''ስነ ስርዓት ሲለው ነብስ ይማር ብሎ መለሰለት😂 !''| ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ 37|ጦቢያ |Ethiopia Entertainment

  Рет қаралды 857,900

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@mulugetamechaye947
@mulugetamechaye947 Жыл бұрын
ተስፋሁን ምርጥ ሰዉ!። አባቴ አንተ የራስህን ህይወት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያዉያንን ህይወት በአንድ ላይ አጭቀህ የምትኖር ምርጥ አዋቂ አርቲስት ነህ እመቤቴን!። በርታልን አባቴ!" ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ናት!!!"👌👌👌👌👏👏👏👏
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
ደራሲዉም ሊመሰገን ይገባል ጽፉ የሚሰጠዉን
@LheeBalshog
@LheeBalshog Жыл бұрын
٥
@habenhager8658
@habenhager8658 Жыл бұрын
​@@kidusefrem896ሰው ማሰነስ ጥሩ አይደለም ደራሲው እስቲ ንገረን
@muhdinmustefa7758
@muhdinmustefa7758 Жыл бұрын
ግህህህህህህህህህህግግህ
@emanhusein9445
@emanhusein9445 Жыл бұрын
​@@kidusefrem896 ደራሲው እኮ ራሱ ነው
@sebledejene3705
@sebledejene3705 Жыл бұрын
በእውነት አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ¡¡¡ እረጅም እድሜ ይስኘህ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
አርቲስት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ምርጥ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ቅኔው ለገባው ሰው አስተማሪ በሳል ቅኔ ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የዲያብሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ሀገራችን ኢትዬጵያን እግዚአብሔር ይታደግልን ከመጣው አስፈሪ ነገር ሁሉ ይጠብቅን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ተዋናይ !!!! ከክፉው መንግሥት አይን ይሰውርህ ይህን አላችሁ ብሎ ማሰር ማፈን ማሰቃየት የስርዓቱ መገለጫ ነውና
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 Жыл бұрын
ተስፋሁን የዘመናችን አባ ገብረ ሃና። ድንቅ ብቃት 👍❤
@yohanneskiberet8140
@yohanneskiberet8140 Жыл бұрын
ተባረክ ለገባው ትልቅ መልእክት ነው
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
አቤት አንተ ልጅ ድንቅ እኮ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጅቦች ያው ይህ💚💛❤👏👏👏👏👏
@solomongetaneh8526
@solomongetaneh8526 Жыл бұрын
Solo och
@genetmamo147
@genetmamo147 Жыл бұрын
@Newmenged
@Newmenged Жыл бұрын
ምርጥ መካሪ ተስፍሽ.... 🙏እረጅም እድሜ!
@adisalem1777
@adisalem1777 Жыл бұрын
እውነት ነው "ከቁስሉ የናፈቀን ፈውሱ ነው ።" እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልህ።💚💛❤️
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ምሁራን ያንተን ያህል የሐገሪቱን ችግር አልገለፁም ። ተስፍሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።
@begashawassociatesinc5033
@begashawassociatesinc5033 4 ай бұрын
@samueladal3847
@samueladal3847 Жыл бұрын
ኑርልን ሊማር የፈቀደውን አስተምረህ አንተ የእውቀት አድማስ አሁንም ኑርልን
@habtamugebeyehu598
@habtamugebeyehu598 Жыл бұрын
ስርዓት የሚፈርሰው በ ግለሰብ ነው በሽታው ግን ለማህበረሰቡ ነው!!! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ከቁሰሉ ፧ ፈውሱ አሞናል 👍 ድንቅ ቅኔአዊ አባባል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Жыл бұрын
የገባው ባለስልጣናት ካሉ ምክርክ አሪፍ ነው ተስፍሺ ተባረክ ኑእልን 💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏
@delelegnandargie8449
@delelegnandargie8449 Жыл бұрын
ተስፋሁን በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@kiyaaman-jl2wp
@kiyaaman-jl2wp Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አውቆ አባድ ስጠግብ የባቱን የቆቡን የሚቀባጥር ሳያውቅ አውቃለሁ ባይ ዝባ ዝንኬውን ቃባጣሪ ኪሱንና ሆዱን ከሞላ ለሀገርቱና ለሕዝቡ ደንታ የሌላቸው ብዙ አለን፡፡ ጥሩውን ጥሩ ነው ከሱ ተማሩ የማይሉ ጥሩን እያዩ ደብቆ አጋማሹን ለማስደሰት የሚጥሩ ጠርሙሶች ብዙ ናቸው፡፡ሆድ ብቻ ያላቸው አእምሮኣቸው ሰፋ ያላሉ አሉ በርታ ለማስተማር
@tsegayetebbo2591
@tsegayetebbo2591 Жыл бұрын
ምርጡ ጀግና ሰው ተስፍሽ
@yitayishagumas114
@yitayishagumas114 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ረጃም እና ጤና ይስጥህ::
@mollashitu7268
@mollashitu7268 Жыл бұрын
tesfish you are a great man i love your work you can go further more thank you so much. God bless you!!!
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 🇧🇯⛪☦️📖
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
ምርጥ ነህ
@HaleemaHaleema-sw3jz
@HaleemaHaleema-sw3jz 2 ай бұрын
አላሐ የጠበቀሐ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 Жыл бұрын
Wow. መቀነት ሲቆርጥ ያደገ አሁን ሪባን ይቆርጣል! ይገርማል
@abdlbaremohamadalsakaf5316
@abdlbaremohamadalsakaf5316 Жыл бұрын
You are the Best bro
@asmare5631
@asmare5631 Жыл бұрын
የወጣት እጅግ በጣም ትልቅ
@dawitkingcr7736
@dawitkingcr7736 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ የገባህ ነህ
@haimanotmezgebu4340
@haimanotmezgebu4340 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ከቻልክ ሲመችህ ደውልልኝ አንድ ጓደኛ አለችኝ በግጥም ጎበዝ ናት😊
@mimiasrat7380
@mimiasrat7380 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@habibamohammed9317
@habibamohammed9317 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@yasinmohammed7140
@yasinmohammed7140 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@joechen6510
@joechen6510 Жыл бұрын
Thank you! You are one of a kind! Master piece!!!
@sahiyasherif5230
@sahiyasherif5230 Жыл бұрын
በርታልን ስላምህ ይብዛልን
@abrhamzemene4646
@abrhamzemene4646 Жыл бұрын
Indeed .you are a special man to tell the truth for government but they don't hear and never understand what the people want.
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Жыл бұрын
አቤት ጥበብ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተጅቦቹ እዉነት ያሥገርማል ሠላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁንልን 💚💛❤️
@TediTem
@TediTem Жыл бұрын
ሰማረተ
@hiwethiwet2551
@hiwethiwet2551 Жыл бұрын
ፍራሸ አዳሽ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@JustinRLBX
@JustinRLBX Жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian 😎 ♥️
@smdn13
@smdn13 Жыл бұрын
ተባኣረክ
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 Жыл бұрын
ክብር ለተስፍሽ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
የገባው ይገባዋል በርታ
@dywy5570
@dywy5570 Жыл бұрын
አድቀን አተንም ያእርሀል እዳተ ያለውን ነው የሚያፍነው እራስህን ጠብቅ
@dywy5570
@dywy5570 Жыл бұрын
ምግስት እዳያሳፍንህ
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H Жыл бұрын
በርታ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ድቅ ሰው ነህ👏🥰🥰🥰🥰🥰 ክበረልን
@dagnachewmaza9707
@dagnachewmaza9707 Жыл бұрын
ተሰፍሸ ኑርልን፡፡« »ከሰሙህ፡፡
@margirma6
@margirma6 Жыл бұрын
አዲስ አበባ የምትፈጥራቸው ድንቅ ሰዎች፡ ከተማዋን የሚመጥኑ። አዲስ አበባን የሚመሯት ልጆችዋ ቢሆኑ የምለው ለዚህ ነው። እንዴት አዲስ አበባ አርሲ ተወልዳ ባላደገች ሴትዮ ትተዳደራለች?
@desuhunachew2805
@desuhunachew2805 Жыл бұрын
በርታ እያሳሳክ ያለውን ብልሹ አሠራር ለመንግሥት እያስረዳህ ነው
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 Жыл бұрын
ተስፍሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከጅቦችም ፡ ከአህዮችም ፡ ይጠብቅህ ፡ አህዮች ባይበሉም ፡ እኮ ፡ ይራገጣሉ ፡ 😂
@kassahunkebede9320
@kassahunkebede9320 Жыл бұрын
መንግስት የመማር ፍላጎት ቢኖረው ከተስፋሁን ከበደ /ፍራሽ አዳሽ /መማር ይችል ነበር
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
የወንዜ ቅመም የናዙ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lulalulu5213
@lulalulu5213 Жыл бұрын
እውነትህን ነው
@amanueldegayehu5279
@amanueldegayehu5279 Жыл бұрын
ተገማች ያልሆነ ችሎታ!!! ተስፋ ❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
ጦቢያዎች የት ነው የሚታየው መቼ ነው የሚታየው ቀድሞ online ticket መግዛት ይቻላል ተስፍሽ እድናቂህ ነኝ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ካዛንቺስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ወር በገባ የመጀመሪያው አርብ 11 ላይ ነው የሚታየው ትኬቱን ቡና ባንክ ይገኛል ወይም እዛው መግዛት ይቻላል
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ Жыл бұрын
ለሚገባው ከባድ መልዐዕክት ነው
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ለምንድነው የሚያልቅብኝ???ስስስታም ነኝ በአንድ ግዜ አይገባኝም ለምሳሌ ተስፍሽ መምህርት አና በሐይሉ ገ/እግዝያብሔር ለእኔ በጣም አቅሜ በቻላ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
AGAIN; The AMAZING TALENT, Tesfahun Kebede with - a TYPICALLY His Own Style Of - SARCASM and HUMOR!!!!! SUPERBLY HILARIOUS!!!!! LOVE IT!!!!! * The SPIRIT Of ETHIOPIA and ETHIOPIAN-NESS SHALL Continue To PREVAIL!!!!! EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!! ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
@alexender5983
@alexender5983 Жыл бұрын
ሁሌም አደንቃሀለው
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
tichilaleh no words
@yordanoshailu4398
@yordanoshailu4398 Жыл бұрын
***እናመሰግንሀለን ተስፍሽ ወንድማችን***
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
በእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ እጃችሁን ያስገባችሁ ሰዎች በአስቸኳይ እጃችሁን ሰብስቡ አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ በእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንደራደርም ስለ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ዝም አልልም!!! 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
የናዙ ፈርጥ ተስፍሽ ቅኔ ሆንክባቸው እኮ😍
@munamehamed3100
@munamehamed3100 Жыл бұрын
የኔውድምንእደምልህአላውቅምፈጣሪይጠብቅህ
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ Жыл бұрын
"በጥንቃቄ መዘረፍ"
@lulalulu5213
@lulalulu5213 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ጉዱ አለህ በሂወት??? 💋💋💋
@mesekeremkassa4037
@mesekeremkassa4037 Жыл бұрын
እውነት ነው ህግ አምላኩን ካጣ ቆየ ኢትዮጵያ ውስጥ
@georgegizachew7526
@georgegizachew7526 Жыл бұрын
best Ethiopian
@asfawtilaye871
@asfawtilaye871 Жыл бұрын
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ባለ ስልጣናት ስተታቸውን ስትነግራቸው ቶሎ ወደ እስርቤት ይወረውሩሀል ቶሎ ያኮርፋሉ ። ለምን መሀይሞች ስለሆኑ
@zerihunberhanu1546
@zerihunberhanu1546 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Жыл бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1146 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@samueladal3847
@samueladal3847 Жыл бұрын
እውነት ነው ግዜ ጀግናው ያስተዛዝበናል
@frpaccount2410
@frpaccount2410 Жыл бұрын
አው የኦነግ ጀግንነት በሴቶች እነ በህጻናት ላይ ነው
@mekilitdxb7540
@mekilitdxb7540 Жыл бұрын
ንገርልን አስረዳልን ለነዝ ከብቶች ጅል ጅላጅል ደርዘን ጅላነፎዎች ካለፈዉ ያልተማሩ የደናቁርት ስብስቦች የኢትዮጵያዊን ድምፅ ነህ የሁላችን እናመሰግናለን ዉዳችን 🙏🙏🙏❤💪💪💪💚💛❤
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
ዋው ንገርልን ወድሜ ይዘገያል እጅይ አህያ የጅብ ናት እውነት ነው
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
እረ ምነው የምትሰነበትው እረ አንተ እራስህን ስነስራት አትሰንብት በጉጉት የምጠብቀው ዝግጅት እንኳን በስላም መጣህ
@yonastsedaiu
@yonastsedaiu Жыл бұрын
this is amaizing
@efesonero4394
@efesonero4394 Жыл бұрын
best
@Josephsol55
@Josephsol55 Жыл бұрын
This guy is so deep the way he put across his subliminal message is top quality, he is above his audience’s league 😂😂😂😂
@girma9748
@girma9748 Жыл бұрын
የሚገባው ህዝብ አይደለም !!
@kedirebrahim1414
@kedirebrahim1414 Жыл бұрын
😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ይህ ትርጉሙ ለሚገባው ግልፅ ትምህርት ሰጪ ቅኔአዊ አባባል ለማንና ?? ለምን ??? እንደሆነ 👍
@hassenmelaku4558
@hassenmelaku4558 Жыл бұрын
አረ ተስፍሽሽሽሽሽ ጠፍተህ ያራዳ ልጅ፡ እስቂ ይሔን ቅኔ አዝንበዉ የሚሰማ ቢገኝ
@abduendris3130
@abduendris3130 Жыл бұрын
ይመችህአባቴአተንሳይነውበዚችሀገርተስፋአማልቆርጠውከመጥፎዪሠውርህወዲሜ
@Jobhabesh
@Jobhabesh Жыл бұрын
እውነት ነው በጁንታው ጊዜ ቀረ ስነስኣት ማለት
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
ተስፋሁን አጠስ የልብህን. እየተነፈስክ ነው እኛለንጂ ከስደትላይ ጭንቀት ህዝቤ ይስቃል እያረረ
@alemsisayaddise3660
@alemsisayaddise3660 Жыл бұрын
እውነት እናት አንተን ወለደች ባይህ ባይህ አልጠግብም አልኩኝ እውንት አርት ቲቨ
@abayteshome7982
@abayteshome7982 Жыл бұрын
Wow really you have a good hurts
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Жыл бұрын
😅😅😅 ይግርማል
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 Жыл бұрын
ይሄን ልጅ ሳየው ሁልግዜም የፍቅር እስከመቃብሩ ጉዱ ካሳ በአዕምሮዬ ይከሰታል የዘመናችን ጉዱ ካሳ ብየዋለሁ።
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው😍😍😍
@fitsumgetachew1314
@fitsumgetachew1314 Жыл бұрын
ንገርልኝ እንደዚህ
@aytenbirhanu4867
@aytenbirhanu4867 Жыл бұрын
ooo yayaya tell them the reality
@tiktokviralmemes7040
@tiktokviralmemes7040 Жыл бұрын
Respect 🙏🙏
@birukhailemariam1702
@birukhailemariam1702 Жыл бұрын
ምን ልበልክ አባቴ የውስጤን ነዉ የተናገርክልኝ
@biniamchofore7204
@biniamchofore7204 Жыл бұрын
ኤረ ቀጣይ ክፍል ናፈቀን ቶሎ በሉት
@BiruckHaile
@BiruckHaile Жыл бұрын
ሰራ ፈት ሁሉ አያስብልብን ባካችሁ ይሆን አረ ቁምነገር ጋር ዋሉ!!!!!!!!
@shemachinspection
@shemachinspection Жыл бұрын
betam arif new
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
።ስፍዬ ጠጣልኝ ስወድህ ስንቴ ልይህ❤❤❤❤❤?
@abukwser4729
@abukwser4729 Жыл бұрын
የዘመናችን ጉዱ ካሳ
@Samsung-ob1wh
@Samsung-ob1wh Жыл бұрын
ምናለ እንዳንተ ኣይነቱን ቢያበዛላት ሐገራችንን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
መጣህልን!
@futureethiopia
@futureethiopia Жыл бұрын
እውነት ልብ ላለው ትልቅ ት/ት እኮ ነው።
@tesfayfekede4765
@tesfayfekede4765 Жыл бұрын
የማሠለጥኑሰብሰቦች ለሆድአደሮች ንገርልን
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ Жыл бұрын
አሽከሩ ዳንኤል ክብረት ነው
@martenazunited2510
@martenazunited2510 Жыл бұрын
Well
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
"ያልታደለ ባል"😂 |በስንቱ||Besintu|
27:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 153 М.
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
46:40
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 31 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 328 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН