"እንፈርሳለን" ሕወሓት | የሰኞ ነሐሴ 13 ዜናዎች

  Рет қаралды 71,113

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 54
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደንዝዟል!! ይሔ በሀገር የመጣ ግፍና ሀዘን ነው የእናትየዋ ብቻ አይደለም። በእውነት የጥንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለህ ለህፃን ሔቨን ፍትሕ ሠልፍ እንውጣላት!!! ይሕ ካልሆነ ግን እንደ ሀገር በቁም ሞተናል።
@ועח
@ועח 23 күн бұрын
ውድ ኢትዬጲያውያን ለዚህች በግፍ ስለተገደለችው ህጻን ድምፅ ለሆኑት ሁሉ ላይክ አድርጉላቸው 🙏😭💔🇪🇷
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 23 күн бұрын
ጀግና ወድማቺን ሀገር ቤትያላቺሁ ሁሉ ስላማዊ ሰልፍ ውጡ ፍትሕ 😭😭ፍትሕ 😭😭 ፍትሕ 😭😭😭
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 23 күн бұрын
"ንፁህ ነፍስ ላይ የጨከኑ እጆች"የሚል የአሰቃቂ ህፃን ልጅ መድፈርና መግደልን ገልፃ የደብረፂዮንን ምስል መጠቀም ሃሺሽ ካጨሰ ጋዜጠኛ ውጪ ማንም ሊፈፅመው አይችልም።ወይ እውቀት እና ልምድ ጠገብ ሰው መድቡ ወይ ደግሞ ዜና ማቅረብ ይቅርባችሁ።ቴሌቪዥን ያለዜና መኖር ይችላል። ይቻላል!!!!
@menbereadmasu3963
@menbereadmasu3963 23 күн бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ...........
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 23 күн бұрын
ህወሀት የኢትዮጵያ ባንዲራ በየትኛውም ቦታ ሲያውለበልብ አይታይም ታዲያ ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ናት ማለት ይቻላል።
@misikirmebratu6128
@misikirmebratu6128 23 күн бұрын
ለምን የጠንቋይ ባንዲ ያውለበልባሉ
@btbt4487
@btbt4487 23 күн бұрын
ፍትህ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@GenenewGelgelo
@GenenewGelgelo 23 күн бұрын
በርቱልን ዉዶች 🙏🙏🌹❤️❤️❤️🌹🌹
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 23 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን ከአንድ አመት በፊት ወንድ ህፃናት እና ሴቶች ሲደፈሩ አንድ ሳምንት ተጮህ ዝም ተባለ የሞት ፍርድ ከሌለ ነገ ተረኛዋ የአንተ የአንች የእኛ ልጆች ናቸው እባካችሁ ስለአንዲት ህፃን ብቻ ሳይሆን ስለብዙዎች ነውና ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንበል😪😪😪😪💔💔💔
@sabamekuria959
@sabamekuria959 17 күн бұрын
Ewnet new!!!! Betekekel
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 23 күн бұрын
ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ!!!
@ggvideonow1
@ggvideonow1 23 күн бұрын
በትግራይ ጦርነት “አርበኛ” የተባሉት ፋኖ እና ህውሃት ህፃናት ሲደፍሩ ዝም ተባለ። ወንጀለኛ መቀጣጫ እንዲሆን ተለቅሞ ፍርድ አላተሰጠም። ይሄው ባህርዳር ላይ ዘግናኝ ወንጀል በህፃኗ ላይ ተፈፀመ። ፍትህ ለህፃናት ለሴቶች።
@AffectionateBirchForest-yv7pj
@AffectionateBirchForest-yv7pj 23 күн бұрын
አዝናለሁ እንዴት ነዉ ለዎገኔ መድፈር እነ መግደል ያልገበዉ ፦ይችት ልጅ እኮ ሴት አይደለችም ጩጬ የ7 ዓመት ልጅ እኮ ነች 😢😢 ፊትህ ለትንሹሃ እህቴ 😢
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev 22 күн бұрын
ፍትህ ለህጻን ሄቨን😢😢😢
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 23 күн бұрын
ፍርዱ የሞት ፍርድ ነው መሆን ያልበት! የዚች ልች ነብስ የብዙዎችን እሷን መሰልና የሚደፈሩትን እህቶቻችን እናቶቻችን ግፍ ፍትህ ሊያሰጥ ይሆናል እንዲሆንም እፈልጋለሁ!!!
@HhcHhc-sn9uk
@HhcHhc-sn9uk 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@beng8210
@beng8210 23 күн бұрын
ጠ/ሚኒስትሩ እነሱ በዉንድ ብልት ነው የተደፈሩት እኛ ግን ____ ብሎ የለ. ገና. በነዚ ግዜ. ብዙ እናያለን :( ፈጣሪ ይህን ግዜ በስም ያሳልፍልን በተጨማሪ. መፅናናቱን ይስጣት ፈጣሪ ለናታቶዋ።
@Mu20000
@Mu20000 23 күн бұрын
ወንድሞቼ እባካችሁ ለፖለቲከኞች ብላችሁ አይናችሁን ጨፍናችሁ ወደ ግጭት እንዳትገቡ።የትግራይ እናቶች አባቶች ወንድሞች እና እህቶች የብዙ እሳቤ ባለቤቶች ናችሁ እና ቆም ብላችሁ አስቡ። ፖለቲከኛ የሚበላውን እንጂ የሚጓዝበትን አያውቅም
@yayahala615
@yayahala615 23 күн бұрын
ፋትህ ለሚደፈሩት ሁሉ😭😭😭😭😭
@YerasawaFano
@YerasawaFano 23 күн бұрын
ፍትህ ለሔቨን 😭💔
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 23 күн бұрын
እሄ ጭራቅ በሥቅላት በአደባባይ መገደል አለበት በአሥቸኳይ ይህ ተግባራዊ ባይሆን የዚህች ህፃን በጭካኔ መገደል በሀገር ውሥጥ ሌላ መከራን ይወልዳል።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 23 күн бұрын
ልብ ሰባሪ ዜና ። ይህ አውሬ በአደባባይ ይሰቀል።
@derakid549
@derakid549 23 күн бұрын
እንደዚህ እይነቱ ዘግናኝ ወንጀል እየበዛ ከመምጣቱ አንፃር ህጋችን ሊከለስና ትምህርት ሰጪ ፍርድ መሰጠት ይገባል።
@YalemberAssefa
@YalemberAssefa 21 күн бұрын
ይህ ድርጊት የተፈጸመው ማለትም ህፃኗ ተደፍራ ሞተች የተባለው አምና ነሀሴ 15 2015 ነው እና ይህ ጉዳይ እንደ አዲስ መነሳቱ ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው ያመለክታል
@user-mk5lt6ov4x
@user-mk5lt6ov4x 15 күн бұрын
ምን ጭራሽ😅😅😅 እእእ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
@girmamishamo6681
@girmamishamo6681 23 күн бұрын
የሚያሳፍር ድርጊት ነው የተፈጸመባት ።ፈጻሚው ከእንስሳም ከአውሬም የወረዳ ሰው ነው ።አስተማሪ ውሳኔ ማግኘት አለበት።ጬሃታችንና ለቅሶአችን ተገቢውን ውሳኔ እስከሚያገኝ ድረስ መቀጠል ይኖርበታል ።ፍትህ ለሄቨን!!!!!
@zainabzainab6960
@zainabzainab6960 13 күн бұрын
ኤረ እትዮጽያ እና ትግራይ አድ አይደለም❤❤❤ አድ እንንሁን። ምነው ጣላት አለን። ግብፀ አለ ኤርትራ አለ። ምነው ይብቃን ጦር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amyd4961
@amyd4961 22 күн бұрын
መሞት hሱ እረፍቱ ነው መገደል የለበትም በቆሞ ማስቃየት ነው ለሌላውም ትምህርት ነው ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እግ የለም ለካ
@derakid549
@derakid549 23 күн бұрын
ምን ማለት ነው ለ"ትግራይም"ለ"ኢትዬጵያም"አይጠቅምም ማለት ትግራይ እኮ የኢትዬጵያ ሉአላዊ ግዛት ነች እንግዳ ብላችሁ ያቀረባችሁትን ሰው ማረም ነበረባችሁ በተለይ ዜና አንባቢው
@michalgebre1289
@michalgebre1289 23 күн бұрын
ሳያስብ የሚናገር ሲይስጠላ
@nigusatilahun9254
@nigusatilahun9254 23 күн бұрын
በራሱ ጦር ከጀመፘስ
@OzilAersnal-l3z
@OzilAersnal-l3z 21 күн бұрын
ስለ አቅም ካነሳ ትግራዎት ነን ጌታቸው የአብይ ስላይ ነበር ሆነም ከሆነ ግን ትግራይ አቅም የሚመዝን አቅም የላቹ ም
@michalgebre1289
@michalgebre1289 23 күн бұрын
ፍዴራል የት አለ ፈስ
@KokiKifle
@KokiKifle 10 күн бұрын
ውሸት አረ እውነት አውራ ጃዊሳ ትመኛለህ እነሱ አንድ ናቸው ህልም አይከለከልም
@Mu20000
@Mu20000 23 күн бұрын
እርስ በእርስ የመጠፋፋት ሂደት ሊኖር ይችላል
@Malkaa9
@Malkaa9 22 күн бұрын
Thumbnailu gn gra agabi nw
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 23 күн бұрын
በየቀኑ ህጻናት ይደፈራሉ መከላከያው በተለይ በዚህ ይታወቃል የዚያኔ ምነው ዝም ኣላችሁ ዛሬ ምን ታያችሁ::መርጦ አልቃሽና መርጦ አስለቃሽ አስለቃሹ መንግስት ነው
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 23 күн бұрын
ለዚህች ህፃን ፍትህ ካልተሰጠ እኔም መድፈር እጀምራለሁ 😢💔
@Jonny14445
@Jonny14445 23 күн бұрын
🫶🇪🇹🫶🇪🇹🫶🇪🇹🫶🇪🇹🫶🇪🇹
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 23 күн бұрын
❤የአብይ አመድ የኦሮሙማው መንግስት ይፈርሳል👌
@user-pv2nv4lc7i
@user-pv2nv4lc7i 23 күн бұрын
Anat abatih yifres
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 23 күн бұрын
TPLF must be history. Damage is done. TPLF wounded Ethiopians. Fool me once .... ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@chalkao5071
@chalkao5071 23 күн бұрын
What a cruel act to harm a child! If proportional punishment verdict is as lame as what Ethiopia exercises, it is natural that the crime will continue to flourish. The judges on the court are nothing more than book-centric conscious-less automatons who follow only what the book says, and can't even have the capacity to comprehend the level of cruelty and its corresponding punishment,. Truly, the validity of the laws and competency of the judges are very much questionable!
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 23 күн бұрын
😭🧑‍🍼😭😭😭😭😭😭🧑‍🍼🧑‍🍼😭🧑‍🍼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melon_arkebe
@melon_arkebe 23 күн бұрын
ችግርና መከፋፈል ለሕወኃት ብርቁ አይደለም፤ ከዚህ በፊትም ከ4 ጊዜ በላይ እንደ ወርቅ ቀልጦ ተመልሶ ቅርፁን እየያዘ መጥቶ አሁን ላይ ደርሷል። የትግራይ ማህፀን ለምለም ነው ብዙ አስተዋይ ልጆች ስላሏት ህወሀትን ይታደጉታል!! TPLF የሚፈርሰው የትግራይ ህዝብ ሞቶ ሲያልቅ ብቻና ብቻ ነው!!!
@user-pb1zn2yz4v
@user-pb1zn2yz4v 23 күн бұрын
Alalekem bilesh new wude.
@melon_arkebe
@melon_arkebe 23 күн бұрын
ቀበሮ የበሬው ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተለው ዋለች አሉ😂😂
@derakid549
@derakid549 23 күн бұрын
እንደዚህ እይነቱ ዘግናኝ ወንጀል እየበዛ ከመምጣቱ አንፃር ህጋችን ሊከለስና ትምህርት ሰጪ ፍርድ መሰጠት ይገባል።
የአዲስ አመትን ቆይታ በአሜሪካ @ArtsTvWorld
47:43
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 39 МЛН
ትዳር እና አዳር - Ethiopian Movie Tidar Ena Adar 2024 Full Length Ethiopian Film Tedar Ena Adar 2024
1:22:30