አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020

  Рет қаралды 1,208,428

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 678
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ የሰበቹትን ሁሉ የሰካለቹ ዉድ የገሬ ልጆች ሰለሙን ሁሉ ያብዘለቹ
@mishelkhald7047
@mishelkhald7047 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@jamilatube1982
@jamilatube1982 4 жыл бұрын
Amin ya allah🤲
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@zainatmohamad3908
@zainatmohamad3908 4 жыл бұрын
አሚን
@ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
@ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 жыл бұрын
አሜን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ እንቅልፍን እያጣ ፊልም እማየው
@zaebra1603
@zaebra1603 4 жыл бұрын
እናአድስፊልምአጣሁ
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
እኔ የማዳም ቅመም
@rahmaali5551
@rahmaali5551 4 жыл бұрын
Kkk
@jamilatube1982
@jamilatube1982 4 жыл бұрын
Ine🤣
@rahelamen7300
@rahelamen7300 4 жыл бұрын
እኔ ቁጥር አንድ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 4 жыл бұрын
ፍቅረኛየ ከህይወቴ በላይ የምወዳትን እናቴን ሰደበብኝ ተለያየን ላየው አልፈልግም ግን አፈቅረዋለሁ ግን ሞቴን እመርጣለሁ እሱን ከማይ እናቴ ድክመቴ ነቺ በእናቴ የመጣ ህይወቴን ባጣ ደስስ ይለኛል
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 3 жыл бұрын
እናትሽን የምታሰደቢው እሱ ሳይሆን አንቺ ነሽ ምን አባቱ ነው እናት የሚሰድበው ሲጀመር ለቤተሰብ ክብር የሌለው ፍቅረኛ በአፍንጫዬ ይውጣ ክበረቢስ ነው ልጁ 😔😔😔😴😴
@liyu324
@liyu324 3 жыл бұрын
እረ ይሄ ስልቻ
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 3 жыл бұрын
ዴግ አርገሽዋን የኔ ዉዲ ቤተሰብ ከማንም በላይ ነዉ
@workhob2813
@workhob2813 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ማር
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወዴ
@sofitube6902
@sofitube6902 4 жыл бұрын
አሜንዬ ጣፋጭ ስወድሽ የአሜን አድናቂዎች የት ናቹ 👍👍👍🇪
@ወያናይ-ፐ3ተ
@ወያናይ-ፐ3ተ 4 жыл бұрын
እችን የምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@nuui5771
@nuui5771 4 жыл бұрын
አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
አሚን
@helenok4479
@helenok4479 4 жыл бұрын
Amen
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኔ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ ወገኖቼ ብዙ ግዜ ስጠብቀው ስመኘው አብሮኝ የኖረ ነው ህልሜ
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
አሚን እና ባህሬን ስላሉበት ነው ያየሁት ፊልሙ ብዙም አልመሠጠኝም🤔ሁላቹም ውድድ በተለይ የመዳሞቹ😍😘
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
Enem
@ሀረግፍቅር
@ሀረግፍቅር 4 жыл бұрын
እቺ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@eyuaddis2399
@eyuaddis2399 4 жыл бұрын
አሜን
@سعادجريونا
@سعادجريونا 4 жыл бұрын
አሚን
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@chawayakonjo6372
@chawayakonjo6372 4 жыл бұрын
Amee
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 4 жыл бұрын
ወንዶችዬ ከዚህ ትምህርት ዉስዱ የምትሆናችሁን ትታችሁ ከማትሆናችሁ ጋር ትሆኑና የጣላችሁት አምሮበት እና ፈላጊ እንዳለዉ ስታቁ ድጋሚ ለመብላት አትሩጡ ሴቶችም ከፍቅር ገንዘብን አታስበልጡ
@khaledansari7784
@khaledansari7784 3 жыл бұрын
Wawo baheru temeheg
@مفتاححسن-غ8س
@مفتاححسن-غ8س 4 жыл бұрын
ፊልሙ ደስ አይልም ባህሬን ከድር አፍቃሪ ሆኖ ሲሰራ ነዉ ደስ የሚለኝ የምትስማሙ 👍
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
ልየዉ ወይንስ ይቅርብኝ??
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 4 жыл бұрын
@@ሠዉነኝአየሠዉ ere eskahun alayeshiwem?
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
@@fasikawolde3605 kkk በ3 ቁ ነዉ የምትመልሽልኝ
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389 4 жыл бұрын
ታው አተ ልጅ። እደዚ አትለለጥ። መቼ እደምትሞት አተቅም ወለሂ ተውባት ሰተደርግ ብትሞትስ ተው ወደ አለህ ተመለስ ፊልም ስለልሰረክ ድህ አቶንም። አለህ ይምልስህ። አላህ እደ ይስጥህ
@AsmaReed-d5i
@AsmaReed-d5i 5 ай бұрын
ሙስሊም ነው እዴ
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 4 жыл бұрын
ይሄ ቢኒ ተብሎ እምስራው ልጅ ስችል ኣክትግ ግን በቡዙ ፍልሞች ኣይታይም ኣድናቅዎቹ የት ናቹ
@jerytube5481
@jerytube5481 4 жыл бұрын
Betam endet endemewedw ❤️❤️❤️❤️❤️
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚችለው የምወደው
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ
@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ሁሉምነገርለበጐነዉ
@ሁሉምነገርለበጐነዉ 3 жыл бұрын
Seleko kaleshi lakelege esti betamm new yemewedew
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
የባህሬን እና የአሜን አድናቂዎች የት ናችሁ🙂
@mhratmao6251
@mhratmao6251 4 жыл бұрын
አሜን ፍቅር የሆንች ልጅ እኮ ናት ውድድድድ♥️♥️🥰🥰😘😘
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@tezetatezeta5985
@tezetatezeta5985 3 жыл бұрын
Ezi 🙄
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
Ene ezi alehu
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 4 жыл бұрын
ቢኒ አክቲንግ#1 ነህ የእውነት ከዚህ በኋላ በብዙ ፊልሞች አይሀለው ብዬ አስባለሁ
@የድንግልማርያምያደራልጅ
@የድንግልማርያምያደራልጅ 4 жыл бұрын
የባህሬን ና የማክቤል አድናቂወች የት ነችሁ የአገራችን ሠላም የናፈቀው ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያድርግልን እኘንም ላገራችን ያብቃን
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@Meron-wf5xm
@Meron-wf5xm Жыл бұрын
አሜን🌈
@ritamerhy1137
@ritamerhy1137 3 жыл бұрын
ፊልም እያየሁት ኮመንት ማንበብ ዉስጤ ነው ♥
@AaAa-rv8bd
@AaAa-rv8bd 2 жыл бұрын
እኔም
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@kubra-n3l
@kubra-n3l Жыл бұрын
እኔም
@muridyajib8584
@muridyajib8584 Жыл бұрын
​@@sawa8227bbbbbbp😊
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
ሂወትን እየኖሩባት ማሟላት እንጂ አሟልተው አይኖርባትም ልጅ ግን ከፈጣሪ የሚሰጥ የስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው። ተስፋዬ የሚባሉ ወዶች ግን ከኔ ልጅ አባት ጭምር አንድ አይነት ባህሪ ነውዴ ያላቸው🤔
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 3 жыл бұрын
የኔውድ ልጅ ያአላህ ስጦታነው ማማየ ።
@meronyadete216
@meronyadete216 3 жыл бұрын
ሙድ የገባት እናት እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ነው የምወድህ ።አሜኒዬም ዉድድድድድ ነው ማደርግሽ ። አይ አንዳንድ ወንዶች ፍቅረኛቸውን ዳግመኛ ላይደርሱባት ይምሉና ልክ ሌላ ወንድ ስትይዝ ታምራቸዋለች በቅናትና በንዴት ህወቱዋን ይበጠብጣሉ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
Awo gin bahrens?
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
አሜን በቃ ትንሿ እዮብ ሁነች አይደል ብቻ በርች ጠቅሪ አይዞሽ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 4 жыл бұрын
ወንዶች በቃ በጨርቅ ነው የሚያምኑት ፍቅር በጨርቅ አይለካም ወንዶችዬ
@ethiotereka6175
@ethiotereka6175 4 жыл бұрын
ቢኒም እኮ ወንድ ነው
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው፤ እናመሰግናለን! የአንዳንዶቻችሁ አስተያየት... እባካችሁ አስተያየት ከመስጠታችን በፊት ምን እንደምንል ቆም ብለን ብናስተውል? ሁሉም ሰው የራሱን ያከብራል፤ እንደመሰለን/የመጣልንን መናገር ደስ አይልም፤ ላለመገመት ማስተዋል እና እኔስ ብሆን ማለት ያስፈልጋል።
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 3 жыл бұрын
አዉነት ብለሻን
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ከነሙሉ ማንነት የሚቀበልክ እንጂ በሁኔታ የሚቀያየር አይደለም ፍቅር ያሸንፋል
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
@@HabeshaFunnyTube እሺ መጣው
@abriishamiin8330
@abriishamiin8330 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣቹህ"ስወደቹህ"*Like#❤❤👍
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 4 жыл бұрын
ባህራን ያለበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው 👍👍👍👍👍
@MaretuMaretu
@MaretuMaretu 3 ай бұрын
ቢኒ /አብርሀም ስወድህ በተለይ በአደይ ድራማአቤት ውበት ተሰቶሀል እረጂም እድሜ
@rihannadino2677
@rihannadino2677 4 жыл бұрын
እስቲ ፊልሙ የተመቻቹ like ግጩኝ...
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
ውይ ግን አንድን ነገር እያለን እደቆሻሻ ዕንጥለዋለን ሰዎች ሲያነሱን ለምን ነው እራሳችን እስክናጣ እምንፅፅት ?? መቸም የማይገባኝ ነገር ቢኖር ይህ ነው እውነት !
@madnamagna244
@madnamagna244 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሠላምነህ አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይምራህ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እኛ አንፈልግም ብለን የተውነውን ነገረ ሌላው ሲያነሰ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እሳት የረገጠች ዶሮ ነው የምንሆነው ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው
@gechomuvie6232
@gechomuvie6232 3 жыл бұрын
ባህሬን አይመጥንህም ስትስራ አስተዉል
@martam2724
@martam2724 3 жыл бұрын
ህህህክክክክ
@devan8265
@devan8265 4 жыл бұрын
አቤት በመልካም ነገር ለትዉልድ ብታሰተምሩ ማጨስ ጨስያርጋችሁ እፍፍፍ
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ቀዝቀዝ ለስለስ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 жыл бұрын
እኮ ምርጥ. ፊልም
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ቢኒ ሆኖ የሰራው ልጅ በጣም ይችላል አድናቂው ነኝ ሌላው ወላሂ እየላችሁ እየጠጣችሁ ፊልም አትስሩ
@lemlemtesfaye6415
@lemlemtesfaye6415 4 жыл бұрын
አስተላለቁ ደስ ሲል የድሮዎቹ ፌልሞች አስተላለቃቸው ስለ ማያምር የፍቅር ታሪካችን እንደ ፊልሙ እየ ሆነብን ተቸግረን ነበር ተባረኩ አቦ
@jamilatube1982
@jamilatube1982 4 жыл бұрын
እንቂልፈን አጥቼ ነው ያየሁት ላይክ ግጩኝ
@dbded7599
@dbded7599 4 жыл бұрын
@jamila Said ለካ አንች ነሽ በለሊት ገብተሽ ሙዴን የሰረቅሽው
@jamilatube1982
@jamilatube1982 4 жыл бұрын
@@dbded7599 🤣🤣ናዉ እንዴ 😜
@dbded7599
@dbded7599 4 жыл бұрын
አዎ የኔንም እንቅልፍ አጠፋሽው ጀሚ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ የሻሎምን እናት እስቦንዳ እያየሁ አይኔ እንደተሽከረከረ ፊልሙ ምን እንደሚል ሳልሰማው አለቀ ፋትህ ለአይኔ 😳
@meytklia446
@meytklia446 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ibrahimgenet8574
@ibrahimgenet8574 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@genetymaryam166
@genetymaryam166 2 жыл бұрын
😀😀😀
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
ግን እኔ ኢስላም ክርስቲያን ተዋዶ በፍቅር የሚኖርበት ሀገር ስላለን በጣም ደስ ይላል ግን በአንድ ቤት 2ያውም ባልና ሚስት ሁለት ሀይማኖት ይዘው በአንድ ቤት መኖር ይከብዳል የሚወለደው ልጅ ከማን ይሆናል 😔ለማንኛውም አሪፍ ፍልም ነው
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ጀምሬ ስጨርስ
@bestsisters7477
@bestsisters7477 3 жыл бұрын
ባህሪን ይህ ገፀ ባህሪው ሳይሆን መልካም ገፀ ባህሪው የበለጠ ይስባል።
@እሙረያንነኝ
@እሙረያንነኝ 4 жыл бұрын
ውይ ይህ ልጅ በሌባ ልጅ ፊልም ነበር እማቅህ ጠፍቶ ነበር ዌል ብለናል
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 4 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው አይ ወንዶች የጣላችሁትን እቃ ሲያነሱባችሁ አትወዱም
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 4 жыл бұрын
በትክክል በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አይቆጠርም ይባል የለ
@abdulkerimahmed2276
@abdulkerimahmed2276 3 жыл бұрын
ሰዉን ቁምነገር እናሲዛለን ብላችሁ ወላሂ እያላችሁ ፊልም አትስሩ በሀቅ እጂ በዉሸት የማይማል ቃል ነዉ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
በጣም ግርምኝ
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 9 ай бұрын
ይቅርታ ሀይማኖታዊ ክርክር እዳይሆንብኝ ግን ልጁ የሙስሊም ገጸባህሪ ተላብሶ ነው እሚሰራ እግዛብሄርን ማለት አለበት ሲቀጥል ማርያምን እግዛብሄር እያሉ ሰለሚሰሩ እደልምድ ተወሰደ እጅ የየትኛውም ሀይማኖት እዲማልበት አይመከርም ፊልም
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላሙን ያብዛላት
@ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
@ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አመሰግናለው ❤ ባህሬን 😍ምትክ😍 ሌሎቻቹንም እወዳችዋለው😍
@faydafayda81
@faydafayda81 3 жыл бұрын
ልጅቷ ግን ወደሌላ ተስፋ መቁረጥ ስትገባ ዝቅ ብላ ስራ መስራቷን ወድጄዋለሁ 👌በተረፈ ፋልሙ እሰተማሪ ነው ይቀጥሉበት የተሻለ እጠብቃለን
@ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ
@ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ 3 жыл бұрын
ወንድ ራሥዋን እምጥል አይወድም እኔ ባሌ እየወደድኩት ተለየኝ ራሤን ጣልኩኝ ከፋኝ ድገት ነቃሁኝ እና ራሤን ተወደኩበት አነሣሁኝ እና ዉጭ ሀገር መጣሁኝ ራሤን ቀየርኩ አለባቤሤን ሁሉ ተቀየረ አልሀምዱሊላህ አማረብኝ ከዛ አምሮብኝ ሌላ ሤት ሆኘ ሢያየኝ ሌላ ሚሥት ሊያገባ አጭቶኳ አሁን እኔን ዉበቴን ያደቃል ያቆላምጠኛል ምንም አይመሥለኝ እደሚወደኝ ይነግረኛል ምንም አይመሥለኝ ሤት አንደ ተቆረጠች ቆረጠች ነው
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
እውነት ነው ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው ግን ህፃን ማክቤል እድድድድግ በይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቅመም የኔ ማር እወድሻለሁ አድናቂሽነኝ 💋💋💋
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /..👍👍👍👍👍👍👍, kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@مفتاححسن-غ8س
@مفتاححسن-غ8س 4 жыл бұрын
ባህሬን ከድር በጣም ነዉ የምወድህ
@HabeshaFunnyTube
@HabeshaFunnyTube 4 жыл бұрын
wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ ..,.,/ /.., kzbin.info/www/bejne/b4XdoHeYq7SLpNE
@Hana-em2qv
@Hana-em2qv 4 жыл бұрын
ከኔ ባይበልጥም
@iloveyoumama6062
@iloveyoumama6062 3 жыл бұрын
Batam
@BetiAbiti
@BetiAbiti 9 ай бұрын
Wow merxe film ❤
@mitaakele3906
@mitaakele3906 3 жыл бұрын
ባህሪን ከድር ያልተነገረለት ምርጥ ጠዋናይ ከምር በጣም ገራሚ ነህ
@ScG-d3u
@ScG-d3u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ፊልም ነው ያምርል ቀጥሉበት
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
ቻፓ ያለው ወንድ እምትወድ እሴት መቀመጫ ያላት እሚወድ ወንድ ስጠላ ግን ወንድ ልጅ እና ህፃን እሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ የጣሉትን ነገር ሰው ሲነካባቸው አይወዱም ችኮችየ ብር አትውደዱ በማርያም
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔ ግን ለብር ግዲ የለኝም
@bahria1927
@bahria1927 2 жыл бұрын
ወድ,ያገሬ,ልጆች,እናመሠግናለን,ያምራል
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
@ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 3 жыл бұрын
ያምራል ጥሩ ነው
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ 4 жыл бұрын
ቢኒያም እና ባህሬን እደኔ የተመሳሰሉበት መልካቸው
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ወድም አማቾች ይመስሉኛል ለኔ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ባህሬን ትወናህ ሀሪፍ ነው ግን እስክሪፕት ምረጥ
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Жыл бұрын
ፊልሙ ተመችቶኝ ነበር ግን አንዴ ወላሂ አንዴ በስመአም ሲሉ አስጠሉኝ ወላሂ
@rahelmulat8374
@rahelmulat8374 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነዉ ያስተምራል
@ሀዩነኝየሐይቋቀበጥ
@ሀዩነኝየሐይቋቀበጥ 4 жыл бұрын
እደ አደየወላሂ አደየበሥማም ምናባታቸውነው የሚያቀላምዳቸውቱ
@ተተተተተ
@ተተተተተ 4 жыл бұрын
ተውግን የኢትዮጵያ ሴቶች ተበላሽታቹዋል ከፍቅር በላይ መኪናእና ብር እያያቹ የምትሽለጠለጡት ነገር ግን ይቅርባቹ አታሰድቡን ምድረ የገንዘብ ነቀዝ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@fatumayoutube5766
@fatumayoutube5766 4 жыл бұрын
ክክክክክ ድህነት ስለሚመርነዉ😜😂😂😂
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 4 жыл бұрын
Eko kkkkkkkk🚗🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄🙄🙄
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
😁😁👍👍
@mussieimbay9873
@mussieimbay9873 3 жыл бұрын
ዎ ዎ በጣም ፊልም ❤👍🙏
@fozinegnbtsarmy7035
@fozinegnbtsarmy7035 4 жыл бұрын
ፊልሙን ገና አላየሁትም ኮሜንት ላይ አፍጥጨ ቀረሁ 😁😁 ይችን ፅሁፍ ለሚያነብ ሁሉ ጥያቄ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ማን ነው(BTS GROUP)ን የሚያውቅ ??? ፕሊስ ሰብስክራይብ አንድርጉኝ አዲስ ነኝ😥 (BTS ARMY_FOR_EVER) 💜🔮💜🔮💜🔮💜🔮💜🔮
@yordimykey7863
@yordimykey7863 3 жыл бұрын
Bini hono yeseraw lij betam ychlal wow konjo ena astemari movie new❤
@nardosmekonnen9173
@nardosmekonnen9173 2 жыл бұрын
abrshiye film mesrat stchilibet beteley yefikir
@4gmobile593
@4gmobile593 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው
@JACK-og8fp
@JACK-og8fp 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል 👌
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us Ай бұрын
ምርጥፊልምነዉ
@fatimalol6619
@fatimalol6619 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሠላም እና ፍቅር ያብዛላችሁ
@makiromana3838
@makiromana3838 3 жыл бұрын
ቢኒያም ግን ያልተነገረለት ብዙ ያልተወራለት አርቲስት ነው አክቲንጉ ገራሚ ነው
@dyry440
@dyry440 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 4 жыл бұрын
ያደናቀፈውን ድንጋይ ያወቀው ተመቻቸ ያላወቀ ሳይመቻች ቀረ አሪፍ ነው
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 жыл бұрын
Amen wededekat betam tegeseta wede
@mohammedhabashi6865
@mohammedhabashi6865 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች እሚያከብራቸውን ወንድ አይወዱም
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 3 жыл бұрын
ዊዊዊ ይሄ የማዶስ ማስታወቂያ ቋቅ አለኝ ኡፍፍፍ ነፀብራቅ ምነው ሼዋ
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ Жыл бұрын
ዋውውውምረጥ ፊልም ነው በረቱልን😍😍😍😍
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
ቢንየ እዳተ ያለ መልካም ወድ ይግጠመኝ ለሴት ልጅ አለባበስ እስታይል ሲነግራት በጣም ደስስስ አለኝ😍😘
@quransunatube8023
@quransunatube8023 3 жыл бұрын
ቁርአን መማር እና ማዳመጥ የምትፈልጉ ብቻ ወደ ረህማ quran suna tube ብቅ በሉ 😍
@bcdujkl9458
@bcdujkl9458 3 жыл бұрын
ኧረ ቅመም ቁርአን መማር እፈልጋለሁ
@linalina5554
@linalina5554 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 4 жыл бұрын
Wow derasew enamesginalen
@ተስፋአለኝበጌታ
@ተስፋአለኝበጌታ 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ግን አንዳንድ ተመልካቾች እና ኮማቾች ከዚ በላይ ምን ይምጣላቹ በቃ ሁሉም ፊልም በለመዳቹት እስታይል ካልሆነ አይሆንም ማለት ነዉ 🤔🤔 በርቱልን
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 4 жыл бұрын
,ይሄስ ምን የተለየ እስታየል አለውና ነው?
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ይሄን በጣም እኮ ነው ምወደው ፊልሙን ቆንጆ ነው
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ 4 жыл бұрын
ማዳም ቤት ያላችሁ ቶሎ አግቡ ያለበለዛ አሮጊት ነዉ የምንባለዉ ትዳር በግዜዉ ጥሩ ነዉ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
አዎ በጣም ግራ ይገባል ሀገር ቤት ተመሣሣይ የተሠራ ስራ ብቻ ነው ያለው አዲስ ስራ መፍጠር ካልተቻለ ከባድ ነው እኔ 600.000 እያለኝ የምሠራው ጠፍቶብኝ ተመልሼ ወደሀረብ ሀገር ተመለሥኩ በብሩ ግን ቤት እየሠሩልኝ ነው ቤተሠብ እግዚአብሔር ይመሥገን
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ
@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ 4 жыл бұрын
@@berhansmart5377 እህቴ ስደት አይሞላም በቃሽ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
@@ይህምአልፎአወራይሆናልእግ ትክክል አሁን ከትንሽ ወራት ሀኃላ ስደትን እርም ብዬ ወደሀገሬ ልገባ ነው ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 4 жыл бұрын
እኔስ በግዜ አግብቼ ወልጄ ነው ስደት የመጣሁት ሴቶችዬ ስደት የእድሜ ሌባ ነው ፍጠኑ
@hxhdhhxhdh2963
@hxhdhhxhdh2963 4 жыл бұрын
ማግባቱንስ. አግብቼ ነበር. ግን ምን ያደርጋል
@tomytk6430
@tomytk6430 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አክተሮች ሁሉም ጎበዞች
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@tegenedereje9372
@tegenedereje9372 4 жыл бұрын
የ TikTok app መጠቀም ሳይጠበቅብዎ በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝና የተመረጡ ከኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ጋር የማይጣረሱ ቪዲዮዎችን ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ አንድ አፍታ ወደ ቻናላችን ጎራ በማለት እውነታውን ማረጋገጥ ይችላሉ። ማየት ማመን ነው! ከተመቾት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!
@በራሪቅጠሎች
@በራሪቅጠሎች 4 жыл бұрын
😎😎😎😎😎ጅል አላህ እያለ ይቀልዳል
@ዘይባይቱብ
@ዘይባይቱብ 3 жыл бұрын
ወላሂ አዎ
@lidyagetachew7386
@lidyagetachew7386 4 жыл бұрын
ግን መጠጥ ቤት የሚለቀቀው ዘፈን ድርዬ የሚለው ዘፈን ብቻ ለምን ሆነ አላስተዋላችሁትም?
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ 2 жыл бұрын
ፊልሙ የዱርየ ብቻ ሰለሆነ😂😂😂
@smegnaedane186
@smegnaedane186 3 жыл бұрын
መጨረሻዉ አይነፋም ምድነዉ እዲህያለ ፊልም ኢጭ
@እርግቧ
@እርግቧ 4 жыл бұрын
ሚገርመኝ የኢትዮጵያ ፊልም ተረት የተነበበላቸው ሚተኙ ህፃናት ና ፍቅር ፍቅር የሚሉ አፍቃሪዊያን ያለነሱ አትፃፉ ተብላችኃል ደራሲያኖች😂
@senatube3786
@senatube3786 3 жыл бұрын
❤️❤️💚💚❤️❤️ Bayee namaatii tolaa
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 4 жыл бұрын
ዋው ቢኒየ እምወድህ አድገህልናል ከምንም በላይ ደስብሎኛል ጨምረህ እደግ እግዚአሔቤር ይጠብቅህ
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 4 жыл бұрын
ተኣምር ወንዶች የጣሉትን እና የናቁትን ነገር ሰው ሲያነሳላቸው አይወዱምኮ
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
አሪፍ. ፊልም. ነው
@iloveyouummii1517
@iloveyouummii1517 4 жыл бұрын
inente wushochi be islemena film Ateseruu Qoshasha nechu kefitochii 👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🐖🐖🐖🐖
@giftiimuhammed5349
@giftiimuhammed5349 3 жыл бұрын
Unate shinew
@kassawhassen9136
@kassawhassen9136 4 жыл бұрын
7 ቀኔ ከመጣሁ ከኢትዮጵያ ያገሮቸ ልጆች የሄድኩት በዛው ልቅር ነበረ ግን ኢትዮጵያ ብር እያለ ምን ንንደሚሰራ ጠፋ ለብቻ ያለነገር የለም
@muslimnang9792
@muslimnang9792 4 жыл бұрын
Azosh Gen Algabangim sufu
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Sewechishi Seratega Kefelegu Wesejegn
@alimamohamed9337
@alimamohamed9337 4 жыл бұрын
Brun schigni eni lsrabet wolahi
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
@የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 4 жыл бұрын
በጣም አስተማር ፊልም ነው ላስተዋለው
@selamaschalewu5456
@selamaschalewu5456 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ማስታወቂያ ማዶስ አቦ ማዶ ያስቀራቹ ኡፍፍ
@እራህማቲዩብ
@እራህማቲዩብ 4 жыл бұрын
😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 9 ай бұрын
አሜን😂😂እንደኔ ተቃጥለሻል
@zentmohammed4583
@zentmohammed4583 4 жыл бұрын
ሁሤን ከድርን አይመሥልም በአላህ እኔ ተመሣሠለብእ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነዉ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ቢኒ እና አሜን ♥
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 968 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Fikir Ke America - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:21
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 296 М.
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 969 М.
Freedom - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:35
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 628 М.
ወደልጅነት - Ethiopian Movie Wedelijinet 2019 Full Length Ethiopian Film Wedelejenet 2019
1:37:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
እኔ ልሙትልሽ - Ethiopian Movie Ene Lmutelesh 2023 Full Length Ethiopian Film Ene Lemutelesh 2023
1:26:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 483 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН