Ethiopian Movie - Hulet Arenguade Termusoch 2016 (ሁለት አረንጏዴ ጠርሙሶች ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 820,247

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 000
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 7 жыл бұрын
ዋው በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም የትንሹ እና የቤቢሹ መጨረሻው አካባቢ በጣም ያሥለቅሳል ግን ፍቅራችሁ በጣም ደሥ ይላል ሠንደቁ የሠውልጅ ገንዘብ ሣይሆን እውነትም አንተ እንዳልከው ግንዛቤ ነው ሚያሥፈልገው ምርጥ አባባል በርቱ።
@user-ih4ox6hm9i
@user-ih4ox6hm9i 8 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ማዳላት አይሁንብኝ እና ሙሉአለም የዚ ዘመን ምርጥ ተዋናይ ነው በዛ ላይ የሚፅፍቸው ነገሮች በጣም አሥተማሪ ኮሚዲ ነገር ነው ምነው ቢሸለም አረ አበረታቱት
@user-ss7uu6lw2b
@user-ss7uu6lw2b 5 жыл бұрын
የኔም አሳቤነው አወርዱን መሰብሰብ ያለበት እሱ ነበር
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 6 ай бұрын
Mm you can do it with a few more of it 7th in a couple more to make a better
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 6 ай бұрын
You have the same 3AM and you can get it 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 and I don't have the time to go back to the end when I'm going too soon after the first of my three weeks in your car
@tedibogale
@tedibogale 35 минут бұрын
እውነት ነው
@siamirasitti3017
@siamirasitti3017 8 жыл бұрын
wow betam arif new ከጅምሩ ደስ እያለኝ ነው የጨርስኩት ከምንም በላይ ከዚ ፊልም የተማርኩት ከአንድ ማጸን መወለድ ብቻ አይደለም ወንድምነት እኛ እርስ በእርሳችን ከተዋደድን እና ከተፋቀርን ሁላችንም ወንድማማቾች ነን ብርትት በሉልኝ የእኔ ማሮች
@user-sf5ko1lu1d
@user-sf5ko1lu1d 8 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ መቼም ሙሉአለም ያለበት Movie ሣቅ አይጠፍበትም ይመቻችሁ እያዝናና የሚያስተምር አሪፍ Movie ነው እናመሰግናለን
@alemais3691
@alemais3691 8 жыл бұрын
ውይኔ በጣም ትምህርት የሚሰጥና ጥሩ ጭብጥን የያዘ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን ደራሲውንና አራዳ ሙቪዎችን።
@helenasefa1244
@helenasefa1244 8 жыл бұрын
bravo sendku
@alemeden2547
@alemeden2547 8 жыл бұрын
ከ ፊልሙ ድርሰት በላይ ገፀ ባህሪውን መስለው ብቻ ሳይሆን ሆነው የተጫወቱትን አርቲስቶች ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ስራ 👍
@nursefahussen8773
@nursefahussen8773 Жыл бұрын
ጠጠፍጣፋ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 8 жыл бұрын
this movie it helps me to look back we stood up spear time... the spot by dave salon and habeb suk heni keep up
@ruhaymusicentertainment1885
@ruhaymusicentertainment1885 8 жыл бұрын
wow it's really amazing film thanx a lot and kip it up
@endod8708
@endod8708 8 жыл бұрын
የልጅነት ፍቅርን የመሠለ ነገር የለም፣ እኔም ሳድግ አገባታለው ብዬ ነበር አልሆነም ህየወት አለያየችን 😔😔😔
@hxgjvvjjcfjvvj5922
@hxgjvvjjcfjvvj5922 7 жыл бұрын
አይዞን እንገናኛለን
@-iamastranger816
@-iamastranger816 8 жыл бұрын
I like it
@alexkidane186
@alexkidane186 8 жыл бұрын
Thank you for sending this movie I appreciate to u and it's really nice movie.I love Ethiopian movies
@yonatanfray8269
@yonatanfray8269 8 жыл бұрын
ere kalat yelgnm egzabher ystachu yadgachu.betam new filmun temchtogn 10q so much so so much
@nebyatloven3407
@nebyatloven3407 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@nursefahussen8773
@nursefahussen8773 Жыл бұрын
ስማ ፊልም አይተህ አታውቅም እንዴ
@kumafagi
@kumafagi Жыл бұрын
​@@nursefahussen8773stfu💀
@saramehdi6119
@saramehdi6119 8 жыл бұрын
Wowwwwww best film
@user-ii7pc3sc3w
@user-ii7pc3sc3w 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሪፍና ልብ የሚነካ ፈልም ነው ባዘዘው የምትባል ተወናይ በጣም አድናቂህ ነኝ
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ትንሺ & ቤቢሹ ኡፍፍ ደስ ስትሉ አብሶ ፀሎታችሁ...አሜን ቢያለሁ! በተርፈ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል እያሳቀ ባህል ወግ ፍቅርን ትህትናን የሚያስተምር ነው ሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው በርቱ .! ኢትዮጵያ ለዘላለምም ትኑር.!
@vhfbgf3908
@vhfbgf3908 7 жыл бұрын
ምንቤዬ አደምገልጰው አላውቅም ከምናገረው በላይ ነው😘😘😘😘😘
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 жыл бұрын
ኤጅግ በጣም ምርጥ ፊልም
@user-po4tt4mf6m
@user-po4tt4mf6m 8 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አስተማሪ ኢትዬጺያዉነትን የሚገልፅ ሀሪፉ movia ነዉ እናመሰግናለን
@saramuez2210
@saramuez2210 8 жыл бұрын
ውውውውውው እጅግ ደስ የሚል ምልእክቱ ሁሉ ..ሰንደቁ እንዴት እንዳደነኩህ ጉራ አይደለም ስራየ ነው ይገባሃል
@enuyen431
@enuyen431 8 жыл бұрын
betam des yilal sendku tenechegn enamesegenalen
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም የሚመስጥ ፊልም ነው ቡዙ አስተምሮኛ ምስጋናየ ለሁላችሁም ይሁንልኝ
@azitiyegeta368
@azitiyegeta368 8 жыл бұрын
wow betam des eyalegn yayewt film New betam thanks all wddd😘😘😘💚
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 8 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ የፓስታውና የፍርፍሩ እራት ጊዜ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ተመችቶኛል ዋውውውውውውው ብያለሁ
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 8 жыл бұрын
ያምራል በተለይ አጨራረሱ ተምፕችቶኛል
@freyethiolove4041
@freyethiolove4041 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሥራ 100000 like
@tesafalidetluwam3162
@tesafalidetluwam3162 8 жыл бұрын
Wawwwwwwww I love Ethiopian movie pleas continue.
@birhanaaa.1398
@birhanaaa.1398 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ምርጦቸ አራዳ ሙቭ ከልብ አመሰግናለሁ በረቱ።
@habtamgirma4765
@habtamgirma4765 8 жыл бұрын
ወይ እንዴት ደስስስ የሚልና ትምህርት የሜሠጥ ፊልምነዎ እኔ በጣም ተመችቶኛል በርቱ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለንWOWWW
@user-vw5qg2ew1h
@user-vw5qg2ew1h 8 жыл бұрын
ወይ ትንሹ ይውሰደው ያለው ይበቃል በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክ
@milanbai2728
@milanbai2728 8 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው አስተማሪ ና አዝናኝ ነው በተለይ ደሞ ሰንደቁ መልካም ሰው ነው እኛ ሰዋች እሚቆጣንና እሚመክረንን ሰው በጊዜው እንጣላዋላነ ብቻ ደስ ይላል በተለያየ እሚ ጸልዩበት part እናመሰግናቸዋለን ሁላችንም ቲንሹ ና ቢቢሽሙ ጉበዝ ናችሁ
@kasaeshekas4554
@kasaeshekas4554 8 жыл бұрын
waw betam yememchi filme naw enamsegnalen
@user-gp8ml5qc1b
@user-gp8ml5qc1b 7 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ፊልምነው ትንሹና ቤብሾ ተመቻችሁኝ!
@alsabeatbirhan2498
@alsabeatbirhan2498 8 жыл бұрын
kalat yelgem betam teru ena astmari film
@rahmahyimam3835
@rahmahyimam3835 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mahdermekda6799
@mahdermekda6799 8 жыл бұрын
kkkkkkk የሚያስቅ የሚያዝናና እውቀት ያለው ጥሩ ፊልም ነው፡ በጣም እናመሰግናለን፡ አቤት ዳናይት ስወድሽኮ ምርጥ የኢትዮጵያ ቆንጆ፡ ሁላችሁም አሪፍ ሰርታችሁዋል፡ ይመቻችሁ
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 жыл бұрын
+arki Love arki EHH!!
@mehlatmehlat9770
@mehlatmehlat9770 8 жыл бұрын
ዋውውው በጥም ምርጥ ፊልም ውይ ደስ ስትሉ ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻው ይማረ ይህ ነው ፊልም ማለት እወዳችኧለሁ
@shewittassew5034
@shewittassew5034 8 жыл бұрын
batam mert film ena msgenaln, ETHIOPIA le zlalm tenuor #Amen 🙇
@sameraama2286
@sameraama2286 8 жыл бұрын
Aman
@hayatsweetlove2337
@hayatsweetlove2337 8 жыл бұрын
ameen my sister
@saiftradingdecoration3609
@saiftradingdecoration3609 8 жыл бұрын
+Shewit Tassew Amen
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 жыл бұрын
+Yemane Biniam iam eritrea boy I love you my country betam we love you ethiopian people ethiopian nzelalem tnur
@shewittassew5034
@shewittassew5034 8 жыл бұрын
+Medhanie Adhanom Amen we love you too Eritrea + Ethiopia = one love
@makeahhosen6134
@makeahhosen6134 8 жыл бұрын
ጥሎብኝ አልቃሻ ወንድ አልውድም እኔ እምለው ፊልም ታላለቀሱና አባት እናታችን ሞተዋል ካላሉ አያምርም ትሽ ምን ጠላሁ ለቅሶ ለብር
@fatamaahmmad9874
@fatamaahmmad9874 8 жыл бұрын
ፋፊየ የመጨረሻ ይገራማል ባዳድ ሰወች ሁሉም ሲሰደብ አመሰግናለሁ ሆዴ
@ahmedjundi5474
@ahmedjundi5474 5 жыл бұрын
Tebeji yedikala lij
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@jadchaito1155
@jadchaito1155 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይገባችዋል
@user-sb5wy4dw5r
@user-sb5wy4dw5r 8 жыл бұрын
ትንሹ ስወድህ እስታይልህና ቀልድህ
@lovemim3230
@lovemim3230 8 жыл бұрын
wow betam dess yilal gin abragn yetemarechiwun ye liya guta himem tinish wusten godtotal liya weyim ehit bemalet yemitserawu geta yimarish
@javedkhan3619
@javedkhan3619 8 жыл бұрын
wow arif movie new God bless u!!!!
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 8 жыл бұрын
haha አሪፍ ፊልም ነው ዘመኑ ደግሞ ተቀይሯል ሴት ሆነች እንዴ ለጥምቀት በአል ሎሚ ወርዋሪዋ ሌላው ደግሞ ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖሮ ሴት እህቶቻችን በእየአረብ ሀገር ያላችሁት ግን ጤነኞች ናቹሁ ትንሽ አይደብራችሁም እያንዳንዱ Movie ላይ የምትሠጡት Comment በጣም ይደብራል የfbአነሳችሁ እና youtube ላይ እንደዚህ መሆን ምን ይባላል ስንት ተመልካች እንደማያነበው ለምን አትገነዘቡም ድሮ አረብ ሀገር የሄዱት እህቶቻችን አንገታቸውን ደፍተው ሠርተው ነው የኖሩት ያሁኖቹ ግን ታሳዝናላቹ አስተውሉ አግባብ ያልሆነ አስተያየት እየሠጣቹ ቤጁን አትሙሉት ደግሞ ከሚገርመኝ Comment አንዱ almost ፊልሙን ሳታዩ (ፊልሙን አላየሁትም ማዳም ስላለች በኌላ አየዋለው ከአየሁ በኌላ Comment እሠጣለው Comment እንዳትቀድሙኝ ብዬ ነው ዛሬ አንደኛ ነኝ Comment ሠጠው ወዘተ ) አሁን ይሄ ምን ይሉታል anyways ልብ ይስጣቹ ጊዜ ያችሁን በዚህ ከምታሳልፉ ጥሩ ነገር ስሩበት ፊልሙን አይቶ ጥሩ Comment መስጠት ያባት እናንተ በእንቶ ፈንቶ ትዳክራላቹ ፊልም ላይ ብቻ አይደለም Comment የምሠጡት ድራማዎችም ላይ ነው እና አስተውሉ
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 жыл бұрын
# ልክ ነሽ እኔም ታዝቤያለው
@eteteniguye9701
@eteteniguye9701 8 жыл бұрын
endet endemyastelabachew baweku
@hawasaidahmedhawa7702
@hawasaidahmedhawa7702 8 жыл бұрын
good
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 8 жыл бұрын
hana nagash
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 8 жыл бұрын
+yewubdar birhanu MELIKISH ENNA MIKIRISH AND AYINET NEW,,WOW,,,,ENE MILISH EZZA AREB AGER MINDINNEW YEMIAREGUCHEW ? EYEMEXU XEBEL NEW YEMINEKERUT,,,,ANDANDOCH BEXEBEL YIDINALU ANDANDOCH BE PENXE CUHET YIDINALU, ANDANDOCH BE QALICHA TUFTTA YIDINALU,,YEMAYIDINUM ALLU,,,ENE GIN MAWEQ YEFELEKUT MINDINNEW YEMIAREGUACHEW, BENATISH,,,,,,ENEM AND YEMITIDEBIREGN SET ALLECHIGN ENDASSABIDAT EHH,,,MINDINNEW YEMIADERGUACHEW ABIDDE YEMIMEXUTIN ? WERRETAWIN EKEFILALLEW,,FILIMUN ALYEHUM GIN EYESEMAWUT NEW YEMITISFEW,,,YEHONE YE BALEGE FILM YILALU CUCEWOCHACHIN,,,,XIRU MUYA NEW,,,,,PORNOGRAPHY IS A LEADING CAUSE OF MENTAL ILLINESS,,,,MOSTLY IRREVERSEBILY !!
@youngzeharimo3441
@youngzeharimo3441 8 жыл бұрын
Erra endet naw nageru temchigi
@hiruthbzawrrkylebengsetbya6196
@hiruthbzawrrkylebengsetbya6196 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-yr3tl1vo9j
@user-yr3tl1vo9j 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ film ነው። ካጀማመሩ እስከ አጨራርሱ ተምችቶኛል። ዘና ባለ መልኩ ት/ት የሚሆን ነው በተለይ የራስን ሂወት እደት መምራት እዳለብን አስተማሪ ነው። በዚህ አጋታሚ ተዋናዮችን እድሁም ዳይሪክተሩን ሳላመሰግናችሁ አላልፍም።
@shimelishailu4724
@shimelishailu4724 8 жыл бұрын
yamral
@abeeraboute9180
@abeeraboute9180 7 жыл бұрын
shimelis hailu the
@emuyeyearsemalij6366
@emuyeyearsemalij6366 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk betam aref new
@zuzuzain3394
@zuzuzain3394 8 жыл бұрын
waaww
@omarkammourieh4640
@omarkammourieh4640 8 жыл бұрын
meskf quhdise
@tsehaygualtenben7267
@tsehaygualtenben7267 8 жыл бұрын
woww feta zeba adergachin besaki arfe film new tnxs betily tenshu yemeluhi hulum filmhi ewedewalew berto yagire lejochi 💗💗💗👌👌👌👌
@konjityemaryemilji2127
@konjityemaryemilji2127 8 жыл бұрын
thanks
@ekrammohammed4198
@ekrammohammed4198 8 жыл бұрын
kkkkkkkk 😞ላስጠናሽ አለኝና ወሠደው kkkkkkkk 😞ወሠደው? ይውሠደው!😡 ያለው ይበቃል‼ 😃 😃 😃 😃 😃 😃 😃
@user-bt3ep6pf8m
@user-bt3ep6pf8m 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ያለው ይበቃል
@genettsefay427
@genettsefay427 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 жыл бұрын
ኮመንት ሰጪዎች ይህ የዳይሪ ደብተራችሁ ሆነ እንዴ?? ምንድን እንዲ መጃጃል
@user-qw3ew4gq4r
@user-qw3ew4gq4r 8 жыл бұрын
kkkkkkk
@liyushawle9413
@liyushawle9413 8 жыл бұрын
kkkk
@liliyannh2190
@liliyannh2190 8 жыл бұрын
kkkkk sayhon ayikarim
@alemais3691
@alemais3691 8 жыл бұрын
እስኪ ንገሪልኝ በናትሽ
@user-md5xo6bt9v
@user-md5xo6bt9v 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk setameru yena konjoooooo fetare edemachhu yarzem mert film!!!!!!!
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
wow wow so sweet thanks so much
@mamiyayenemaresareli4550
@mamiyayenemaresareli4550 8 жыл бұрын
thank you
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 8 жыл бұрын
ኮሜንት መትሰጡ ሰዎች እንዴት አንዳስጠላቹሁኝ Effff ለፊልሙ ኣስተያየት ሰጥታቹ እስኪ ወጡ
@uophkl5377
@uophkl5377 8 жыл бұрын
lante yemiyasfeligh genzeb sayhon genezaba new alae lebezuochachin yemiyasfeligen genzeb sayhon genzabe new arif aznag film new amesginalew
@werkinshshbur6472
@werkinshshbur6472 8 жыл бұрын
ዋዉአማሠጊነሎ በጣም አዝደሠች ምርጥነቹ ጅግባጣም ታማችታቹኛል😘😘😘
@bettyousama6936
@bettyousama6936 8 жыл бұрын
መልካም ስራ ሁሌም ፍሬ አለው ሰው ባካሉ ወይም በልብሱ ከተመዘነ ማናችንም ዋጋ አናወጣም የሰው ልጅ መለክያው በኛነታችን ውስጥ አሳርፎ ያለፈው ማንነቱ ነው ልክ እደ ሰንደቁ የህይወት መምህር በጣም ያምራል !!!!!
@chahinecell1684
@chahinecell1684 8 жыл бұрын
Mule kemnim belaye yasekegnal-hhhhh aref Flm new
@asmasaid7454
@asmasaid7454 8 жыл бұрын
wooow
@AsdAsd-rc1ij
@AsdAsd-rc1ij 8 жыл бұрын
qwerty p
@robelendu2651
@robelendu2651 7 жыл бұрын
+Asd Asd kkkkkkkkkkkk atif new emechashu
@natydizi
@natydizi 7 жыл бұрын
Chahine Cell iiu
@user-uc2jg8mp7u
@user-uc2jg8mp7u 7 жыл бұрын
Chahine Cell ለልልወኀ
@bintislam2760
@bintislam2760 8 жыл бұрын
wooooow thank you
@delinajones786
@delinajones786 8 жыл бұрын
btam des yemel astamery sira new guys thanks
@biruktawithailemariam4645
@biruktawithailemariam4645 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አራዳወች
@addisaddis4102
@addisaddis4102 8 жыл бұрын
I like it thanks
@agcalaro1499
@agcalaro1499 8 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@fkryashenfal6994
@fkryashenfal6994 8 жыл бұрын
wowwwwww tanks guys
@hirutkassahun7784
@hirutkassahun7784 8 жыл бұрын
Wow sendeku akorahegn betam arif film thanks astemari new❤❤❤
@tgbeyene2863
@tgbeyene2863 8 жыл бұрын
wow uuufffff ende ende temechegn yemechachu.... ይገባኛል ደሞ ጉራአይደለም ስራዬ ነው😍😍
@welelaaweke6519
@welelaaweke6519 8 жыл бұрын
Thanks
@clickcell5648
@clickcell5648 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
@onelove809
@onelove809 8 жыл бұрын
Waw tnx Tnx inamesgnaln beguget setebkew keche WAW
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሲጀምሩ ያዝናናል ያስቃል በመጨረሻ አብሶ በጣም ነው ደስየሚለው ሁለቱ ልጆበጣም ነውየሚያስቁት። ዋውውውውውውውውውነው
@hiwelove6842
@hiwelove6842 8 жыл бұрын
betam arif new thank you
@ethopikwt767
@ethopikwt767 8 жыл бұрын
በውነት በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን
@tegestwodajewodaje4122
@tegestwodajewodaje4122 8 жыл бұрын
ዋዋ ነው በእውነት ደስ ይላል ይመቻችሁ
@MERKATOKUWAIT
@MERKATOKUWAIT 8 жыл бұрын
great character.... awesome movie...I like it
@ritafikr7318
@ritafikr7318 5 жыл бұрын
ሙሌ አዲስ ጋሽ ሞኬ እና ሌሎችም በጣም ወዳቹዋለው ሰላማቹን ብዝት ይበል 😍😍😍
@hanisamihani3636
@hanisamihani3636 8 жыл бұрын
wooow dase yelal Thanks
@user-wh3sn8uu1z
@user-wh3sn8uu1z 8 жыл бұрын
እናመሠግናለን አራዳዎች
@duniyasweet2222
@duniyasweet2222 8 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@sarontf5299
@sarontf5299 8 жыл бұрын
እናመስግናለን
@lizsol4480
@lizsol4480 8 жыл бұрын
Yimechal. Timrt azel new. Egziabher fikirna andnetn yabzaln! Mewoled kuankua newuna.
@user-qz1to8vx8z
@user-qz1to8vx8z 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አሥተማሪ የሆነፊልም ነው በጥቅሉ ድልት ብሎኛል
@ZinashandFlorian
@ZinashandFlorian 7 жыл бұрын
wow; be atekelay betam yamiral
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 8 жыл бұрын
ጥሩ.ነው.እናመሰግናለን
@wubalemrafera1232
@wubalemrafera1232 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል በጣም እናመሰግናለን
@aragashonno7289
@aragashonno7289 7 жыл бұрын
betame betame mertie yehonena asetamary derama/film bemhonu enamesegenalein keleib i like it
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አረፍነው በጣም ነው የትመቸኝ ትንሹ ደሞዉስጠነው
@neimamelka6493
@neimamelka6493 8 жыл бұрын
wow betam arif amsegenalhu
@user-yt8mj8qe5n
@user-yt8mj8qe5n 8 жыл бұрын
ደስ ይላል ማሮች
@mesi5687
@mesi5687 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@andualemmequanint1861
@andualemmequanint1861 8 жыл бұрын
WOW IT IS VERY EXELENSIVE
@msghn1980
@msghn1980 8 жыл бұрын
ይመቻል
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አይ ቤቢሹ እና ትንሹ በሳቅ ገደላችሁኝ ቀጥሉበት
@dsolomon2254
@dsolomon2254 8 жыл бұрын
realy admire de movie Nice work keep it up
@kalidjemal656
@kalidjemal656 8 жыл бұрын
Betam grum new geta yibarkachu
@love-vf9lx
@love-vf9lx 8 жыл бұрын
wawwwwww betam amesegunalehi
@kelemmengstu9734
@kelemmengstu9734 8 жыл бұрын
ደስዪላል
@merrymeron3122
@merrymeron3122 8 жыл бұрын
gura aydelem Ygebagnal tnx guys nice move
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 22 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ምርጥ  የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:34:03
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
Ethiopia :  ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም  /BENIONE SPIRITUAL  MOVIE
1:30:54
ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም
Рет қаралды 290 М.
Tarzan meets Lions🦁 #thelegendoftarzan #marvel #marvelstudious
0:28
Naloong - Cachorro guloso
1:00
CB MIDIA
Рет қаралды 14 МЛН