የካንቢዮ ዘይት መቼ ነው ሚቀየረው? Karibu Auto

  Рет қаралды 28,711

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@AradaTubeCom
@AradaTubeCom 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። እንደዚ ለየት ያሉ ትምርታዊ ወይም ለአጠቃልይ እውቀት አዝናኝም የሆኑ ፕሮግራሞች KZbin ላይ እንዲበዙ መበረታታት አለበት 👍
@rehimam9874
@rehimam9874 2 жыл бұрын
ሀቸነሠአከኸወዐዘተቸጀገአከጰጸጸጸፀፈዘዠየደጀገጠ፡
@kiflefisaha
@kiflefisaha 3 ай бұрын
why oil injected by using oil level after the engine is renwed
@Tech-ew8wu
@Tech-ew8wu 4 жыл бұрын
Yemekinawn engine oil bebetachn kekeyern buhala endefawaln weyis recycle center ale?
@engidaworkassefa6696
@engidaworkassefa6696 2 жыл бұрын
2001 model vitz Automatic marsh alechgn ahun kekerb giza behuala be D laye eyalhu sekom motor yetfabegnal cd tepe yekomal sehat mekuteryaw wede 1:00 sehte resat Yaregal chgiru mendenew.
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 4 жыл бұрын
Honda civc 6 የኪሎሜትር መቁጠርያው ይጠፋል አንዳንዴ ። ከዛ ማይነስ oil Chang ይለኛል በግዜው 5ሺ ኪሎሜትር ነው ቀይር የሚለው መካኒክ 5 ሳይደርስ ማይነስ ይለኛል ። አቶማቲክ መኪና።
@teshagercharie9508
@teshagercharie9508 4 жыл бұрын
ጥያቄ:- የካንቢዮን ዘይት መቼ ነው እሚቀዬረው? መልስ:- ሲገኝ
@dersandersan2573
@dersandersan2573 2 жыл бұрын
የጎለያድ ስልክ ካላችሁ
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው። 👍 "የካንቢዮ ዘይት" ጣልያንኛ ይመስለኛል በአማርኛ ቃል የለውም? የማርሽ ዘይት?
@ሉቤ-ሐ3ቨ
@ሉቤ-ሐ3ቨ 3 жыл бұрын
እንዳለ የቃውስም በእንግሊዘኛነው እንደት ነው ታዲያ ማውቅየሚቻለው ሆ እንደሁ እንግሊዝኛ አልችልም
@mesfingebrgeyorgyes9377
@mesfingebrgeyorgyes9377 4 жыл бұрын
መኪናዬ ቶዮታ ያሪስ 2005 ነው በዳሽ ቦርድ ላይ የኢንጅን አምበር እና VSC ላይት በርቶብኛል ጋራጅ ወስጄው ቴክኒካል ችግር እንደሌለው ነግሮኝ ምልክቱን አጥፍቶ ሰጥቶኝ ነበር ግን ተመልሶ ምልክቶቹ መብራት ጀምረዋል ምን ትመክሩኛላችሁ ?
@samueleleroy5941
@samueleleroy5941 4 жыл бұрын
Betam Tiru temehrt new enamsgenalen
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 3 жыл бұрын
መብራቱን ማጥፋት መፍትሄ አይሆንም
@addisesolo7248
@addisesolo7248 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ! አውቶሞቲቭ ፕሮግራሞች ደስ ይሉኛል አስተማሪ ናቸው። በዚህ አጋጣሚ የመኪና ጠላት ስለሆነው የሆሎታ መንገድ አስተያየቴን ለሚመለከተው ክፍል ብታቀርቡልኝ በሆለታ ዋና የመኪና መንገድ ላይ የተሰራው የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ አደጋን የሚቆጣጠር ሳይሆን በሕይወትና በንብረት ላይ አደጋን የሚፈጥር በሕውቀት ላይ ተመስርቶ የተሰራ አይመስለኝም በመንገዱ ላይ የሚፈጠረውን አደጋ ለመቆጣጠር መጠነኛ የአደጋ መቆጣጠርያ ሳልቶ መስራት ሲቻል በተወደደ መለዋወጫ መኪናን የሚያነካክት የሚሰባብር ለጤነኛም ለሕሙማንም ሰው የማይመች አሰልቺና በግምት የተሰራ መቆጣጠርያ መንገድ ነው። ይሕ መንገድ ምናልባት ለታንክ ፍጥነት መቆጣጠርያ ሊሆን ይችላል አላውቅም። ግን በጎማ ለሚንቀሳቀሱ የስራና ለቤት መኪኖች አይሆንም። ይሕን ከባድ መቆጣጠርያ የሰራው ክፍል ሕውቀት ያላቸውን ባለሞያ በማማከርና በመያዝ ማሻሻያ ሊያደርጉለት ይገባል ወይንም ደግሞ ተለዋጭ መንገድ ቢሰራና በተለዋጭ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪዎች ቢንቀሳቀሱ የተሻለ ነው። መንገዱ የሃገር ሃብት ኢኮኖሚ የሚያናጋ እንደመሆኑ መጠን ጥቆማዬን ይመለከተኛል ለሚል ክፍል እንደምታደርሱ ተስፋ አደርጋለሁ!
@diamond16tube
@diamond16tube 4 жыл бұрын
Karibu #
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 2 жыл бұрын
2006 ዳማስ መኪና አለችኝ ጧት ጧት ተደብድቦ ነው የምነሰው እባካችሁ እስቲ መላው ምንድነው ?
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 20 күн бұрын
ብሄሩን አወኩት በቃ
@nazmi.z7737
@nazmi.z7737 3 жыл бұрын
Ye enanten selke felga neber
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 130 МЛН
ሙሉ የመኪና ጥገና በኤፍ ዲ ጋራዥ
18:24
ETHIO AUTOMOTIVE TV SHOW ኢትዮ አውቶሞቲቭ
Рет қаралды 1,9 М.
ዲፈረንሻል ውስጥ ሰጋቱራ ይጨምራሉ እና ሌሎችም ቴክኒካዊ ማብራሪያዎች
30:42
ETHIO AUTOMOTIVE TV SHOW ኢትዮ አውቶሞቲቭ
Рет қаралды 7 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН