የማላውቀው ሰውዬ አንጠልጥሎ የጅብ ጎሬ ዉስጥ ይዞኝ ገባ::ባለ ታሪክ ትእግስት ጫላ::

  Рет қаралды 121,395

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 3 ай бұрын
0904775042( 0940769106 ) ትእግስትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉላት::
@TgTg-j6m
@TgTg-j6m 3 ай бұрын
Cemereka program bezawu selegebahu new
@yenagudessie3164
@yenagudessie3164 Ай бұрын
ጀግና ነሽ!!!
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ስለ ልብስዋ ቅሬታ የፃፋችሁ ተመልካቾች የማውቀውን እውነት ልንገራችሁ የምርቃት ፕሮግራም ላይ እያለች ቶሎ እንድትደርስ ጠርቼ ገኒ ጋ እንድትሄድ ያደረኩት እኔ ነኝ።የዘወትር አለባበስዋ የተሸፋፈፈነ ነው ከምርቃት ፕሮግራም ቀጥታ ስለአጣች ነው።ሚዲያ ላይ እንድትቀርብ ስጠራት ፕሮግራም ላይ ስለነበረች ቀይራ ለመምጣት ገኒ የሠጠችው ሠአት ስለሚረፍድ ነው ሁላችሁም ይቅርታ አድርጉላት።አመሠግናለሁ።
@EdomTimotieus
@EdomTimotieus 3 ай бұрын
የፈለገችውን የመልበስ መብት አላት እህትዋ። ስለትህትናሽ አመሰግናለሁ። ታሪኩን ማዳመጥ ይበልጣል እህታችን ምንም አይወጣላትም ቁጭ ስላለች ነው የቀሚሱ ቅድ ወደላይ የሄደባት። ደሞ ካሜራ የሚያነሳው ስው ጥፋት ነው። አውቆ መነጋገሪያ ለማድረግ ነው። ይህ ደግሞ ያዘጋጅና የአቅራቢ የወ/ሮ ገነት ጥፋት ነው። እንግዶች አምነውሽ ልባቸውን ከፍተው ታሪካቸውን ሲነግሩሽ በጽሞና ብታዳምጪ ልክ እንደ አለም ሰገድ ይህን እንደወቀሳ ሳይሆን፣ መልካም ነገር እያደረግሽ ስለሆነ፣ ዝግጅትሽ የበለጠ መልካም እንዲሆን በማሰብ ነው። በርቺ አክባሪሽ ነኝ ገኒዬ።❤
@asresachyaso42
@asresachyaso42 Ай бұрын
@@hiruthira-xj7dh ምርቃት ቤት ተገላለጡ ይባላል እንዴት አላውቅም ነበር
@luckyismydog100
@luckyismydog100 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በትክክል ወላጇች ብዙ ጊዜ ለልጆቻቸው የሚወስኑት ውሳኔ የህይወት ውዝግብ ያመጣል አሁንም አልዘገም መስተካከል ይችላል ከመወሰን በፊት ሁለቴ ማሰብ ይጠቅማም wish you the beast
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 3 ай бұрын
አኮዋን የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃች 🤲🤲🙏❤️🥰
@SaedAndres
@SaedAndres 3 ай бұрын
ቆይ ምን አለ ደህና ልብስ ብትለብሽ ጭንሽን ማሳየት ምንአይነት ስልጥንናነው
@yisahakmoses9823
@yisahakmoses9823 2 ай бұрын
ለሁላችንም ልዑል እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጠን፣አቅራቢዋ ተባረኪ!!!!!
@MahletEshetu-44
@MahletEshetu-44 3 ай бұрын
እኔ ግን ለሴቶች ምናገረው ነገር ቢኖር እህቶቼ በማርያም ሳታገቡ(ህግ ያወቀው)ጋብቻ ሳትፈፅሙ ልጅ አትውለዱ ህጋዊ እንሁን
@kokokko8695
@kokokko8695 3 ай бұрын
ውላሂ የኔም የምለው ይህነው በየሀይማኖታችነ ህጋዊ ጋብቻ ቢሆን ያንያልህ አንኅዳም በዛላይ እነሱም ክብረ ይሰጡናል በጋዳኚነት ማለት እራስን ማስናቅ ክብሪን ማውርድ ነው
@EshetuKifle
@EshetuKifle 3 ай бұрын
አንቺ ያለ ህጋዊ ጋብቻ ስንት ወልደሽ ነዉ ?
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 3 ай бұрын
ልክ ነሽ ማን ይሰማል አይ ሴት ልጅ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ ግን ሙስፍሩ አሉ ፍቅር ብለው አምነው ሚገቡ ግን ብቻ የመኑት ስታጥሎ ይሄዳል
@ምረትአለም
@ምረትአለም 3 ай бұрын
አረ እሱስ የራሳችን እዝላልነትነውጅ ልጅፀጋኮነው እኔም ድሮ ወግማረክ ክብር እያልሁ ኑሬ እሄው ስደት አከራቶ አከራቶ ገንዘብ በቂ ባይሆንም የራሴ የሆነ ነገር ቢኖረኝም ካገበሁ አመታት አስቆጠርሁ እሔው ያለልጅ ትዳሬም አደጋላይ ወደቀ አረ ውለዱ ዝምብላችሁ
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 3 ай бұрын
❤❤❤👏👏👏 ሰው ሁሉ ይሳሳታል አይሳሳትም አይባልም ነገር ግን ህጋዊ ትዳር ብሆን ይመረጣል የሚባረከውም እንደዛ ስሆን ነው !!
@EyonaRaphael
@EyonaRaphael 2 ай бұрын
ይህቺ ልጅ ነፃነትና ዲሞክራሲ የምትወድ ናት! ለመምራት ስጦታ አለሽ
@MebrateMihretu
@MebrateMihretu Ай бұрын
አንጀት የሚያኮማትር የሕይወት ጉዞ፣ መልካሙን ይግጠምሽ፣ በጣም ታጋሽና ትሁት ሰው ነሽ
@KejelaBatu
@KejelaBatu 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው😁😁❤❤
@asresachyaso42
@asresachyaso42 2 ай бұрын
የአወራሽ ሁሉን ሰማሁ ግን ጥፋተኛ ነሽ አንች ሰውየው በጣም ደግ ሰው ነው አልፈልግም ያልሽ አንችው ነሽ ግን ልጅን መንከባከቡ ጥሩ ሰው ነው ሌላ ወደሽ ነው አልፈልግም ያልሽው መንገድሽን ሁሉ መልካም ያድርግልሽ ይቅናሽ
@FireworkFiresura
@FireworkFiresura 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴዋ አወ ነይ ሁላችንም ስደት ላይ ነን አታስቢ እመብርሀን ትርዳሽ ትቀየሪያለሽ ችግር የለም እሽ
@AkaluTegene-bx9qx
@AkaluTegene-bx9qx 2 ай бұрын
ጥሩ ፕሮጌራም ነው የእኔ ታሪክ እነግርሻለሁ ደውይልን
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 2 ай бұрын
እኛ ስንት ታሪክ አለን ይህም ታሪክ ሁኖ ተወራ ደግሞ አረብ ሀገር ጠንክረሽ ከሰራሽ ያልፍልሻል ህጅና ጠንክረሽ ስሪ ግን ደግሞ ስደት ብዙ ፈተና አለው አልሀምዱሊላህ ያው እኔ ስደተኛ ነኝ አስራ ሰባት አመቴ ነው እኔ ብሰቃይህ እናትና እህቶቸን ልጀንም አሳድጌ አለሁ አሁን ደግሞ ኢትዮጲያ ልገባ አስቤ አለሁ ኢንሻ አላህ
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 3 ай бұрын
አሁን ይሄ ታሪክ ምንድነው የሚያስተምረው ? ልጅቷ እራሷ ተረት የምታወራ ነው የምትመስለው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
አይገርምም
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 3 ай бұрын
ልጅት ደስተኛ ናት እኮ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 ай бұрын
@@mamefekrre5533ለመማር የተዘጋጀ ጭንቅላት ስለሌለሽ አላስተማረሽም።ዋናው የአስተሳሰብ ቅኝቱ ነው።አንቺ ማየትም የለብሽም።ለመማር ዝግጁነቱ እና ተነሳሽነቱ ስለሌለሽ አላስተማረሽም።እኛን አስተምሮናል።
@yared33333
@yared33333 2 ай бұрын
ይሄ ቦታክ አደለም የስድድብ መድረኮችህ ሂድ እና እባክህ ከቻልክ ወደራስህ ተመለስ ካልቻልክ አትኮምት ጭንቄክን አሰራው
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 3 ай бұрын
አንዳንድ ታሪኮች የውሸት መሆኑን ያስታውቃል ስንት ነገር አሳልፍቹ ምንም እላውቅም አላውቅም ምትሉትስ ነገር የእውነት ታሪክ እንዳንሰማ አታርጉና ስንት ሀገር ተመላልሰሽ ምንም አላውቅም ሆ ጉድ እኮ ነው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ቂዥቢ ነሽ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
እመኝኝ በጣም ጥሩ ሰው ነው በወታደር ቤት ስለተገራ አንቺም በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ወጣት ነሽ ትገለባበጫለሽ ገነት ዩቱበሮችን አስተባብረሽ ቡና ሳምቡሳ በሀገርዋ ውስጥ ብትሞክር አረብ ሀገር ከመሄድ ሌላ ሰቆ ቃ ውስጥ እንዳትገቢ እባክሽ አረብ ሀገር ሄል ነው ይቅርባችሁ በኢትዮጵያ ልብስ አጥበው ኮንዶ ሚንየም የገዙ አሉ ሁሉም በሀገር ያምራል ገነት እርጃት እባክሽ አንችም ያለፍሽበት ህይወት ነው!!!
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ewenet new yegnam kehager wetene memeleshe atene besew Hager kereni Allah be hagerachine enejira ewetalen segidet bekachu ebelen
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 ай бұрын
እረ አረብ ሀገር በጣም ቆንጆ ነው ተመስገን
@פנטהמנגיסטו
@פנטהמנגיסטו Ай бұрын
እቺን ልጅ እኔ አግብቸ ልውሰዳት ወደ ኢስራኤል
@addiseabebe-x5c
@addiseabebe-x5c 3 ай бұрын
ልቦና ይሰጠን እረጂም ብትለብሺ ምችግራለዉ እፍ
@asdfalyfgbelachew-g1f
@asdfalyfgbelachew-g1f 3 ай бұрын
በልጅቱወ ምንም ጢፈት ይልበትም❤❤❤
@omegamekonnen2537
@omegamekonnen2537 3 ай бұрын
ገኒዬ እንዴት ነሽልኝ ታሪኩን እየሰማሁ አያቴ እሱ ሲታገላት ዕሾክ ተሰክቶባት ነበረ አላየችዉም ስትል አያቷ እንዴት እሾኩ እንደወጣላቸዉ ለማወቅ ፈልጌ ነበረ ግን በየመሀሉ አንቺ ብዙ ብትጠይቂያት ታሪኩ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ ይሆን ነበረ ገኒ ጥያቄሽም መልስሽም በጣም አጫጭር ከመሆኑ የተነሳ ልጅትዋ ከ ፈረንሳይ ጃክሮስ ሽሮ ሜዳ መነንከዛ ሀረር ደብረዘይት ሰንዳፋ የአንዱን ታሪኳን ሳትጨርስ ወደተለያየ ቦታ ወሰደችኝ በመጨረሻ በረራዋን እየጠበቀች ነዉ እንጂ አረብ ሀገርም ታዞረን ነበረ ግን እኔ የታየኝ ገኒ ቀስ እያልሽ ብጠይቂያት ኖሮ ሰብሰብ ያለ ታሪክ እንሰማ ነበረ ይህን ስል ግን ገኒዬ አዳማጭ ስለሆንኩ አስተያየት ለመስጠት ያህል ነዉ 🙏🏽
@mekatube1706
@mekatube1706 3 ай бұрын
ክክክክ በረራው ያስቃል
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ገነት የሚልዋት የሆነች መንደሬ ነገር ነው አያያዝዋ.... የማያስቀው ነገር ያስቃታል:: ከሀገር ልወጣ ነው? ምኑ ያስቃል? ግንኙነት አላችሁ? እንዴ ወልዳለች ጠላት አታረገው መቼስ... የራሷን ማንነት ነው ምንፀባረቅ ምትፈልገው
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 3 ай бұрын
​@@nunu7353ምን ይሄ ምንም አይነት ምክር አትሰጥም በየመሃሉ እየገባች ለሚከታተላት ሰው ምክር እንኳን አትሰጥም አሳስቃ ወሬ መሸጥ ነው ስራዋ
@ምረትአለም
@ምረትአለም 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አይሰውአይኮምትጅ❤❤❤❤
@zewde3621
@zewde3621 3 ай бұрын
አርቲስት ገነት የአጠያየቅ ዕውቀት ያስፈልግሻል የ11ዓመት ልጅ ልብሷን እየጎተተኝ ብላ ስትናገር አንቺ የእንጨት ለቀማን ኑሮ ለሴቶች እንዴት ከባድ እንደሆነ መናገር ሲኖርብሽ አንቺ ግን ልጅቷን የት ሊወስድሽ ነው ሊያገባሽ ነው??????እርህራሄ የሌለው መልስ ያሳዝናል በሌሎችም ሰዎች እንዲሁ የማይባል ጥያቄና አስተያየት ስትሰጪ አይቻለሁ::ለዛውም ታሪካቸውን ቀድመሽ አውቀሽ😮እባክሽ አተካክይ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ትግስት አለባበስሽን የተመለከተ ተቸግራለች ብሎ አያስብም።ጨዋ ሴት ይሄንን አትለብስም፣ ትንሽ ከፍ ቢል ማህፀንሽ ይታያል።ጭራሽ ብዙ ፈተና ያሳለፈች፣ልጅ የወለደች የልጅ እናት ይሄንን የባለጌ የዱርዬ ቀሚስ አትለብስም።ነውር ነው።
@yenagudessie3164
@yenagudessie3164 Ай бұрын
እ/ር ይርዳሽ ይከናወንልሽ!!!
@ማሂ
@ማሂ 3 ай бұрын
ቅመሞች ደምሩኝ እመልሳለሁ ስወዳችሁ 😊😊😊እዳታልፍኝ 😊😊
@ReemAbdullahሪምአብዱreemabdu
@ReemAbdullahሪምአብዱreemabdu 3 ай бұрын
ትላላችሁ እንጂ አትመልሱም ደምሪኝ እና ልደምርሽ
@AnshaMuhamed
@AnshaMuhamed 3 ай бұрын
መቼ መለሽ የኔን😢
@AnshaMuhamed
@AnshaMuhamed 3 ай бұрын
​@@ReemAbdullahሪምአብዱreemabduመልሽ ደምሬሻለሁ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 3 ай бұрын
እሽ ደምሪሻለሁ መልሽልኝ❤❤❤❤
@ففاطمه-ص3ق
@ففاطمه-ص3ق 2 ай бұрын
በይእደትምሺ
@HpGp-n9b
@HpGp-n9b 3 ай бұрын
Geniye betam new minodish yezarewa engdash gn alebabesua yasafral mins bihon tillik program aydelem ende ere yidebral
@SalamSalam122-p9y
@SalamSalam122-p9y 3 ай бұрын
ሰውየው በጣም ጥሩ ሰው ነው ከሌሎቹ አንፃር
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ከአማራ ወንድጋ ምን ታረጋለች ሲጀመር? ከሌሎቹ ትንሽ ቢሻልም ኦሮሞ ሴት ከነሱጋ መሆን ግን ይህ ነው መጨረሻው
@SenaitEyob-y2z
@SenaitEyob-y2z 2 ай бұрын
❤🎉😂😢😮😅😊
@YeneMekilit-v8i
@YeneMekilit-v8i 3 ай бұрын
ዉድ እህት ዎንድሞቼ አበርታቱኝ እስኪ ስደት መሮኛል በሀገሬ ልስራ
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 3 ай бұрын
በርቺ እህት❤❤❤👍
@FikruMengistu-z3s
@FikruMengistu-z3s 3 ай бұрын
Silkesh lakelegn
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 3 ай бұрын
ጌታ ብርታት ይሁንሽ የኔ እህት
@mulanew1019
@mulanew1019 3 ай бұрын
ነፃነትሽ ከምር ዋው አልኩ ገና ከመጀመሪያው ጠንካራ ነሽ ብስለት አለሽ ወኔያም ነሽ ። ስለአለባበስሽ መብትሽ ነው የካሜራ ማኑ ስህተት ነው ለወደፊት ይህን ነገር ገኒ ታስተካክላለች ብዬ አስባለሁ ።
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@Ethaa1971
@Ethaa1971 2 ай бұрын
ገነት በናትሽ በየደቂቃው ጣልቃ አትግቢ፤ አዳምጭ። ልክ እንደመሲ እና እንደእዮሃው ጎበዝ ጋዜጠኛ። በመሃል ስትገቢ ድምጽሽ፣ ሃሳብሽ ረበሸኝ።
@tme251
@tme251 2 ай бұрын
Ehete yekerebshe Arebe hagere mehede alsemasheme 14 amete sereta bado egwane yetemlsecjewe lege asebebeteyt menewe ezhu felge sera.❤🙏
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 2 ай бұрын
ወይ ነዶ !! ስራ ካጣሽ እባክሽ አርፈሽ ተቀመጭ፡፡ በተክክል ልነገርሽ የልጅቷ ቃለ ምልልስ የደበረሽ መሆኑ ግለፅ ና፡፤ልጅቷ ያለችው የጅብ ጉሬ ይዞኝ ሊገባ ነበር አንች ደግሞ የማላውቀው ሰውዬ አንጠልጥሎ የጅብ ጎሬ ዉስጥ ይዞኝ ገባ:: ወይ ነዶ !
@hiwotworkununu1477
@hiwotworkununu1477 3 ай бұрын
Gobez berchi hulum yalfal melkam lebe new yalshe
@selamworku2062
@selamworku2062 2 ай бұрын
ግን እኮ ያገባው ከዚህ በኋላ አብሬህ መሆን አልፈልግም ብላው ነው። ገኒ እንዴት ሚስቱን አስተዋወቀሽ እያልሻት ነበር
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
አሁን ልስድብሽ ነው የልጅሽ አባት በጣም እሚደነቅ ነው ሰው እንድትሆኝም የሱ አስተዋፅዎ አለው ክሬዲት ስጭው እውነቴን ነው ምንም አልቅረበትም እናት ስለህንሽ ዋናው ሀላፊነት መውስድ አለብሽ እሱም የራሱ ኑሮ የስፈልገዋል የፈለግሽውን ሲገዛ ሲረዳሽ ቤት ተክራይቶ አስቀምጦሻል ወታደር ነው አትርሺ እሱም ጤናውን ይስጠው ኮመንታተር ኮመንት ስታደርጉ እያገነዘባችሁ!!!
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 እንድትሳደቢ ማን ፈቀደልሽ????ማን ስለሆንሽ ነው የምትሳደቢው።ምን አይነት ጋጠወጥ ባለጌ ቤተሠብ እንዳሳደገሽ ያሳያል።ወይ ልሠድብሽ ነው???መከራ ይስደብሽ፣ባለጌ፣የሠው ልክ የማታውቂ ቁንጫ ነሽ ዘለሽ ሠው ላይ ጉብ ነውር እወቂ።
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
ኣለባበስዋ ግን በመስታወት ኣይታዋለች 😢😢😢 አረ ተዉ ሴቶች ልብ ግዙ እግዚአብሔር እንፍራ ምናለበት ክርስትያናዊ ኣለባበስ ብንለብስ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 2 ай бұрын
ለራስሽ ተጨነቂ ። ግብዝነት አያጥቃሽ አጉል ንግግር ከራቁት የባሰ ነው ዘለሽ አለባበሷ ላይ ተንጠለጠልሽ ምን አገባሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ።
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
@@seblewongelzeleke-f8l ክክክክክ ማን ወኪል ኣደረገሽ ኣንቺ ራስሽ ከመናገርሽ በፊት ደጋግመሽ ኣስቢ እሺ ትክክል ያልሆነ ነገር ዝም ብሎ ማለፍ የለም ስህተት ከሆነ ስህተት ነዉ ኣለቀ ማን ጠበቃ ቀጠረሽ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ዋው ቤተሰቦች ምደነቁ ናቸው ባልም
@asdfalyfgbelachew-g1f
@asdfalyfgbelachew-g1f 3 ай бұрын
ካሜራ ማኑ በለጌነው የልጁተን ተፈ ነው ወይስ ፖልግረሙነው የሜቃርፀው😅😅😅😅
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
ምን ያድርግ ችግሩ የእስዋ ነዉ ደህና ልብስ ለብሳ ኣትሄድም ሓበሻ እኮ ነዉ😅😅😅😅
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ቤተሰቦችዋ ማሻ አላህ በጣም ሚድነቁ ናቸው ግን እኔ ሀሳሽ ስደት አትውጢ ልጄሽን ቢያንስ11አመትዋ ይሁን ተዋውቃች
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 3 ай бұрын
ውዴ ስወድሽ ሰብስክራብ አድረግኝ👏👏
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 3 ай бұрын
@@MeseretDeme-x5k አድርጊሻለሁ እህት አንቺም ደምሪኝ😘😘😘💞💞👍
@HayatBinhami
@HayatBinhami 3 ай бұрын
ፈገግታሽ ደስ ሲል በዛላይ ቆጆ ነሽ አለባበስሽ ግን አልተመቸኘም
@yohanisadane1305
@yohanisadane1305 3 ай бұрын
sirawochesh melekam nachew zare yekerebechiw tarikua tiru bihonem alebabesua tegelaleta tiru selalehon lewedefit sikerebu kanchi mereh akuaya betayachew
@KedirAli-w4d
@KedirAli-w4d 3 ай бұрын
ዱሮስ ልጁ ቀዶብኝ ነው እርቃትሽን የሆንሺው አሁን ግን ማን ቀዶብሽ ይሆን እርቃትሽን ነሽ እኮ
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 3 ай бұрын
ኪኪኪ😂 እኔም ገርሞኛል እነሱም ሸፈን በይ ቢሏት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 ай бұрын
በስዋ ቤት ዘንጣ ነውኮ ጉድ ነው
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 3 ай бұрын
😂😂😂😂እጃላት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
😂😂😂አሁን ዘመኑ ነው የእሷ ምን አሳየች
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ጭንሽን ለማሳየት ነው እንዴ የቀረብሽው???
@Mekiyahassen-h7n
@Mekiyahassen-h7n 2 ай бұрын
😂😂😂
@HananHailu-j6e
@HananHailu-j6e 2 ай бұрын
Endih ayenet alebabes mnmalet new?
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 3 ай бұрын
ቅመሞችየ እዩልኝ ቪዶየን መልካም ልቦች ❤❤
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 3 ай бұрын
ልጅታ ድስስስ ስትል❤❤❤
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 3 ай бұрын
አሁንም እራቁትሽነሽኮ ቢያንስ ሚድያላይ ስትቀርቡ ስራአት ያለው አለባበስ ልበሱ
@GeteTulu-j9e
@GeteTulu-j9e 2 ай бұрын
ታሪክሽ ጥሩ ነው።
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 3 ай бұрын
ጥሎብኝ ወታደርን እጅግ ለ ትዳር እመኛለው። ደሞም እፈራለው😂❤
@Hiwi-y5w
@Hiwi-y5w 3 ай бұрын
Ye geni teyake beymehalu' wededeshwe afekershwe' mindinwe
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis 3 ай бұрын
Yegna hidil gin mindinew
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 ай бұрын
ኧረ በስማም ምን አይነት ሰው ነሺ ሚስጥር እሚባል ነገር አለ ገና ልጂነትሽን አልጨረሽም በጌታ ሚወራና እማይወራም አታቂም ይገርማል
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 ай бұрын
ልጅትዋ ልብሱን አንድ ቀን ለበሠችው ባለጌ ተሳዳቢዎች እናንተ ጎን ለአመት ለበሳችሁት።
@በፀጋዉያኑረን
@በፀጋዉያኑረን 3 ай бұрын
ድምጽሽ ሲያምር
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 3 ай бұрын
ምን ድምጾ ብቻ መልኮስ ዋው
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 3 ай бұрын
Yes❤❤❤
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@Madina-pg8ykBereduu Oromo nat
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 3 ай бұрын
ምንም አልገባኝም ተዛዛብኝ ነገርሽ😢😢😂
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
ምን አልተዛዛም ታርኩዋ በጣም ያስተምራል
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 3 ай бұрын
@@mulubirara7956 አረ በጣም ተዛዛ እንጂ ልጁ ልጁነው እምተለው ደሞ አልፈልገውም ሁሉን ገር ይስጠኛል ተብሎ አልፈልግም አይከብድም
@SiniduAmenu
@SiniduAmenu 3 ай бұрын
Berchi ihite lelijish sty gobz mehon alebish
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ካሜራ ማኑ በጣም ባለጌ ነው።
@selamselam9188
@selamselam9188 2 ай бұрын
😅😅😅
@Mekiyahassen-h7n
@Mekiyahassen-h7n 2 ай бұрын
እሱ ምን አደርግ እሷ ናት እንጂ ባለጌ😢😢
@meccam2106
@meccam2106 2 ай бұрын
ቆጆነበርሽ አለባበስሽን ብታስተካከይ
@TsegaGr
@TsegaGr 3 ай бұрын
አራቁትሽን ሸፈን አድርጊው ለሌላ ጊዜ
@TgTg-j6m
@TgTg-j6m 3 ай бұрын
Eshi
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ተማርኮ እየደጋገመ ጭናን ያሳየናል።
@yanatanenat
@yanatanenat 3 ай бұрын
🙈😂😂😂
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
ሓበሻ እኮ ነዉ😅😅😅
@almaze214
@almaze214 2 ай бұрын
ገኒ እንደው ይህንስ ባልፖሰትሽው ምኑም ት/ት አይሆን
@ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ
@ጋልማርያምኪሓ-ሠ3ሠ Ай бұрын
ገንየ ሽኮር❤❤❤❤❤
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 3 ай бұрын
Mndinewu ehe yemender were yemimesel? Genet yeselechat timeslalech....
@AynalemAnna
@AynalemAnna 3 ай бұрын
Yesfri lije
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
የሠውን ትንሽ ስህተት ለመኮነን ከባዱን ስህተት አፋችሁን ከፍታችሁ ትፈፅማላችሁ። ስድብ፣ትችት አያስተምርም።መጀመሪያ እራሳችሁን ተመልከቱ።
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 2 ай бұрын
ሰዉ ስህተቱ ካልነገርከዉ ከስህተቱ ኣይመለስም
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 2 ай бұрын
@@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ የሠውን ስህተት ለመናገር መጀመሪያ አንተ ማን ነህ?ከተናገርክም በትህትና አስተማሪ በሆነ መልኩ እንጂ መሳደብ መመፃደቅ ብልግና ነውር ነው።
@ባሀልtup
@ባሀልtup 3 ай бұрын
አይ ደግሞ የተገላለጠች ይዘሽልን መጣሽ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
ካሜራ አማኑ ባለጌ ነው ለምን እንደዚህ አርጎ ጭኗንን ብቻ ነው የምታሳየው
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 3 ай бұрын
ገኔ የአንቺ አለባበስና የሷ አለባበስ አብሮ አይሄድም 😊😊😊
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ከምርቃት ዝግጅት ስለመጣች ነው ብለዋል።ገነትና ልጅትዋ እኮ እናት እና ልጅ ይሆናሉ ወጣት መሆንዋንም አትርሳ ገነት ትልቅ ሠው የልጆች እናት እንዴት እንዴት ከወጣት ጋር ታወዳድራለህ????ማወዳደሪያህ ተበላሸ እንዴ????????? ከመናገራችን በፊት በጣም ማሠብ አለብን።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ሠውን ኢንከሬጅ ለማድረግ ስሩ ሠውን ዲስከሬጅ ከማድረግ ተቆጠቡ የዘራችሁትን ሁሉ ታጭዱታላችሁ።ከምላሳችሁ በላይ ህሊናችሁን አድምጡ።ምን እያደረኩ ነው ብላችሁ ተግባራችሁን ፈትሹ።የልጅትዋ ልብስ ኩነኔ የእናንተ ስድብ ፅድቅ ነው?????
@shemelisfantahungne6066
@shemelisfantahungne6066 3 ай бұрын
የህጻናት ደህንነት ኦፊሰር መደብ ላይ ባህር ዳር ፍቃደኛ ከሆነች ልውሰዳት 9500 ብር በውስጥ ታናግረኝ ጥንካሬዋ ጥሩ ነው
@TgTg-j6m
@TgTg-j6m 3 ай бұрын
Selkhn laklgni
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ኦሮሞ ናት ብላች ልትገልዋት? ድሮም አልመጣም ኦሮሞ እንኩዋን አሁን
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ኦሮሞ ናት ብላችሁ ልትገሉ? ኦሮሞ ድሮም አይመጣም እንኩዋን አሁን
@Kemilala-h5e
@Kemilala-h5e 2 ай бұрын
በአላህ ቅጠሯት
@Kemilala-h5e
@Kemilala-h5e 2 ай бұрын
​@nunu735ሰገጤ3
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
ለምን አይናደድ ወንድ እኮ ነው ምን ከዚያኛው ጋር ያንበላጥጥሻል ታሪክሽን ልሱ እንደሚፈልግሽ ስታቃጥይው አሁንም እሱጋ ምንም ስተት የለም አባረርሽው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
የጨዋ ልብስ ብትለብሺ ከታሪክሽ ጋር በጣም ይመስጥ ነበር አሁን ያስጠላል።
@SamrawituSet
@SamrawituSet 3 ай бұрын
ጥፋትሽ የቱጋ መሰለሽ መጀመሪያ አግቢ ያሉሽንአያትሽንአለመስማትሽነውአንዲትስተትበድሜውየተለቀሰውላይጣለሽእድሜያቸውገፋያሉሰዎችሴትመቀያየርይወዳሉ ግንአንቺአቁመህአሳደርከኝብለሽአባረርሽውእሱበቀላሉመተው አለመለማመጡምንድነውበደንብፍቅርአልያዘውምለማንኛውም ልጅነትነውምንይደረጋልጠበቅአላደረግሽም የጋብቻ ውል ማድረግ ነበርብሽ 😂ቀጣይህይወትሽንማስተካከልትችያለሽበርቺእሺ🎉🎉🎉እግዚአብሔር ካንቺጋርይሁን🎉አረብአገርከመሄድሽበፊትኮንዶሚኔዬምወይምየማሀበርቦታተደራጅናእየሰራሽትከፍይዋለሽአርብአገርሄደችብሎሲለማመጥሽየልጄእናትሲልሽደግሞላኪለተአሉገዘቡን"" '''እይውልሽእኔሳውዲነኝከተሰደድኩ12አመቴ ስደትብዙኪሳራለው ከቻልሽአገርሽላይስሪ እናስደትላንድዳገትላዱሜዳላንዱእሳትነውእንደገጠመነውብዙቀውስአለውስደትመጥፎነውአንቺደግሞኮንትራትከሆነየምትሄጂእንደእስርቤትነውበዙግፍሊፈፀምይችላልወይምበጎአሰሪዎችይገጥሙሼልከሆነምጥሩ ለሰባት ቀን ፀበል ግቢ እግዚአብሔር መንገዱንይመራሻልይገለጥልሻል በመቀጠል መልህቅሚዲያ እሚያስተምረውንእና መምህርተስፋዬአበራ የሚያስተምረውንከሰማሽው ብዙየህይወትለውጥታገኛለሽ🎉
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 2 ай бұрын
የምርቃት ፕሮግራም አራቁት ሁኑ የሚል ሕግ አለ እንዴ?
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 ай бұрын
Yeche drama queen nat esty tareky yehen yemeslal kalsh Zary demo alebabesesh yewered wenz bewerewerush ayedenkenm raseshen eyegabezsh new. Jorowachen amemen
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 ай бұрын
ምን ያስተምራል ሲያስጠላ ደሞ አየሞላሽላት ትነግረናለች መንፈስ ስትወጂ ድራማ
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
ገነየ በርች የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ
@Bonaye12
@Bonaye12 3 ай бұрын
Mendenew kemesu
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ድግስ ፕሮግራም ላይ ነበረች በዛው ስለመጣች ነል።
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
እስቲ አሁን ቂጥ ገልጦ ማሳየት ምን ፍለጋ ነው???? በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ሴት ልጅ እንዲህ ገላዋ አደባባይ ሲወጣ ያስጠላ።
@GedamuHaresa
@GedamuHaresa 2 ай бұрын
አሁን የመስረት ፊላጎት አለሽ ወይ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 ай бұрын
የኔስ ታሪክ ማንም. እእእ. ቅስሜን. ሰብሮ አላስቀረኝ. አለፈ
@SamiraSalo-x6z
@SamiraSalo-x6z 3 ай бұрын
Gani men enmar erswa aynehn Aly yalchew
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 3 ай бұрын
እረ ተው በውሸት ሚዲያላይ አትውጡ ተው ተው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 3 ай бұрын
ውሸት መሆኑን ከምትቀባጥር ምቀኛ የምቀኛ ልጅ ውሸት መሆኑን ቀርበህ እስቲ አስረዳ
@NejateHessen1466
@NejateHessen1466 3 ай бұрын
ካሚራ አማኑ ወይ
@fitsumefit5237
@fitsumefit5237 2 ай бұрын
ገኒ አረ ልጅቶ ታውራ አላስ ሆንሽኮ መቼ ነው ምትለምጅው ሆስት መሆንሽን
@yismaargaw9945
@yismaargaw9945 3 ай бұрын
ትክክል
@EndelikachewNigatu
@EndelikachewNigatu Ай бұрын
ፀበል ነው መዳኔቶ
@mulugettakassa2222
@mulugettakassa2222 2 ай бұрын
Gobez❤😂😂
@nunufekede1272
@nunufekede1272 3 ай бұрын
በጥም ያስፈራል
@ፃናትይቱብ
@ፃናትይቱብ 3 ай бұрын
😂ግን የመጣሺበትን አትርሺ ታፋሺን ገልጠሺ ምን ለመሆን ነው😮
@TgTg-j6m
@TgTg-j6m 3 ай бұрын
Cemrekat perogram bezawu new stidio yegebahut 2:54
@BereeSidau
@BereeSidau 2 ай бұрын
ሀሀሀሀ😅
@gezehagnabebe2038
@gezehagnabebe2038 2 ай бұрын
mn aynet tenkara nesh indez aklesh mtay
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ 3 ай бұрын
ምን እንድው🙃🤔😳
@مريمابراهيم-ك9ظ
@مريمابراهيم-ك9ظ 3 ай бұрын
አሁንም እራቁትሽን ነው ግን ካማሬአማኑ በሰላም ነው ባለጌ ልብስሽን አስተካክይ ዴዴብ
@sifenabebe4859
@sifenabebe4859 3 ай бұрын
ዴምቧ ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
እረ አትሳሳት ቆንጆ ጎበዝ ሴት ናት
@amnaamna1959
@amnaamna1959 3 ай бұрын
Ahunam.araqtashanaw.yalashaw
@YitagesuTsegaw-j1t
@YitagesuTsegaw-j1t 3 ай бұрын
ታድያ ምድነዉ ፈገግታሽ
@Mulatasseta
@Mulatasseta Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የሰው ነገር አሁንም ዋጋሺ ልጅሺ ናት አድል ከጧት ነው የባሰ እንዳይገጥምሺ
@mulanew1019
@mulanew1019 3 ай бұрын
ገኒ ስልኳ አልተቀመጠም ባወራት
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ስልኳን ቪዲዮው ላይ በቃልዋ ተናግራለች
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ስልኴ ዜሮ ዘጠኝ ዜሮ አራት ሠባሠባት ሀምሳ አርባ ሁለት ነው።
@hiruthira-xj7dh
@hiruthira-xj7dh 3 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ ተናግራለች።
@selamselam9188
@selamselam9188 2 ай бұрын
ሌሽ አስጠላችኝ እግሯ ሰቅላ ሰጥታ ማርገዜ አላቅም ፋራ
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
የኔ እናት ምናለበት ልብስሽን ትንሽ ብታስተካክያት!!!
@TgTg-j6m
@TgTg-j6m 3 ай бұрын
Eshi
@YididiyaMesfin
@YididiyaMesfin 3 ай бұрын
Aleba besidhi. Tiru. Ayidelem
ያፈቀርኩት ወንድ ከእኔ ይልቅ አይፎኔን አገባ::ባለ ታሪክ ብዙነሽ ረታ
41:44
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ፍቅረኛዬ ደጋግሞ በክህደት አሰቃየኝ::ባለ ታሪክ አለሚ ቱ
1:13:39
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 16 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41