እኔን ባይ Ethiopian FULL Movie ENEN BAY 2021

  Рет қаралды 159,411

Arada Movies

Arada Movies

3 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 144
@sifaanshimalis9336
@sifaanshimalis9336 3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳችሁ።
@hussenmohammed7557
@hussenmohammed7557 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል የሆኩትን ለኔው ልተወዉ እስኪ በላይክ ለበጎ ነው በሉኝ🍒🍓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 3 жыл бұрын
አይዞን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ዛሬ ድብር በሎኛል እሰኪ በላይክ አነቃቁኝ
@meqdapp8133
@meqdapp8133 3 жыл бұрын
አብሺር አትደብር ፈታ በይ 👈
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@meqdapp8133 እሸውደ
@brukdesalge8027
@brukdesalge8027 3 жыл бұрын
Anekakasalew
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
አይዞሸ የአምባሰሏ ቆንጆ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@sarahmisharef606 እሸእህት
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
አሜን
@kal___kidan7334
@kal___kidan7334 3 жыл бұрын
Amen ema
@user-ib6xy8hc8z
@user-ib6xy8hc8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nf2cs2yr9r
@user-nf2cs2yr9r 3 жыл бұрын
አሚን
@user-ib6xy8hc8z
@user-ib6xy8hc8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
እውነት እኔ ሳሮንን ወዳታለሁ ሲጀመር ሰው አይጠላም አንድ ሰው ምንም ያድርግ ምንም ስተቱን እያጋነኑ ጥላቻን ከማሳየት ይልቅ ከስተቱ እንዲመለስ በበጎ ቃላት በፍቅር ማሸነፍ መልካም ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
ወይ ይህንን ቀጫጫ ልጅ በጣም ነው እምወደው
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 3 жыл бұрын
ሳርዬ ለውጥ አለ በርቺ በዚህ አሪፍ ነው ትወናሽ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti love
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
yeti yeti wude queen of tik tok neshi
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
ተያዝሽ 😂😂😂ከ@yeti ወደ ሰላም የሚገርም ለዉጥ ነዉ ለማንኛዉም ራስሽን ሁኚ ሌላ ሰዉ ሆነሽ 100k subsceiber ከምታገኚ ራስሽን ሆነሽ 1subscriber ብታገኚ ይቀላል ለማንኛዉም ይሄ ምክር ላንቺና ለመሰሎችሽ ነዉ!!!! ወንድ ከሆንክም ሆንክ ነዉ።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
አይ ሳሮን ለካ ፊልም ላይ በለመደዉ አፍሽ ነዉ ያገኘሽዉን ሁሉ የማን ልጅ እንደሆንሁ አታቅም እያልሽ አፍሽን ስትከፍች ምትዉይዉ
@bethelabraham2876
@bethelabraham2876 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@netflixdubai2226
@netflixdubai2226 3 жыл бұрын
Dagemo shero alewdem alalshem ahun lamen balshe
@jannetuae1157
@jannetuae1157 3 жыл бұрын
Arif new bertu💖💖
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሥተማሪነው
@zhsh3178
@zhsh3178 3 жыл бұрын
በርቱ
@user-vn1id6yr6f
@user-vn1id6yr6f 3 жыл бұрын
እንደኔ ናቹ ግን ኣንዳንድ ኣርቲሶች ራቆታቸዉ የሚወጡ በምድያ ከዛ ፊልም ሲሰሩ ፊልሙ ጥሩ እያለ የሚያሰጠላቹ
@onetwothreefour9268
@onetwothreefour9268 2 жыл бұрын
Aglglt
@onetwothreefour9268
@onetwothreefour9268 2 жыл бұрын
WrqNx
@onetwothreefour9268
@onetwothreefour9268 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/pInyMRGa_rKpM-QwnA075Q
@onetwothreefour9268
@onetwothreefour9268 2 жыл бұрын
AmrN
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
ሳሮ የኔ ውድድድድ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Betam Arif film new gin qal kebad new.....
@meriapps
@meriapps 3 жыл бұрын
Arfii filma new bartuu😍😍
@yosefhailu1
@yosefhailu1 3 жыл бұрын
ይ ፊልም ምንም እካን መልክቱ ደስ ቢልም ነገር ግን የፊልም ኢዱስትሪውን ከ20 እስከ 30 አመት ወደሀዋላ ነው የመለሰው 🤔🤔🤔🤔
@almazsime4584
@almazsime4584 3 жыл бұрын
አይይ ሕይወት እንደ ድራማ ቢሆን ጥሩ ነበር!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Yamiral inameseginalen iwinet tedebiqo ayiqerim bizegeyim bizu wagaa biyasikefilim iwinet tiliq ayil alew🙏🙏
@user-xc3jk4uj3j
@user-xc3jk4uj3j 3 жыл бұрын
ሳሮን የምትባል ድስት አፍ ያለችበት ፊልም😏
@mylove3870
@mylove3870 2 жыл бұрын
ምን አደረገች ዴ ለምን ኖረች ነው ዴ ሆ 🤨
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
ወይ ሳሮን
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 3 жыл бұрын
እኒህ አርቲስቶች ጡት እና ቂጣቼው ካልታየ የሰሩ አይመስላቼውም ኤጭ
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ምድረ ቅናታም እና ይደብቁት አካላቸውን
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
azaha film layatawetu sewachu betalayaya film tawenacha betama new mawedalachu tamachitonala❤👏
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
ሳሮን አለችበት ቂጥ ልናይነው🙄😋
@sadaahmed114
@sadaahmed114 3 жыл бұрын
😂😂😂
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰላም ፍሬዬ ፦ እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በተለያዩ ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማርበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም አፍቃሪዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 3 жыл бұрын
@@filmbate6679 ere alemamen😂
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 жыл бұрын
አረ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ እሧ የራሣን ህይወት እየኖረች ነው
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
@@filmbate6679 ቆይ መጣው ፊልሙ የምንድነው🙄😃🏃🏃
@maseromedia3492
@maseromedia3492 3 жыл бұрын
Like adirgut
@eliasalemseged676
@eliasalemseged676 3 жыл бұрын
እንዴ ሳሮን ሽሮ በላች 😂😂😂😂
@nyfmates7927
@nyfmates7927 3 жыл бұрын
ፋሲ ስላየውክ ደስ ብሎኛል😊
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
Saron l love you'r confidence gen acting lay yeleshbtem wey temari acting alu timhert betuch
@fidel_tube1
@fidel_tube1 3 жыл бұрын
1:05:58 ሳሮን ሽሮ በላች 😂
@eliana4193
@eliana4193 3 жыл бұрын
🙄አዎ ግን አስመለሳት🤪😅😆
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
ተመስገን!!!!በምላሷ መንካቷ ራሱ ማንአየበት ይሁን እድሜ ለዳይሬክተሩ
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 3 жыл бұрын
ኣጨራረሱ ብዙ ኣያምርም ግን ኣሪፍ ፊልም ነው ።
@netsanetdubai6851
@netsanetdubai6851 3 жыл бұрын
ትምህርት አለዉቀጫጫዉልጅ በጣም ጎበዝነዉ
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ኮመት ማበቡ እድ ፊልም ሆነኝ
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 жыл бұрын
የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
የትሪዉ መልክት ተመቸኝ
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
sira yelem inde etopiya ?
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw samson bexam tewinekal yimechik
@samigirma8915
@samigirma8915 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ሲፈን።
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 3 жыл бұрын
ሳሮን ሽሮ ስለበላች ይሆን ያስመለሳት
@ababishsamoone1487
@ababishsamoone1487 3 жыл бұрын
😂😂😂😜
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
😃😃😃😃
@user-hr9om1cy9e
@user-hr9om1cy9e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 3 жыл бұрын
ሳሮን ግን የእውነት ፊልም መስራት አትችልም እንደውሞም ጉዋደኛዋ ትሳላለች መስራት
@aminahmohammed3191
@aminahmohammed3191 2 жыл бұрын
እሱ የደራሲው ነው የተሰጣትን ብቻ ነው የምተውነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
እቺ ሰገጤ ጉፋታም አለች
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
ምንም አይነፋም
@geremechgetach
@geremechgetach 3 жыл бұрын
መአዳቹ ግን አሰቀናችሁኝ ጥሩ ትምህርት አለው እንዲህ ህዝብ የሚያሰተምር ነገር ጥሩ ነው
@amkilebanonafrica2447
@amkilebanonafrica2447 3 жыл бұрын
Are Saron shero
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
Ay ye ethiopia film Direktor yelewem meselgn enji teshale werku teru artistoch alubet gen ye ethiopia film endezi mehonu zem yasebelale
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
3 ቱም ወንዶች ያስቁኛል
@nohanoha495
@nohanoha495 3 жыл бұрын
menam des yemile lej betenor saron film meserat befetsum atechelem
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
እይ ሳሮን የአምስት ብር ታይት ተጣብቃ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች
@hawaseid8466
@hawaseid8466 2 жыл бұрын
እንዴ የአምስት ብር አይደለም ታይት ካልስም የለ ያው ኢትዮ ውስጥ
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰላም ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው ሳትጎበኙት እንዳታልፉ ! አመሰግናለው!
@getahungizaw20
@getahungizaw20 3 жыл бұрын
ምንድነው ፊልሙ ሲያስጠላ አጨራረሱ
@misay7595
@misay7595 3 жыл бұрын
Subseriberi adergu benatachu be maramni 🙏🙏🙏🙏🙏you tube
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ፦ እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በተለያዩ ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማርበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም አፍቃሪዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@user-hf5qn8ve1l
@user-hf5qn8ve1l 3 жыл бұрын
እሽ ቆንጆ አንችም
@hi-go7ne
@hi-go7ne 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👄👄👄👄👄👄
@hawlattajo5824
@hawlattajo5824 3 жыл бұрын
Eregezena yamerebeshale eshi sarone
@makeaimen8792
@makeaimen8792 3 жыл бұрын
Saron gen lenye meha nat jel mesela metetayeg
@TsedekKefelew
@TsedekKefelew 2 ай бұрын
tamralachehu
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Menew leftachehu leftachehu.. Saron yasegebachehut benetsa mehon alebet.. aye debari film new eswa selalechebet becha
@adanetakele9308
@adanetakele9308 3 жыл бұрын
አንቺ ማን ሁነሽ ነው እንዲህ የምትናገሪው?
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሪዬ ፦ እንደዚህ ፊልም ከወደድሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በተለያዩ ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማርበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም አፍቃሪዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
@@adanetakele9308 Adane new simeh? ye shemagle sim.. ke shemagele gar alaweram.. lenegeru esewam simwa Shegaye new alu.. match taderegalachehu.. shegaye ena Adane.. yasekal
@adanetakele9308
@adanetakele9308 3 жыл бұрын
@@merimamo3963 መሸምገል መታደል ነው፡፡ለአንቺም መልካም የእርጅና ዕድሜ ይስጥሽ ብለናል ሜሪ!!
@jemyredy8019
@jemyredy8019 3 жыл бұрын
ለሳሮን የተሰጣ character ለኔ አሳማኝ አይደለም coz የህዝቡ ጭንቅላት ውስጥ ያለቹ ሌላ ስለሆነች ጭንቅላታችን ይሄን አምነው አይቀበልም 😊
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
እና ለህዝቡ ብላ ሽሮን የሚያጣጥል ፊልም ትሥራ?😂😂😂😂
@amkilebanonafrica2447
@amkilebanonafrica2447 3 жыл бұрын
Filmun Saron abelashechew
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
ምን አረገችው ጥሩ ነው ዋላ እራሶን ስለምጠብቅ ነው አይ ሰው
@bietajera7403
@bietajera7403 3 жыл бұрын
ትወናቹ የውሸትነው ያስታውቃል መሳይ ሲመታ ያለው ሲን ጭራሽ የውሸትነው ከመጮሁ በስተቀር
@fetahchekan8796
@fetahchekan8796 3 жыл бұрын
All of them are good actors but Soron needs more work she is not acting she just use her confidence. She needs someone to guide and use her confidence in a proper way.i think she overstates herself so please tell her the truth and make her a good actor.
@tj9481
@tj9481 3 жыл бұрын
ከማየቴ በፊት። ያስቃል ፊልሙ???
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 3 жыл бұрын
ያስጠላል አያምርም
@filmbate6679
@filmbate6679 3 жыл бұрын
ሰላም ፦ እንደዚህ ፊልም ከጠላሽ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በተለያዩ ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን በተጨማሪም ስለ ፊልም እንማማርበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? እናንተ የፊልም አፍቃሪዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@banchicheru5337
@banchicheru5337 3 жыл бұрын
ሳሮን ፊልም ባስሪ ይሻልሻል
@godisgood7319
@godisgood7319 3 жыл бұрын
Minim tiwona atichilim
@amkilebanonafrica2447
@amkilebanonafrica2447 3 жыл бұрын
Are geday are echine Saron tebeya wedza belulen
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
Saron acting atechiyem pls wey temari acting
@mastemaste9639
@mastemaste9639 3 жыл бұрын
ተጠጣ አብሮ እድር ከመሬት የተኛው ግን ይመቸው
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 3 жыл бұрын
እረ ምንም አይነፍም
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
ሳሮን ሽሮ ትበላለች እንዴ?
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 3 жыл бұрын
ትወና ብላሽ ከጠበቃው አንስቶ ሁሉም ምንም ትወና የለም
@hiwitesfaye3378
@hiwitesfaye3378 3 жыл бұрын
aiy ye ethiopia filme eyzket hed eko..........mensirken yezh wuta new yalew hahhahhah ere camera man
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
ሳሪ ውደ ጎበዝ የሳሮን ተሳዳቤወድ ቅጥል ትላላችሁ እንጂ ሳሮን ሳሮን ነች የምር
@zenuzenu9864
@zenuzenu9864 2 жыл бұрын
😤😤😤😖😖😖😖😭😭😭 sitasitelu
@dawitdawit5390
@dawitdawit5390 3 жыл бұрын
Shito belach😄😄😄😂
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
Finishing nep.
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
ሳሮን አልሰራችውም ይቀራታል ፣ የሳሮንን ቦታ ሌላ ሰው ቢተውነው ያምር ነበር
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm 3 жыл бұрын
RIP Movie
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
እኔማ ይሕን ቀጫጫ ሣይ በጣም ነዉ የሚገረመኘ እኮ ባሌን እየመሠለኝ ወይ መመሣሠል ግን የሚያወፍረ ነገረ በኖረልኝ የምታቁ ከአለ ሹክ በሉኘ
@endriyasmasresha376
@endriyasmasresha376 3 жыл бұрын
ሳሮን ስላለች ብቻ አቁዋረጥኩት
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
😳😂😂
@kingphone4461
@kingphone4461 3 жыл бұрын
ለምድነው እንደዚህ የምትቀኑባት ? እሷ እኮ የራሷን ኑሮ እንጂ የናንተን አትኖርም
@kingphone4461
@kingphone4461 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሳሮን ትመቸኛለቺ።
@123hulu
@123hulu 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣መሳይ ይሄሁሉ ሲደበደብ ቢትሞትስ
@onetwothreefour9268
@onetwothreefour9268 2 жыл бұрын
Wrqnx
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
ምንም አይል
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
Direktor yelew film
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
አሰስ ገሰስ የሆነ ፊልም ነው...ብዙ ስተቶች የካራክተር ምርጫ የመሳሰሉ ብዙ ነገሮች ማለት ይቻላል አይረባም
@sadaahmed114
@sadaahmed114 3 жыл бұрын
Acting ka wish tilalahi ay saron 😂
@abelbalmulutesfa1169
@abelbalmulutesfa1169 3 жыл бұрын
Minlik tilalachu dedeb hula dil le Tigray
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😕😕😠🤭የዞረባችሁ
@user-vn1id6yr6f
@user-vn1id6yr6f 3 жыл бұрын
ወዲ ዓደይ እሱዳኣ ናይመንድዮም ዝደግምለዉ
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 3 жыл бұрын
ሳሮኔዬ ሰው ሁሉ ጥሩ አስተያት አሰጡሺም ስለሚቀኑብሽ ነው በርቺ ግፊ ውደ ፈት ሰው እደሁ ጥሩ አይተነፍስም
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
እስካሁን ጥሩ እየተነፈስኩ ነዉ አንቺ እየተነፈሽ ከሆነ
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 жыл бұрын
የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....
@melakudulla4313
@melakudulla4313 3 жыл бұрын
1:05:58 ሳሮን ሽሮ በላች 😂
@dawitdawit5390
@dawitdawit5390 3 жыл бұрын
awetachiw😈😈
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 23 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
Fermata ፌርማታ full Ethiopian film 2018
1:37:27
AmharicTV
Рет қаралды 93 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 309 М.
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
Ethiopian Film 2017 - Belatena
1:44:05
Addis Films
Рет қаралды 755 М.
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 15 МЛН
Hell or Heaven _ everything will be judged by the Squid doll angel
0:52
Отец не простил Сына 🥺 #shorts #фильмы #кино #сериалы
0:33