Ethiopian Movie - Yabedkulet 2016 Full Movie (ያበድኩለት ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 1,963,286

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 300
@meharihaile8271
@meharihaile8271 8 жыл бұрын
I'm ERITREAN and I was compassionate with Fiyori. I like it . I hope the power of art can bring Ethiopia & Eritrea together peaceful life.
@tigestemulugata995
@tigestemulugata995 8 жыл бұрын
ምን እንደምል ሁሉ አላውቅም በጣም ጥሩ ፊልም ነው በጣም አስተማራ በፊልም የምናየው በተግባራ እንድናደርገው የእግዚአብሔር መልካም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን ልብ የምነካ ፊልም ነው ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን አሜን
@MmugjMig-wz4hg
@MmugjMig-wz4hg Жыл бұрын
የምርወድጀዋለሁሁሉንያሥተምራል😢😢
@A14Galaxy-j2x
@A14Galaxy-j2x 7 ай бұрын
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
በጣምነው የተመቸኝ ሠለሥተማን እናመሰግንአለን
@makeahhosen6134
@makeahhosen6134 8 жыл бұрын
ወው በጣም አስተማሪ ነው የሚያምር ስራ የኢትዮጵያ ፊልም ከመጣላት ከመታረቅ አይዘልም ነበር ሁለት ፊልም ተሳካላችሁ ሠው የጁን ሲያገኝ 1ያበድኩለት 2ህመሜ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ
@ከእግዚአብሔርዉጭሌላአምላ 5 жыл бұрын
መልካም ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው እኛንም እግዚአብሄር መልካም ልቦና ይስጠን እኛ መልካም ከሆነ የልቦናችንን አይቶ እግዚአብሄር አምላክ መልካም ጓደኛ ይሰጠናል ነገር ግን መልካም ጓደኛ ከመመኘታችን በፊት እኛ መልካም መሆን አለብን !!!
@ferihanseid8026
@ferihanseid8026 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ብዙወቹን አላውቃቸውም ብዙም አልከተታተል ነገር ግን ረቡኒ ያበድኩለት እና ማክቤል ያስለቀሱኝ ሲሆኑ ያዝናናኝ ደግሞ ጎረቤታሞቹ ድራማ መሳቅ ያማረው ይመልከተው
@NAs-d3d
@NAs-d3d 5 ай бұрын
ህይወቴ ኤደን ስስት
@Meelsu552
@Meelsu552 8 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል,,,,👍👍👍👍
@jemalmohamed5904
@jemalmohamed5904 8 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ፊልም የሀበሻ ፊልሞች አጨራረሳቸው አያምርም ብዙዎቹ ግን ይሄ ፊልም ሁለነገሩ ድንቅነው በርቱ
@ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ
@ጉኒፋቅርየእግዚያብሄርልጅ 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ለፍቅር ህይወት መሥጠት ግድ ነው ግን ወንዶች አያወቁትም ሆዳቸው ከሞላ ፍቅርን ይረሡታል ፡፡
@makahmohammad1956
@makahmohammad1956 3 жыл бұрын
በርቱ
@-seneatube2767
@-seneatube2767 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 3 жыл бұрын
😁😁
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
ሣህትክክል 😢😢😢😢😢😢😢
@laylalayla5973
@laylalayla5973 3 жыл бұрын
ቀኑ ልረዝም እንጅ ልትሰቃዬ ቢሆንም የፈለገችውን አለጣችም ደስ የሚል ፊልም ሁሉም የእጁን ያገኛል እሷም ብትጎዳም አገኘችው ምርጥ የማስተምር ፊልም ነው😭😭😭😭😭
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
በጣም እርርትበል
@jeududhsuu7723
@jeududhsuu7723 3 жыл бұрын
ለእወነተኛ ፍቅር መፀዋት መክፈል እደት ደስ ይላል አላህ እዉነተኛ ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ😥😥
@IgraanMaxamed-iw4uj
@IgraanMaxamed-iw4uj Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Sanya-c7i
@Sanya-c7i Жыл бұрын
❤❤❤❤
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
አሚን ውዴ ያረብ❤❤❤❤❤
@መቅዲየኤል
@መቅዲየኤል 8 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ ዋው ነው፡፡፡ ሠው የሠራውን ሀፅያትና በደል ቀስ በቀስ ይደርሳል ከሚባለው በላይ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም big like 😍
@ኢሉፍቅርየወሎልጅ
@ኢሉፍቅርየወሎልጅ 8 жыл бұрын
እኛም አላህ በፈቀደ ሠአት እውነተኛ ፍቅር እናገኛለን ኢንሻ አላህ
@rozaarozaa9485
@rozaarozaa9485 6 жыл бұрын
ጥቅስ
@perimsamsung1696
@perimsamsung1696 6 жыл бұрын
የፍቅርነ ልክ ያየ ብቻ ያውራበት
@raheel6135
@raheel6135 5 жыл бұрын
ኢንሽአላህእህቴያልፋልአይዞሽ
@ኡሙኢማን1
@ኡሙኢማን1 5 жыл бұрын
አላህ በፈቀደዉ ቀን ይሆነል
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
ለኔ ከፈጣሪ የተሠጠኝ ውድ ፍቅር አለኝ እሡም #እምነቴና #ቤተሠቦቸ በዛ ላይ እጅግ የሚወደኝ #የሚያፈቅረኝን መልካምና አሳቢ አዛኝ አክባሪ የዛሬ #ፍቅሬን የነገ #ባሌን አላህ ሠጥቶኛል እብድ የሚልልኝ አፍቃሪ አለኝ አልሀምዱሊላህ💘💘💘
@roziyesultesulte4007
@roziyesultesulte4007 4 жыл бұрын
Alhamdulila inem indachiw negn Alhamdulila Alf mera
@adnansayer7015
@adnansayer7015 4 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላልበጣም አላህመጨረሻዉን ያሳምርልሽ እህቴ
@makahmohammad1956
@makahmohammad1956 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ
@SolyanaSoli123
@SolyanaSoli123 7 ай бұрын
Tadlesh😊
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
አላህይጨምርልሽ ውዴ
@habtamtesfaye6024
@habtamtesfaye6024 8 жыл бұрын
አዎ ምን ግዜም የዘራነውን ነው ምናጭደው እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ይበዛል ግን ጥሩ ውጤት ስለሚኖረው መፈተን ግድ ነው። thank u guys!
@tesefanshetesefffanshe9938
@tesefanshetesefffanshe9938 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የለም እንጂ እንዲ አይነት ጐደኛ ቤኖር ዋው ነበር ሌላው እውነተኛ ፍቅር ፌልም ላይ ብቻ መሆኑ በጣም ያሳዝናል በተረፈ ፊልሙ 100 like ሰጥቼዋለው ይመቻቹ
@JamalJamal-nn2mh
@JamalJamal-nn2mh 5 жыл бұрын
ሸሰሰ
@JamalJamal-nn2mh
@JamalJamal-nn2mh 5 жыл бұрын
ማቴ ረብሓ
@እሙዬድንግልእናቴ
@እሙዬድንግልእናቴ 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለወደዱት ማበድ,መታመም እንደት ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@መዲየሸገርልጅ
@መዲየሸገርልጅ 6 жыл бұрын
ጎደኝነት እንደ ሲጋራ አጭስን እምንጥለው ሳይሆን ጣእሙን እምናጣጥመው ነው የፍዩሪ ጎደኛ መልካምነት ደስ ይላል
@rhemamkunonaliahakebir4089
@rhemamkunonaliahakebir4089 8 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ ዪላል ያአገሬ ልጆች እንዳትጃጃሉ ይህ ፊልም ነው ያበደ ያፈቀረዉን ያገኛል መሥሎቹህ እንዳታብዱ
@rhemamkunonaliahakebir4089
@rhemamkunonaliahakebir4089 8 жыл бұрын
ገን አንድ የሚያስተምረዉ ሠዉ የሰራዉን ያገኛል
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk btkkel
@ፍቅርክነውየጎዳኝ-ጘ2ጘ
@ፍቅርክነውየጎዳኝ-ጘ2ጘ 6 жыл бұрын
hhhhhhhh chershi
@عثمانمحمد-ق4ك
@عثمانمحمد-ق4ك 6 жыл бұрын
Hhhh ewantshen new
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 6 жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@kidestdemsie2710
@kidestdemsie2710 8 жыл бұрын
OMG ከመጀመሪያው እሥከመጨረሻው የሚያሥተምር በጣም ደሥ የሚል የክፉ ሠው መጨረሻው ሁሌም ውድቀት ነው፡፡ ለፍቅር መሠዋዕት መሆን መታደል ነው፡፡ ግን ሁሌም በፊልም ብቻ፡፡፡ በጣም እናመሠግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ 7 жыл бұрын
ኢቀመጣል እዳደራ ቢቆይ እጂ መች ኢቀራል ውዶቼ ፊልም እያየን ብዙ ነገር መማር እችላለን ልባቹ እያወቀ ምንም ሰው አትበድሉ መልካም ግዜ ወድ የሀገሬ ልጆች
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 жыл бұрын
መታሰቢያ የኔ ቀጮ አስለቀሺኝ😢😢😢😢😢 መጨረሻው በጣም ያምራል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ብድር በምድር ይሉታል እሄ ነው እናመሠግናለን
@o-o3215
@o-o3215 8 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ስደተኛዋ ልጅሽ A የኔየማረጏደኛማለትልክእደዚች
@mebratslegazi5426
@mebratslegazi5426 6 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ልመጣልሽ ነው hi
@merry8649
@merry8649 8 жыл бұрын
ሰው በፍቅር ያብዳል እኔ እዚ በማዳም ጬሀት አብዳለው አይ ልዩነት
@bekiyohanse1300
@bekiyohanse1300 8 жыл бұрын
kkkkkk
@منىممنى
@منىممنى 8 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ayezosh mar
@amyfitwi6148
@amyfitwi6148 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ayzone gezawen tebko yemtale
@oromiyyaadffhh6531
@oromiyyaadffhh6531 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ewunet eht. ene beteley cherken ltl Ald samt newu yekereg።እውነት እህት እኔ በተለይ ጨርቄን ልጥል አድ ሳምንት ነው የቀረኝ አልተሳሳትኩም አደል?
@zeenb11wawss48
@zeenb11wawss48 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ። አይዞሽ እህት
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 6 жыл бұрын
ግሩም ፊልም። ሁሉም የሥራውን እንደሚያገኝ እያዝናና የሚያስተምር። በርቱ የሃገሬ አርቲስቶች ኮራሁባችሁ።
@chapepiko5831
@chapepiko5831 3 жыл бұрын
l Ill
@chapepiko5831
@chapepiko5831 3 жыл бұрын
Ill
@bilenmhi5244
@bilenmhi5244 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሰው ጥሩም ሰራ ደግ በሰራው ስራ ልክ ዋጋ ይከፈለዋል ፍቅር ያሸንፋል!!!
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner Жыл бұрын
huh
@SsS-qc2pq
@SsS-qc2pq 8 жыл бұрын
ያፈቀሩትን ማግኘት እንዴት ደስ ይላል
@Fuigjc
@Fuigjc Жыл бұрын
በጣም😢😢
@metageswagaalewu8051
@metageswagaalewu8051 8 жыл бұрын
ለሚወዱት ሰው የማይወደውን ሳይሆን የሚወደውን ነገር መስጠት ወይም መንከባከብ ነው >
@name-ud6ct
@name-ud6ct 5 жыл бұрын
ወይኔ
@betybety2556
@betybety2556 8 жыл бұрын
ለ ፍቅር ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል መጨረሻው ደስታ ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው!!!!!
@messiwabi42
@messiwabi42 8 жыл бұрын
ዋው በጣምነው ደስየሚለው ፍቅር ማለት በምንፈልገው ቦታብቻ ሳይሆን ባልጠበቅነው ቦታስናገኝው ያስደስታል ፣ፍቅር ማለት ህይወት ስለሆነ ህይወትን አሳልፌመስጠትነው ፍቅር ይስጠን
@fikertetsegaw2400
@fikertetsegaw2400 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል አንዳንደ ጣፋጭ ነገርን ለማግኘት መራራውን መቅመስ ግድ ይላል የሚባለው እውነት ነው .......ይች ልጅ አብዳም ተሰቃይታም ፍቅሯን አገኘች ......ስራ ለሰሪው ሲስተሯም የስራዋን አገኘች ደስ ይላል እናመሰግናለን ያስተምራል....።
@E7Yu-o5l
@E7Yu-o5l Жыл бұрын
አደራ የመዳም ቅመሞች እፊልም ላይ ያያችሁት እዉነት መስሏችሁ እዳትብዱ እኔ ፈራሁ ለማንኛዉም በጣም ያምራል😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂 በጣም አድናቂሽነኝ😂😂😂😂😂
@Mohammed-ki9zl
@Mohammed-ki9zl 7 жыл бұрын
ያበደቺለት ልጂ ውስጤ ናት እሷ ያለቺ በት ፊልም ደስ ይለኛል ይህ ፊልም የተሰራው እሷ በምትሆናቸው ሁኔታወቿ ደስ ስለምትል ብቻ ነው
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
እኔም ውስጤ ናት
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ይህችን ልጅ ስወዳት እኮ የምትሰራው እሷ ያለችበት ፊልም ሁሉም ምርጥ ነው
@MarieMarie-kd4qx
@MarieMarie-kd4qx 7 жыл бұрын
Azeb Getachew እኔም በጣም ነዉ ምወዳት ስሟ ማን ነዉ
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
Marie Marie መታሰቢያ ታደሰ ነው ስሟ
@asterhaile9504
@asterhaile9504 2 жыл бұрын
ዋው ሂስትሪ ናይ አርትራ ብጣዕሚ ገፊሕ እዩ ተንኪው ዶክተር ዓዚዝ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ። ተባረኹ ደቂ አረና ሽኮር💯🇪🇷❤🌹👏
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
💜💜💜
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 7 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@hannyfesh626
@hannyfesh626 8 жыл бұрын
I watched this movie 100 times what a lovely film.I am Eritrean and love Ethio
@yoele3092
@yoele3092 8 жыл бұрын
+Hanny Fesh HELLO AGAME. Disgusting
@hannyfesh626
@hannyfesh626 8 жыл бұрын
+Yoel E kkkkkkkk stupid what do u think about me.....u r funny
@yoele3092
@yoele3092 8 жыл бұрын
Bye AGAME.
@lemissseid7105
@lemissseid7105 8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በቃ እድሜየን በሙሉ ይችን እዉነተኛ ፎቅር በፊልም ብቻ እያየሁ መኖር ነዉ
@zolfaabdulla4048
@zolfaabdulla4048 8 жыл бұрын
ምን ይደረግ ብለሽ ነው
@zewditdesalegn3646
@zewditdesalegn3646 8 жыл бұрын
+Zolfa Abdulla mn enadrg be film eyayen enkwn entsana enji
@lemissseid7105
@lemissseid7105 8 жыл бұрын
ኧረ ይህንንም አያሳጣን kkkk
@mesimesi6397
@mesimesi6397 8 жыл бұрын
እኔም እዳተው አይገርምም
@mkojmllj1437
@mkojmllj1437 8 жыл бұрын
edane efff beka fikir bafilm becha eff
@sima7475
@sima7475 8 жыл бұрын
የእውነት እንደዚህ አስተማሪ ድራማ አላየሁም አመሰግናለሁ
@merysalmesalme3691
@merysalmesalme3691 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን.
@djjxj5974
@djjxj5974 Жыл бұрын
ወለሂ አሰተማረ ፊልም ነዉ ማልከም ስረ ማጨረሸዉ ገነት ነዉ የረብ ማልከም ስረነ ንፁ ፊቅረ ይስጠን እይት ዉድሞቺ ክፉ አይነከቹ ደግሞ ማጥፎስረ ማጨረሸም ክፉነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ወለይ አለቀስኩ😢😢😢😢
@tqwahabesamuslimwemnes361
@tqwahabesamuslimwemnes361 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እንዴት ጥሩ ነበር እንኩዋን እራስ አሳልፎ መስጠት ምን አለህ ምን አለሽ ሆኑዋል ፍቅር
@tigistmatiwos9825
@tigistmatiwos9825 8 жыл бұрын
gin eko bemejemeriya ene lesewu fikir hignalewu bilen masebi binchil endrt tiru neber gin egna kesewu new mitebikewu
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
እና በባዶው ፍቅር ልትጀምር ?😆
@GyyTg-u5m
@GyyTg-u5m 6 ай бұрын
እናፍቅርሀለ ሁሉምአለ
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 8 жыл бұрын
ግሩም ነው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ያፈቀሩትን ማግኘት መታደልም መባረክም ነው ! ጌታ ይባርከን! እናመሰግናለን መልካም ስራ አየን!!!
@احمدا-م1ط
@احمدا-م1ط 7 жыл бұрын
Tsed Tesfaye ፰፭፭ቀደሠቅቀሠሸረረደቀ፯ደ
@fatumaseid2359
@fatumaseid2359 8 жыл бұрын
ክፉ የሚያስብና ክፉ የሚሰራ መጨረሻው አያምርም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@ሀሚድጀማል
@ሀሚድጀማል 8 жыл бұрын
ሆ ማበድ በፈቅር ቢቻ ነዉ ማን አለ እኛም አለን ፍቅር ሳናይ ሥደት ያሳበደን ወይ ጉድ
@sameriatube16
@sameriatube16 8 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር እኔ የማየው ፊልም ሳይሆን ኮማቾች የሚሰጡት ኣስተያየት ከፊልሙ ይበልጥ ያዝናናኛል
@addisygetalij8634
@addisygetalij8634 8 жыл бұрын
ሀሚድ ጀማል
@habtetesfasgi2411
@habtetesfasgi2411 8 жыл бұрын
ፍቅር ሲፈርድ
@mohamadatet5973
@mohamadatet5973 8 жыл бұрын
kikiki lik bleshal yenawa sedtgna
@konjokonjo3429
@konjokonjo3429 8 жыл бұрын
ሀሚድ ጀማል haha😂😂😀
@UaeKgo
@UaeKgo Жыл бұрын
ደሰ ይላል መጨርሻዉ ያዉ ሸረኘ የሰራዉን ሲያገኘጥሩነዉ በጣም ያምራል🎉🎉🎉
@asfawdeboch6835
@asfawdeboch6835 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው መጨራሻችንን ያሳምርልን በግፍ ከምናደርገው ቅጣት ይጠብቀን።
@__-517
@__-517 8 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደአደራ ሰው ክፉም ሰራ ደግም ሰራ።። ፍቅር ያሸንፋል
@harinamulueberhan8151
@harinamulueberhan8151 6 жыл бұрын
i’m from eritrea i love this film konjo new
@sekisweet8193
@sekisweet8193 7 жыл бұрын
ይቀመጣል እንዳደራ ሰዉ ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ😍
@esmailmehammed5908
@esmailmehammed5908 8 жыл бұрын
ከሚገርምበላይ ጥሩ መልእከትአለው ፍቅር ማለት ቢበዛም ቢከብድም ብዙመስዋት ይጠይቃል። ልጅቷግን ለፍቅርብላየከፈለችውመስዋት እኔንበእውነትነውየምለውአስለቅሶኛል፣በተዘዋዋሪም ጥሩመስራትለራስነው፣መጥፎናተንኩልየሚሠሩ ሠወችደግሞየስራቸውን ሲያገኙእደትደስይላል ፣በጣምሀሪፍነውተመችቶኛል 100%ቀጥሉበት።
@ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ
@ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ 8 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ ገና ሲጀመር ስታጠቃሽ እስኪ ትሞክረው ዋውውው ነው ያምራል በጣም ዮሲ ወይኔ ወደድኩክ እኔም እንደ ፊዮ እንዳላብድ ክክክክክክክ ያምራል በጣም እናመሰግናለን
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
በተራ ተራ እብደት በተራ ሲሆን ደስ ይላል ማበድ በተራ....የፊልሙ ርዕስ ያበድንልህ በተራ መሆን ነበረበት። እኔ የምለው ፊዮሪ ግን እውነተኛ ስሟ ማን ነው?በጣም እኮ ነው የምትችለው ግን አልገነነችም በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም ትችላለች ከነ እንትና ትበልጣለች እንጂ አታንስም አረ በችሎታ ሆነ በመልክ ትቦንሳቸዋለች ይሄኔ አንዱ ሚድያ ፎቶዋን ቢለቅ የአንድ ሳምንት ወሬ ትሆን ነበር እስኪ ትክክለኛ ስምዋን እንኩዋን ንገሩን።
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
መታሰቢያ ታደለ ትበላለች ቆንጆ እኔም በጣም ነው ማድንቃት እኔ ምላቹሁ እውነተኛ ፍቅር ግን በፊልም ላይ ብቻ ነው እማየው ማበዴ እኔ ነው ክክክ ለማነኛው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
+Ashu Alem እሺ አመሰግናለው።ፊልሙ ለኔ ብዙም አልተመቸኝም እቃ እቃ የሚጫወቱ ነው የሚመስሉት በ4 ሰው ተጀምሮ በ4 ሰው አለቀ አዲስ ነገር የለም።አንዳንድ ፊልሞች በተመልካች ሙድ የሚይዙ ሁሉ ነው የሚመስለኝ ሳልጀምረው መጨረሻውን የማውቀው ፊልም ደስ አይለኝም።
@user-vy8ve1ny3d
@user-vy8ve1ny3d 8 жыл бұрын
+Zed Geremew አሪፊነው ማለት በጣም ያንስዋል ዋውውውው
@hananaynnem6265
@hananaynnem6265 8 жыл бұрын
wawaw nic
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
+‫ت نደስየሚልነው‬‎ ለኔ ደሞ ድርሰቱ ልክ እንደ አንድ አጠር ያለች ተረት ነው የሆነብኝ ለተዋናዮቹ like adrgiyalhu le dersetu demo...........።።
@حياةسيد-ط2ه
@حياةسيد-ط2ه 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደሁ የለም እኛ እንደሆን ፊልም እያየን ቅናት ሊጨርሰን ነው
@or-mahadermulu3094
@or-mahadermulu3094 8 жыл бұрын
kkkkk
@mesitakale5957
@mesitakale5957 8 жыл бұрын
betam kkkkk
@ገኒነኝየድንግልልጂ
@ገኒነኝየድንግልልጂ 8 жыл бұрын
በናታችሁ ይሄንፍልም ላኩልኝ በዋትሳብ 0501684725
@foziya.foziya7942
@foziya.foziya7942 8 жыл бұрын
Sara Aa minew you tobich ayeseram inde
@FuaadKerimu
@FuaadKerimu 8 жыл бұрын
حياة سيد
@taibazxcv3667
@taibazxcv3667 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@esayasaragaw1962
@esayasaragaw1962 8 жыл бұрын
ይገርማል የኢትዮጵያዊዋ ሴት ክፍት መጨረሻዋ ሳያምር መቅረቱ። የኤርትራዊዋ ለፍቅር ብላ የከፈለችው መስዋትነት መጨረሻዋም ደስ የሚል መሆኑ። የኢትዮጵያ ሴቶች እራሳችሁን እዪ እኛ በእናተው ደራሲ ተመስክሮልናል
@messiambe1660
@messiambe1660 8 жыл бұрын
were alebek wergna
@esayasaragaw1962
@esayasaragaw1962 8 жыл бұрын
+Messi Ambe እንዴ መሲ ሲጀመር ስድብ ጥሩ አይደለም እኔ ምን ክፍ ነገር ተናገርኩ የፊልሙ አላማ ነው እኮ ደሞ ቅሬታ ካለሽ ደራሲውን አናግሪው ካስቀየምኩሽ ይቅርታ
@messiambe1660
@messiambe1660 8 жыл бұрын
+Esayas Aragaw. menem kereta yelgnem yetgnawum hagr lay metfo sew ale enen yegermegn yanet makabed new Esayas
@esayasaragaw1962
@esayasaragaw1962 8 жыл бұрын
+Messi Ambe እሺ ይቅርታ እህቴ
@esayasaragaw1962
@esayasaragaw1962 8 жыл бұрын
+Meron Daniel እንዴ እናተ የኢትዮጵያዊያን ስድብ ዲግሪያችሁ ነው እንዴ እስኪ ደራሲው ምን ሊያስተላልፍ ፈልጎ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? አቅሙ ካለሽ ተናገሪ ለፍቅር የሚከፈል መስዋትነትን ሊያሳይ እንዳትይ እንደዛ ከሆነ ከአንዱ የሀገራቹ ክልል የመጣች ሴት አርጎ ሊገልፃት ይችላል አደራሽን እንዳትሳደቢ ስድብ ጥሩ አይደለም
@zebibaseid5
@zebibaseid5 8 жыл бұрын
በጤነዋ ሳይወዳት በብደትዋ አፍቃሪህ ከልብ እሚአፈቅርህመሆኑን መረዳት ትልቅ ነግር ነው የነርስዋ ማበድ ነው ይገርመኝ እኔም እንደስዋ እድሌን ልሞክር ብላ ይሆን ሀሪፍ ታሪክ ነበር ወደድኩት አመሰግናለሁ
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እኔ አለኝ ነበር ግን አልሆነም ፈጣሪ ካላለዉ የፈለጉትን ማግኘት አይቻልም ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ፍቅርና ትዳር ይስጠን ዉዶችዬ አሜን በሉ ግን ከመዳም ቤት መቸ ወተን😘
@hawahashi3994
@hawahashi3994 3 жыл бұрын
አቺ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አይዞሽእንወጣለን
@hadei-i8h
@hadei-i8h 4 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንዉደ
@حياهمحمد-ح1ن
@حياهمحمد-ح1ن 3 ай бұрын
አሚን አይዞሽልኝ ኢንሻአላህ እንወጣለን
@enaykadar6392
@enaykadar6392 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ እንድሁም ተመቸኝ እናመሠግናለን
@ምነሳዩሱፍ
@ምነሳዩሱፍ 8 жыл бұрын
ዴስ ይላል ግን እዲህ አይነት ኡነተኛ ፍቅር የት ነዉ የሚገኘዉ እዴዉ ፊልም እያየን በቅናት ቦግ እያልን መኖራችን ነዉ ☺
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 жыл бұрын
ale
@kalkonjo8044
@kalkonjo8044 8 жыл бұрын
hahaha
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 жыл бұрын
+kal konjo 👊💋👊
@አዝመራ-ነ5ዘ
@አዝመራ-ነ5ዘ 8 жыл бұрын
የኔም እደዚህሁኖብኛን። እኔም ያበድኩለት አገኝውይሆን
@አዝመራ-ነ5ዘ
@አዝመራ-ነ5ዘ 8 жыл бұрын
+‫ابراهيم جبوتي‬‎ ያበድኩ እለት
@zhrhzhrh5348
@zhrhzhrh5348 8 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የስራውን አያጣም ክፉም ሰራ መልካምም ቲጂ መጨረሻሺ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ይሆናል ፍቅር ማለት ለሚያፈቅሩት ሰው ሲደሰት ማየትጂ እሱን እያሳዘኑ መፍናናት አይደለም እደዛ ከሆነ እራስ ወዳድነት ነው ያምራል
@sisayleake5632
@sisayleake5632 8 жыл бұрын
i am eritrea i lave Ethiopian people betam arif movie dese yelale
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 8 жыл бұрын
Sisay Leake Thank u we love u too:-)
@yoelel3826
@yoelel3826 7 жыл бұрын
Sisay Leake good try Agamino
@freeangel7438
@freeangel7438 7 жыл бұрын
Sisay Leake
@tayalemtayalem2070
@tayalemtayalem2070 6 жыл бұрын
Betam arif newe gn mkejwan alwededkotm
@ከሪማፍቅር
@ከሪማፍቅር 8 жыл бұрын
በአሁኑ ግዜ እንኩዋን በፍቅር እምታብድና እሚያብድ ቀርቶ ቡሌም የሚዘጋው የለም የገባው ፊልምም ቢሆን የተጋቡት ቀርቶ ተጋብተው የወለዱትም እኝክ እያሉ ነው የሚኖሩት
@tegesttegest3207
@tegesttegest3207 8 жыл бұрын
ከሪማ ፍቅር hafa kerte ybellshe
@floopa2717
@floopa2717 8 жыл бұрын
Tegest Tegest
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ 3 жыл бұрын
ሳህ
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ 3 жыл бұрын
ሳህ
@ሜርሲየጌታ
@ሜርሲየጌታ 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምን ጊዜም እውነተኛ ፍቅር አሸናፊ ነው።
@zስደተኛዋ
@zስደተኛዋ 3 ай бұрын
ይቀመጣል እደ አራ ሰዉ ክፉም ሰራ ደግም ሰራ❤😢
@susua9230
@susua9230 8 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻው መዚቃ በጣም ተመቸኝ ሁሉም ነገር ይቆይ እጂ አይቀርም ግን እኛ ሴቶች ጥሎብን ለወደደንን ቦታ አንሰጥም ግን ለምን??
@ቅድሥምካኤልሊርዳኝመጣቅድ
@ቅድሥምካኤልሊርዳኝመጣቅድ 8 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ፍልም ልቤን እንድት እንድነካኝ የእኔ ሒወት በትክክል የናገር ፍልም አመስግን አለሁ
@مكيهعلي-ز9ش
@مكيهعلي-ز9ش 8 жыл бұрын
ጥሩ ነው ይች ምቀኛ ያሰበችው አልተሳካላትም እሰይ እልልልልልልልሳትቀድመኝ ልቅደም ስትል ተቀደመች እንደት ደስ እንዳለኝ ምን ብየ ላውራውምንግዜም ለምቀኛ ቦታ አይኖረን የስራውን ያገኛልና
@jackieloumansor8534
@jackieloumansor8534 5 жыл бұрын
እፍ በጣም ይችን እኔም ባገኛት። እደት እዳናደደችኝ ነበር መጨረሻላይግን ደስ አለኝ
@ዚዚወሎየዋያዉምየቦረናቀይ
@ዚዚወሎየዋያዉምየቦረናቀይ 6 жыл бұрын
እህህህህህህህህ ፈጣሪ ለሀላችንም እውነተኛ ፍቅር ይደለኝ
@sebleehate7582
@sebleehate7582 7 жыл бұрын
እኔም አብጀ ነበር አሁን ግን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ጥየው ሰደት መጣሁ ከዚህ ደርሸ አለሁ
@AbiAbi-kn7go
@AbiAbi-kn7go 6 жыл бұрын
እና ኣሁኑስ ወጣልሽ እንየም እንደኣንቺ ነኝ ግን ከልቤ ኣልወጣ ኣለኝ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 6 жыл бұрын
ይህ ድራማ ሁሌም አየዋልህ ኮሜንት አል ፍም በጣም ነው እሚወደው
@nancynone293
@nancynone293 8 жыл бұрын
ትክክል ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ስራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል
@hawahashi3994
@hawahashi3994 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ebiarikew587
@ebiarikew587 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የታባቱ ሄዶ ነው ስል ... ለካ ፊልም ላይ ብቻ ነው የሚተወነው.አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@abelbisrat2506
@abelbisrat2506 8 жыл бұрын
+Ebi Arikew kkkkkkkkkk ewnet temechen
@ebiarikew587
@ebiarikew587 8 жыл бұрын
+Abel Hadgenbes tnx mcht yabelh።
@abelbisrat2506
@abelbisrat2506 8 жыл бұрын
Ene gen ewedsh alew Yene konjo
@fikirnigues6602
@fikirnigues6602 8 жыл бұрын
ewnat new tamachiang kkkkkkkkkkk
@emniyosi1107
@emniyosi1107 7 жыл бұрын
really
@fatiyfatiya8540
@fatiyfatiya8540 8 жыл бұрын
wuyiii endit yamiral!!! alekeskum, tedesetikum, ewunet elachihualehu, mechereshaw betam temechitognall, gn dimtsuan salisemat bemekiretie, kirr bilognal enji so nice,,,
@ftumasayed2372
@ftumasayed2372 8 жыл бұрын
fatiy fatiya ከ
@idrisadem312
@idrisadem312 6 жыл бұрын
Yes it's fantastic and good finished movie uffffffff am eritrean
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም መሳጭ ፊልም
@SaadaWseen
@SaadaWseen Жыл бұрын
ወይ የኔቆጆ አሳ ዘነችኝ ፍቅር እኮ ትልቅ ፈተናነዉ እስኪ ልጂቷ ታሳዝናለች የምትሉ ያበደቸዉ በሱ ምክናየት ነዉ ይችኛዋ ዉሻ አሸቃየቻት
@የኢስላምልጅነኝሀዋ
@የኢስላምልጅነኝሀዋ 8 жыл бұрын
በቃ ሁሉም ኮሜት ተይዞብኛል ምን ብየ ልስጥ ያምራል ምን አለእ እድዚህ አይነት ፍቅር ቢሰጥን የስራውን ያገኛል
@hayatweloyewalezawumweldey8431
@hayatweloyewalezawumweldey8431 8 жыл бұрын
እንደዚህ ያለማ እውነተኛ ፍቅር ቢኖር ትድለን ነበር በአሁኑ ሥራት ፍቅር ሣይሆን ገንዘብ ነው ሁሉም የሚያየው ፊልሙ ግን በጣም ..
@mohamoha8916
@mohamoha8916 5 жыл бұрын
ይርብአላህይሳካው
@yeshihana1876
@yeshihana1876 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስ ሲል ሌላም ስሩ ግን ምነው በተግባር እንዲህ አይነት አፍቃሬ ቢኖር
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል። ቅድስት የጅሽን አገኘሽ። ከብዙ ፈተና በኃላ ፊዮሪ እና ዶክተር መጋባታቸው ደስ ይላል። ጥሩ ፊልም ነው በርቱ።
@yefkerenatmaryam3140
@yefkerenatmaryam3140 8 жыл бұрын
እውነት ቃላት ያንሠኛል ፡፡ በተለይ የመጨረሻው ሙዚቃ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በጣም እናመሠግናለን
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
Wow fantastic film Eri+Ethio=one love peace!!
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E ካልኣይ ሽምካ ሃመማ ድዩ እንታይ ኢኻ ኣብ ዝኾነ ጠብሎቕሎቕ እንዳ በልካ ትላኸፍ ልኹፍ ክክክክክክ.
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E bye hamema.
@ለይላፍቅርእለይላ
@ለይላፍቅርእለይላ 8 жыл бұрын
አቤት በቃ ፍቅር በእብደት ዋው እኔም ማበደነው ዘድሮ:-P :-P :-P :-P
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E እሺ የኔ ቆንጆ bye kkk
@rutiruti5340
@rutiruti5340 8 жыл бұрын
yes we are one love
@امدانات
@امدانات 7 жыл бұрын
ምስኪን እኔ ማቀው እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ልክ እንደዚ ማለት ነው በነገራችን ላይ ፍቅረኛዬን አስታወሰኝ በጣም እንደምወደው ታወቀኝ ኡፍፍፍ ምን አለበት የፈለክሽውን ጠይቂኝ ቢለኝ አግባኝ ነው መልሴ
@hamdinile4069
@hamdinile4069 6 жыл бұрын
ይቺን ፍዬሪ እምትባል ልጅ አልወዳትም ነበር በዚ ፊልም ግን ልቤ ውስጥ ገባች የኔ ቀጫጫ
@salmi.l.ethiopa
@salmi.l.ethiopa 2 күн бұрын
በጣም አሲታመረሂ ፈልም ነው የያቹ አሲቴት❤❤🎉🎉
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል አስተማሪ ፍልም ነው የእውነት ፍቅር ፍቅር ያቸንፍል
@ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
@ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner Жыл бұрын
huh
@fetsmolagegnewemalchilewse1362
@fetsmolagegnewemalchilewse1362 6 жыл бұрын
እኛ በመዳም ጩኸት ሆኗል እብደቱ እናተ በፍቅር ሆሆ
@ቲጂ-ጠ3ደ
@ቲጂ-ጠ3ደ 5 жыл бұрын
እውነትሽነውውዴ
@zenabmuslimzebab9263
@zenabmuslimzebab9263 6 жыл бұрын
ግን ያፈቀሩትን ማጣት በጣም ከባዲ ነው የልብ ቁስል ምን ይሻለኛል ልረሳው አልቻልከየም እፍአፍእፍ
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 Жыл бұрын
በጠም አሥታማርነ አሠዘኝ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@ወለተወልድድግልአማላጄ
@ወለተወልድድግልአማላጄ 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እማለቂያው ለይ የነበረ ሙዚቃ በጣም ትፕስማምቶኛል
@jfjfhduduf2373
@jfjfhduduf2373 7 жыл бұрын
እወዳችሀ አለሀ ማር
@rosbiencomerciogeral1709
@rosbiencomerciogeral1709 8 жыл бұрын
am from eritra i love this filim lovely
@አያልነሺደርሶ
@አያልነሺደርሶ 5 жыл бұрын
ROSBIEN COMERCIO Geral
@ekramseid3050
@ekramseid3050 8 жыл бұрын
ሰው. የዘራውን. ያጭዳል ይባል. የለ. ለማንኛውም. ሀሪፍ ነው. ግን. እናንተ. ዝም. ብላችሁ. አይታችሁ. መውጣት. አትችሉም. ሁሉም. ድራማ. ላይ. ኮተት. ማውራት. ትወዳላችሁ. ካልተመቻችሁ. አትዩት.
@fatimaalmuhairi2668
@fatimaalmuhairi2668 6 жыл бұрын
Yes
@بتترت-ي6د
@بتترت-ي6د 8 жыл бұрын
ውነት በጣም ቃላት ያጥረኛን ያምራን በረቱ
@Desta-dh8gu
@Desta-dh8gu 8 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው።ነገር ግን በአሁኑ ሰአት እንድህ የሚያደርግ ሰው የለም ማለትም እውነተኛ ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ ጭራሽ በእናቶቻችን ጊዜ ይሻል ነበረ የአሁኑ ትውልድማ እውነተኛ ፍቅርን ሳይሆን ገንዘብና መልክ ሆኖዋል የምያሯሩጡት ሴቷም ወንዱ ገንዘብ ካለው በቃ ገንዘቡን አይታ ትቀርበዋለች ወንድም እንደዛው ግን ነገ ጠዋት ያ ገንዘብ ማለቁ አይቀርምና ገንዘቡ ስያልቅ አለመግባባት በመሀከል ይፈጠራል።
@fatmahuseen2501
@fatmahuseen2501 8 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ግን በፊልም ቀረ ፍቅር ሙዚቃውንም አሥተላልፈልኝ በጣም ተመችቶኛል ሠው የዘራውን ያጭዳል ወፍራሞ ልጅ ሢያሥሽ ነው ማበድ
@ኤልዳናቆንጆ
@ኤልዳናቆንጆ 8 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ደሰ ይላል የጃን ነው ያገኘችው እሰይ
@yohannesgebremeskel2808
@yohannesgebremeskel2808 8 жыл бұрын
+ኤልዳና ቆንጆ areeee aybalem
@rg-ps5fd
@rg-ps5fd 8 жыл бұрын
lemfered atechkuy yenea konjo...yefred...what...?
@rg-ps5fd
@rg-ps5fd 8 жыл бұрын
eldana konjo lemeferd atechkuy.yeferd what...?
@محمدالخربي-و3ث
@محمدالخربي-و3ث 7 жыл бұрын
የሄን ፊልም ብዙ ጊዜ አየሁት
@atalamola6506
@atalamola6506 6 жыл бұрын
እውነተኛው ፍቅር ፊልም ላይ ነው ሆ እሁን አዲት ሴት አፍቅራው አድን ውንድ እዲህ ብታብድለት ጥባራውን ነው የሜነፍው
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
በትክክል
@Future979
@Future979 4 жыл бұрын
ይንፋሽ አሜን
@መቅዲየጫላልጅ
@መቅዲየጫላልጅ 8 жыл бұрын
የመዝጊያ ሙዚቃው ተመቸኝ.....ግን ለፍቅር ብሎ ማበድ በጣም ይገርማል....ምክንያቱም እኔ እስከ አሁን ድረስ ለፍቅር ብሎ ሰው ሲያብድ የማየው በፊልም ብቻ ሆነብኝ.....በገሀዱ አለም አጋጥሞኝ አያውቅም.....ግን ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል ።
@merabezabih4532
@merabezabih4532 8 жыл бұрын
Ena alew
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 8 жыл бұрын
+Mera bezabih አይ ማበድ እኮ ብዙ አይነት ነው
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 8 жыл бұрын
+Niema.Ahmeden mahbubaAman ቀላል ይታበዳል
@የነገንማንያውቃል-አ2ተ
@የነገንማንያውቃል-አ2ተ 8 жыл бұрын
ልክ ብለሻል በፍልም ዳሀን ማፍቀር ለፍቅር ብሎ ማበድ ወ ዘ ተ ፍልም ብቻ ማየት ነው ባሁን ግዜ ሁሉም ባይሆን አንዳድ ፍክ አፍራዋች በዝተዋል
@ስምማንበብብርቄነውክክክ
@ስምማንበብብርቄነውክክክ 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስተምራል ግን ነርሳ ባደረገችው ብናደድም ማበዳ አሳዝናኛለች ማንም ቢሆ ክፉ ቢሰራብንም ያ ሰው ግን ክፋቱ በሱም ተደግሞ ማየት ያማል እሚያፈቅራትን በመጨረሻው እንዳጣችው በራሱ ቅጣት ነበር ግን ምን ያረጋል አልሆነም ለሁላችንም ወንድም ይሁን ሴቶች እህቶቼ ከዚህ አይነት ቅስፋት ከሚያመጣ ፍቅር አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀኝ ያፈቀርነው እምናገኝ ያርገን
@meronabasha7796
@meronabasha7796 8 жыл бұрын
wwwweeeeeewwweeww💚💛💞💝💝💝👄👄👏👏👏👏👍
@meronabasha7796
@meronabasha7796 8 жыл бұрын
wwwweeeeeewwweeww💚💛💞💝💝💝👄👄👏👏👏👏👍
@hawaomer4703
@hawaomer4703 8 жыл бұрын
omg betam betam betam dass yemelen asetemar new ለሰው ልጅ መልካም ተመኝ መልካምነት ለራስ ነው።😍😍😍❤❤❤♥
@ganetf616
@ganetf616 8 жыл бұрын
እኔ ግንደሰ የሚለኝ ኩመት የሚሰጡት ሰወች ናቸወ
@haymiabuya5882
@haymiabuya5882 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ከማለቱ የተነሳ በቃ እኔም ላብድ ነው አረ ኡኡኡኡ
@ገሄርገሪንስኤማኛ
@ገሄርገሪንስኤማኛ 4 жыл бұрын
አኛ ፊልም ያየኝ ጦቅ ብለናል መቸ ነው እኔ እንዛ ዓይነት life megemir betam weste new
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ 3 жыл бұрын
ሻጥራ
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
1:46:34
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
New Ethiopian Move - Hulet Lib (ሁለት ልብ) 2016 Full Movie
1:37:52
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,8 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 189 М.
ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:17:44
Addis Films
Рет қаралды 2,1 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 781 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН