አባቴን ተደብቄ ስዘፍን ድንገት ቢያገኘኝ የሚፈጠረው ጦርነት ያስፈራኛል።

  Рет қаралды 154,814

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

አባቴን ተደብቄ ነው እስካሁን የምዘፍነው።እሱ ጉዴን ያወቀ ቀን መግቢያ የለኝም።
• ልጆቼ ላይ ባጋጠመኝ ችግር ለብዙ እ... ቀጣዩን ጨዋታችንን በዚህ ሊንክ ያገኙታል!
መፍትሄ ያጣችሁለትን የውስጣችሁን ጭንቀት/እውነት በ0911452520 ቴሌግራም ላይ እና
Official_genet.nigatu ኢንስታግራም ፔጅ ላይ አጠር ያለ ጉዳያችሁን
በጽሁፍ ያስቀምጡልን! እኛ እንደውላለን፡፡
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 226
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ🙏🙏
@rahelyoutube9301
@rahelyoutube9301 3 жыл бұрын
Amen
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
Amen nnn amennn
@kidikido1877
@kidikido1877 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
Amen
@rosarosa9341
@rosarosa9341 3 жыл бұрын
Amen
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ያንን ቆንጅዬ ልጅ ተወችው ኣይደል
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 жыл бұрын
Awo teleyaytewal betam yigermal
@azebtadese6344
@azebtadese6344 Жыл бұрын
ምነው ኢቤስን ስንቋወም ገኒ አንቺምራቁታን ከመጣች ዘፍኝ ጋር ኢንተርቪው እግዚዎ ማረነ ክርስቶስ እባካችሑ ደረታችሑንና ጡታችሑንሸፍናችሑ ሚዲያ ላይ ቅረቡ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 2 жыл бұрын
ድንቅ በርቺ ቆንጆ
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 3 жыл бұрын
ዩታናየ ሰወድሽ የኔቆጆ
@luckymack2711
@luckymack2711 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ነፃና ቆንጆ ነሽ ዊንታየ ገኒም ወጣቶችን ማበረታታቱን ቀጥይበት ❤️
@bitania-m2856
@bitania-m2856 3 жыл бұрын
ግልዕ ናት ቅንጆ ባህሪ እላት የሳያትን ስትዘፍን በጣም ጎበዝ ናት በርቺ በይልን
@mayatube824
@mayatube824 3 жыл бұрын
እስኪ አለባበሷ ምናምን እያላችሁ አታዝጉ ግድ ለናን ስሜት ሲባል ድሪያ ለብሳ መምጣት አለባት? ይልቅ የሰውን ስብእናውን ለማየት ሞክሩ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😭
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@ሰሚራእናቷንናፋቂ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ጠላትሽ ያልቅስ አታልቅሺ የሷ ቢጤናቸው የተመቻቸው አለባበሷ
@hayathayat8684
@hayathayat8684 5 ай бұрын
Kalababes yjemral betut masyaja lemn ymetalu Wana new ede
@amanithupia1201
@amanithupia1201 3 жыл бұрын
ሁሌም እየሳቃቹ ኑሩልኝ ገንየ &ዊንታየ ፈታ ነው ያረጋቹኝ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 жыл бұрын
ገኒየ በርች ወጣቶችን እያበረታታሺነዉ እናመሠግንሻለን ዊንታናየ በርች ቆንጆ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
የምር ቀውጢ ልጅ ስወዳት እኮ❤😀😀
@sewishsewish7545
@sewishsewish7545 8 ай бұрын
በዚህ እድሜሽ የአፍላ Teenager ወሬ የምትለቃቅሚ- ፍፁም የኢትዮጵያዊያንን እናቶች ማንነት፣ ምግባር፣ እሴት እንዲሁም ታሪክ- የማይመጥን- የወረደ ተግባር የምትፈፅሚ መንደሬ ረካሽ ነሽ-
@ቤተልሔም_21
@ቤተልሔም_21 3 жыл бұрын
Ye 5ኛ "class tariku temechetognal Lebe lante enji le lela yelewem bota😂😂😂😂
@fhc8067
@fhc8067 3 жыл бұрын
የትግራይ ሰቶች ውኃውን ነው ያምራሉ በጣምሳ
@kidisttube1956
@kidisttube1956 2 жыл бұрын
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
😂😂😂 Tut Yelatem leza newo
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 2 жыл бұрын
ስወድሽ ማሬ ትግርኛ የግእዝ ፍደል የየኣክስሙዊያን ነው ኢትዮጵያ ከየት ነው የምትጀምሮ በፍት ከትግራይ ህዝብ ነበረች እንደ ትግርኛ አቁም የምል ካሉ ገደል ይግቡ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 жыл бұрын
ግልፅ ልጅ ደስ ስትል ገኒ ጥሩ ፕሮግራም
@yodhemen1682
@yodhemen1682 3 жыл бұрын
Yenie konjo des feta yalsh lj
@ethiopubg4233
@ethiopubg4233 3 жыл бұрын
በእውነት ዘፈን አላት እስከዛሬ እንዴት አላወቅኳትም
@Anthony-f4x5u
@Anthony-f4x5u 9 ай бұрын
Gani Lena ba13 amtuoa waldea samonune senti erahabe lebenate chegre balbate hagre Madea laye yekababalubatale please ergite
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 жыл бұрын
እንደዉ ግን እረ ሴቶችዬ ቸዉ ሰዉነታችነን አንጣለዉ አሁን ገኒዬ ጋር ሳይሽ በእዉነት ምን ብዬ ልግለጽሽ ገንዬ የኔ ደርባባ ስታምር አለባበሷ አንች ደግሞ መልክሽ ዉብ ነዉ ተክለ ሰዉነትሽ ቁመናሽ ማራኪ ነዉ ግን ጡትሽን ጣልሽዉ ወይይይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ትንሽ ሸፈን ያለ ልብስ ብትለሽ በትከብሪበት እንጅ ክብርሽ አይቀንስብሽም ነበር
@melattesfaye5081
@melattesfaye5081 2 жыл бұрын
ኸረ ግልፅነትሽ ይግደለኝ የኔ ጣፋጭ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 ай бұрын
የሄለን በርሄ ዘፈን ሲወጣ እኔ ሥራ የጀመርኩበት ጊዜ ወይኔ
@salheentertainment8256
@salheentertainment8256 2 жыл бұрын
ምትገርም እውነተኛ ልጅ ናት
@kewakebit
@kewakebit 3 жыл бұрын
You have a point when u said u look older when u apply makeup...ladies makeup ages you if u don't know how to keep it natural.
@amw3005
@amw3005 3 жыл бұрын
እረ የሀበሻ ሴትች ጭራሽ የሊት ልብስ ለብሳችሁ አትቅረቡ ነውር ነው የሀበሻ ልጅ ሁኑ።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በትክክል ከኢትዮጵያዊ የራቀ አለባበስ ነው
@titijimmatube8361
@titijimmatube8361 3 жыл бұрын
ደስ ስትል😍😍😍❤
@hehdhyehdh5816
@hehdhyehdh5816 3 жыл бұрын
ኣይዛሽ የኔ ቆንጆ ትግርኛ ዘፍነሽ የምስድብሽ እነዝይ ኣህያውች ብሰድብሽ የጅግና ዘር ስለሆን ትካራያለሽ ጅግና ኣያሳፍርም ኣይዞሽ ማርር ውድድድ ነው ይምናርግሽ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 3 жыл бұрын
ጅላ ጅል አስተያየት ሰጥተሽ ሞተሻል
@asterbrhan108
@asterbrhan108 3 жыл бұрын
ደንቆሮ ወድምን መግደል ጀግንነት አይ አለመታደላችሁ ምን አለበት ሣትፈጠሩ ብቀሩ
@selambiruselambiru2248
@selambiruselambiru2248 3 жыл бұрын
በልደትዬ ደስ ስትል የኔ ፈንዲሻ ቀኔን ነዉ ያሳመራቹልኝ😍😍 አንዳድ ኮንፕሌክሳም ምን ልብስ ምናምን ትላላቹ ጫ ፊት ሁላ😏
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 7 ай бұрын
ዉታየ ❤❤❤ስወዳት❤❤❤❤ ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@leyufkir645
@leyufkir645 2 жыл бұрын
Ghine sewdshi betam teru sew nhshi wentana berchi❤🥰🥰
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@selamsalam5380
@selamsalam5380 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ነፃ ልጅ ነች
@suzananeb9861
@suzananeb9861 3 жыл бұрын
ስወዳት ነፃ ናት
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ermiasbirhanu9375
@ermiasbirhanu9375 3 жыл бұрын
Wintuye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 mrkatshishn kaliterashign lefather nw masayachew yefkr tarikshn Love you geniye 😘
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
Yechim Tut hona 😂😂😂😂 takutedhen metash
@semaetalem5541
@semaetalem5541 10 ай бұрын
ገኒ መልካም እናት ነሽና ወንዳንቺ የሚመጡ ሴቶችን አለባበሳቸውን እንዲያስተካክሉ ብታደርጊ መልካም ነው።
@jolyniky2649
@jolyniky2649 2 жыл бұрын
ሥታምሩ የልጅቷ ድምፅ ግን ልዩ ነው 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
😂 Huletachehum eko Foundation & Powder Adergachehuwal Ataeselu !!
@wintademissie8728
@wintademissie8728 3 жыл бұрын
Beyekenu betkerbi Atetegebime Witayea❤❤❤
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq 3 жыл бұрын
People with hate Comment do not deserve attention.Just Ignore them.
@bamiiteshaa933
@bamiiteshaa933 3 жыл бұрын
ዊንታዬ betam betam I love you betam betam
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ዕድሜሽ መሆኑን አረጋግጠናል ...የ43ልጆች
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 жыл бұрын
Lol
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 3 жыл бұрын
እደመልክሽ አለባበስሽን ብታስተካክይ አሪፍ ነው
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@selamberihu4085
@selamberihu4085 Жыл бұрын
ዉንትየ የኔ ቆንጆ
@haniyoutube
@haniyoutube 3 жыл бұрын
Yen mar fegagtwa des seli yen konjo gobaze bezhu ketey yen konjo
@mekdesgetahunmekdes8104
@mekdesgetahunmekdes8104 11 ай бұрын
ታዳ እንዲህ እራቆትሽን እየሄድሽ ላትፈተኝ ነው እንዴ
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 3 жыл бұрын
ገንየ እንግዳመጋበዝሺን እናከብራለን ግን ከዚች ምን እንማር አለባበሶስ ቢስሚላህ አሉ ክሪስታን እህቶቻችን እናቶቻችን ደስ የሚል አለባበስ የሚለብሱ
@asterbrhan108
@asterbrhan108 3 жыл бұрын
የተመለጠ ዶሮ መሠለች አይ መሠይጠን
@kenerian4447
@kenerian4447 3 жыл бұрын
Manm sew yefelegewn yelbes. Wanaw egna ke enesu mewesed yalebn yemitekemenen bicha nw
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
Erakut emthone set confidence yelelat nat
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
Low self estim 😢 nech lejetwa no confidence at all
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 3 жыл бұрын
የሴትልጅ ክብሯ እና ውበቱ አለባበሱ እረ በዛ ምነው እዚች ምን እንማር እረ ከቴዎች እባካችሁ
@hinduabdu7612
@hinduabdu7612 3 жыл бұрын
Mebtuwa nw mekagna
@heleneshetu1808
@heleneshetu1808 3 жыл бұрын
Koy netla lebsa temta kezi belay hoo emtelut atatuma
@henokdenku4896
@henokdenku4896 3 жыл бұрын
አለባበስዋ ግን ደስ አይለኝም sory ግን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በትክክል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🌻
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
ትክክል አጠቃላይ ስነ ስረአት የሌላው አለባበስ በሴት ላይ ሳይ ያናድደኛል እርቃን እግዚኦ
@fikirfekadu5178
@fikirfekadu5178 3 жыл бұрын
ur all just jealous ...set nachu lesemu tuuu sitastelu is it because you can't afford this kind of clothes?? fara sezegu
@amelework7857
@amelework7857 3 жыл бұрын
Wentaye techyalesh yasebshew hulu yesakalsh love u🥰😍🤩
@jerryash2344
@jerryash2344 2 жыл бұрын
Geniye tinesh wishet washesh yezendero lijoch konjo nachu alsh achirena askeyami aydelu begid konjo enehun milu aydelu ene endeza nw mayew winta gn Andegna
@tigisttgu5013
@tigisttgu5013 3 жыл бұрын
Esuba setose mehame atrsme ere kewendma gare tmersale wo ራጉዌል
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 жыл бұрын
Tity bakeshe wana kedega ye Ethiopia telate tish 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
@hiwilal9359
@hiwilal9359 3 жыл бұрын
Ewshuu❤❤❤ yene konjo swedat😍😍😍
@semhalsolomon7805
@semhalsolomon7805 3 жыл бұрын
I love her!
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 2 жыл бұрын
ገኒ እንዴ መቼ ነው ለቃለ-ምልልስ የምትጋብዥኝ ????????
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
አይይ የሴቶች እድሜ በቃ የሁላችሁም 21 ነው የምቆሙት
@mekdeshaile2302
@mekdeshaile2302 3 жыл бұрын
Weyne dmtsuwa siyamrrrrrrrr
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 жыл бұрын
ግልፅ ልጅ ደስ ስትል ገኒ ጥሩ ፕሮግራም
@royal7617
@royal7617 3 жыл бұрын
Wow dmtsesh 😘 shkorina
@shaloshalo6182
@shaloshalo6182 3 жыл бұрын
የሌሊት ልብስ ለብሶ አደባባይ እራቁትሽን በትመጪ ነሮ አይ ጉድ🙊🙊🙊🙊
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሌሎች ተመችቶዋቸው እንዴት እንደዚ ትለብሻለሽ ሲሏት ሀሀሀሀሀሀሀ መልሰው እሷን ደግፈው እነዚን ይሰድባሉ
@STAMA123
@STAMA123 3 жыл бұрын
በጣም አምታምር ልጅ ጣፋጭ
@amelework7857
@amelework7857 3 жыл бұрын
Geni good job 👏👍👌
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@godislove8418
@godislove8418 3 жыл бұрын
Betam diss yemetele lije nate yemecesi geneye thank you
@Sarasara-mu4kd
@Sarasara-mu4kd 2 жыл бұрын
ዊንታ በጣም ነው የምወድሽ ገኒም በጣም አከብርሻለሁ
@heleneshetu1808
@heleneshetu1808 3 жыл бұрын
Yemr new mewdat metmchign ye ewnt
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
አለባበሰእራቁትተለመደ
@amw3005
@amw3005 3 жыл бұрын
የሰያት ድምፅ
@leaht58
@leaht58 3 жыл бұрын
Next Bambi habesha
@rahelamanuel5505
@rahelamanuel5505 3 жыл бұрын
winta she's cute
@ayinalemseyoum4108
@ayinalemseyoum4108 3 жыл бұрын
Ewnetegna set des sitiyi
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Жыл бұрын
በመኝታ ቤት ልብስ 😢 እንዲህ ተገላልጣ ነጠላዜማ ብቻ ሳይሆን ገላዋንም ለቃለች😢
@kiyagetu4037
@kiyagetu4037 3 жыл бұрын
yene wede bexame newe yemetameriwe wintaye bexame yemwedeshe
@how_jano
@how_jano 3 жыл бұрын
Des mil gize nbr enamesegenaln yaw gin wintachin dereteshin shefen betadergiln
@elenitariku2964
@elenitariku2964 3 жыл бұрын
Yene konjo ebdi negre fgegtawa bcha yebkale
@Tsegi
@Tsegi 3 жыл бұрын
ብርች እህቴ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 жыл бұрын
አረ አለባበስሽን አስተካክይ በፈጣሪ ይህን አርቲፍሻል ፀጉር ከመስቀልሽ በፊት ሰውነትሽን ሸፍኝ
@semutub7343
@semutub7343 3 жыл бұрын
21አመት አላለችም እረ ሴቶች እፈሩ እኔ አይቼሽ ራሱ ስገምት 28ትመስሊኛለሽ ያዉም እራስሽን ስለምጠብቂ እደኛ ሀማም አጣቢ ብኮኒ 33ትገመች ነበር
@ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና
@ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና 3 жыл бұрын
ይገርማሉ🤣🤣 እኔ 24 ኣመቴ ነው ግን17 ነው እምመስለው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
አይበልጣትም ልጅ ናት ሆ
@solilove4219
@solilove4219 3 жыл бұрын
Besew age mn agebash
@semutub7343
@semutub7343 3 жыл бұрын
@@solilove4219 እሽ እነ ነገር ቋቱ
@solilove4219
@solilove4219 3 жыл бұрын
@@semutub7343 be srat le memeles btmokri tru new
@ayshaendiris9947
@ayshaendiris9947 3 жыл бұрын
ስወዳት
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 2 жыл бұрын
Sayat ye dero Artist yetebalechebet zemen lay deresen :D
@Savannat12
@Savannat12 3 жыл бұрын
Yene konjo ewuy des setl endi geltsinet des yilal
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 3 жыл бұрын
Kojeye gobez
@eyerusalemamare510
@eyerusalemamare510 2 жыл бұрын
wow ye sayate andega nw winta go ahead
@bezawittekle4553
@bezawittekle4553 2 жыл бұрын
betam Sakewa & demethewa dese yelal
@helenmoges6971
@helenmoges6971 3 жыл бұрын
She is so sweet.....
@eluandab3912
@eluandab3912 2 жыл бұрын
21 Amete new yalechiw wey gud
@amen13
@amen13 3 жыл бұрын
Huletacum Des setelug💋🥰
@thigirl7254
@thigirl7254 3 жыл бұрын
Geniya ebakish mansiyaa akribyat plz
@infinity7978
@infinity7978 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣wuuuuu mindenat eswa jil
@susu-lt5dd
@susu-lt5dd 3 жыл бұрын
Era ene ahunm esemawalew mn nekash zefensh eko 🔥
@amelework7857
@amelework7857 3 жыл бұрын
Des setlu beka tegetatmachwale
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ባልሽ ቆጆነው ሮቤል
@tsiontsehaye413
@tsiontsehaye413 3 жыл бұрын
Betam new dess yemtyiw winta
@RahwaZemikael
@RahwaZemikael 11 ай бұрын
ደስ ስትል ግን ❤
@ismaeeladnan5037
@ismaeeladnan5037 3 жыл бұрын
Waw yesayatn mesetechign ewnet gobez nech
@bashayeralhassani523
@bashayeralhassani523 3 жыл бұрын
ማሻአላህደስትላለች
@yetnayettadesse2770
@yetnayettadesse2770 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@bereketabate3348
@bereketabate3348 3 жыл бұрын
Gltseneta baxam des ylal
@Halima-wk1hu
@Halima-wk1hu 2 жыл бұрын
በርቱ
@babitube452
@babitube452 3 жыл бұрын
Ebdon akribiw
በሃዘን ላይ የሰራሁት ቪዲዮ ለእኔ ቴራፒ ነው!
35:06
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 143 М.
በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን።
31:22
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 54 М.
የእኛ ቀናት #85 እናታችን ያላሰብነውን መርዶ ነገረችን።
13:15
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 94 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН