የጎደለኝ - Ethiopian Movie - Yegodelegne (የጎደለኝ አዲስ ፊልም 2015)

  Рет қаралды 1,704,024

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 980
@ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ
@ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ 7 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ኣባቴ በሂወት ባይነርም እንዲህ ኣድርገህ ስለ ኣሳደከን በእግዝአብሄር ስም እናመስግንሃለን ነብስህ በገነት ያኑርልን ጌታ ሁሌም እወድሃለው ኣባቴ👪👪👪👪👪👪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር
@ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር 5 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ እውነተኛ የኢትዮጵያ ካልቸር የሚያሳይ ፊልም ነው የመግስት ይሁን የግል ያልታወቀ ቤላ ቤት የሚሰሩት ፊልም ስልችት ብሎኝ ነበር 😍😍💋💋💋
@በጭስተደብቄ-ነ6ጠ
@በጭስተደብቄ-ነ6ጠ 9 жыл бұрын
ወይኔ ፍቅር እኮ ማያመጣብን ነገር የለም❤❤ምርጥ ፊልምምምምምምም ጥሩ አባት የዛፍ ጥላ ነው♥♥♥♥♥
@HdhHsue-bh2yf
@HdhHsue-bh2yf 9 ай бұрын
ጥሩ አባት ያለፍ ፊልምለይ ብቻነው
@sebledegu5137
@sebledegu5137 9 жыл бұрын
በረከቴ አቤት ስወድክ ገና በግጥሞችክ ተደምሜ ሳላበቃ በፊልም ደሞ ምንም ቃል የለኝም የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ እንደስምክ ብርክት በልልን
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ዊ ነትን የሚያሳይ ነው ፊልም ነው ያለም የኖረም ወደፊትም የሚኖር ማንነታችን የሚገልፅ ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hedechamohammed1552
@hedechamohammed1552 9 жыл бұрын
ዋአው አባት እንደዚህ ነው ጤና እና እድሜ ላባቾቻችን በጣም ደስ ይላል
@myLove-wn7sc
@myLove-wn7sc 9 жыл бұрын
ፌልሙ ምንም ጥያቄ የለዉም በጣም ያምራል አስተማሪ ነዉ በረከት በላይነህ በጣም በጣም በጣም ነዉ የምወድህ ገና ሳላይህ እስልህ ነበር በሬድዮ ስሰማህ የምገርመዉ ነገር ግን የሳልኩትን በአይኔ ማየቴ ነዉ ይገርማል ለመጀመርያ ጊዜ በብራና ልጆች ኘሮግራም ሳይህ በጣም ነዉ የገረመኝ ሰስለዉ የነበርኩትን በአይኔ ሳይ በረከት በናትህ ሁልጊዜ ስራ ብየያንስ በፌልም ልይህ ባገኛቸዉ ብየ ከማስባቸዉ አንዱ እና አንዱ አንተ ብቻ ነህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ አቦ በጣም ነዉ የምወድህ
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 7 жыл бұрын
በረከት በላይነህ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማደንቅህ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ የሆነ ፊልም መኩዬ በጣም ደስ የሚል አባት ካሳሁን ፍሰሀ በደንብ ሰርቶታል የብሩኬን እናት ሳላደንቅ አላልፍም
@liyakonjo5721
@liyakonjo5721 9 жыл бұрын
በረከት በጣም ውድድድ ነው የማረግህ ትንንሽ ፀሃዮች ላይ አመዶን ሆነህ የተጫወትከውን ታስታውሰኛለህ ድምፅህ ልዩ ነው
@zeharawucale7963
@zeharawucale7963 9 жыл бұрын
የጎደለኝ አድስ ፊልም በጣም ደስ የሚል ነው አድናቂያችሁ ነኝ ማሮች
@widowsweyr7465
@widowsweyr7465 9 жыл бұрын
መኮንን አተእውነአርቴስትነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በጣምነውየምትመቸው ግን.እደስራህ.የምከፍልህአይመስለኝምይመችህ
@abderezaktoyib8359
@abderezaktoyib8359 9 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከምንም በላይ የምዝናናበት አቶ መኮነን የተጨመረበት ፊልሞች ሁሉ አይቼ ሳልጨርሰው ይመስጠኛል ከምገልፀው በላይ አመሰግናለሁ ፣ሁሌም አድናቂህ ነኝ አቶ መኮነን በመባል የምትታወቀው እዚህ ፊልም ላይ ።
@ሀዩነኝተወከልቱአለሏህ
@ሀዩነኝተወከልቱአለሏህ 7 жыл бұрын
ኢተቂሏህ ለፊልም ማሻ አሏህ አይባልም
@salmlaethiopakwt2463
@salmlaethiopakwt2463 9 жыл бұрын
እኔ ቃላት ያጥርኛል በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቤተሰባዊ ፍቅራሁ በጣም ያምራል በርቱ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
የብሩኪ ቤተስቦቺ እንዴት ደስ እንደሚሉ ፍቅር ናቸው ሁለት ግዜ ሳየው በጣም ነው የሚያምርው ጋሺ መኮነን በጣም ጎበዝ ናቸው 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@magifikr1324
@magifikr1324 5 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ በሳቅ ገደሉኝ እኮ ደስስስስስስ እሚል ቤተሰብ ሲቀጥል የመኮዬ ስድብ ኩታል የጤፍ ክምር ተመችቶኛል 😂😂😂 💚💛💖
@zehabeshaking6466
@zehabeshaking6466 8 жыл бұрын
KZbin ላይ ያሉትን ሁሉንም የአማርኛ ፊልሞች አይቻለሁ። እንደዚህ የተመቸኝ የተዋጣለት ፊልም አላዬሁም። መኩዬ በዚህ ፊልም ድንቅ ብቃቱን አሳይቶናል
@dagemds8826
@dagemds8826 8 жыл бұрын
Zehabesha king er.atakabeji.senet.yemiyamamer.filem.ale
@box4887
@box4887 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እዩት በተለይ የሞኬ ቤተሰቦች ሲመቹ የኛም ቤተሰብ እንደዚህ ናቸው አባቴ በጣም ፍሪ ነው ልክ እንደሞኬ እማም ብትሆን ብዙ ኮስታራ አይደለችም miss u my family &love u♥♥♥
@hsjssjbskwowbshsbsjsbw5664
@hsjssjbskwowbshsbsjsbw5664 8 жыл бұрын
አሪፍ.ነው.መኮንን.እድሜና.ጤናእን.አብዝቶይስጥህ.ሁሉም.አባቶች.ልክ.እዳንተቢሆኑ.ስለሁሉም.ነገር.እግዝያብሄር.ይመስገን.ቀጥሉበት.ምርጦች.ናችሁ.
@ያልኖርኩትልጅነትበእምባየ
@ያልኖርኩትልጅነትበእምባየ 8 жыл бұрын
አረ ያምራል አይገልፀውም ዘና ያረጋል
@mahaworku3910
@mahaworku3910 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጽያዊ ፊልም ነው በርቱ!!!!!!
@حنانبنتإدريس
@حنانبنتإدريس 5 жыл бұрын
ፍቅር ያለውኮ ድሀልብ ውስጥ ነው የመኮነን ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ግቅር ያሸንፋል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ 8 жыл бұрын
በእናታችሁ የሙሽራውን ዘፈን የሚዘፍነው ሥሙ ማነው ተባበሩኝ በየፊልሙ ሥሠማው በጣም ይመቸኛል😍😍
@mastifeker5686
@mastifeker5686 8 жыл бұрын
gashe abera mola 😘
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ 8 жыл бұрын
Thankssss ማር
@dubakaha7111
@dubakaha7111 8 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@MimiMimi-wd9iu
@MimiMimi-wd9iu 6 жыл бұрын
አጀማመሩም አታላለቁም ተመችቶኛል የደሀ ልጅ በመሆኔ ደስታኛ ነኝ እና በጣም ደስ ይላል ግርግር ሳይበዛ የሚሰራ ፊልም ደስ ይለኛል ቀጡሉበት 💋💋❤❤❤❤💋💋💋
@ማንአልሞሽየማዳምቅመም
@ማንአልሞሽየማዳምቅመም 7 ай бұрын
Yedha lj mehonu mnden new yemiyasdstw 😂😂🧐🧐
@madeenahahmad9469
@madeenahahmad9469 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ።በተለይ የብሩክ ቤተሰባች በጣም ደስ ይላሉ ።ንፁህ ፍቅር እና እንደንፁህ አየር ደስየሚል ነገር አለ። ውረት የለለው ፍቅር እንደት ደስ ይላል
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Bro and neger litykh pls
@ሚሚሚሚ-ሰ6ጠ
@ሚሚሚሚ-ሰ6ጠ 9 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ባዩሽ ከበደ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ በጣም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ።
@MahletGiday
@MahletGiday Жыл бұрын
በተለይ የእርቁላይ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ሰላማችን ይስፈንልን
@gdhdhdbdndndjf9098
@gdhdhdbdndndjf9098 7 жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር እንዴት ደስይላል ታምራላችሁ
@helenamh9102
@helenamh9102 9 жыл бұрын
አቶ መኮንን በጣም ነው የማደቅክ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም የሚያዝናና ፊልም ነው ዋውውውውው
@betelehemtadesse758
@betelehemtadesse758 9 жыл бұрын
አቤት ደሃ ቤት ያለ ፍቅር እንዴት እኮ ደስ እንደሚል
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 8 жыл бұрын
betammm habtam bat chekechek new yalew
@ጉማረ
@ጉማረ 7 ай бұрын
@@እራያማኛነው4322ኣረ እንደዛነዉ 😂😂😂😂
@lovepeace5088
@lovepeace5088 9 жыл бұрын
What a movie! Love u all guys. Superb! Just absolutely stunning!
@nanibest7697
@nanibest7697 9 жыл бұрын
መኮንን ላዕከ አቦ ምርጥ ሠው ነክ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
አብት ብጥሜ ድሀ ብዮንም ግን ብዙም አልትችግርንም እንት ብጥም ትንክር ስው ንች እግዝአብሔር ይምስግን ስል ኡልም ንግር💚💛❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@تمرياثيوبيا
@تمرياثيوبيا 4 жыл бұрын
Rtadwehg
@አይኒቦዘኔዋየዋህልቤንየት
@አይኒቦዘኔዋየዋህልቤንየት 6 жыл бұрын
እውነት ነው ስለሮጡ አይሞላም፣ስለተቀመጡም አይጎልም። ብቻ መልካም ልብ ይኑረን😊
@eteneshtube5889
@eteneshtube5889 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ገሽ ሞኬ የለበት ፊልም ሱከረ አለው እንዳው💟💟💟💟
@mastygebra6421
@mastygebra6421 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የኔ ውድ ባዩሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
@danialem4594
@danialem4594 8 жыл бұрын
ካስየ / ማንዴላ /ሁሉም ያምርብሃል ምርጡ ሰው እንዲሁም ሞኩ በተረፈ ምርጥና አስደሳች ፊልም
@mekdeshilete8754
@mekdeshilete8754 7 жыл бұрын
Bereket Belayneh is such a great person. I'm a HUGE fan!
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገረ ብኖረ ከቤት ክረስትያን ወቶ ጣላ ቤት አበቱ አምላከ 😢😢😢😢😢😢😢
@emameyemamey3458
@emameyemamey3458 8 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል ፍቅር ያለበት ቤተሠብ ያጠግባል
@tghatgha6192
@tghatgha6192 6 жыл бұрын
ዋዉ ፰ጣም አሰተማሪ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@tigisthayile1354
@tigisthayile1354 8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ኮመት ካላየው ፊልም ማየት አልችልም
@melkammelkamua2469
@melkammelkamua2469 2 жыл бұрын
በኔ ወቴሽ ነው 🙈😂🥰🥰
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
እኔም እዳችዉ
@uuggghhju657
@uuggghhju657 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ ኮይመንት የሌለው ፊልም ማየትም አልወድም
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ 😂😂
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 2 жыл бұрын
Weregna nesh malet new, tinish keneshi
@fereweyinnegash6308
@fereweyinnegash6308 9 жыл бұрын
በጣም ምርጥ!
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 9 жыл бұрын
እውነት የሆነ ስለተሰራ ድራማ ነው ማለት ይከብዳል የኛን ማህበረሰብ ታሪክ የተረከ ነው በርቱ!
@borntodie6459
@borntodie6459 9 жыл бұрын
መኩዬ ፍቅር የሆንክ ምርጥ ተዋናይ ምንም ብትሆን ይዋጣልሀል ሞክዬ እድሜህን ያርዝምልኝ አምላክ
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 6 жыл бұрын
አቦ እንኳንም ደሀ ሆንን አቤት ፍቅር የኛ ቤት ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@QwAs-v8c
@QwAs-v8c 8 ай бұрын
የማልጠግበው ፊልም 👌💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wellfaf1107
@wellfaf1107 9 жыл бұрын
በጣም ያምራል አባት ማለት እንዲህ ነው
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
አቤት የደሀ ቤት ፍቅር በጠም ኡኮ ነዉ ደስ የሚላዉ ሀቢታም ሚንም ሀቢታም ቢዮንም ሁሌም ለሆዱ ነዉ ሚየስበዉ
@aberufiker1638
@aberufiker1638 9 жыл бұрын
ዋው ባይኖር ምን እል ነበር። በሰዎች ላይ ክፋት መስራት ዞሮ ለራስ ነው።
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 жыл бұрын
ሞኬ ምርጥ ሰው መልካም አባት የዛፍ ጥለ ነው wow🇪🇹🇪🇹😍😍👍👍
@yehulubelaydemeke5731
@yehulubelaydemeke5731 9 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ መኮንን ላእከ እግዚአብሔር እድምና ጤና ይስጥህ በቃ እኔንጃ ስንት ደባሪ ፊልም ባዩሁበት እይኔ ስላየሁህ ይቅርታ አድርግልኝ ባጠቃላይ ፊልሙ አሪፍ ኮሜዲ ነው
@MichaelSmith-ws1us
@MichaelSmith-ws1us 9 жыл бұрын
Nice photO j
@TechGPTet
@TechGPTet 9 жыл бұрын
I like it a lot. Very interesting movie and it is something different. Two thumbs way up!!
@ዲያዲያ
@ዲያዲያ 8 жыл бұрын
መኮንን ላእከ ሁሌም በምተሰራው ስራ እደመማለው በጣም ትጫወተዋለህ የሚሰጥህን ገፀ ባህሪ በዚው ቀጥል ጥሩ ፊልም ነው
@Alem-p9g
@Alem-p9g Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ፊልም❤❤❤
@ትርሱመርኬ
@ትርሱመርኬ 9 жыл бұрын
እኔ የምለው አሁን የሚወጡ ፊልሞች ደራሲና ዳሪክተር አላቸው በ1ቀን ስብሰባ ነው የሚሰራ የሚመስለኝ ሁሉም አንድአይነት መጠባበስ መፋቀር መጣላት መጨረሻ መታረቅ ታሪኩስ ኔፓ ተዋናዮቹ ስራ ከመፍታት ብለው ነው ኸረ አሳድጉት ufffffffff
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 9 жыл бұрын
ትክክል
@ትርሱመርኬ
@ትርሱመርኬ 9 жыл бұрын
እኮ
@speedcall6490
@speedcall6490 7 жыл бұрын
ትርሱ መርኬ መቼም አዲስ ሀሳብ የላቸውም
@yalambilj2640
@yalambilj2640 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@HayatQueen12
@HayatQueen12 4 жыл бұрын
Woooooowwwwww 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂😂😂🙄🙄🙄🙄🙄🙄አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ያላያቹ ካላችሁ እዮት ደስስስስ ይላል
@firyafiryayegata6909
@firyafiryayegata6909 9 жыл бұрын
ካካካካካካካካካካካካ አይ ጥርሴ አሪፍ ግዜ ነበር ያምራል ፊልሙ እያዝናና የሚያስተምር ፊልም እናበረታታለን
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 9 жыл бұрын
ማንዴ ሁሉንም መሆን ትችላለክ ያምርብካል ውድድድድ ነው የማረግህ ምርጥ ፊልም
@alizemir7135
@alizemir7135 6 жыл бұрын
Bereket Belayneh is one of the best. It is a pity that we don't see him in many movies.
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 8 жыл бұрын
ድሀ እኮ ፍቅር ያውቃል ሀብታም ግን ሆዱን ብቻ ነው ሚያስበው
@zenah1118
@zenah1118 8 жыл бұрын
እማ ሂወቴ ነሽ ለዘላለም
@bilchahassen5054
@bilchahassen5054 8 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 7 жыл бұрын
i love ethiopia ። bet am
@mesiadefres6141
@mesiadefres6141 6 жыл бұрын
i love ethiopia ። አቦ.በናታችሁ.ይመቻችሁ
@mebe9315
@mebe9315 6 жыл бұрын
@@bilchahassen5054 enat malet yebet demket nat
@sosigetu2787
@sosigetu2787 9 жыл бұрын
it is very nice movie I love you so much guys
@naemamahammad9804
@naemamahammad9804 8 жыл бұрын
በጣምደስ ከምንም በላይ በተለይ የመኩየ ቤተሰቦች ከምንም በላይነው የሚያምሩት.
@muhamuha9705
@muhamuha9705 7 жыл бұрын
Naema mahammaትትይይይይd
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 6 жыл бұрын
Woy ehen film sit gize ayehut meselachu betam nw yetemechegn hulum actors siwodachewu Moke yalebt hula yimechegnal 😍😍😍
@ፍሬሂወትፍሬሂወት
@ፍሬሂወትፍሬሂወት 9 жыл бұрын
አባት ማለት ይህ ነው የልጁን ስሜት የሚረዳ ያስቃልም ያስተምራል አሪፍ ነው
@batyamare2420
@batyamare2420 9 жыл бұрын
woow betami betami yamirale
@محمدرسولالله-ظ1ط
@محمدرسولالله-ظ1ط 4 жыл бұрын
ደስ የሜል ፊልም
@mimimalatu31
@mimimalatu31 8 жыл бұрын
በእውነት ደስ ሲል እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም♥♥♥
@ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ
@ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው እንደትነው እሚያምረው ቀጥሉበት ይመቻችሁ
@nastanetkibret1575
@nastanetkibret1575 9 жыл бұрын
hahahaha አቶ መኮንን ላዕከ ያለበት ፊልም ሁሌም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠውት የኪነ ጥበብ ንጉሥ ብለውት ደስ ይለኛል
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁለት አስቂኝ ሰወች ስላሉ መችም አያስጠላም ተመችቶኛል
@ሀይሚየማርያምልጅ-ገ2ኀ
@ሀይሚየማርያምልጅ-ገ2ኀ 9 жыл бұрын
ሀሀሀሀ በጣም ደስስስስ ይላል ሽልንግ ከ 20
@bznakhma4914
@bznakhma4914 6 жыл бұрын
ደስ.የሚል.ፊልም ነዉ.እናመሰግናሌን ።
@selamlahulum7059
@selamlahulum7059 9 жыл бұрын
wow betam mert move tnx ሴትን ልጅ ትዋሻታለክ እንጂ አታታልላትም ሚባል አባባል አለ ሐብታም ወንዶች ብቻ ሳይሆን በኑሮ ዝቅተኛ የሆኑትም የታመነላቸውን ልብ እረግጠው ሚሔዱ ሞልተዋል እንደ ይድነቅ አይነቶች ወንድ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍቹ
@salambt1511
@salambt1511 9 жыл бұрын
ቀቀቀ
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 9 жыл бұрын
አረ በጣም
@soniyamohammed4000
@soniyamohammed4000 8 жыл бұрын
አሚን
@shallotadesse691
@shallotadesse691 9 жыл бұрын
Very nice Moive I learn from it Special the boy Mam and Dad loyal family ...
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 5 жыл бұрын
መኩርዬ.. እኔም ልወደቅ : : : የለም የለም እንዴ ኣንቺ ሌሊት እኔ ላይ ትወድቅያለሽ ኣስንዬ ኣይዞሽ...😂😂😂
@jojojojo3634
@jojojojo3634 9 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ።
@zebibaseid1908
@zebibaseid1908 9 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 9 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት ተመችቶኛል
@እግዚአብሔርፍቅርነው101
@እግዚአብሔርፍቅርነው101 8 жыл бұрын
ወዋ በጣም አራፍ ነው ቅጠሉበት
@hhjj9861
@hhjj9861 6 жыл бұрын
ዋው
@mekidmekid4150
@mekidmekid4150 9 жыл бұрын
ufffffffff bexam new desi yemilew eyasake temurit yesexal thank u
@tewkele.alahe.8454
@tewkele.alahe.8454 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል መቸም ደራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም ነገር ግን የሷ በተሰቦች እንደት የሉም እሰርጉ ላይ ን
@صوفياصوفيا-خ8ح
@صوفياصوفيا-خ8ح 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ አባትየዛፍጥላነዉ ያረብአባቴን ሸአመትአቁይልኝ
@genetberhe7638
@genetberhe7638 9 жыл бұрын
ኩንታል የጤፍ ክምር ሀሀሀሀ ገዳይ ስድብ አቦ ምችት ይበላችሁ😘
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 9 жыл бұрын
wow wow wow really really really its amazing dialogue,gener& performance............ nice movie.
@selamledire2813
@selamledire2813 8 жыл бұрын
ፊልም የምትፖስቱ ሰዎች እባካችሁ ኮሜንት በህግ ያስቀጣል በሉልን... ኮሜንት በማንበብ ፊልሙን ማየት አልቻልንም። ውይ ኮሜንታረሮች ምን አለ እጃቹ ቢያርፍ.....?????
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እኔ እራሱ
@nahomzemcheal5585
@nahomzemcheal5585 9 жыл бұрын
i love it. it is very interested and good story
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s Жыл бұрын
ወይ ደጉ ዘመን 1800 ብር ኩንታል ጤፍ ሚገዛበት ዘመን😅አሁን በ7000ም አይገኝም
@የማርያምልጅነኝቆንጅትቆን
@የማርያምልጅነኝቆንጅትቆን 6 жыл бұрын
ዋዉ ነው ሚጥዬ የኔ መልካም
@roudyhaddad1063
@roudyhaddad1063 9 жыл бұрын
wow amazing Betam new des melhu thank you all :-*
@sevenhouse2504
@sevenhouse2504 9 жыл бұрын
Really like it! ተከሳሽ አንድ ክክክክክ by the way we all need to learn something from it because it's based on real life .... Ya all did a great job! Thanks for sharing us!
@salambt1511
@salambt1511 9 жыл бұрын
hi
@sevenhouse2504
@sevenhouse2504 9 жыл бұрын
+Salam Bt ....what's up?
@rihannasiedrihannasied3164
@rihannasiedrihannasied3164 9 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራል መኩ በጣም ተመቸኸኝ ሁላችሁም ታምራላቹ ባዩሽ ስወድሽ
@hananhussnhananhussn1229
@hananhussnhananhussn1229 9 жыл бұрын
ደእሰሲል ቀጥሉበት 😃😃😃😃😄😃
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል አባት ይኑር እናትም።ሀሀሀሀሀ በመጀመርያ ንሠሀ ግባ ከዛም በአቅራቢያህ ወደሚገኝ ገደል ግባ
@bezen2009
@bezen2009 9 жыл бұрын
Simply amazing
@rorooror7147
@rorooror7147 9 жыл бұрын
wow butaaaam yamral !!!!!! fekir lezelalem tenur habt (berr) egrumungdun yenur fekir yebultal!!!!
@عبداللهأحمدسعيدعبداللهالكعبي
@عبداللهأحمدسعيدعبداللهالكعبي 9 жыл бұрын
wowwwwwwwwwww arif New gen ማንዴላ እንዳንተ በየ ቤቱ አንዳንድ አይጠፋም
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 4 жыл бұрын
አራተኛ ዡሪ ነው ያየውት ሰውን አስደስቶ አላህን ከማስቆጣት አላህ ይጠብቀኝ ሰቶ ከመውሰድ አላህ ይጠብቀኝ ፍቅር ከሌለ ሃብት ንብረት ስልጣን ያለ ፍቅር ባዶ ነው የኔ ድሃ አንቺ ባትኖሪ እኮ ሃብታም ምባል ስም አይኖርም ነበረ
@najateshifaiammuslimnajate9987
@najateshifaiammuslimnajate9987 3 жыл бұрын
አሚንንንን የራብ
@nicesongilikeit100a3
@nicesongilikeit100a3 8 жыл бұрын
wow nice tejemiro eskiyalik dires betam yesakubet gin degimo tilik timirit yagegnehubet drama i like it
@ብሌንየራሳዋ
@ብሌንየራሳዋ 6 жыл бұрын
ፍቅር ያለው እድሀ ቤት ነው ሀብታም ቤት እኮ ገዘብ ነው ፍቅሩ
@bekelekasahun895
@bekelekasahun895 6 жыл бұрын
ብሌን የራሳዋ የቁም ግምት ጥሩ አይደለም ፍቅር ደሃ ሃብታም አይልም
@harigfikadu417
@harigfikadu417 6 жыл бұрын
Weyen betam new emareka beteley abatu edat lijwn edemrdaw
@yenenesharagaw7675
@yenenesharagaw7675 6 жыл бұрын
በጣም ሀርፍ ነው
@bini-eri
@bini-eri 9 жыл бұрын
Harif movie be strong ;:
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 673 М.
ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017
1:32:36
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019
1:31:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН