አሜሪካን ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ሰሜን ኮሪያ ላይ ጥቃት ሊከፍቱ ነው"እስራኤል 15 የነፍስ አድኖችን ገደለች"
11:06
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
FOREVER BUNNY
00:14
Из какого города смотришь? 😃
00:34
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
01:00
Arada daily news:አለም ከኢትዮጵያ የሰማውን ማመን አቃተው! ተፋፋመ እስራኤል የኢራን ከፍተኛ ጄ/ል ገደለች!
Рет қаралды 56,832
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 366 М.
Arada Daily News
Күн бұрын
Пікірлер: 68
@miliyon938
Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbdurehmanSeid-vz5bc
Ай бұрын
አቡቹ ጀግና መሪ በእውነት ጀግና ነህ በርታ
@gotrip1-t8y
Ай бұрын
ይኽ ይኽ ይህ❤❤❤
@shuwebmohamed
Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤
@KunuzMohammed
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤dil la enat hager Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@fresh-life2440
Ай бұрын
ኢትዮጵያዪ ሀገራችን በታችን !!!!!!
@CarePhone-ms7pd
Ай бұрын
ትክክል❤❤❤ኢትዮጵያ
@binia6032
Ай бұрын
ቀጣይ ኢራን...100
@zufanzufan866
Ай бұрын
እማማየ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድሽ ለወላለም ኑሪ እኔም ዙሪ ልምጣ
@AbrahamAbuhay
Ай бұрын
ባህረ ነጋሽ #ቀይ ባህር በእኛ ታላላቅ ንግስታቶች ባህረ ነጋሽ ይባላል ከ3000 ዓመት በላይ የኢትዮጵያ ግዛት የነበረ በመቶ አመት የመለያየት ዘመን ባህረ ነጋሽና ኢትዮጵያ ተነጣጥለዉ መኖር የለባቸዉም ነገር ግን የዉስጥ ችግራችንን መንግስታችን ማስተካከል ለማዕከላዊ መንግስታችን አማራጭ የሌለዉ መፍትሄ ነዉ
@godislove-en8hr
Ай бұрын
Selam le inti hagare Selam le alem hullu ❤❤🎉🎉
@AlfgrFoom-l1p
Ай бұрын
የራብ🤲🤲
@Beehope-y7i
Ай бұрын
ቀይ ባህር የኛ ነው።
@TesfaTeshome-t5m
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuradNesru-o5h
4 күн бұрын
ስለ ጓድ ሊቀመንበር ኮ/መግስቱ ሀ/ማርያም መረጃ ? ድል ለኢትዮጵያ !!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habtamuuslmon
21 күн бұрын
Hii
@يوسفالأيوب-ك4ظ
Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@aschalewteka2206
Ай бұрын
ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@konjtJESUS
Ай бұрын
JESUSGOD 🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇮🇱♥️💛💚💙🤍💙📖 Eyesus YADENLE🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙏🙏🛐🛐
@HabibeFerja
Ай бұрын
Hi
@GezahegnGeno-dj2co
Ай бұрын
እውነታውን እኔድህ ሳትወድ በግድ ትግቲለህ። አንተ ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ሆነህ ሳለ ስለአረብና ኢራን ስትዘምር በጣም ይገርማል። እስራኤል የእግዚአብሔር ብቸኛ ልዩ የበኩር ልጆቹ ናቸውና በዚህ ምድር ላይ የቀላይ የለባቸውም።
@የዛሬዋቀንየኔናት
Ай бұрын
ይሄን የይቱብ ዜና ለማዳመጥ ስከፍት በዋነኛነት ዜናውን አልፈልገውም ግን አቅራቢው ኮሜዲ ስለሆነ ደስ ይለኛል:: ለምሳሌ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ለመግባት የሚያስቆመኝ ምድራዊ ሀይል የለም አለች አለ....ኢትዮ ግን በሱዳን ተወራለች በኤርትራም ተደፍራለች
@53067
Ай бұрын
😂😂😂😂 you rite
@helenfayisa1340
Ай бұрын
Tadiya ante min tiseraleh hedeh lamin ataswetam kemitalekakis
@MakbalEfram
Ай бұрын
እስረኤል ለዘላለም ትኑረ
@frd11123
Ай бұрын
ከሜድ ገፅ ትጠፋለች እነኝ ኩፋሮች አሁን ለግዜይ ጮቤ ትርገጥ ግን ጠብቅ ፈሣም ነህ
@kaliebkibrom1753
Ай бұрын
Zembel red sea beshasha mesileh agases
@TeshaleAbebe
Ай бұрын
Ensesa
@amirkadi-to3gc
Ай бұрын
ከ ብዛት ጥራት አድርገው አስተያቴ ነው እከታተለሃለሁ ለ ብዙ ግዝያት
@hababuye
Ай бұрын
የአረብ ሃገራት ጥንካሬአቸውን ማጤን አለባቸው። በሃይማኖት ከመደራጀት ይልቅ አማራጭ ቢመለከቱ፤ የዓለም ህዝብ አካል መሆናቸውን ቢረዱ።
@ሙስጠፋያመዞሪልጅ
Ай бұрын
ድልለልቀኖስ
@Niguse-s6u
Ай бұрын
አሁንስ ደበርከን የቆየ ዜና ታቀርባለህ
@kolfeaddis6970
Ай бұрын
ይኼ ጋዜጠኛ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ተከታዮችን ላለማጣት እስራኤል በሄዝቦላ ተሸነፈች ሊል ሁሉ ይችላል
@temememogebre4739
Ай бұрын
f
@LiseyasSanchase-kq8xd
Ай бұрын
ይሕ ፅሑፍ የቀረበው ከጊንቢ (ወለጋ) ቤተሠብ፣ ከመንዝና ከደቡብ ኢትዮጵያ ከተዋለዱ መሐል በወጣ ዛሬ የአድዋ ሤት አግብቶ የሑለት ወንዶች ልጆች አባት በሖነ ሦማሌ ክልል ባሉት ሐረርጌ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነው። ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ፣ ባጠቃላይ አፍሪካ ውሥጥ? አንዳንድ የተረፉ ዕኛ ሥለወደድናቸው ዕንጂ ፣ ማራኪ ወይ ያደገና ለማዋሥ ተመራጭ ሊሖኑ የሚችሉ የሉንም። ባሕል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ለማሻሻል የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች ከአሥተሣሠብ ዕሥከ መሣሪያ ቀረፃ በራሥ የተመረቱ ቁሦችና የመዝናኛ ሥልቶቻችን ናቸው አንፀባራቂዎች። በማዝናኛ ዘርፍ ምዕራብ አፍሪካውያን ቀደምትነት ማራኪነት አላቸው፣ የኛ አንድ ቦታ ላይ ተሠናክሎ በመቆሙ ፤ ነበርን ነበረን ላይ ተቸክለናል። ዛሬ የጋራ ያልነውን አማርኛን ሣይቀር ዕየከለሡ የሚያወሩ ትውልድ ተፈጥሮ ሑሉም ዕየተናዱብን ነው ። በሚገርም ሑኔታ ባልገባኝ ምክንያት ልሒቃን በምትሏቸው የውጪ ጠላቶቻችንን ጣልቃ ገብነት አክለው ሐቁን አይናገሩም። በአፍሪካ የውሸት ነፃ አውጪዎች የተቋቋሙት ለመሠናክልነት ታሥቦ፣ በ ጠላት ሐይላት ዕገዛ ፤ ከማሠባሠብ በማደራጀት በገንዘብና በጦርመሣረያ በመርዳት ዕገዛ ተደርጎ ዕንጂ፣ በራሥ ዜጋ ብሦት፣ ባለ የውሥጥ ችግር ተነሣሽነት የተቋቋሙ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ የለም፤ ተቋቁሞም አያውቅም። አንድ አለ ብንል የደቡብ አፍሪካ ANC ሣይቀር ለጥቁር በሚቆረቆሩ ግፊት የተመሠረተ ነበር። ያሥኮረፉ ነገሮች ሑሉ፤ ሕግ ደንብ አቅድ በማውጣት በቅጣት የሚታረሙ ናቸው። ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም። የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ። የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው። ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል። አሜሪካና ናይጄሪያ በምሣሌነት ሥንወሥድ አሜሪካ ከሑሉ አለም የተሠባሠቡባት የአለም ቋንቋዎች የሚነገርባት ሐገር ነች፣ ወንፊቱ ያማረውን ሢገዙት ሢዋሡት፣ የጋራም መግባቢያ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ በመምረጥ ይሔንንም ቋንቋ ዕጥረት ሢገጥመው ከአፍሪካውያን ሣይቀር በመዋሥ አሣድገውት ዕየተጠቀሙ ይኖራሉ። በየቤቱና በማሕበራት ውሥጥ በገዛ ቋንቋ መጤው በሙሉ ይጠቀማል።
@brhanabraha6750
Ай бұрын
Hallucinations
@Melkamu-l8l
Ай бұрын
ለሀገርህ ቅድሚያ ስጥ ዥልጥ ነገር ነህ
@mnur21
Ай бұрын
ኢራን ሃማድ ሂዝቦላ ቅብጥሴ ምናምን እያሉ ያደናብሩናል ሙስሊም ከሆንክ እውነታውን ታውቀዋለህ የኢራኑ ሃያቶላህ ጅአይሁድ ላለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነን ደጃል የት ነው ያለው ከየት ሀገር ነው የሚገለፀው ኢራን እስራኤል ምትባል ሀገር እንዲመሰረት መንገድ ከጠረጉት ሀገራት ከአረብ ሃገራት ብቸኛ ነች ከአረብ ሀግራት የእስራኤል ጥብቅ ወዳጅ ነበረች በአለም የሚገኙ አይሁዶች ስተሰባስበው እስራኤል ሲገቡ እስከዛሬ ኢራን ውስጥ ያሉት አይሁዶች ኢራንን ለቀው አይወጡም እነሱም ከኢራን መውጣት አይፈልጉም ለምንድነው ሙስሊም ከሆንክ መልሱ በ7ተኛው ክፍለዘመን መልሱ ተነግሮሃል ደጃል ሃሰተኛው እየሱስ 666 የሚኖረው ኢራን ውስጥ ነው 3ተኝው መቅደስ በኢየሩሳሌም ሲገነባ ቀይ በሬ ታርዶ እየጨፈሩ የኢራን አይሁዶች ጌታቸውን 666 ይዘው ያኔ ኢራንን ለቀው ይወጣሉአሁን ኢራን ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ አይሁዶች ተሰግስገዋል
@besobela7237
Ай бұрын
ይህ ዝምብሎ ሞቦትረፍ ለከፍተኛ አደጋ ይዳርገናል
@shuwebmohamed
Ай бұрын
Egiyp 🇪🇬😅😢😢😢😢😢
@getfre
Ай бұрын
Why I opened this channel?
@DanielDubale-s2e
Ай бұрын
ፈርሽያ ተወግታለች መቼም ዕብራውያንን አታሸንፍም
@temememogebre4739
Ай бұрын
70
@MohammedS-z5i
Ай бұрын
ግዴለም የደበደቡትም አሜሪካኖች ናቸው።
@hannahiale
Ай бұрын
😂😂😂 አታስቁን😂
@ameeWagii
Ай бұрын
Eran is empty
@simretgebrihiwet4871
Ай бұрын
Keyet ymta bahr. Malet Ema man ykeleklach😅
@GOVERNORKINGPAUL
Ай бұрын
ሀሰን ነስረላህና ግብረአበሮቹ ግብፅ ሽንታም የወንድ አራስ ሁላ ፊት ለፊት መዋጋት አያውቁም።
@Teyboawlou
Ай бұрын
በተ መ ድ ኢትዮጵያ በወሪነት ተከሳለች ውጪ ጉዳይ ሚኒስትራችን የመቶ ሃያ ሚሊዮን አገር ወደብ እንደሚያስፈልጋት ይግለፁ እንጂ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት ስለመፈለጋቸው አልገለፁም ሱማሌ ኢትዮጵያን በወራሪነት ከሳለች ኢትዮጵያ ወደብ ከፈለገች ከኔ እንጂ ከግዛቴ አካል መደራደር የለባትም ግዛቴን ማስገንጠል እንጂ ወደብማ ብትፈልግ ከመአከላዊ መንግስት ትደራደር ነበር ብላለች ማንም ወደቀጠናችን አንፈልግም ያሉት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትራችን ጁቡቲን ያጨናነቀው የውጪ ጦር ከሩቅ እንደመጣ ዘንግተዋል የፈለገችውን ፍቃደኛ አገር በግዛትዋ የማስገባት መብት ያላት አገር ሱማሊያ በ2025 የኢትዮጵያ ጦር ግዛቴን ለቆልኝ ይውጣ ብላለች ምርጫው የኔ ነው ለሉአላዊነቴ ፍቃደኛ የሆነውን አገር አስገባለሁ ብላለች ይቀደዳል ይሄ ቀዳዳ
@minewjal
Ай бұрын
ሶማሌ ላንድ ጋር ውል የተፈራረመችው ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ አይደለም ብላ ኢትዮጵያ መልሳለች አልሰማህም?
@abebe7532
Ай бұрын
Ufffffffff‼️ Yeeeeeeeeeeeh Min malet new ⁉️⁉️⁉️⁉️ere yasafral 👎
@sina-u8o
Ай бұрын
እንዳንተ ቀዳዳ ቱልቱላ ሰው የለም። ዝም ቦለህ አትቀደድ። ኢትዮጲያ ለኤርትራ በነፃ አሳልፋ የሰጠችውን የባህር በር ማስመለስ አለባት። የኛ የምንለውና በፓለቲካ ደባ የተነጠቅነውን የአሰብ ወደብ ማስመለስ አለብን። ከሌሎች የጎረቤት ሀገራት ጋር የሚኖረን የንግድና የወደብ ስምምነት በሁትዮሽ ተጠቃሚነትና ትብብር ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት። እስራኤል በዩናይትድ አረብ በኩል የሶማሌላንድ የጀመረችውን ሀገር የማድረግ ፕሮጀክት ለኢትዮጲያ ሰጥቶ ጉዳዮን ማራገብ ተገቢ አይደለም። ኢትዮጲያ በሶማሌ ላንድ በኩል ጥቅሟን ማስጠበቅ አለበት ማለት የሌሎችን አጀንዳ ይዞ መሯሯጥ ማለት አይደለም። ኢትዮጲያን በሶማሌላንድ በኩል፣ ግብፅን በሶማሊያ በኩል ያሰለፉት አሜሪካና እስራኤል አላማቸው ግልፅ ነው። በአባይ ጉዳይ የታቀደው ታላቁ የውሃ ጦርነት አልሳካ ሲል በግብፅ በሚመራው ጎራ እና በምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ጦር መካከል በሶማሌ ጉዳይ ጎጭት ተነስቶ ሶማሊያን ማድቀቅና ቀጠናውን ወደ ለየለት ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ሩጫ የሚጠቅመው የሴራው ማህንዲስ ለሆኑት አሜሪካና እስራኤል ብቻ ነው። ግብፅን የኢትዮጲያን ታሪካዊ ጠላት እስራኤል የኢትዮጲያ ወዳጅ እያረጉ ፕሮፓጋንዳ መስራት ተገገቢ አይደለም። ለኢትዮጲያ ታሪካዊ ጠላት ጦርነትና ድህነት ነው። የኢትዮጲያ መንግስት ከግብፅም ይሁን ከእስራኤል፣ ከአሜሪካም ይሁን ከተቀረው አለም ጋር ለጋራ እድገት በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ተባብሮ መስራት እንጂ ቡድን ይዞ ይዋጣልን ማለት፣ የሌሎችን አጀንዳ ተቀብሎ ስማ በለው መሆን ተገቢ አይደለም።
@FikaduWorku-f9g
Ай бұрын
Tenaf neg tematelah wesatem kekad tefay
@MHMETHIOPIA
Ай бұрын
አዎ የትኛም ምድራዊ ሀይል አያስቆመንም ኢትዮጵያ ትቅደም ።
@GezahegnGeno-dj2co
Ай бұрын
አባቴ አንተ እንደምትለው ምንምኮ የለም። አይደለም ኢራን ቀርቶ ሁሉም የአረብ የሩሲያ የቻይና ጦር ቢዘምቱባት እንኳ እስራኤልን የሚነቀንቅ ኃይል ከንግድህ የለም። ተው አትልፋ ዜና አዘገባብህንም ቀይረው። ኢራን ፈሳም ናት። አምላክ ሁሌም ከአገር ስራኤል ጋር መሆኑን አትዘንጋ።
@ogamobirega185
Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር ከአይሁድ ዱላ ኢየሱስም እንደባይብል አስተምህሮ እና የኢየሱስ ቀጥቆጦ ስለሰቀሉት አይሁዶች አድናቂዎች ደህና ናችሁ???
@ZOZIzozi-x6u
Ай бұрын
ጎመን በጤና ብላለች ኢራን! ቱርክ አላየሁም አልሰማሁም እያለች ነው! ሂዝቦላ እና ሀማስ ግን እደ አይጥ ከየጉድጎዱ እየታደኑ ነው::
@racheltakala7118
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ናት ምታሸብር 😅😅😅😅😅😅
@Tbebu2815
Ай бұрын
ያለ እርዳታ ስንዴ መኖር የማትችል ኣገር፣ በድርቅ በአለም ኣንደኛና በአትለቲክስ ነው የምትታወቀው
@mdmihret4304
Ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂 ቡሽቲ
@salusalu-f9g
Ай бұрын
ውሸት ያራዳ 😂😂😂
@GezahegnGeno-dj2co
Ай бұрын
እውነታውን እኔድህ ሳትወድ በግድ ትግቲለህ። አንተ ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ሆነህ ሳለ ስለአረብና ኢራን ስትዘምር በጣም ይገርማል። እስራኤል የእግዚአብሔር ብቸኛ ልዩ የበኩር ልጆቹ ናቸውና በዚህ ምድር ላይ የቀላይ የለባቸውም።
@MinadAbazinab
Ай бұрын
3:33 jesus lik endante sew mehonun rasak ethiopia degmo ye bilal habesha hager mehonun rasak mnew 😂 ye nejashi hager
10:38
ምሽቱ ተረጋገጠ 4ኪሎ ታምሷል - ፋኖ አስረስ አመነ ታሪክ ተሰራ - ከሰከስነው
Top Media Official
Рет қаралды 64 М.
11:06
Arada daily news: አሜሪካን ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ሰሜን ኮሪያ ላይ ጥቃት ሊከፍቱ ነው"እስራኤል 15 የነፍስ አድኖችን ገደለች"
Arada Daily News
Рет қаралды 4,7 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 369 М.
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
01:00
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 13 МЛН
10:28
ታላቅ የምስራች የኢትዮጵያ የዘመናት ጥያቄ ተመለሰ | ታሪካዊው ያላቻ-ጋብቻ ተቋጨ @Aboldaily አቦል-ዴይሊ
Abol Daily
Рет қаралды 22 М.
9:41
Arada daily news:አለም ጉድ ሰማ! የኔቶ ጦር እስራኤል ላይ ዘመተ ሩሲያን የከበበው 100 ሺ የአሜሪካ ጦር ተበላ!
Arada Daily News
Рет қаралды 18 М.
21:12
የተሰጠው ቀነ-ገደብ አበቃ | “የኢትዮጵያ ጦር ይቆያል” | እስራኤል ግብፅን እወስዳለሁ አለች | ኢራን የናስራላን ሚስጥር አወጣች | ሩሲያ ድል ቀናት
GMN TV Ethiopia
Рет қаралды 152 М.
1:00:30
Arada daily news:ሩስያና እስራኤል ሊጫረሱ ነው"ትራምፕ ዲቪን አስቀሩ"ከንቲባ አዳነች እቅጩን ተናገሩ"ትራምፕ ፑቲንን ያሉት አቧራ አስነስቷል."
Arada Daily News
Рет қаралды 19 М.
10:16
Arada daily news:ጉድ! አሜሪካ ዩራኒየም ሽጪልኝ ብላ ሩሲያን ተማፀነች! ቱርክ ወሳኙን የጦር ጀት በእጇ አስገባች!
Arada Daily News
Рет қаралды 18 М.
34:15
خلیلزادی که به زودی ذلیلزاد خواهد شد
OmidTV24
Рет қаралды 6 М.
21:35
The Production Process Of The Factory Is So Wonderful! I Have Never Seen It Before.
D.Machinery
Рет қаралды 10 МЛН
15:11
ኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለብን October 13, 2024
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 93 М.
14:21
Arada daily news:የኢራን ጦር ጮቤ ረገጠ M-29 ደበላለቀው!ታሪክ ተሰራ ፑቲን ለኢትዮጵያ ጦር ደረሱሉት!
Arada Daily News
Рет қаралды 56 М.
0:57
⚡️ 5 минут НАЗАД! РФ атаковала "Калибрами" и "Кинжалами" 15 регионов УКРАИНЫ
FREEДOM. LIVE
Рет қаралды 2,2 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 369 М.