Aregahegn Worash - Titay | አረጋኸኝ ወራሽ - ትታይ | Live Performances

  Рет қаралды 206,176

Tamagne Show

Tamagne Show

Күн бұрын

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia #birhanuTezera
Aregahegn Worash - Titay | አረጋኸኝ ወራሽ - ትታይ | Live Performances @TamagneShow ​
follow us 👇
🟥 KZbin: bit.ly/3YO539p
🟦 Telegram : t.me/TamagneMe...
⬛️ tiktok : bit.ly/3VoFoRN
🟫 Instagram : bit.ly/3FPrv9s

Пікірлер: 96
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ታማኛችን እኮ ቀበጥ ነው ደግሞ ሲያምርበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@ሱሱየበረሃዋእርግብ
@ሱሱየበረሃዋእርግብ Жыл бұрын
ስቴ አዳመጥኩት ግን ከሙዚቃው ይልቅ የታማኝ አክት ለማየት ነው የደጋገምኩት የምር ተመስጨ ስጠራ እራሱ አልሰማም ነበር እዋይ
@haymilal8085
@haymilal8085 6 ай бұрын
Tamagni beyen yesew lek mert ethiopiaywi ❤ long life
@robertoalbert7316
@robertoalbert7316 4 күн бұрын
የልጅነት ትዉስታዎቼ long live real legends aregahiem & temye
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉ የሚያምርብህ ታማኙ ❤❤❤❤አሬጌ ብዙ ክብር ላንተም 🙏
@yaselam12
@yaselam12 Жыл бұрын
አይ ታመኝ ደስ ስል
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዘፈን እየሰማን አድገን ነው ያሁኑ ግራ የገባን
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
@ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ Жыл бұрын
ድሮ ኢሳት ላይ ያየናቸዉ ሁሉንም ብትጭናቸዉ🙏😍
@getachewworku9326
@getachewworku9326 Жыл бұрын
ታማኝ ሁሌ እንዲህ ስትደስት ማየት ነው የምፈልገው ኑርልን❤❤
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
አቤት ታማኝን ለማየት ቢሄራዊ የነበረው ግፊያ ዘመን የማይሽረው አረጌ ኑርልን
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ታማኝዬ ወደ ሗላ ወሰደህ አይደል ደስ ይላል እድሜ ከጤና ይስጣቹህ
@ethiogojjam
@ethiogojjam Ай бұрын
Tamagn, You are one full generation!
@nuralove7907
@nuralove7907 Жыл бұрын
ታማኝ ስወድህ አንተን ብቻ እያየሁ ቪዶወዉ አለቀ የኔ ቀበጥ😍😍😍
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ
@-sadi-mam-nen
@-sadi-mam-nen Жыл бұрын
ታሜ በጣም ተመስጬ እያየሁት የነበረው አተን ነው ዋው የድሩ ዘፈን ተሰምቶም አይጠግብ
@esayasasrat2534
@esayasasrat2534 Жыл бұрын
ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ብትጭንልን...እናመሰግናለን !!!
@TamagneShow
@TamagneShow Жыл бұрын
ሙሉ ፕሮግራሙን በቅርብ ቀን ጠብቁን...
@NasreMohammed-j9c
@NasreMohammed-j9c 2 күн бұрын
​@@TamagneShowታማኝ በጣም ነው የሚወድህ
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
You can tell the song is Tamagn’s favorite song.
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Not really he is always like this any music he loves it
@ShemlisGetachew
@ShemlisGetachew 17 күн бұрын
አቦ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አንደኞቼ ጊልዶ ግን🤑🤑🤑
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 12 күн бұрын
ትታይ ዋይ 😅😅😅ታማኛ የሚሊዬኖች እንባ አባሽ ንጹህ ሰው ፍቅር ነህኮ እንወድሀለን
@Rahma04a
@Rahma04a Жыл бұрын
የምወደው ሙዚቃ መቼ ይሆን የምዘንጠው ልታይ ልታይ የምለው አይ ስደት በ 20 አመቴ ወጣሁ አሁን በስደት 10 አመቴ ልጅነት ፍቅር ባል ባይ 😢
@Seidabdela-zj5kk
@Seidabdela-zj5kk Жыл бұрын
አይዞን እኛም ያው ነን
@cestlavie5150
@cestlavie5150 10 ай бұрын
አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ደውል
@md77trading71
@md77trading71 24 күн бұрын
Ayzogne
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
ዋው ታማኝዬ ውድድድድድድ ❣️❣️😍😍
@melesebelay3070
@melesebelay3070 Жыл бұрын
Aregahegn Werash WOW Tamagnu as usuall
@yooman8686
@yooman8686 Жыл бұрын
ታማኝችን
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
Aregyeeeeeeeeer ❤❤❤❤ yene liyu hulem ewedihalehu mechem dimitsih ayikeyerim
@tube-sc6ns
@tube-sc6ns Жыл бұрын
ታማኝዬዬዬዬ ማርዬዬዬ ውድዬዬዬዬዬዬዬዬ
@kirubelbimer2771
@kirubelbimer2771 Жыл бұрын
Arege you are exceptional singer. God bless you . long live.
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ታማኝ ዘናጭኮነህ የኛ ኩሩ❤❤
@temnettube9600
@temnettube9600 Жыл бұрын
❤❤❤tamagn n lemayet nw ezih video wust yemgebaw❤
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Wow I really cry and become emotional ❤❤
@netsanetethiopia59
@netsanetethiopia59 Жыл бұрын
I love this song ❤
@EirzkuWmr
@EirzkuWmr 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤አርጋህኝ ውርሸ
@yovetic2564
@yovetic2564 Жыл бұрын
😁😁😁🤣🤣🤣 የታማኝን ብዙ ቪዲዮዎች አይቻለሁ ይሄኛው ግን ............
@dboyd5622
@dboyd5622 Жыл бұрын
Tamagn ehen zefen ende adis endewedew aregegn 😂😂😂 feta yale sew tamagnu best 🙏 aregesh demo teleyalek mirt zefagn 🙏
@glory3954
@glory3954 Жыл бұрын
ታማኛችን ሲያምርብህ እኮ 👌
@hrjr9298
@hrjr9298 2 ай бұрын
ዶፋን አግሬ ይልጅንት ትዝታይ ያዳጎብሽ የቡርኩብሽ ከፋ ድጎን የለዬብሽ አግሪ እድሜ ለአብቾ ፈርስሽ እኝም አግር አላብ ሆንን
@dellwell7671
@dellwell7671 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ታማኝ ይመችህ
@ashuFessha
@ashuFessha Ай бұрын
በጤም የምወደው ሙዚቃ
@خيريه-ظ9م
@خيريه-ظ9م 12 сағат бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታ ደስ ሴል ምን አለ አገር ሰላም ቤሖን ምኞቴነዉ
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@ema2060
@ema2060 Жыл бұрын
tamagn reaction is the best😂🥰🥰🥰
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 8 ай бұрын
Unforgettable memories!
@yezerhargtekalign6274
@yezerhargtekalign6274 3 ай бұрын
ታማኝማኮ💗💗💗💗
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
ምርጦቻችን ታሜ እረጅምእድሜከጤናጋር
@semeregebrekidan5411
@semeregebrekidan5411 Жыл бұрын
ታማኝ በድጋሚ ብትዘፍነው!!
@gethab2306
@gethab2306 8 ай бұрын
Thank you!
@danieltarekegn
@danieltarekegn Жыл бұрын
No one comment about the keybord player he is exceptional
@samsonejigu7851
@samsonejigu7851 Жыл бұрын
ታማኝ ሁሉም ባንተ ያምራል:
@Wubit234
@Wubit234 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የጋበዙንን ሰዎች ትዝታችን ብቻ ሆነው ቀሩ😢💔
@abiotandarge7518
@abiotandarge7518 Жыл бұрын
ታማኙ my hero !!!!
@NurdenUSemane-nj9ru
@NurdenUSemane-nj9ru Жыл бұрын
Argan I love 😍 the most is a good job😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💯
@robertoalbert7316
@robertoalbert7316 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@dfDdd-jy1fx
@dfDdd-jy1fx 4 ай бұрын
.የኔውድስታምሩ
@neimkemal3014
@neimkemal3014 Жыл бұрын
Zemen ayesherewem tafach music
@yezerhargtekalign6274
@yezerhargtekalign6274 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@bethmek3002
@bethmek3002 Жыл бұрын
Wow እኔ ታማኝን የማዉቀዉ በ Michael Jackson ሱሪ ነው የዛን ሰአት የመጀመሪያ Michael Jackson ሱሪ ለብሶ ያየሁት ወጣት ወንድ ቢኖር እሱ ነዉ ታማኝ ነዉ እሱ ግን እኔን አያዉቀኝም እኔ በጣም አዉቀዋለሁ!!!
@martalo937
@martalo937 Жыл бұрын
Waw music ❤❤❤❤
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
ድሮ ቀረ የሚባለዉ እዉነት ነዉ::
@temnettube9600
@temnettube9600 Жыл бұрын
I love tamagn reaction 😂😂😅❤
@سكانيشسليمان
@سكانيشسليمان 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 11 ай бұрын
Aregahign kelibu zefagn new...gin yehe " titay" yemil zefen tinish dekem yale new ..
@bethmek3002
@bethmek3002 Жыл бұрын
ታማኝን የማዉቀዉ 10አመት የአብዬት በአል ሰልፈኝ ሆኜ የጥቁር አንበሳ ተማሪ 10ኛ ክፍል ነበርኩ ብሆራዊ ትያትር ሰንሰለጥን ነዉ ያየሁት እኔም በአቅሜ ፋሽን ተከታይ ነበርኩና ግን እንደ ታማኝ ማን አለ እኔ የፒያሳ ልጅ ነኝ " በጥቁር ቲሸርት የማይክልን ጃክሰን ሱሪ" ለብሶ ያየሁት ያየሁት የመጀመሪያ ወጣት እሱ ታማኝ በየነ ነው" If wrong correct me. Thank you for everything that he does right now !!
@luliteritrean6302
@luliteritrean6302 Жыл бұрын
Tamu ❤❤❤
@bahiruasdegdig-wx7ve
@bahiruasdegdig-wx7ve 4 ай бұрын
ነፍሴ ሀሴት አደረነች አይ ዘመን
@bethmek3002
@bethmek3002 Жыл бұрын
ዎው እኔ በሱ ቦታ ሆኞ ብገኝ እኔ የማዉቀዉ ታማኝን በማይክል ጃክሰን ሱሪ ነበርና የማዉቀዉ የለበሰዉ ሱሪ ብሄራዊሄራዊ ትያትር ይመሰክር አሱአያዉቀኝም እኔ ግን በደንምብ አዉቀዋለሁ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 Жыл бұрын
ታማኝ 😅
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Yitay zefen dess yilal
@ulimohammed8004
@ulimohammed8004 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@luliteritrean6302
@luliteritrean6302 Жыл бұрын
T❤❤❤❤
@eximethiopia
@eximethiopia 7 ай бұрын
ohhh ...
@bethmek3002
@bethmek3002 Жыл бұрын
ታማኝዬ ይህኀንን ሙዚቃ ስሰማ ያችን ሰከንድ ያችን ደቂቃ የነበርኩበትን ቦታ አሰታዉሳለሁ ሰለዚህ መድረክ ላይ ሆነህ ወይም ሆኜ ብጨፍር አይፈረድብኝም :: የመጀመሪያ "Michele Jackson" ሱሪ ለብሶ ያየሁት ወጣት ብሄራዊ ተያትር አካባቢ "ታማኝ" ብቻ ነበርና
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 Жыл бұрын
አበራና ጥሩነህ ማሞ በዘፈን ምርጫ ፕሮግራ ም የመራጩ ብዛት ሥለበዛ ለተመረጠላቸው ጊዜ አልበቃ ሥለዚህ ይኸን ዘፈን ለተመረጠላቺሁ በሙሉ ተጋብዘዋል
@NurdenUSemane-nj9ru
@NurdenUSemane-nj9ru Жыл бұрын
Yse
@yohaniskidan6106
@yohaniskidan6106 11 ай бұрын
2 yarda lijoch yechamachu
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
@BeThankfulHelpEachOther-s4h Жыл бұрын
Ayi Tamaje SEYAMRBK RJEM EDME TEMJEWLK BTAM NEW YISAKUT WNBRU LYI STWTA KKKK ENDI ZENA MIYADRG AKRBLÑ ZENA ENBL
@BeThankfulHelpEachOther-s4h
@BeThankfulHelpEachOther-s4h Жыл бұрын
waww BSAK GDLKJE BSMAB KKKKM
@HailuChak-gg4jb
@HailuChak-gg4jb Жыл бұрын
Arghagne belo zefagne
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
gin endih ayibalim kalihon zim yishalal degimo arege mirt ena tiru sew new sirawochum zemen teshagari nachew
@dboyd5622
@dboyd5622 Жыл бұрын
Bedatam antem sew tebelek alek
@gebremeskelgetachew4227
@gebremeskelgetachew4227 Жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ኩራት
@mequannentfasil9982
@mequannentfasil9982 Жыл бұрын
Kabade tezeta yemekasskse tetaye yemgemreya legs after mefch yenabare zefane,
@gulelatbelihu8312
@gulelatbelihu8312 8 ай бұрын
ታማኝ አትረብሸ እንጂ
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@helinaalemneh537
@helinaalemneh537 6 ай бұрын
❤❤❤
@WifiWifi-q9f
@WifiWifi-q9f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
ስወዳችሑ❤❤❤❤❤❤❤
@dfDdd-jy1fx
@dfDdd-jy1fx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TinaTina-ij5jf
@TinaTina-ij5jf Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 22 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,3 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 51 МЛН
Yanema
7:03
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 383 М.
Nefas New
7:19
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 381 М.
Balasebkut Menged
4:49
Fikeraddis Nekatibeb
Рет қаралды 441 М.
Zelel Zelel
6:29
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 39 М.
Fikilegn
6:09
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 190 М.