"ከ15 ቀን በላይ ከኢትዮጵያ መነጠል አልችልም" | ንድራ

  Рет қаралды 42,310

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 57
@Janhoy723
@Janhoy723 Ай бұрын
የድሮ ሰው ጨዋና አስተዋይ ነው፣ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎ፣ ጋዜጠኛው ግን መጀመሪያ አንቱታን ተማር በጣም ትደብራለህ ሰትቅለበለብ።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
ደስ የሚሉ እባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: ልጃችን እምለው አለኝ ምን መሰለህ ኢንተርቪ ለማድረግ ስትሄድ ትንሽ ነገር አንብበህ ተዘጋጅተህ ምን ልጠይቃቸው ? እድሜ ጠገብ ናቸውና ብዙ ኤክስፕሪያንስም ጭምር የጏደኛ ጨዋታ አደረከው 😔 ጥድፍድፍ አደረካቸው ... ኪኖቶ ለስላሳ መጠጥ ነበር እየጣፈጠ ጎምዘዝ የሚል ጥሩ የለስላሳ መጠጥ ነበር አይ ግዜ ... ለማንኛውም እናመሰግናለን ...🙏
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
ልክ እንደ ድሬዎች እየፈጠነ ነው የሚያወራው እድሜህን ያርዝመው
@eb9450
@eb9450 Ай бұрын
Lovely interview. I hope fellow Ethiopians can understand from George’s story that people usually feel at home around where they grow up. Something to think about when interacting with Ethiopians who were born and/or raised abroad. Culture is a result of environment and not something in one’s DNA.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ግሪኮች እንደኛ ኦርቶዶክስ እና የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ናቸው ። ቪቫ ግሪክ 🎉🎉🎉
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 Ай бұрын
ሰላየሁ ደሰ ብሉኘል ረጀም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን 🫶🫶🫶🫶
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Ай бұрын
Mr. George , I wish you all the best. Long live. Love you.
@kassahunketema3255
@kassahunketema3255 Ай бұрын
ሀሪፍ ኢንተርቢው ነው ጆረጅ የድሬ ልጅ ፡
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet Ай бұрын
አንቱ ማለት ነበረብህ።መልካም አዲስ አመት።
@Ella_1994
@Ella_1994 Ай бұрын
አንድ ግዜ Coptic ቤ/ክ አየሁ አሁን ደግሞ የgreek ቤ/ክ፤ ግሩም ነው ሀገሬ! George ግን አንቱታ ይገባው ነበር!
@butterfly2349
@butterfly2349 Ай бұрын
Gorge is very nice person,he's blessed ❤ long life with good health
@ensiya7269
@ensiya7269 Ай бұрын
ለጋዜጠኛው በርታ ጥሩ ነው ምትሠራው::ለሌላው ግዜ እንግዳ እንደወጉ አንቱታ ይገባው ይመስለኛል::
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 Ай бұрын
ማክበር እኮ ጠፋ ለፖርላማ ና ለጠ/ሚ ብቻ የተሰጠ ይመስል ሁሉም አንተ አንቺ ሆኑ:: በዚላይ በትምህርት ይሰጥ ይመስል አንተ እያልኩ ልቀጥል? ይላሉ:: ይሄን እያዩ ያደጉ ልጆች ደሞ የባሰ እየጠፉ ይሄዳሉ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
የት የተማረውን ነው አንቱ የሚለው? የ80 አመት አዛውንት አንተ ይላል ።የዘመኑ ወጣት እኮ እንስሳ ነው፤ምንም የማያስብ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች አንድ ትውልድ አበላሽተውብናል።
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
ይሄን ምታነቡ ሁሉ 2017 የደስታ ዘምን ይሁንላችሁ ❤🥰
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz Ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn Ай бұрын
አቶ ጆርጅ እኔ ባገኝህ ኢትዮጲያዊነትህን ጥያቄው ውስጥም አልከተውም ባለፈው መንግስት ተከፍተኅ በዛው ሳትቀር ተመልሠሕ የመጣሕባት አገርሕ ምድርሕ ስለሆነ ነው የኢትዮጲያ አምላክ የሆነው ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬ ኢትዮጲያዊነት የሚያማቸው ብዞዎች አሉና ❤❤
@Harri-n8t
@Harri-n8t Ай бұрын
I have been seeing ur past 3y programs it is totally facilitating and true gen where do u get the source if there is any book that I can buy or a sourcebook learn Ethiopia history pls recommend some pls gen u are brilliant 👏👏👏👏
@Fasildes
@Fasildes Ай бұрын
great life experience, God bless you with health and long age mr. George
@mimiabraham160
@mimiabraham160 Ай бұрын
God bless Mr George.
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
ዋዋዋዋ በጣም ይገርማል
@fifiaddis
@fifiaddis Ай бұрын
Well, he’s an older man you should not talk to him like your friend, should call him Ato or Mr.
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Ай бұрын
እናመሠግናለ እኚን ድንቅ ኢትዮጲያዊ-ግሪክ ሰላሰተዋወቃቾሁን! መልካም 2017! 🌼 🌸 🌻
@AmareShimalis
@AmareShimalis Ай бұрын
Thanks the Greek and Ethiopia nationality Men live in Dire Dawa Now !!!!
@FikreabgizawAbide
@FikreabgizawAbide Ай бұрын
Exactly ❤❤❤❤
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 Ай бұрын
It is Fascinating story,
@beebrr3617
@beebrr3617 Ай бұрын
❤❤❤🇪🇹❤️❤️
@777MK37
@777MK37 Ай бұрын
❤❤❤
@paragonethiopiatours39
@paragonethiopiatours39 Ай бұрын
This Church (The Greek Orthodox Church in Dire Dawa) is one of the most historical churches in Ethiopia: I think.. That's what have learnt from this video. One thing: Is it open to tourism?----Can tourists visit it?
@Agertiku
@Agertiku Ай бұрын
ለምንድን ነው የክብር መጠሪያ ያልተጠቀምከው ? አቶ ወይም ሌላ ...
@nasir32464
@nasir32464 Ай бұрын
Very interesting. Dire dawa used to be very diverse and beautiful city ones upon a time
@RicardoAlba-b2k
@RicardoAlba-b2k Ай бұрын
It really went downhill since 1991 after it was neglected by Woyane. Mengistu didn't do much too. Dire Dawa was good during the Emperor's reign.
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
እንዴ አባትህ አይሆኑም አቶ ወይ ጋሼ አንቱ ብትል። ብልግና ነው
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
ይሁን ግን የውጭ ሰውች እኔ ኢትዮጵያዊ እንጂ የዚህ ሀገር ዜጋ አይደለሁም ይላሉ የትውልድ ሀገራቸውን ትተው ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ ከጀርባቸው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፎቶ ይኖራል ለምን የገባው ያስረዳኝ
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 Ай бұрын
🫣 እባካችሁ ደሞዝ የንግድ ወጭ / ገቢ ( በኪሎም ይሁን በሊትር) እነ ጋሼን እትዬን አቶ/ወይዘሮን ኪስና ባንካቸው ከበድ ያለውን ደፍራችሁ እንደማትጠይቁት አቅም የላቸውም ብላችሁ በዝች ጠባብ አስተሳሰባችሁ የገመታችሁትን ሰው አትጠይቁ:: ❌ ነ ው ር ነው ❌ እናንተ መጠየቅ የማትፈልጉትን ጥያቄ አትጠይቁ::🦧
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
የዘንድሮ ጋዜጠኛ ለምን ያገኙትን ሁሉ “ኢትዮዺያዊነት ላንተ ምንድነው” ፣ ለምን ይጠይቃሉ?
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Ай бұрын
It amazing!!! How we can say this guy is a journalist?? He is not qualified
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 Ай бұрын
አንጠልጥለህ አንተ አትበል። መጀመሪያ አስፈቅድ፣ለተመልካችም አንተ ብለህ ለማቅረብ እንደተፈቀደልጥ ተናገር። ሰዉን አንተ ብሎ መዘርጠጥ ኢትዮጵያዊነት ባህል አይደለም። መረን አትሁን
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi Ай бұрын
Hey
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
DENKE GUZO NEWE!TARIKEN TARIK YAWETAWALENA BE ANDE YE HEYEWET TARIK WESETE SENTE YE TEYAYAZU! TEZETAWOCE ERESE BERESACEWE YE TETAMERU!ANDENETOCE ! DENKE MANENETOCENE YEYAZE! NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Ай бұрын
የአቶ ሃማዊን ቤተሰቦች ወይም የአሌክሳንደር ኮንቶስ ቤተሰብ ያዉቁ ይሆን ?
@SamuelTedila-c9g
@SamuelTedila-c9g Ай бұрын
Then help ethiopia
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 Ай бұрын
Atekded alemen genka genkin. Whuala ker.
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg Ай бұрын
Why do you talk to him as a kid. At least, add Mr. Why is it shocking when a white person is born in Africa?. There are tons of black people born in Eroup and USA. What is the big deal?
@amahazeleke4306
@amahazeleke4306 Ай бұрын
መልካም አመትባል ለሁላችሁ።❤ ያቀረብከው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል።😂(ጋሽ )ጆርጅ እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይጨምርለት💒✝️☦️🇬🇷🇪🇹 ይህንንም መሬት እና ቤተክርስቲያን ያሰሩት አፈሩን ገለባ ያድርግላቸው። ኳንትኔታል ሆቴሉ አጥብቀው ከጠየቁ እንደሚመለስላቸው ተስፍ አለኝ።ከንቲባው ከድር ጅሀር ለፍትህ የቆመ ሰው ነው። ድሬ ድሬ ድሬ ውድድ ነው ማረግሽ።ይህንን ስለድንግል ማሪያም የተዘመረው የግሪክ ኦርቶዶክስ መዝሙር እጅግ መሳጭ ነው እስቲ አድምጡት Agni Parthene (Greek: Ἁγνὴ Παρθένε)
@mightyg8545
@mightyg8545 Ай бұрын
ከመንገድ ላይ አንድ ሰው ጠርተህ ብታሰራ ከዚህ “ጋዜጠኛ” የተሻለ ይሰራል። የተመታ ኘሮግራም !!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
የሆነ የማይረባ፤አነጋገሩ የዱርዬ፤ምርመራ የሚያደርግ ነው የሚመስለው እኮ።ኢትዮጵያ ይህ ትውልድ የተበላሸ የማይጠቅም ሆኖባታል።እንደ እንስሳ የሆነ ወጣት ነው ባሁን ጊዜ ያለው ወጣት።
@girmawongele
@girmawongele Ай бұрын
ግን ዘረኝ ነት አለባችሁ :: በተለይ ናሶስ ሩሶ የተባለ አዲሰበባ የሚኖር የግሪክ ክለብ ሃላፊ ኢትዩጽያውያን ክልስ ዘመዶቹን አላውቅም ብሎ ሲቸገሩ ያላገጠ ክፉ ግሪክ ነው
@xFlavoriax
@xFlavoriax Ай бұрын
ካላወቃቸው አላወቃቸውም ፣😎
@natanbelachew3496
@natanbelachew3496 Ай бұрын
ግን እኮ ሁሉም ነው እንደዛ ማለት ድድብናህን ነው ሚያሳየው:: ግርማ ሚባል በምሉ አንድስ ነው?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
@@girmawongele ምስጢራቸውን ታውቃለህ? ቤተሠብ መሀል አትግባ ፤ያስቀየሙት ነገር ሊኖር ይችላል ፤ዘመድ አንዳንዴ ከባዕድ የከፋ ጠላት ይሆናል ።
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 20 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН