ውይ ሴቶች አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ Comedian Yasino new standup comedy WEY SETOCH 2024

  Рет қаралды 305,053

Yasino Ant Tube

Yasino Ant Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 255
@SujStar-qi1go
@SujStar-qi1go 4 ай бұрын
ይንን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@yohanes2127-r4g
@yohanes2127-r4g 4 ай бұрын
ያሲኖ ካንተ ገና ብዙዙዙዙ እንጠብቃለን ይጠብቅህ
@dawitasfaw945
@dawitasfaw945 4 ай бұрын
Harif new berta ❤❤❤ 😂😂😂😂
@SelemonAbebe-p7p
@SelemonAbebe-p7p 10 күн бұрын
በርታ
@Remla_Awel
@Remla_Awel 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ በቀልዶችህ አንተም ሳቅበት ቀልደህ ኮስተር አትበል
@TamratTama-m9n
@TamratTama-m9n 9 күн бұрын
I subscribed brh🎉
@meronmammo6124
@meronmammo6124 4 ай бұрын
Gin ahun yehen yakel yasekal sewochu ewenetem TEJAJELEWAL.. menum ayasekem
@kindalemmarie2966
@kindalemmarie2966 4 ай бұрын
በርታ በዚህ ጊዜ ሰውን ማሳቅ ቀላል አይደለም በቀላሉ አይስቅም
@halieluyafrewenghiel6770
@halieluyafrewenghiel6770 3 ай бұрын
😅😂
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
ያሲኖ ምርጥ ይላል።😂😂😂
@MubarekAli-c8f
@MubarekAli-c8f 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍You are right yasooo❤❤❤
@NahomShimelis-ge9hl
@NahomShimelis-ge9hl 2 ай бұрын
Betam miwedh endalkew bizuwechu comedian ayaskugnim ante gin ..😂😂😂😂 tnx🎉🎉
@anwarsolomon6389
@anwarsolomon6389 3 ай бұрын
Very good yaseno 😂😂
@mihretabnega4694
@mihretabnega4694 4 ай бұрын
that is what we call real standup commedy
@DAVEWESAGN
@DAVEWESAGN 4 ай бұрын
Respect men keep on going
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 4 ай бұрын
አዝናኝና irony comedy good job keep it up.
@nadernegash827
@nadernegash827 4 ай бұрын
ያሲኖን ማሳደግ አለብን ❤️❤️❤️❤️
@walyalucy4687
@walyalucy4687 4 ай бұрын
😂😂😂😂 ደስ የሚል ስራ
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 4 ай бұрын
kahun Ahun keld yjemral biye sitebk aleke!! 😙😙😙
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 4 ай бұрын
😂😂😂 በጣም ሳይቀልድ አለቀ
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 3 ай бұрын
Das yelal barita ❤❤❤❤❤
@seada9327
@seada9327 4 ай бұрын
ወይ ያሲኖ ሳቅ በራቀኝ ቀን በቅ ብለህ ወደ ሳቄ መለስከኝ በርታ ❤❤አንተ ብቻ ስራ የቲክቶክ አጫጭር ቪዶወችንም ልቀቅበት ቻናሉ ያድጋል
@cherinetmussie
@cherinetmussie 4 ай бұрын
መልካም ስራ ነው በርታ!!!!
@yum483
@yum483 4 ай бұрын
You are one of the best love it
@YohanesAbebaw-s2n
@YohanesAbebaw-s2n 4 ай бұрын
እውነት ለማውራት በጣም ነዉ ያስጠላኝ
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 4 ай бұрын
😂😂😂😂 migerm nbr betam nw metchelw
@abdulmanankebede1253
@abdulmanankebede1253 4 ай бұрын
Real social critics!Yasino sino hone
@takelederesa
@takelederesa 4 ай бұрын
ሰላምይብዛ ያሲኖ እኳን ደና መጣ በጣም ነው ያዝናናህኝ በርታ አገሪቸን ሰላም ያርግልን
@ZemikaelJon
@ZemikaelJon 4 ай бұрын
Mechi new mechi new miaeraw yaseno ❤
@AbidanTube
@AbidanTube 4 ай бұрын
Mindenaw kaldike malit nw......enchat enchat yilale kadike😜😜😜😜
@SomayaModade
@SomayaModade 4 ай бұрын
ጎበዝ በአሁኑ ሰአት ሰውን ማሳቅ
@Nar-Dos
@Nar-Dos 4 ай бұрын
Good job kochema👍
@andualem-qg9li
@andualem-qg9li 4 ай бұрын
1 gize enkuan yalesakut mn hogne nw chegeru yene nw ende 😜😜😜😜😜
@alladorofficial
@alladorofficial 3 ай бұрын
Just keep going 😂😂😂
@AbebaMekonen-c3h
@AbebaMekonen-c3h 2 ай бұрын
Ene gen yegermgn ke wonde ga yalachu satuch endzhi nachew sele yemtachebechbute ngerse😂😂😂
@bekeeplove1263
@bekeeplove1263 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ተባረኪ
@nuruadem639
@nuruadem639 4 ай бұрын
ያሣ በማዘርና በፋዘር የመሠልሺው አልተመቸኝም።ሌላው ዋው ነው።ቀጥልበት
@abaynehdemisewu5837
@abaynehdemisewu5837 2 ай бұрын
Yasiiii !! 1 ኛ በርታ bro...
@abiysisay6127
@abiysisay6127 3 ай бұрын
Yhe yemejemeria new stand up comedy say cheresh cuz yasino is ma guy...but its didn't fit me to lough lemen endehone balakm ma men kezi belay meserat alaebh bay negn bene bekul.....katefaw yekerta
@ElfeTem
@ElfeTem 4 ай бұрын
Reality 👍🏽
@wubehagertube3355
@wubehagertube3355 4 ай бұрын
ያሲኖ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ነገ ሌላ ቀን ነው
@GADdreamers
@GADdreamers 4 ай бұрын
Bravo broye
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናህኝ ያሲኖ ጎበዝ ነህ በእውነት❤
@Fir00-py8nq
@Fir00-py8nq Ай бұрын
አሁንስጅል አደለህ እኳን ፍቅር ተጠምሮብህ😂😂😂
@KadirHusen-z4z
@KadirHusen-z4z 4 ай бұрын
ትችላሌ❤❤❤
@ከድየተረፏ
@ከድየተረፏ 4 ай бұрын
በርታልን❤❤❤❤
@KumlachewShelemew
@KumlachewShelemew 3 ай бұрын
ያሲኖ ማንንም እንዳትሰማ በተለይ በርታ የሚሉክን 😢
@Badua-v2o
@Badua-v2o 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልአላህ እሷን አደለም ሁር ላይኔወችን ይሰጥህ የምትላክወድ የምትጎረጎር እጂ የምትጎረጉር አትሆንምተረሳ ቶሎ ቶሎ አላህ ያሳካላችሁ
@AbebaMekonen-c3h
@AbebaMekonen-c3h 2 ай бұрын
Gen yaseno dz semta lagnke efelegalehu
@Funny-s4o
@Funny-s4o 4 ай бұрын
በርታ በርታ አንደኛ ደብረዘይት ላይ ብታዘጋጅ አሪፍ ነው
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 ай бұрын
በጣም አርፍ ስራ ነው ያሲን በርታልይኝ 🙏🙏😀😀
@KukuBubu20
@KukuBubu20 4 ай бұрын
Wow ❤ yemecheke
@_bruks
@_bruks 3 ай бұрын
ያሲኖ እባክህ ከቤተሰብ ጋር ሲታይ የማያሳስቅ ስራ እባክህ። ከ 1ም 2ቴ እቤት በቲቪ ከፍቼ ማየት ጀምረን ግን የምትናገረው በጣም ያሳቅቃል። ስለምትመቸኝ ነው ቀጣይ ግን ጭራሽ አልከፍተውም።
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 4 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው የማያስቀኝ ይሄ ልጅ
@ermiasadebabay1952
@ermiasadebabay1952 4 ай бұрын
ኸረ እኔም አለው
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 4 ай бұрын
ልክ እንደ ኮሜዲያን እሸቱ overactስለሚያደርግ አያስቀኝም እንዲያውም ማየት አልፈልግም።የነጌታቸው ረዳን ንግግር ሲሰራ ግን ከልቤ ተደስቻለሁ። ​@@ermiasadebabay1952
@woyay2095
@woyay2095 4 ай бұрын
​@@ermiasadebabay1952 እኔም አያስቀኝ
@bisrattibebu2708
@bisrattibebu2708 4 ай бұрын
Are bzu nen 😁
@aschalewnigussie-m2i
@aschalewnigussie-m2i 4 ай бұрын
yemengst serategn neh malet new😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@FireGetachew-u5v
@FireGetachew-u5v 2 ай бұрын
Ewnetim yeahya siga beltehal yastawkbihal
@tewodrostesfaye3494
@tewodrostesfaye3494 4 ай бұрын
አናት አናት አናት ሆኖ ድጋሚ መጥቶዋል 👏👏👏😁😁😁 ይመችህ
@ZinawMelese
@ZinawMelese 4 ай бұрын
Beravo yasino
@yaredhaile2859
@yaredhaile2859 3 ай бұрын
Aynefam keld alkobeshal bro chama seky
@Addisua
@Addisua 4 ай бұрын
የጀሶው እንጀራ ነው ፈገግታ የነሳን😂😂😂ያሲኖ
@AdemMohamed-j4r
@AdemMohamed-j4r 3 ай бұрын
ብጣም.ጥሩ.እጂግ.ጥሩ
@EnenaEsa-
@EnenaEsa- 4 ай бұрын
አስተያየት ተመልካቺን በመሃል አትፎግር ሊላው 👌
@mametemam6977
@mametemam6977 4 ай бұрын
ያስኖ አሁን የጅንጀና ህግ አድሳባ ሆነ ነው የገባህ 😅😅😂😂😅😅😂😂😂😂😅😅😂
@abdujemal3234
@abdujemal3234 4 ай бұрын
አንበሳ ያሲኖ በርታ 🎉
@mudimudi2250
@mudimudi2250 4 ай бұрын
Yebade👌👏👏
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 3 ай бұрын
ዘ ባሕሪ አሕያ ዋው😅😅😅 ።ግን
@kidusfikadu7549
@kidusfikadu7549 4 ай бұрын
ያስን ምርጥ ሰው ❤❤
@teklemariam1860
@teklemariam1860 4 ай бұрын
ነገርከን ከሰማን
@BeqaMan
@BeqaMan 4 ай бұрын
😂😂😂ere yasino
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 4 ай бұрын
Bertaaaaa
@Bitemohammed-tq9xw
@Bitemohammed-tq9xw 4 ай бұрын
❤️ባርታ ዋንድሜ
@emadudin1304
@emadudin1304 4 ай бұрын
Abate Berta nuron mashanff michalew lefto sayihon kldo new
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 ай бұрын
በርታ ያሲኖ🎉🎉🎉🎉
@jibriljb906
@jibriljb906 4 ай бұрын
Yasin ba Allah tobite tamalas
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ
@AsdAsd-l8t
@AsdAsd-l8t 4 ай бұрын
የተመታ,ልይ😂😂😂
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 3 ай бұрын
አይ ያሲኖ ክክክክክ😂😂😂😂
@BedadaBirhanu-sb9bq
@BedadaBirhanu-sb9bq 4 ай бұрын
በርታ ❤🎉
@Habeshaboy2155
@Habeshaboy2155 4 ай бұрын
ቆጨማ 😂😂😂
@tiktokethiopian3011
@tiktokethiopian3011 4 ай бұрын
Baxame mirexe nwu 👌 keep going👏👏
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 3 ай бұрын
ወንድሜ በርታልኝ መድረክ ላይ ሰክረህ ብትሰራ ደስ ይለኛል ለማነኛውም ዛሬ ሰክሬ ነው ማወራህ
@heremelawesene
@heremelawesene 4 ай бұрын
በርታ ያሲኖ 😂😂😂
@worldethionews-z2v
@worldethionews-z2v 4 ай бұрын
ተመችተሃኛል ያሲኖ በርታልን
@BlackAmanii
@BlackAmanii 4 ай бұрын
ፊትህ ነው ሚያስቀው
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 4 ай бұрын
በርታልን ያሲኖ ጀግና ነህ
@adismeznagnamedia3246
@adismeznagnamedia3246 6 күн бұрын
ድህነቱ ነው ኮስታራ ያረጋቸው ቀጮ
@Ggg-nc4le
@Ggg-nc4le 3 ай бұрын
ባርታ ወንድም የስን
@BahrShemsu
@BahrShemsu 2 ай бұрын
ይችላል ያሲን
@Beta-hs9nt
@Beta-hs9nt 4 ай бұрын
ከፍጼጋ ነው የመጣሁት ያሲኖ በርታ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 4 ай бұрын
ኧረ ያሲኖ ትችላለህ👏👏👏👏
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 4 ай бұрын
ቆጬ አንደኛ ነህ። በርታ
@bettybekele1581
@bettybekele1581 2 ай бұрын
መገናኛ አርት አለ ፣ስትል የበረሮ መዳኒት ብለዉ የሚከፍቱት spiker ትዝ አለኝ
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف 4 ай бұрын
አሏህ ልብክንያሥተካክልልህ ወድም ኢላሂ ሰወችን ለማሳቅብለዉ እራሳቸዉን አዋርደዉ አተን ተሜስቆጡትአታድርገን
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 ай бұрын
አሚን ፣ አሚን! አሏህ ይመልሰው ፣ አሏህ ሂዳያ ይስጠው ።
@AbdurhmanJemal-p7b
@AbdurhmanJemal-p7b 4 ай бұрын
Berta yasino
@MerryAdisu
@MerryAdisu 4 ай бұрын
Yasino Merry negn minalbat video editor and thumbnail designer kefelek awaragn
@Saranegni21
@Saranegni21 4 ай бұрын
የአያዋ ነገር ያማል ቅኔዉ😁😆
@worqetube1667
@worqetube1667 2 ай бұрын
yasino andegna
@መኪነኝመኪነኝ
@መኪነኝመኪነኝ 3 ай бұрын
ሀቢቢ ስወድህ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 ай бұрын
ያስኖ እኳን ደና መጣህ
@berekamoliso
@berekamoliso 4 ай бұрын
ምነው መገረፍ አማረሽ😂😂😂
@ረሸድSad
@ረሸድSad 16 күн бұрын
አቦ ይመቺክ አሰከን እኮ ምድረ አሽቃበጭ አቲስመ ምነዉ ዙሙት የደራጋ አስመሰለቹት መጀማረ እራሴ መነኝ በል
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 4 ай бұрын
CANOT STOP Laughing ON THE Transformation FROM እንዳይገለኝ to ዘውትር ከአይኔ ማጠፋው
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 4 ай бұрын
ቤኪን አየሁት ወቸው ጉድ😂
@anbesawyinager5479
@anbesawyinager5479 4 ай бұрын
lemin edehone balakim ane atasikim..sira keyir
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН