የጠጅ ቤት ጨዋታ "ፍራሽ አዳሽ" በተስፋሁን ከበደ አስቂኝ ሽሙጣዊ ኮሜዲ | Ethiopia

  Рет қаралды 496,269

Ardi አርዲ

Ardi አርዲ

Күн бұрын

የጠጅ ቤት ጨዋታ
"ፍራሽ አዳሽ" በተስፋሁን ከበደ
አስቂኝ ሽሙጣዊ ኮሜዲ

Пікірлер: 113
@jamesalex6198
@jamesalex6198 4 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ የኛን ሁኔታ የሚገልጽበት ቃላት እንከን የለውም የማይነካው ከማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና አስተዳደራዊ እስከ ቤተሠባዊ ጉዳዮችን እንደመስታውት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ጥበበኛ ነው በርታ ድሮ ነገስታት ስለህዝባቸው ማወቅ ሲፈለጉ አዝማሪ ምን አለ እረኛ ምን አለ ይሉነበር ምክኒያቱም እውነት የሚገኘው ከነሡ ስለነበር ነው
@ዚነትኡመርዩtub
@ዚነትኡመርዩtub 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ያሰተምራል ለተገነዘበው
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 жыл бұрын
መማር ያለበት ይማር ሽሙጥ ምናምን እያላችሁ ያላሰቡትን ልጁም ያልፈለገዉ ነገር ላይ አታስገብት ለይቱም ሽርፍራፊ ገንዘብ ብላችሁ አታጫርሱን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቾን ሰላም ያድርግልን
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ስጦታ ነው ድንቅ ብቃት መልእከት በርታ!!!
@selamshimels307
@selamshimels307 4 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ነው አስተማሪ ነው
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 4 жыл бұрын
ባየው የማይሸለች ደስየሚል ትልቅመልክት አለው ያሳቀ
@salmsalme95
@salmsalme95 4 жыл бұрын
ሰሚ የለም እንጂ መልእክቱ ጥሩ ነበር እያዝናና ያስተምራል የእኛ ሰው በጥብጠው ቢያጠጡትም አይገባውም የሚሆነውን አያውቅም
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 жыл бұрын
ትክክል ፣ መልዕክቱን ያዳምጣል ፣ያጨበጭባል፣ ይሰቃል ። "ግን በቆሎ በእሳት እያረረ ይፈካል ዓይነት"
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለ30ዓመታት አብዛኛው በጁንታው የጥቅም ሰርዓትን በደሙ የተበከለና የተበረዘ በመሆኑ ለማፀዳት እንደገና 30 ዓመትን ይፈልጋል ሰለሆነም ነው ሠላም ሊሰፍን ያልቻለው።
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
በርታ ትችላለህ
@nuhamins6672
@nuhamins6672 4 жыл бұрын
Wow anta frashe becha sayehon manfaseme adashe nah abo selamh yebeza 👋🌷
@muletedla2213
@muletedla2213 4 жыл бұрын
ለገባው ይገባዋል ለኔ በቋንቋየ ላይ ሌላ ቋንቋ አስተምረኸኛል በርታ
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ልብ ያለሁ ልብ ይበል
@anwarmeftah1575
@anwarmeftah1575 4 жыл бұрын
በእውነት ትችላለህ!!!!
@sebelyitagesu4777
@sebelyitagesu4777 3 жыл бұрын
very good
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ቅኔህ ማር ነው 😘😘😘😘😘 በረታ
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
በቀለ ገለባ ቢሰማህ እኔን ነው አይጥ ያለኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ እዳይል እራስህን ጠብቅ 😃😃😃😃
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይጡ ለወያኔ ነው።እንቁራሪቱ ነው በቀለ ገርባ ።
@abikeya2328
@abikeya2328 4 жыл бұрын
ወይ እኛብናስተውል ለኛ ነው ሌላ ቢሆን ኮመንትና ላይኩ ይበዛ ነበር ወሬኞች ስለሆንን
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 4 жыл бұрын
ጎበዝነህ በርታ ለገባው ጥሩ መልክት አለው
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ
@ሴትሞልቶሴትያጣሁ 4 жыл бұрын
አይ ሀበሻየ ባየው ባየው አልጠግበውም
@helentadesse2140
@helentadesse2140 4 жыл бұрын
ከልብ ኮሜዲ ነህ የመነባንብ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
አዎ ግን ኮሜዲ ብቻ አይደለም
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ገራሚ ሽሙጥ
@chanellcharne4074
@chanellcharne4074 4 жыл бұрын
Keep it up bro🙌
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
ድመቱ ህወሃ ነው.. እኛ ግን አይጦቹን እንኩዋ መሆን አቅቶን ጨረሱን...
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 4 жыл бұрын
ተባረክ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 жыл бұрын
Welcome. Nice 👍👍👍👍
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
አጃኢብ ነው።ጠብ የሚል የለውም ።እንቁራሪት ዝምብለህ አትጩህ ነገሩ ላይመለከትህ ይችላል ።።። አለ በቀለገርባ ።።
@justhuman7410
@justhuman7410 4 жыл бұрын
I think Bekele is your father.I can tell your thinking DNA is similar.
@eliaskero-vb8ru
@eliaskero-vb8ru Жыл бұрын
ገራሚ አትምርት ተማርሁበት በዚያላይም ተዝናናሁ
@nigeman3897
@nigeman3897 3 жыл бұрын
Werek kante belay ygebagnal.berta bro
@endrismohammedahmed3366
@endrismohammedahmed3366 4 жыл бұрын
ጠንክር ምርጥ ሠው ይመችህ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
በሰሙና በሞቱ በንዴት ደስታዬ ነበር ንዴት ቢገል 😍😍😍😍
@tekleseiko372
@tekleseiko372 2 жыл бұрын
Frashe adashe the best educational experience and best intertement not funny only many issues in his talk
@desalegnzelul4804
@desalegnzelul4804 4 жыл бұрын
Wow nice
@ادريسعبدي-ذ1ي
@ادريسعبدي-ذ1ي 4 жыл бұрын
አንተ በቃ ምን ልበልክ ትችሌለህኮ በጣም ይመችህ አቦ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 жыл бұрын
መልክት አለው ግን ድጋዎቹ አይገባቸውም
@shiwafass431
@shiwafass431 4 жыл бұрын
I'm so proud you we 💚💛❤it 😄😄😄
@hel138
@hel138 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Wow ante lij men largehe sewdehe💚💛❤️😙👍
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አድናቂው ነኝ
@zemenjegna1332
@zemenjegna1332 4 жыл бұрын
አርዲ የምትባል የሰው ስራ አትለጥፍ ቢገባህ መልእክቱ ላነተ ነው እባክችሁ ተመልካቾች የArts ሚዲያ ስራ ነው ማንም የሰው ስራ እየሰረቀ እየለጠፈ መክበር ልማድሆኗል ያሳዝናል
@ardi21
@ardi21 4 жыл бұрын
ወዳጀ ዝም ብለህ አትትፋ ይሄ ስራ እራሴ በራሴ ካሜራ የቀረፅኩት ነው ደግሞ የነሱ ከሆነ እነሱ ይጠይቁኝ አንተን ማን አዛኝ ቂቤ አንጓች አደረገህ እና ነው የምትቦተረፈው በጥዋት
@leba22
@leba22 4 жыл бұрын
Denkurena bakafa yelalu yehe new
@sintayehuendale1703
@sintayehuendale1703 3 жыл бұрын
good
@debudege9224
@debudege9224 4 жыл бұрын
Nurilin about zerhi yebiza tibeb lezelalm tinur
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 жыл бұрын
ጀዋር በቀለ መሠሎቹ እባብ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
ጀግና በርታ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ጠበብ የጠራቹህ ሰው
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ንግራቸው ቢገባቸው
@zemenjegna1332
@zemenjegna1332 4 жыл бұрын
አርዲ ይህን ቪድዬ የለጠፍከው መልእክት ደርሶኛል ግን ሚስኪን መሆንን ተረዳሁ 1. ህ-ሊ-ና የሚባል አለ 2. በራስህ አንደበት ፕሮፌሽናል ሌባ ነኝ የሰው ስራ በራሴ ካሜራ ቀርጬ ነው የለጠፍኩት ብለህ ተኩራርተህ መፃፍህ 3. እውነቱን ስታውቀው ስድቡን ምን አመጣው? ላንተ አይነቱ መሰለኝ ፍራሽ አዳሽ የሚያስፈልገው ::ጊዜው ካለህ ነፍ ነገር ሞልቶልሃል የራስህን ስራ ይዘህ ብቅ ስትል " subscribe “ አድርጋለሁ
@endrisassem9794
@endrisassem9794 4 жыл бұрын
አወ ተሪኞች ነን ባዮች እነ በቄና ጁዋር ይመለከታችሁል
@delelegnandeargealen2021
@delelegnandeargealen2021 4 жыл бұрын
Betame Gobeze Neh Berta
@dawitkidan1360
@dawitkidan1360 3 жыл бұрын
Gerami stota 🥰🥰🥰🥰🥰 bertaln !!!
@tigistmengistu3046
@tigistmengistu3046 4 жыл бұрын
You are really funny
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 4 жыл бұрын
Yaaa
@محمدياسين-ك5و
@محمدياسين-ك5و 3 жыл бұрын
👍
@tamasganemanker6323
@tamasganemanker6323 4 жыл бұрын
Sejamare leju selajware menime alalame
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
እውነት ነው .
@hel138
@hel138 4 жыл бұрын
Arif sera nawe
@yebelaisetota4834
@yebelaisetota4834 4 жыл бұрын
really I don't know what I'm a saying
@dagenatdanel1463
@dagenatdanel1463 Жыл бұрын
Number wan
@tsehayneshyahans5283
@tsehayneshyahans5283 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂
@laskppkajsksp1555
@laskppkajsksp1555 4 жыл бұрын
Waw nice
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM 4 жыл бұрын
የዚህ ደሞ ለየት ያለ ቡጨቃ ነው kkkkk
@gashayegetaneh5420
@gashayegetaneh5420 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚደንቀኝ አሁን ላይ ሆኘ ከአንድ አመት አስር ወር በኋላ ዶ/ር አብይ የተሳሳተውን እና መለስ ዜናዌ 100 ፐርሰንት ትክክል የነበረበትን ነገር የ75 አመት አዛውንት አባቴ ፖለቲካውን ይተነትኑልኝ ጀመር አየህ ልጄ አሉኝ አብይ የተሳሳተው አንድ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ አይ አላውቅም አልኩኝ አየህ አሉኝ፣ መለስ ዜናዌ አራት የአገር ውስጥ እብዶችን ማሰራተቸው እና አንድ ትውልደ ኢትዮጵያዌ እብድ አገር ውስጥ እንዳይገባ ማድረጉ እጅግ በጣም ትክክል ነበር ነገር ግን አብይ ሳያውቅ ከውጭ እና ከቃሊቲ የለቀቀብን እብዶች የኮብል ድንጋይ አስይዞ ለቀቀብን፣እብድ እንደምታውቀው ያገኘውን ነገር ይዞ ሰላማዌውን ህዝብ ማባረር ነው፡፡የሚገርምህ አሉኝ ሽማግሌውን እሽ አልኳቸው ዛሬ የምታየው ወጥነት ወይም ቋሚ የሆነ ሀሳብ የሌላቸው ተማርን ተብየዎች ፖለቲከኞቻችን ዶ/ር እንተና ሊናገር ተብሎ ጊዜያችንን ሰውተን ቁጭ ብለን ስንሰማ አራባና ቆቦ የሆነ ዝባዝንኪ የመንደር ተረታቸውን ያወሩልናል ፣በመንደር ሊከፋፍሉን ጥረት ያደርጋሉ፡፡በመካከል አቋረጥኳቸው እና እነዚያ መለስ ያሰረልን እና አብይ ፈትቶ የለቀቃቸው እብዶች እነማን ናቸው አልኳቸው; 1ኛ ,እስክንድር ነጋ ሀዘን ቤት ሰው ሊያጽናና ሄዶ ስለመንግስት ግልበጣ የሚያወራ ከእብድ በቀር ማን አለ፡ርካሽ የሆነ የፖለቲካ ትርፍ ሊያገኝ የመሰለው፡፡2ኛ፤ መራራ ጉዲና አይ አባባ ዶ/ር ናቸው እኮ አልኳቸው አይ ዶክተርነት ልጄ አየህ በዘመኔ እንዴት ያሉ ያልተማሩ ዶክተሮች አሉ ወይም ነበሩ ስለዚህ እነዚያን ለኢትዮጵያ አንድነት ለህዝብ ወንድማማችነት የሰሩ ሰዎችን ባየሁበት ይህንን እብድ ዶክተር አልለውም፡ አሉኝ፡፡3ኛ፣.ሌላው የለየለት አማኑኔል የሚወስደው ሰው ጠፍቶ እንጂ ካበደ ቆይቷል አንድ ወቅት መንገድ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ ኮብል መንገድ ከቆይታ የተነሳ መንገዱ ተበላሽቶ ከጥቅም ውጭ የሆነ ድንጋይ ይዞ ሊወረውር ሲታገል ይታያል አሉኝ፡፡4ኛው እብድ ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ነበር አሉኝ አሱን በጊዜ ተገላገልነው አሉኝ ግን አንዳንድ የእሱ መንፈስ ያደረባቸው የተወሰኑ እብዶች ይታያሉ፡፡እነሱም ወደ አማኑኤል ወይም -------ይሄዳሉ፡፡ 5ኛው፡- የለየለት እብድ አብይ ከውጭ አምጥቶ የለቀቀብን ጀዋር የሚባለው ነው አሉኝ፡፡ አባባ ያውቁታል ይህንን ሰው አልኳቸው አይ ልጄ እንኳን ላውቀው በዚህ እሱ ባለበት ዘመን መኖሬን እንኳን እረግመዋለሁ አሉኝ፡፡እንዲህ አይነት አረም ምድሪቱ ማፍራቷ ተረግማ ነው፡፡ግን ልጄ እንዲህ አይነት አረሞች በተለያየ ጊዜ በቅለው ወዲያውኑ ብን ብለው ጠፍተዋል፡፡ስለዚህ ልጄ ሀገር ሰላም እንዲሆን የሀገር መሪዎች እነዚህን እብዶች ሰብስቦ ይሰርልን እላለሁ አሉኝ፡፡እኔም በሀሳባቸው እስማማለሁ እነዚህን ተማርን የሚሉትን እብዶች በድንጋይ እነሱን መሰሎችን እብዶች አስተባብረው ሳይጎዱን አንድ ነገር በሉልን፡፡
@anwarmeftah1575
@anwarmeftah1575 4 жыл бұрын
አቦይመችክ ከልቤነውየሳኩት ጠጅለማዘዝነው ያጨበጨቡት አላለም!!!
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆👏👏👌👌👍👍
@FaFemahe
@FaFemahe 4 жыл бұрын
We love you
@maargebrhina6399
@maargebrhina6399 4 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@mamiyee4455
@mamiyee4455 4 жыл бұрын
kkkkk indeee hhhhhh yimachi abooo
@4filimon
@4filimon 4 жыл бұрын
About This clip... i dont think you have the right to repost it!
@specialcell5708
@specialcell5708 4 жыл бұрын
Gobeze neh megebaw kale kkkkkkkkkkkkk
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 4 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤ Legebaw kiniw
@lailamohd2957
@lailamohd2957 4 жыл бұрын
አራ ሰዎች ፀሎኦት አሪጉ ምነው እንዴ ምቶኦኑሁት
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😂😂😂❤️🙏
@boziya8161
@boziya8161 4 жыл бұрын
Xuru Malikiti Halee
@adamugetachew6310
@adamugetachew6310 2 жыл бұрын
qalden ka qumnger ey waz yamstmer dinq sew
@temesgenberiso8240
@temesgenberiso8240 2 жыл бұрын
Demet ens ayite
@eastsoldierson
@eastsoldierson 4 жыл бұрын
LMAOOOOO 😁...maneh enkurarit😆
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk weyi betam yigermal
@fikadugebru8510
@fikadugebru8510 4 жыл бұрын
Betiru huneta eyawaza qubneger yemiyastelalif silhone berta yimechih
@boogieq8459
@boogieq8459 4 жыл бұрын
Lgebaw tmhert new 💪💪💪
@jobirmosisa6823
@jobirmosisa6823 4 жыл бұрын
yelemagn zer
@wediymereteritrea3877
@wediymereteritrea3877 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@boziya8161
@boziya8161 4 жыл бұрын
Wwyyy Baxami Arifii No
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ayahuneygebreyesus1879
@ayahuneygebreyesus1879 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@uu0704
@uu0704 4 жыл бұрын
Tenshu eyayu fangse nurelgi
@tilahunminota6466
@tilahunminota6466 4 жыл бұрын
Gerami tibebe setokakal azinagni plus astemari nw 100% temechitognal hulem 1 gnaaa
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 3 жыл бұрын
Dear artist, Use the word azawnt or shemagele instead of aroget because aroget for material but man is created by God for His glory and for good work. I would like to share with you what happened in mercato. A woman was waiting for her worsham he is the second bus from Bale.she asked some one what time the second bus came to Addis? A man answered said to her. As soon as the first balish left your house and the second bale will come in.okay. 2.+during socialism one shealeka was hiring workers and he picked up those names end with sa at last no more one garage said hi gash, NASA, come in. Smart she got a chance to be hired.
@henocksileshe9686
@henocksileshe9686 4 жыл бұрын
Lemangaa nowi melikitu
@jdjd4810
@jdjd4810 4 жыл бұрын
ያንተ መልክት ከተማችንን የከበቡት ያህያ ምንጮች ቢሰሙት ምርጫ መልካም ነበር እነሱ አይጥ ድመት ለምን ተባለ እንጂ ቅኔ የት አውቀውት ምድረ ከብት ግን መልክ ይህ ምችት ነው የሚለኝ ስወድህ እኮ
@getahunwansisa2098
@getahunwansisa2098 4 жыл бұрын
Great work Tesfahun!
@eliyasgetahun9866
@eliyasgetahun9866 4 жыл бұрын
አጀኢብ ነው ቻይ ብቻ አይገልፅህም
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 4 жыл бұрын
😉😂😂😂😂
@ritaomar9852
@ritaomar9852 4 жыл бұрын
Selmek yebza
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@sintemekonen7202
@sintemekonen7202 3 жыл бұрын
መቸ ነው ግን ህሊናችሁ የምፀዳው? የጃዋርን ፎቶ አብሮ ማቀናበሩ ለምን አስፈለገ? ኮሽታችሁ አላስተኛ አላችሁኮ መዘዙ ለራሳችሁ ነው
@osmandulla7944
@osmandulla7944 2 жыл бұрын
ታዳሚው አሽሙሩና ሽሙጡ አልገባውም ኮሜዲ ነው የመሰላቸው ዝምብለው ያሽካካል ኮሜዲ አደለም የናንተኑ ክፋት ጭካኔ መታውር አረቆ አለማሰብ ነው እነገራቹህ ያለው ወይኔ ክፋታች ወይኔ አለማወቃችን ብላቹ ወደውስጥ ራሳቹን ማየት እና መጥሞና አድምጣቹ ለመቀየር በመዘጋጀት ፋንታ በእይታው በእውቀቱ ተደንቃቹ ቆሞ መጨብጨብ የነበረባቹሁ ቦታላይ ዝም ብላቹህ ማሽካካት እኔ እንደተረደውት ከልጅ እውቀት እና ከተዳሚው አልተመጣጠኑም እኔግን እንዲህ አንተን የማይመጥኑህ ሰዎች በሰበሰቡበት ባትግኝ እመርጣለው ታዳሚውእና አንታ አትመጣጣኑም አይይይ እርግጠኛ ነኝ ኮሜዲ መስለሃቸው ነው አይ አለመመጣጠን
@oromumandhigaakotti2134
@oromumandhigaakotti2134 4 жыл бұрын
የፈልገ በሆንም ጀዋር እንወዳልን መልእክቱ በቡዙ ነገር አሪፍ ነው ነገር ግን መልእክል ደስ አይለኝም ለማለት ሳይሆን ዉስጥ ቡዙ ያለተፈታ ፖልትካ አለህ ልብ በሉ እኛ አብዝኞችሁ አንድ ሰው ዉስጥ የተሰማ ነገር ኮመነት ላይ አንድ ነገር ስል፡ቡዙ ስዎች ምልሱ ስድብ ነው ደግሞ ሰለ አከፈላችሁ እጅግ በጣም እናመስገናልን
@berhanumekibib4138
@berhanumekibib4138 4 жыл бұрын
ብቃት
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 4 жыл бұрын
😳🙊😃
@ebrahimahmad9917
@ebrahimahmad9917 4 жыл бұрын
የሀበሻ ቁምነገር ከሃሜት አይበጥም
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 4 жыл бұрын
ምንም ከዚህ ጋ አይገናኝም።እንደው ወሬና ግርግር ስለምትወድ ብቻ ነው ከዛ ከዚህብነገር እምታቴዋስደው ወረኛ።ፓለቲካ ቢሆንም ከጀውሃር ጋ ምንም አይገናኝም።ስለ ወያኔ ብትል ልክ ትሆን ነበር።
@user-mw3he2is8m
@user-mw3he2is8m 4 жыл бұрын
ሀይ
@epepe6102
@epepe6102 2 жыл бұрын
እ ህ ለ ዛ ቢ ስ ስ ታ ስ ጠ ላ ኝ የ ግ ሌ አ ስ ተ ያ ዬ ት ነ ዉ
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 102 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 534 М.