New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)

  Рет қаралды 2,842,178

Tr  Ethio Music

Tr Ethio Music

Күн бұрын

Ethiopian Movie

Пікірлер: 2 100
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 9 жыл бұрын
እፉፉ በስንት መከራ ጨረስኩት አማንዬ ገና ያንተን ፖስተር ከላይ ሳየው እንዴት ደስ አለኝ መሰልህ ፊልሙ የሆነው ይሁን ዋናው አንተኑርበት.. .በጣም ምርጥ ፊልም ነው .ከሁሉም ሁሉም አንተ በምትሰራባቸው ፊልሞች በሙሉ የሙዚቃ ማጀቢያው እንዴት እንደ ሚደላ! በተረፈ ሁላችሁም እንወዳችሁዋለን በርቱ..!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መቅዲዬ እናመሰግናለን ግብረሶዶምን አጥብቀን እንቃወማለን ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን
@BehailuNegese
@BehailuNegese 9 ай бұрын
❤❤❤
@liduyehenimistu6482
@liduyehenimistu6482 9 жыл бұрын
እዉነት በጣም ጥሩ ፊልም ነው ኣስተማሪ እና ወቅታዊ ኣንገብጋቢው ችግር ነው የመጨረሻ ጊዜ ደርሶ ነው መሰለኝ እንጃ ያስፈራል ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
@Zemuyetub
@Zemuyetub 14 күн бұрын
2017 ማነው ሚያየው😂
@fishalemu2315
@fishalemu2315 7 жыл бұрын
ፊልሙ የሚገርም ነው ኢሳም ሀበሻ የኢትዮጵያ የፊልም ንጉስ መባል ያንሰዋል ፊልሙ አስተማሪም ነው ደስ ይላል የድምፅ ጥራት ብቻ ይጎለዋል መሰለኝ ከጀዋሌ ይሁን አላውቅም ድምፁ አስቸጋሪ ነበር
@lucylucy8104
@lucylucy8104 7 жыл бұрын
Fish ALEMU
@fishalemu2315
@fishalemu2315 7 жыл бұрын
Lucy Lucy weye
@rahmaaa7632
@rahmaaa7632 7 жыл бұрын
@rahmaaa7632
@rahmaaa7632 7 жыл бұрын
@ahmedyasin1739
@ahmedyasin1739 7 жыл бұрын
allah wdaslam lbhn ymalsaw wndma
@HiwiLove-u1q
@HiwiLove-u1q Жыл бұрын
ዉይ ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይላል❤❤👍👍👍
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek Ай бұрын
አማንለማለትነውኢሳም❤❤😂
@ራቢቢንትኢሥላምየወሎልጂ
@ራቢቢንትኢሥላምየወሎልጂ 7 жыл бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ኮመንት ሠጭወች አማን አማን እምትሉት ለምንድነው አድናቂው ከሆናችሁ አድናቂህ ነኝ በሉ ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@kalikidanapo
@kalikidanapo 10 ай бұрын
😂😂
@Eman-f7l
@Eman-f7l 6 ай бұрын
😂
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ ( ኢስማኢል ) የዛሬ 3 አመት ስንመኝልህ ወደነበረበት ወደ ፈጣሪህ ተመልሰሀል ውሳኔህ በጣም ደስብሎኛል ላንተም ክብርይገባሀል አልሀምዱሊላ
@habtamgood1498
@habtamgood1498 8 жыл бұрын
ሆይ ይች አለም የማታሳየን የለ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ይገርማል ኢሳምየ አምላክ ይድሜና ፀጋውን ይስጥክ ማሬ
@lubabayimer6297
@lubabayimer6297 8 жыл бұрын
ሁለተ ማርያም የድንግል ልጂ Good
@woyinehstdnan7936
@woyinehstdnan7936 9 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም አርቲስቶች ከልብ እናመሰግናለ ሰዶማዊያን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋል አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቃት አሜን
@ffdf9359
@ffdf9359 9 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል አቦ ይመቻቹ በጥቅሉ ኢሳን ሀበሻ ያለበት ፊልም ምንዜም እንደሚያምር 100% እርግጠኛ ነኝ በርቱ የሀገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥ ♥✔✔✔✔✔√√√☞♥♥ⓐ
@ዘሀራመሀመድ-ጐ2ጠ
@ዘሀራመሀመድ-ጐ2ጠ 9 жыл бұрын
ኢሣምየ ውይ በዚህ ረጋ ባለ ፀባይክ ኢሥላማዊ ፊልሞችን ብትሠራበት እንዴት ባማረ!!!! አሁንም ያምራል ግን አላህ ሂዳያ ይሥጥክ.
@ayushali9451
@ayushali9451 4 жыл бұрын
አላህ ኒያሽን ሞላልሽ
@gfytt5945
@gfytt5945 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔሰ አላውቀውም ነበር በሀሩን ቱዩብ ሰምቼ የሰራውን ፊልም ሰርች አርጌ ሳየው ጉድ ብያለሁ ለማንኛውም እንኳን አላህ መለሰህ
@semirasemira8952
@semirasemira8952 9 жыл бұрын
ይህ ፍልም ነው ግን ይህ ፍልም የተዋደዱ ተጋናኙ ።ጨካን የሆነም ተፈረደ ጥሩ ነው።መጨረሻ ደስ ይላል ።ይሃ ታርክ እውነት በእንየ ላይ እለ እንየ ግን ስቃይ ላይ ነው ያለሁት አላገኘሁትም ግን ይህ ፍልም ስያይ ተስፍ አደርጋሉ።እጅግ የምይስደንካቹ ደ/ር ኮኮብ(ናርዲይ) እና እሳም በታም በታም። የእንየ እውነት ታርክየ እንደሳቸው ከምወደው ስው ያጋነኝ አምላክ።
@እግዛብሄርእረኛዬነው
@እግዛብሄርእረኛዬነው 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ልብ ላለው አንዳንዶቻችሁ የፊልም ትርጉሙን እንኲን ሳታውቁ ነው የምታዩት
@አስተምሩኝድኔን-ዠ1ደ
@አስተምሩኝድኔን-ዠ1ደ 5 жыл бұрын
የማሪያምፊልም
@ታዘብኩሺአንችአለምኢትዮት
@ታዘብኩሺአንችአለምኢትዮት 6 жыл бұрын
እደ ሙህናችሁ ነው ኸረ ይከን ልጂ ተውት የሶስት ልጆች አባት ነው አፈቅርህ አለሁ አፈቅርሀለሁ ከምን የመጣ ነው ይልቁንስ ሙስሊሞች ዱአአድርጉለት ትክክለኞውን መንገድ አድመራው እስማኢል በአላህ ከፍልሙ አለም ውጣ ድንህን አጥብቅ ወድም
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ቆየ ኮ ፊልም ካቆመ ይሄ በፊት የሰራው ነው
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
ኮሜንቱ መቸ እንደተፃፈ አላየሽውም አምስት አመት ሆኖታል​@@merongm5989
@SamirhHbsh
@SamirhHbsh Жыл бұрын
😅
@ሰሙየሀራዋየማሜምርኮኛሰሙ
@ሰሙየሀራዋየማሜምርኮኛሰሙ 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ አንተ ስላለህ እጅ ፊልሙ ብዙም አይደል ግን ያረብ ልብህን አላህ መልሶልን በሀድስና በቁርአን የምታሰማን ያርግህ ያረብ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
😅😅😂😂
@F-ki4xp
@F-ki4xp Жыл бұрын
አሚንያርብ
@mesulemma4025
@mesulemma4025 9 жыл бұрын
ይሄን ያክል አሪፍ ነው ባይባልም የታሪኩ ጭብጥ ጥሩ ነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ነገር ደርሶናል መቼም በዚ ዘመን ልጅ ወልዶ ማሳደግ እየከበደ ነው በፊት በፊት በሴቶቹ ስንሰጋ ኖርን አሁን ደሞ... አቤቱ የመጨረሻው ዘመን ነው ብቻ አንተ ይቅር በለን
@meriamsemere936
@meriamsemere936 4 жыл бұрын
Betammmmmmmm
@sentayhutameri9055
@sentayhutameri9055 8 жыл бұрын
ኢሣምዬ ሁልዬም አሣዛኝ እና አሥለቃሽ አሥተማሪም ፊልም ነዉ የምትሠራዉ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ግን ሥታለቅሥ እኔም ያሥለቅሠኛል በጣም አሣዛኝ ነህ በፊልም ደረጃህ በእዉነተኛዉ ምን አይነት ባህሪ ይኖርህ ለማንኛዉም በጣም አድናቂህ ነኝ አከበረሀለሁ፡፡
@جفرحانابومحمدالمبارك
@جفرحانابومحمدالمبارك 8 жыл бұрын
Sentayhu Tameri አሳምሀበሻአላህንፍራ
@helenendale3168
@helenendale3168 9 жыл бұрын
መልእክቱ አሪፍ ነው የሰራችሁት ሰዎች እንደ ትወና አቅማችሁን አላሳያችሁንም ላይት ሲስተሙ እራሱ ለማየት ብዙም አይስብም ለማንኛውም እናመሰግናለን!
@zeharaseid2591
@zeharaseid2591 9 жыл бұрын
ኢሳን ሀበሻ በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ አንተን በለቤትህን ልጆችህን አላህ ወደኸይር ነገር ይምራህ
@tamraayotub2481
@tamraayotub2481 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቂህ
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ አሁን ላለው ሁኔታ እንደዚህ አይነቶቹን መቅጫ ትክክለኛው መንገድ ባይሆን ግን ከዚህ የበለጠ ቅጣት የለም ከሞት የበለጠ ምክንያት ከፈጣሪም ምህረትን ስለማያገኙ ወደ ወላለማዊው እሳት መሄዳቸው ይገባቸዋል😢😢😢
@ፍቅርካኦጄጄ
@ፍቅርካኦጄጄ 8 жыл бұрын
የውነት ድራማ መሥራት ከተለያዩ ሠዎች ጋር የሠውነት ንክኪ ሢደብር ያ ባለትዳር ነኝ የምትሉ አክተሮች ታሥጠላላችሁ
@salisaliadisunangearifenaw3779
@salisaliadisunangearifenaw3779 7 жыл бұрын
Akbedachute
@chichigodana5983
@chichigodana5983 7 жыл бұрын
Esaw betam new yemadenkegn k nardose ger yeserhiw esaw atamrm yent demsegn yemerle eso gen yenten demes lemasemela ayemerbatem betkalaye atamerm ok
@MysBshs
@MysBshs 9 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ነን.. .እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አትለፈን.. አሜን በጣም አሪፍ ስራ ነው ከዚህም በላይ ሊሰራበት የሚገባ ነው አልተሰራም በደንብ ማጥናት ይጠበቅባችኋል በተረፈ ሁላችሁንም በጣም አደንቃችኋለሁ.. እወዳችኋለሁ በርቱ ግን እንድ ነገር መናገር ፈለኩ መቅደስ / ናርዶስ.. ...አርቲፊሻሉ ጸጉር ውበትሽን እንዳጠፋው ሳልናገር አላልፍም ምን አለ ከተፈጥሮ በላይ ተፈጥሮ ባሰጠቻችሁ መዋብ እያለ መልካችሁን በዘመን አመጣሽ ቁሳቁስ ባታጠፋት እኔ መቼም እግዚአብሔር አሳምሮ ሰርቶ ከራሱ በላይ ለመልካችን እንጨነቃለን ግን የሚያዋጣውም ሆነ የሚያምረው እንደተፈጠረ ሲሆን ነው በተረፈ አሪፍ ነው..........በሌላ ፕሮግራም እንገናኝ.
@liduyehenimistu6482
@liduyehenimistu6482 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Melat597
@Melat597 8 жыл бұрын
amen. leke new, artefwshal tsegur webet aychemerem. balen enemer.
@ሰሙየረሱልወደጅ
@ሰሙየረሱልወደጅ 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ኢሳም ሙስሊም ነዉ እዴ አላህ ለኛም ለሱም አላህ ሂዳያ ይስጠን
@ሀዩነኝየባሌሚሰት
@ሀዩነኝየባሌሚሰት 7 жыл бұрын
Smera Tmam አወ ነው
@ሀዩነኝየባሌሚሰት
@ሀዩነኝየባሌሚሰት 7 жыл бұрын
Smera Tmam አሚን
@sarahshamil7924
@sarahshamil7924 6 жыл бұрын
እመን
@itisme1909
@itisme1909 5 жыл бұрын
Ena mn new
@raheel6135
@raheel6135 5 жыл бұрын
አሚንንንንንያርብ
@aminaesa9660
@aminaesa9660 9 жыл бұрын
ወው በጠም ደስ የምል ፍልም አለህ ስራቹን ይበርክለቹ ይቅርም ይበለቹ እንዳ ስራቹ ልቦናቹም ይቅና ሀገራችንም ሰለምና አስታወይ ይሙለት በርቱ በጠም አሪፍ ናው !
@fathimamm8403
@fathimamm8403 4 жыл бұрын
MJBGBH. HVDHKYJTHDBJBVDNJNCNHBMKBFN
@የካሰችማስታወሻ
@የካሰችማስታወሻ 8 жыл бұрын
አማንዬ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ ለማለት ነው በቃ አንተ እያለቀስክ እኛንም እያስለቀስክ እንዳለን አለነው 😍😍😍
@dreamdubaii6052
@dreamdubaii6052 7 жыл бұрын
የካሰች ማስታወ
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@زينبعلي-ي5ق6ع
@زينبعلي-ي5ق6ع 3 жыл бұрын
@@gjkbvjhl8955 የኔውድ
@زينبعلي-ي5ق6ع
@زينبعلي-ي5ق6ع 3 жыл бұрын
የኔማር
@paviliong6548
@paviliong6548 8 жыл бұрын
ኢሣምየ እወድሀለሁ አከብረሀለሁ በዚህ በሚያምረዉ ድምፁህ !!!የአላህ ቃል ቁረአን ቀርተህበት እንደምሠማዉ በአላህ ተሥፋ አለኝ ኢንሻአላህ ወንድም ኢሥማኤል!!!!!!!
@itisme1909
@itisme1909 8 жыл бұрын
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 inshealah yareb
@ሀሲነትሀሲነት
@ሀሲነትሀሲነት 8 жыл бұрын
Samuel Haile .
@fvf9098
@fvf9098 8 жыл бұрын
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 አሪፍ ነውያዝናናል
@hallooabet6923
@hallooabet6923 8 жыл бұрын
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 marr
@مريامهوبس
@مريامهوبس 7 жыл бұрын
ኢሳምየ ፌልምህ ደስ ይላለ ገን እደዚህ በሜያምረው ድምፆህ ቁራንና ሀደስ እድቀራበት የምግዜም ዱአየ ነው አላህ ወደ ቁርአንና ሀደስ ይመልስህ
@gojjamyilahun4543
@gojjamyilahun4543 6 жыл бұрын
ኢሳምዬ አድናቂህ ነኝ ከልብ እናመስግናለን አንተ የሌለህበት ፊልም ያቅለሽልሽኛል ስላምህ እንደምድር አሽዋ እንደ ስማይ ከዋከብት ይብዛልህ ልጆችህ ይደጉልህ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ለዉዷ ባለቤትህ ዋዉዉዉ ብዬልሀለሁ💓💓💓💓💌👍👍👍👍
@workeabu639
@workeabu639 9 жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ አሃዱ አምላክ አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የግብር ሶደም ወሲብ ሁላችንንም ይጠብቀን።
@ህይወትየድንግልማርያምልጅ
@ህይወትየድንግልማርያምልጅ 7 жыл бұрын
በጣም አሪፈፍ ነው ሽማግሌው ሰውዬ ግን በጣም ባለጌ ነው ኢሳምዬና መቅዲ በጣም ታምራላችሁ ኢሣም ያለበት ፊል በጣም ይመቸኛል ይመችህ አቦ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 6 жыл бұрын
Arif new uuufffff swodaaw Kirobel woyin osan Abashaaa long life 😍😍😍😍👌👌👌👌
@zoomzoom332
@zoomzoom332 9 жыл бұрын
ኢሣም እንደ እህትነቴ ወደአላህ ተመለሥ ግንተ ከሣት እራሥህን ታደግ ኢኛሊላሂ ራጂኡን እያወእክ ሥራህ ግን ምንም አይልም ይደነቃል ግን ፊልሙን ሠራሀዉ ተደነእክበት አኬራን ግን ረሥተህዋል ሡበሀን አላህ
@MubarakMohammedHabib-j1t
@MubarakMohammedHabib-j1t 23 күн бұрын
ትክክለኛ መልእክት በትክክልኛው ግዜ በድራማው የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን!!!
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
ዛሬ ምን እደነካኝ አላቅም ኢሳም ያለበትን ፊልም አሳዳለህ ደስ ብሎኛል ደግም መቅዲ ከኢሳም ፍቅር ውይ
@Ahlami-yousra
@Ahlami-yousra 6 жыл бұрын
ቆይ እናተ ኮሜንተሮች አፈቅርሀለው እምትሉት ፍቅር እና ስሜት ለይታችሁ አታውቁም ልበል ፍቅር እኮ በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የሚገኝ ውድ ስጦታ ነው እናተ እደምታወሩት ቀላል አይደለም
@raheel6135
@raheel6135 5 жыл бұрын
በትክክል🌹
@aynasahilu12
@aynasahilu12 9 жыл бұрын
እግዛብሄር ከንደዚህ አይነቱ አሳፋሪ ድርጊት እሱ ያውጣን ስለፊልሙ አሪፍ ነው ጥሩ ትምህርት አለውው
@እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ
@እመቤቴሆይለንስሀአብቂኝ 8 жыл бұрын
ወይንንን እስማኤል እየ ለፍቅር ሲል ኹልግዜም ኑር እሺ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የይስሚ ወንድም ኹልግዜም ቢሆን መልካም አሰራም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@aminaaliaminaali5043
@aminaaliaminaali5043 7 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ኢሳምየ በፊልም እንደዝህ እንደመሰጥከን በዳኡዋም። እንድንሰምጥ በተስፋ እንጠብቅሀለን ካላህ ጋር ከዝህስ ቶሎ ያውጣህ ሁሌም እንወድሀለን
@sarahshamil7924
@sarahshamil7924 6 жыл бұрын
Amina Ali AMINA ALI እመን
@ከታገሱትሁሉምያልፍል
@ከታገሱትሁሉምያልፍል 9 жыл бұрын
ወይኔ አሳዛኝና አስተማሪ ነው ከዚህ ሁሉ እ/ር ይታደገን
@getachewdebalke6641
@getachewdebalke6641 7 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ እና ሊታይ የሚገባ ፊልም ነው ለሌሎች ትምህርት እንዱሁም ለጥንቃቄ ይጠቅማል እንዱ ግን በአንዴ መሞት የለበትም ነበር ሞትን እስከሚመኝ ድረስ ስቅይት አድርጎ መግደል ለሌሎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል ባይ ነኝ በርቱ
@keyaamin5423
@keyaamin5423 9 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 9 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ከምልክቶቹ አንዱ ይሄ ነው ጌታ በምህረቱ አይለፈን!
@የማሪያምልጅአበባጌጤ
@የማሪያምልጅአበባጌጤ 9 жыл бұрын
አሜን
@martahaymi3201
@martahaymi3201 9 жыл бұрын
amen amen amen
@ritabegum5051
@ritabegum5051 9 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kabebushkabe9201
@kabebushkabe9201 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fkirtechere3256
@fkirtechere3256 9 жыл бұрын
amen
@memethiopia4931
@memethiopia4931 9 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ እኔስ ከተ ፊልም ይልቅ ሚስትህ በጣም አደቃታለሁ ምንም የ ስራው ባህሪ ቢሆንም ግን ከባድ ነው በየ ፊልሙ ላይ የፍቅር ፊልም ነው ገፀባህርውን ስትጫወት የማይህ ደስ ይላል
@mohammedhabashi6865
@mohammedhabashi6865 4 жыл бұрын
ኢስሚ ማኛ ሰላምህን ያብዛው ደስ የሚል አስተማሪ ነው ይህን የፈርጅ ስራ እየተከተሉ አገርን የሚያቆሽሹ እና ፈጣሪ የማይወደውን ዘግናኝ ስራ የሚሰሩ መገደል አለባቸው
@hellohansun
@hellohansun 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bymercyandgrace
@bymercyandgrace 9 жыл бұрын
ይህን ገሃነማዊ ህይወት በየማታው የሚኖሩት የጎዳና ህፃናት ወንድሞቻችንንስ እንዴት አድርገን እንታደጋቸው?
@zbzbzbzb4283
@zbzbzbzb4283 5 жыл бұрын
ወይ ስምተኛውሽ ሱባሀን አላህ
@መድናሙሀም
@መድናሙሀም 7 жыл бұрын
አቤት ኮሜቶች ላምን ጥሩ ነገር አትሉም ኢሳም እሚሰራውም ሁሉ በሀገራችን ያለውን ችግር ደስታ ሀዘን ፍቅርን መቻቻልን በመከባበርን ያስተምረናል ክፉ አትናገሩ ሀሳቡ ይግባችሁ ተማሩበት
@ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ
@ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ 6 жыл бұрын
መድና ሙሀም ይመችሽ ጥሩ ኮመት ዛሬ አየው
@እራህማሠኢድ
@እራህማሠኢድ 6 жыл бұрын
መድና ሙሀም ውውውውይ፡ብሩክሥወድህ
@saramohamd7448
@saramohamd7448 8 жыл бұрын
ናርዲየ አቤት ስወድሺ ጌታን 3 ጊዜ አየሁት ድርማውን በጣም አሪፍ ነው። ያምርን ቀጥሉበት
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 9 жыл бұрын
It is great film that will make aware the community. Thank you
@AaAa-yx4ks
@AaAa-yx4ks 9 жыл бұрын
ይገርማል ግን የኢስማኤል ሚስት(የልጆቹ እናት) ሀቢብቲ አላህ ያጠመመውን ሰው አያካናውም አላህ ያቃናውን ሰው አያጣምመውም እና ለ ባለቤትሽ ላንቺም ዱአ አድርጊ አውቆ እዲያሳውቅሽ ካወቀም ባወቀው እዲሰራ አላህን ለምኝ።
@shewittekaligne5291
@shewittekaligne5291 6 жыл бұрын
ከኢሳም ጋር የምተውነው ሰላም ብትሆን ፊልሙ ምን ሊሆን እንደሚችል ታየኝ ለማንኛውም አሪፍ ነው
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
እደት ወዲን ወዲ ይደፍረዋለል ምን አይነት ፊልም ነው እምታሳዮን🥺🥺🥺
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
ይደፈራል እኮ አታውቅም ?
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
​@@user-rr3ed7qs8bእንዴት ?
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 26 күн бұрын
😢 🙏ግን ለምድነው በሚፋቀሩ ሰዎች መሀል የሆነ ጥቁር ነገር በቃ አይጠፋም 😢 አይ እኛ ሰዎች ኦ ያማል ያገሬ አርት ሰላማቹ ይብዛልኝ 😢
@kidistfikreyesus7028
@kidistfikreyesus7028 9 жыл бұрын
እግዚያብሔር ሆይ የምናየውን አጸያፊ ነገር አተ አጥፋልን በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚያብሔር ይጠብቀን ከደዚህ አይነት አጸያፊ ድርጊት እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@biemnetsemere7257
@biemnetsemere7257 8 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው ፡ መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል ስትስቂም ስታለቅሺም ( እሚያለቅስ ኣይምጣብሽ ) ። ለሁሉም ነገር ጌታ ይባርክሽ ።
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 7 жыл бұрын
ኢሣምየ አላህረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህነኝ።
@ሰላምየድንግልልጅ-ከ7ጘ
@ሰላምየድንግልልጅ-ከ7ጘ 9 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሚያደርጉትን አያቁ እና ይቅር በላቼው እንዴ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአብሔር ሆይ እረ አደራህን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ለምኝልን! !!!!?
@የማርያምልጅአፀደማርያም
@የማርያምልጅአፀደማርያም 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እኔስተዋህዶነውእምነቴበድ
@እኔስተዋህዶነውእምነቴበድ 6 жыл бұрын
አሜን (፫)
@sufyamohamed2993
@sufyamohamed2993 8 жыл бұрын
ኢሳም የምትሰራቸው ፊልሞች ደስ ይላሉ አንተ ብትሆን በጣም ቆንጆ ነህ ግን አላህ የሚወደውን ስራ ብትሰራ በይበልጥ ደስ አይልም
@fdjdg9252
@fdjdg9252 8 жыл бұрын
እውነትሽን ነበር እህት ታዲያ ምን ይሆናል
@nema-cd2yj
@nema-cd2yj 9 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እኒ ምንም አልልም ግን አንድ ነገር ልናገ በጣም ለምወደው እና ለማከብረው ፍቅር ለሆነው ወንድሜ እስማይል ሀሠን ( Isam Habsha) ስራወችህንም አንተንም በጣም እወዳችሁ አለሁኝ የዛሬው እስክሬብ ግን ላንተ አይሆንም ነበር፣ ይህን ያልኩህ ሳልወደው ቀርቸ አይደለም ማለትም የምወደው ሠው ደስታ የኒም ደስታ ነውና ሠላም ሁንልን እሽ konjo I Love You!!!
@yenazretlijnegn250
@yenazretlijnegn250 8 жыл бұрын
ኢሳምዬ አቤት እንዴት እንደምወድህ ብታቅ ኖሮ አላህ ይጠብቅህ
@santaisupia1325
@santaisupia1325 8 жыл бұрын
በእውነት እንደት አሳዛኚ እና አስገራም ፍልም ነው በጣም በጣም ያምራል ናርዶስ አዲናቅሽ ነኚ በጣም ክሩበል አንተም ግን በቢዛት የማደንቀዉ ፍልም ቢኖር አማን በጣም እወደዋለዉ፡፡
@ghgg7391
@ghgg7391 8 жыл бұрын
እረጉድነዉእባካቹንገሩኝወድወድንይደፍራል
@aminaindonesia4893
@aminaindonesia4893 8 жыл бұрын
Sgjertygczanhanta ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia
@jhl5755
@jhl5755 8 жыл бұрын
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
@jhl5755
@jhl5755 8 жыл бұрын
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
@tareshalun631
@tareshalun631 7 жыл бұрын
Santa ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia አማን ፍልም
@moludubai203
@moludubai203 7 жыл бұрын
መቅዲየ እና ኢሳም በጣም እወዳችሃለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@mekdiyemareyamlij7737
@mekdiyemareyamlij7737 8 жыл бұрын
betam arif new esamiyea ketilubet
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 9 жыл бұрын
እግዛብሄር ክደዚህ አስቀያሚ ነገራ የኢትዮጵያን ይጠብቃት
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 7 жыл бұрын
ውይ የናርዶስ እናትናየ ኪሮቤል ወድም ሁለቱም ሰይጣኖች ናቸው
@ahmedyasin5783
@ahmedyasin5783 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት!!! ((( ብዙ አለ የአዳም ገመና)))
@ሁሉምለበጎነውየማያልፍቀን
@ሁሉምለበጎነውየማያልፍቀን 7 жыл бұрын
ኢሳሚዬ በጣም አድናቅህ ነኝ የኔ ወንድም ምነም ስልህን አግንቼ ባላናግርህ በኑፁሁ እህትነት እወዲ ሃሌሁ iLoveyou my berazer
@zedzed953
@zedzed953 8 жыл бұрын
betikikel yeadam gebena endenezi aremenewoch Egziabher kemdir yaxfalen ena good job Esam betam mirx artist neh ymtiserawun hulu yamral
@kaledk9069
@kaledk9069 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በነገራቺን ላይ ስለፊልሙ አስተያየት እንጂ አፈቅርሀለሁ እወድሀለሁ ማለቱ ለምን እንዳስፈለገ አላውቅም እኔ ስንት ጊዜየ ፊልም አያለሁ በየቀኑ እንድ ቀን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም የመጀመሪያየ ነው
@SalamSalam-ge1uj
@SalamSalam-ge1uj 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስለ እስማኤል ሀሰን መጥፎ ለምታወሩ ሰወች ወሬ ባታበዙ ምናለበት የሰውን ምንነት ሳታውቁ ሰውን አትቦጭቁ ደሞ የፊልሙ ገፅ ገፀባህሪ ነው አንድ የሚገርመኝ ነገር ሰው ጥሩ ሲሰራ ስድብ ክፍ ሆኖ ሲሰራ ስድብ እፍፍፍፍፍ እረ ደሞ እሱ ያለበትን ማየት ያልፈለገ ከማማረር አለማዬት ይሻላል የኔ ልዩ ውድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ 7 жыл бұрын
በጣም ልክነሽማሬወሬቻናቸው ኢስማኤል ሀሰን ምርጥ ወንድማችንነው እድሜናጤናይስጠወን ያገሬልጅ በጣም አድናቂህነኝ ።
@meroabraham1252
@meroabraham1252 9 жыл бұрын
በእውነት እኔ ከምለው በላይ ምርጥ እና አስተማሪ ድርሰት ነው
@kidistfikreyesus7028
@kidistfikreyesus7028 9 жыл бұрын
እረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ስለእውነት ግን ለምን ሰው ትሳደባላችሁ ድራማ የምናየው ለመማር ነው የተስማማው ማየት ነው ያልተስማማ ደግሞ አለማየት ነው ስድብን ምን አመጣው
@ቲጂየእግዚአብሔርልጅ
@ቲጂየእግዚአብሔርልጅ 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ በጣም ያምራል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
@rebkalovley2486
@rebkalovley2486 8 жыл бұрын
EGEZIABHER yistachu betam tru timrt new EGEZIABHER kesedom tifat yisewren keseytanawi tegibar EGEZIABHER yisewren amen
@salamsam7334
@salamsam7334 8 жыл бұрын
እ/ረ ከንደዝህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ ይጠብቀን አማን እ/ረ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ 7 жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን አቤቱ እንደ ቸርነት አስበን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
@dhba7239
@dhba7239 9 жыл бұрын
እግዚኦ መጨረሻ ዘመን አቤት ይቅር ይበለን።
@tgsfgege7021
@tgsfgege7021 4 жыл бұрын
አሜን በምህርት አይኑ ይመልከተን
@kdejadawud686
@kdejadawud686 8 жыл бұрын
አማን. በጣም አፍቃሪህ ነኝ ምን ብየ ላልቅስ የሚለው ቃላትህ በጣም ያስደስታል በያለህበት አላህ ይጠብቅህ
@samihalbarbe9235
@samihalbarbe9235 8 жыл бұрын
Kdeja Dawud
@ghgg7391
@ghgg7391 8 жыл бұрын
በእዉነትአማንየኔብቶንፊልምአላሠራሕምምክንያቱምከሤትጋሖነሕሣይሕእቀናለዉ።
@جفرحانابومحمدالمبارك
@جفرحانابومحمدالمبارك 8 жыл бұрын
Kdeja Dawud
@mrymalkaabi7462
@mrymalkaabi7462 8 жыл бұрын
Kdeja Dawud ሀ
@cghjcgfgj5236
@cghjcgfgj5236 8 жыл бұрын
ዋውአዳናጢቺሁነኝ
@genetfiker7274
@genetfiker7274 9 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚለው ነገር በዚህ አለም ላይ ምንም ሀብታም ብትሆን እምታፈቅረውን ሰው ካጣህ ሁሉም ከንቱ መሆኑን ነው ምን ግዜም ፍቅር ያሸንፋል እሳምዬ እና ኮክ በጣም ጥሩ ስራ ነው
@zizuali3213
@zizuali3213 9 жыл бұрын
ትዳር አይንክ የሚሰክንበት፣ልብህ የሚሰበሰብበት፣ የፍቅርን ጣዓም የምታውቅበት፣ርዝቅ የሚበዛበት፣ዝርክርክ ያለው ህይወትህ ወደ አንድ ጎጆ ጥቅልል የሚልበት፣ከኒካህ በፊት ሃራም የነበሩ ወደ ሃላልና ወደ ሃሰናት የሚቀየሩበት ∼እስኪ ተረጋግተን የጌታችንን እጅግ በጣም አዛኝነት እናስተውለው፤ ከተቃራኒ ፆታ ፍላጎት፣ ስለትዳር ሲታሰብ ከሚኖርው ምኞት እና ናፍቆት ጋር አላህ ሰብር እንድናደርግ በምድር ላይ ትዳርን ሃራም አድርጎት ቢሆንስ? ∼ወደ ጨዋታዬ ልመለስ ብዙ ሰዎች ትዳርን ምርርርር ብለው ሲያሟት ወላሂ ትዳር ታሳዝነኝኛለች እንዲህ እንዲህ እያሉ ስለመጥፎ የትዳር ህይወቶች ይናገራሉ ትዳር አይደለም ችግርን ያመጣው እነሱ ወደትዳር ሲገቡ ነው ችግር በትዳር ላይ ያመጡት። ∼እነሱ ማለት ጫማ ማለት እግርክ ላይ ያለውን ጎንበስ ብላቹ ተመልከቱት ምሳሌ ለመሰጠት ነው ―የግርህ ጫማ ካላይ ሽፋኑ አለው ከስር ግን ሶሉ በጣም አልቆዋል(ፈንድቶዋል) ካላይ ሲታይ እግር ባማረ ጫማ የተመቸው ይመስላል ግን ጉዳቱን እግርህ ብቻ የሚያውቀው መሬት ሲያቃጥለው፣ ጪቃ ሲያቆሽሽው፣ ፋሽኮ ስቆርጠው፣ አዋራ ሲሰነጣጥቀው የእሱ እግር የሆዱን አፍኖ ይኖራ። ∼ኧረ ጎበዝ ነቃ በል እንጂ እንዲህ ኑር ማለቴ አይደለም ይህን ሁሉ ስትሰቃይ በህይወት ካለ መፍቴ ፈልግ ለጫማ ሶል ግዛለት እንዲሆም በትዳር ውስጥ የሚታፈን ችግር እያደረ ይሸታልና አውጣ እና በትኩሱ መፍቴ ፈልግለት ∼ትዳርን ማን ቢወቅሰው እኛ ሙስሊሞች እንደክበር የምናከብረው፣ እንደተወዳጅ ሱናነቱ የምንሽቀዳደምለት እንደሃላልነቱ የምንከጅለው ነው። ይህን የአረህማንን ንግግር አትርሳ «አላህም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ለእናንተ ሚስቶችን አደረገ። ለእናንተም ከሚስቶቻችሁ ወንዶች ልጆችን፣ የልጅ ልጅችንም አደረገላችሁ» ∼ትዳር የሚያውቁት የአላህን ንግግር የተረዱ እና ሱናን የተከተሉ ናቸው «አንድ አሊም ለአንድ ሰው አግብተሐል?»ሲሉ ጠየቁት። እሱም አላገባውም አላቸው። እሳቸውም«ዓለም በሙሉ የራስህ ይሁን ቢሉኝ ለአንድ ቀን እንኳን ላጤ ሆኜ መቀመጥን አልፈልግም» አሉት መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ በለዋል፦«በኢስላም እንደ ጋብቻ በአላህ የተወደደ ተቋም አልተፈጠረም» ይህንን ተቋም ያልተቀላቀለው አላህ ይቀላቅለው የተቀላቀለው አላህ የወደደው እና የተደሰተበት ተቋም የድርግላቸው ባረከላሁ ፈኩም‼
@samerwitmekonen9585
@samerwitmekonen9585 9 жыл бұрын
በጣም ትገርማለክ ኪሩቤል የስት ሰው ህይወት ያበላሽ ጋሼክ አልገድልክም ብለክ ትሽሻለክ ለደነዚ አይነቶቹ ቤንንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነው ለቤተሰብም ለሀገርም አይጠቅሙም ለማንኝውም በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ በት
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 9 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ አምላኬ እንዴት ያስፈራል አተ አጥፉልን ይህን አጸያፊ ድርጊት !!!
@semarmemad6414
@semarmemad6414 5 жыл бұрын
እዊ ይገርማል ፍልሙ ሳላይ በኮሞንት ማንበ ብ ጨረስኩት
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 9 жыл бұрын
በዉነት እራሤን አመመኝ አነባዉ በጣም ኢሣም እና መቅዲ እናመሠግናለን ጥሩ ነዉ የተወናቹት
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 9 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የትንብት መፈፀምያ አታድርገን ይህንንም አስረዎር ስራ ከምድራችን ላይ አጥፋው አሜን አሜን አሜን
@habebahabeba4093
@habebahabeba4093 8 жыл бұрын
ኢሳምን አትጨቅጭቁት ባለትዳር ነው የታደለች ይዛዋለች ያውም የፀለየች ዝም ብላችሁ ስለፊልሙ ብቻ አውሩ ኢሳም አይገኝም
@sameeramashaallahbatamyamr1918
@sameeramashaallahbatamyamr1918 8 жыл бұрын
habeba Habeba abo ymachsh
@masi.mashaalahmadimashaala3884
@masi.mashaalahmadimashaala3884 8 жыл бұрын
habeba Habeba እኔ እምለው ኢሳም ምንድን ነው እንዲህ የምታካብዱት ሆይይይይ
@hawwiibiraahimi8319
@hawwiibiraahimi8319 7 жыл бұрын
Masi. Masha alah Madi Masha alah ll
@hawwiibiraahimi8319
@hawwiibiraahimi8319 7 жыл бұрын
Masi. Masha alah Madi Masha alaha
@ማሂየወሎልጅM
@ማሂየወሎልጅM 7 жыл бұрын
habeba Habeba እኮ ማኛ ነው ደግሞ ኢሴ
@serajahmed7850
@serajahmed7850 9 жыл бұрын
ዶክተር ተብዬ የፀጉርሽን እስታይል ምትቀይሪው መቼ ነው ኢሳም ድግሞ የፍቅር ፊልም ከስዋጋር ምናችም አይሔድም አንተ ሰላም ጋር ብቻነው ምታምርው
@ትዝታሠውጎዳፋቅረየውሎልጂ
@ትዝታሠውጎዳፋቅረየውሎልጂ 9 жыл бұрын
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ያአላህ ተመጥፎ ነገረ አንተ ጠብቀን
@alemaraya958
@alemaraya958 9 жыл бұрын
አቤቱ ደግ ሠው አልቋል እና አደነን!! እመቤቴ ይህን ክፉ ስራ ከ ሀገራችን አረቅል አስራተ ሀገረሽን ኤትዮጵያን አደራ ተብክል ሠዶም ና ጎመራ የተፉበተ ክፉስራ ነዉ አቤቱ አደነን!!
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 9 жыл бұрын
ኢሣምን ሣላደንቅ አላልፍም ድምፅህና አነጋገርህ በጣም ደሥ ይላል በሁሉም ሥራዎችህ ላይ ማለት ነው
@selamhussen428
@selamhussen428 9 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ደራሲ ሌላ ቃል የለኝም
@worknehassefa1373
@worknehassefa1373 9 жыл бұрын
የፊልሙን አስተማሪነት ባይካድም ነገርግን የአክተሮቹ ገጸባህሪያት ተደጋጋሚነቱ ያሰለቻል። በዚህ ፊልም እና ሞጋቾች በተሰኘው ተከታታይ ድራማ መካከል ያሉት የገጸ ባሕሪያት ልዩነት አይታየኝም። ሌላው ደግሞ የፊልም(የሲኒማ) እና የቴአትር ትወናን፣ አቀራረጹን እና የጀርባ ሙዚቃ ትርጉሙ የገባሀቸው አይመስለኝም በተለይ የተጠቀሟቸው የጀርባ ሙዚሀቃዎች በአሀጠቃላይ የሐሳቡን ይዘት እንኳን አይወክሉም። በአጠቃላይ ረዢም ድራማ ነው ቢሉ የሚቀል ይመስለኛል። ይቅርታ ይህ የእኔ ሐሳብ ነው የሚጋራኝ እስካላገኘሁ ድረስ። ለወደፊቱ ለማሻሻል ከረዳችሁ በማለት ነው።
@mofedakswani1219
@mofedakswani1219 6 жыл бұрын
Wow adenkiki ngn esma absha yerdaki kze bblte endetsra
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
ግን ከዚህ ምን እንድንማር ነዉ የተሰራዉ😢 ሰዉ እኮ ፊልም እያየ ነዉ መገዳደል ሶዶማዊነት ብዙ ነገሮች ቀላል የሆኑት። ፊልም ላይ ያየዉን በተግባር እያሳየ ነዉ አረ ወገኖቼ ወደ ፈጣሪ እንመለስ😭😭💔
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
እደት ወድ ወድን ሊደፍር ይችላል በሥመአብ😭😭😭
@التوحيدحقالله
@التوحيدحقالله 9 жыл бұрын
የማላገኘውን ሰው አፍቅሬ ተሰቃየሁ ኢሳምዬ አይ ላቭዬ ሙጭጭ♥♥♥
@halimamohamad9382
@halimamohamad9382 6 жыл бұрын
አይላብዩሙጭጭሀሀሀሀሀሀ
@Saudi2025-hs9cm
@Saudi2025-hs9cm 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Gሰይድየደሴልጂ
@Gሰይድየደሴልጂ 6 жыл бұрын
ኢሳምን እወደው ነበር ብዙ የሚወዱት ሴቶች አሉ ትቸላችሁ አለሁ ደስ ይበላችሁ።😃
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
ክክክክ አዎ ብተይውነው የሚሻለው
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z Жыл бұрын
enta setoche gen tenya nchu
@kadijabadaru3635
@kadijabadaru3635 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 9 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያሥበን
@hadramuhammed8445
@hadramuhammed8445 3 жыл бұрын
Ok
@kabbaeth6064
@kabbaeth6064 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@AdisuUsman
@AdisuUsman 5 ай бұрын
Good movie, which is i appreciate
@TesfayeTassewGizaw
@TesfayeTassewGizaw Жыл бұрын
flimu betam astemar naw ene betam naw yeteredawti lehulum tmrti honohal😪😪😪😪😪😪😪😪😭😭😭😭😭😭
@nigusmolla3468
@nigusmolla3468 7 жыл бұрын
ኢሳምየ ያገራችን ብርቅየ ተወዳች ሠላምህ ይብዛ
@saramukhtar8447
@saramukhtar8447 7 жыл бұрын
Sara S ኢሣምይሄየሠራሀው.ያአላህን.ቃል.ቢሆን.ደሥይልነበር.ግን.አላህ.ይመልሥህ
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32
Addis Films
Рет қаралды 475 М.
ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
1:28:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,6 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 780 М.
አርፋጅ Arfaj (Ethiopian film 2017)
1:35:46
Addis Films
Рет қаралды 1,8 МЛН
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41
SELEFIKER ETHIOPIAN MOVIE
1:19:39
Tr Ethio Music
Рет қаралды
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН