በነገራችን ላይ! ብረሃነ ጽጋብ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | Benegrachin Lay! Birhane Tsigab with Dereje Haile Part 1

  Рет қаралды 312,140

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@solomonwogayehu6437
@solomonwogayehu6437 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ደረጀም ሆነ የሚቀርቡት እንግዶቹን ሳላደንቅ አላልፍም። This is where journalism works at its best. Thank you.
@amsaludessie5219
@amsaludessie5219 5 жыл бұрын
The true Ethiopian from tygrian. I'm proud of him. Please guys encourage good people like him. This the way we can maximize the number of good people in Ethiopia.
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 жыл бұрын
እውነት ነው፡፡
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
It's true. we love our tgrian brothers except these ሰው በላ ባንዳ ህዋሃት።
@tayesolomon1907
@tayesolomon1907 2 жыл бұрын
😈
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 11 ай бұрын
What do you mean by good people?? Does that word mean different things to amhara and other people
@kassahunbirhanu40
@kassahunbirhanu40 5 жыл бұрын
Thank you so much Ato berhane we proud !!!! ALL ETHIOPIAN STANDS BESIDES OF BERHANE
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ እስከዛሬ እንዴት አላውቀውም ለየት ያለ እና ደስ የሚል የአቀራረብ፤ የአማረኛ ቃላት ውበቶቹ፤እንዲሁም ደግሞ ለየት ያለ የድምጽ ቅላጼን የተላበሰ፤ ግርማ ሞገስ ያለው፤ጆሮ የሚስብ፤ለየት ያለ ነው። ደስ ይላል። በርታ፤አደራ የምልህ ነገር እንግሊዘኛ እንዳትቀላቅል፤አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በፈረንጆቹ ቋንቋ ይሄን ይላሉ ብለህ አማረኛውን ወደ እንግሊዘኛ በማቅረብ እንጂ በፍጹም የሀሳብ ህን የግላጼ አርፍተ ነገር ስት ሰራ፤እንግሊዘኛ ቃላት እንዳታስገባ በአነጋገርህ በቃላት አጠቃቀምህ ት ጥንቃቄ ካደረክ የመድረክ አቀራረብ ህ ጥሩ እና ልዩ ስለሆነ እውቅና ህ እያደገ ይመለከታል።
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 3 жыл бұрын
ወዲ ጽጋብ አምበሳ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዉነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ። አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ።
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 5 жыл бұрын
ደሬ የትህትና መገለጫ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ 🙏 welcome back again!!
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለህሌና መኖር እንዴት ደስ ይላል
@kkenso7571
@kkenso7571 5 жыл бұрын
እናመሰግ ናለን አቶ ብርሃነ! በህዝብ መሃል እየተቸነከረ ያለውን ብዥታ ይጠራ ዝንድ የበኩልህን አድርገሃል።
@getachewmekonen5642
@getachewmekonen5642 5 жыл бұрын
ይህ እዉነት በጣም ዘግይታል የትግራይ ህዝብ ማወቅ የነበረበት ጊዜ ቀደም ሲል ቢሆን ዛሬ የሚታዩ ሁኔታዎች ባልተፈጠሩ ነበር የተለየ ሀሳብ ያላቸዉ የትግራይ ፖለቲከኞች በሩ ዝግ አይሆንባቸዉም ነበርበኛ ሀገር ውስጥ ስለ ህወሓት የትግል ታሪክ ከመነሻዉ እስከ ብልሹ ያለዉን ታሪክ በትክክል የሚገልፅ የተቃዋሚ ፖለቲከኛአክትቪስት ጋዜጠኛ አለመኖሩ ፖርቲና ህዝብን አንድ አድርጎ በማየት የሚያደርጉት ቅስቀሳ ለሌቦች ምሽግ እንዲሰራ አስተዋፅኦ አድርጎ ለመቆየት ምክንያት ነዉ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 4 жыл бұрын
በስማም ሳላስበው የሰውየ የእውነት ሰውነት ስቦኝ እስከመጨረሻው በሙሉ ትኩረት የተከታተልኩት ቃለ መጠየቅ ዋው እንደዚህ ለእውነት የቆመ ሰው አለ እነ ትነግ መሀል ለካ በስማም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን ቢሆን ከአብይ ጋር አብሮ ቢሰራ እንዴት ጥሩ ነበር ለሀገራችን የሚአስፈልጋት እንደዚህ እውነተኛ ለህዝብ የቆሙ ሰወች ነበሩ
@alebachewyesuf6667
@alebachewyesuf6667 5 жыл бұрын
አቶ ብረሃን ጽጋቡ እጅግ በጣም ምህር ,ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚሁ ቀጥል ጀግና አይፈራም እዳፈራ የኢትዮጵ ህዝብ ልጅ ነህ በርታ 10Q ቸር ያሰማን!!!
@user-Eth
@user-Eth 5 жыл бұрын
I respect a person who recognizes their wrongdoing and admit. Thank you love to read your book. 🕊
@tirhashailu1170
@tirhashailu1170 5 жыл бұрын
አቶ ብርሃነ ፅጋብ አንደበተ ረቱዕ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ ለሀገርና ክልልህ ከዚ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ::
@Adeleq2011
@Adeleq2011 5 жыл бұрын
Dere you are a great professional, humble, polite but also very much daring. You explore and expose truth. Thank you for your service
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*My gratitude to you for being a genuine and humble, eloquent and dedicated Ethiopian, Brother Berhane Tsigab.*
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 5 жыл бұрын
I have never and ever seen such a genuine,honest,brave and hero man who explained everything up to the end.
@selam.738
@selam.738 5 жыл бұрын
አቶ ብርሃነ ፅጋብ በጣም እናመሰግናለን !!!!! ከምንም በላይ እውነትን ህዝብ ይወቀው ብለህ በደህንነትህ ላይ የሚመጣብህን መአት ለመቀበል መወሰንህ እራሱ እራሱን የቻለ ጀግንነት ነው፡ ሰርቀው የግል አውሮፕላን እስከመግዛት በደረሱበት ዘመን አንተ ስልጣን ላይ ሆነህ በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ፡እያስተዳደርክ፡ በቀበሌ ቤት መኖር የሚገርም ነው፡ ለኔ የእውነት ጀግና ነህ፡በጣም የተረጋጋህ እና ጥሩ ህሊና ያለህ፡ በማስተዋል የተሞላህ ሰው ነህ፡ከዛ ድርጅት ውስጥ ያውም በዚህ ጊዜ እንዳተ ያለ ለህሊናው የሚያድር ሰው ማግኘት ከባድ ነው፡ የደህንነትክን ነገር ግን ተጠንቀቅ፡በእውነት የእውነት አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥህ!!!! ደሬ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ፡አንድ ጋዜጠኛ ሊኖረው የሚገባውን ስነ- ምግባር ፡እውቀት ፡ሁሌም የምታሟላ ብቁ ሰው ነህ
@mihireteselassie8148
@mihireteselassie8148 5 жыл бұрын
Ato Birhane I appreciate his honesty and his effort to keep the integrity of the country. If there were a few more people like him I feel like the country would have overcome its present chronic problem. I am on your side!
@TheEdget
@TheEdget 5 жыл бұрын
I can't just keep quit lessening to this gentle man; thank you so much Berhane Tsigab. Thank God we have still the people that care for the people and country; this made me really faithfull and hopefull. People of Ethiopia can forgive any one; but it needs really saing 'sorry, we made a mistake' ; I think that is what we need at most.
@yafetjazza
@yafetjazza 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ በትግራይ ፖለቲከኞች ላይ የነበረኝን የሞተ ተስፍ አለምልዋታል ከ እሾህ መካከል የተገፕ አበባ እግዚአብሔር ቤቱን እና ንሮውን ይባርክለት
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 5 жыл бұрын
24 J hope on yourself idiot! Always dependent parasite Trash Ahya Amhara
@ashenafinanesa3360
@ashenafinanesa3360 4 жыл бұрын
Amen 3
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 4 жыл бұрын
ደሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ የመሆን ህልም እና ወኔ የሚያንቀኝ አንተን ሳይ ነው
@dawitdegu3971
@dawitdegu3971 5 жыл бұрын
now we got real Journalist thank you Dere.....Ato Birhane you are wise person thank you
@tadessehaile7866
@tadessehaile7866 4 жыл бұрын
በዓለም የእውነት ሰዎች ጥቂቶች ሲሆኑ ክፉዎች ግን ብዙ ናቸው ነገር ግን የእውነት አምላክ ያሸንፋልቸዋል ።
@derejehailu5315
@derejehailu5315 5 жыл бұрын
የሚገርም ፕሮግራም ነው አቶ ብርሀነ ሁሉንም ሰው በአንድ መነጽር እንዳናይ እይታችንን ስላስተካከሉት እናመክሰግናለን ቅንነቱ እና የህሊና ሰው መሆኖት እንዲህም አይነት ኢትዬጵያዊ በዛ በጭለማ ውስጥ እንኳን ብርሀን ሊሆን ይጥር ነበር እንድል አድርገውኛል!!! ደሪ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!!!
@sone8065
@sone8065 4 жыл бұрын
ደረጄ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህ ለጋዜጠኞቻችን ሥልጠና መሥጠት ብትችል ጥሩ ነበር ።አቶ ብርሀነ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ።
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Drei, amazing Journalist of all time in Ethiopia! Long life bro! 👍👌💚💛❤️🙏
@abduebrahim4909
@abduebrahim4909 5 жыл бұрын
አቶ ብረሃነ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጲያን ለማዳን ሚሰሩ በርካታ ግለሰቦች ቤየጓደው ተዘግቶባቸው ተቀምጠዋል፡፡ የአንተ በዚህ ሰዓት ደፍሮ መፃፍና መናገር ብዙዎችን ሚያነሳሳና ወጣቱም እውነቱን እየለየ እዲሄድ ይረዳዋል፡፡ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ፡፡
@ashenafinanesa3360
@ashenafinanesa3360 4 жыл бұрын
Amen 3
@bethelihemgebre4306
@bethelihemgebre4306 5 жыл бұрын
What an honest person... God bless you!
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 5 жыл бұрын
ትክክል
@mesfinteka6654
@mesfinteka6654 4 жыл бұрын
ዳረጀ - ግሩም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው - በርታልን አቶ ብርሃነ ጸጋአብ "የህሊና ሰው " በመሆኖ ክብር ይግባዎተል -አወነትም " ብርሃን ፀጋ ዘአብ" እባክዎን እርስዎ እና እርስዎን መሰል የትግራይ ተውላጅዎች የትግራይ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውን ወንድሞቹ ጋር አብሮ በፍቅር እንዲኖር "ገታራ የህወት አመራሮች " በማለዘብ እና ለሕዝብ ያገቡትን ቃል ኪዳን እዲጠብቁ ለማድረግ ጥረት ብታደርጉ አሁንም የእግዚብሔር ፀጋ አይለይዎት ዘረኝነት ይጥፋ ! ይቅር እንባባል ፣በፍቅር አንኑር
@massimpact3750
@massimpact3750 5 жыл бұрын
Arts Tv World one of the best media, keep it up your good work, i am amezied with Jornalists, you are polite, educated mind, genuene, pure Ethiopian, viva Arts tv.
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 4 жыл бұрын
ይህ ነው ለእውነት እና ህሊና ማደር ፖለቲካም ይቀየራል የፖለቲካ ፓርቲ ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ሀገር እና ህዝብ ግን ዘለዓለማዊ ናቸው። እናመሠግናለን አቶ ብርሃነ ፀጋብ ።
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 5 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የጋዜጠኝነቱን ሙያ በአግባቡ እና በስብእናው ደሬን የሚተካው እስካሁን አላየሁም ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛነኝ ከሚሉ ለማለት ነው ደሬ በርታ በጣም ደስ ይላል
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Жыл бұрын
ደረጀ በጣም የማከበርው ስው ጨዋ ምርጥ ኢትዮጺያ❤❤❤
@ermiasgebretsadik5424
@ermiasgebretsadik5424 4 жыл бұрын
ቅንነትና እውነተኝነት እንዴት ደስ ይላል።
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
ደሬ ተወዳዳሪ የሌለው ጋዜጠኛ ነው ልዩ ነክ ያልተዘመረለት ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@donpetros8285
@donpetros8285 4 жыл бұрын
ተባረክ - የጨዋ ልጅ ፊቱ እንኳን ያስታውቃል ።
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 жыл бұрын
ATO brhanie you are honest. God bless you.
@tigistwoldegiorgis710
@tigistwoldegiorgis710 5 жыл бұрын
ደረጀ እኝህን አሪፍ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን፡ ህዝብን ለሚፈርጂ ትልቅ ትምህርት ነው። መጽሀፉን አግኝቼ እስከማነብ ቸኩያለሁ።።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 жыл бұрын
I am totally surprised when I have seen this kinds of reasonable and responsible person from hierarchy of Tplf . The first time I feel great hope If changes inimitable in Tegray region soon. I gave great credit for this guy. He's is absolutely kind and intelligent enough. I believe, if Prime minister Dr. Abiy Ahmed working with this brilliant guy it would be bring great changes in Tegray as well as Ethiopia. God bless Ethiopia!
@akliltesfayae9455
@akliltesfayae9455 5 жыл бұрын
this is the main problem !! do not trust talking!
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 жыл бұрын
How do you trust Abiy?
@argiahussin2161
@argiahussin2161 5 жыл бұрын
ወይጉድ ከነነሱውስጥ እንዲህአይነት ሰውመገኝቱ እንዴትደስይላል እኔጓደኛየ የመቋለልጅናት አንዳንድ ነገርስን ከራከር ስለ ሌብነታቸው ባለስልጣኖች የመለሰችልኝ መልስ ደም እሚያፈላ የታገሉበት ደማቸው የፈሰሰበትነውእንኴን ሰረቁነው ያለችኝ ደሙየፈሰሰውማ እግሩየተቆረጠው አይኑየጠፋውማ በድህነት በችግር እየተራበነው ያለው መችጠግቦበላ የትግራይ ህዝብ ብረሃነ ጽጋብ ተባረክ ሀቅአይጥፋብህ
@w.giorgis1758
@w.giorgis1758 5 жыл бұрын
Oh Mr.Dera! Nice conversation and i am proud of you.
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 5 жыл бұрын
ይሄን ሰው አለማድነቅ አይቻልም ረጂም እድሜና ጤና ተመኛሁልህ ወንድሜ ።
@amentsegay3625
@amentsegay3625 5 жыл бұрын
Very honest Man!! I am proud of you Sir!! Tigray wust endante yemiyasbuten yabzalin.
@natnaelberhane9372
@natnaelberhane9372 5 жыл бұрын
Its a truly enlightening and amazing program. Thank you
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ውይ ደሬ ጥሩ እንግዳ ናቸው የጋበዝክልን እናመሰግናለን😍😍😍
@abudi54
@abudi54 5 жыл бұрын
አቦ ይህ ጋዜጠኛ ይመቼኛል እረጂም እድሜ ይስጠዎት ደሬ
@antenehgebre-selassie9349
@antenehgebre-selassie9349 5 жыл бұрын
Finally, a seasoned Anchor journalist came to the TV media. Thank you, Dere!
@J.AYDEN_
@J.AYDEN_ 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሀቀኛ ትግሬ ያለ አይመስለኝም ነበር:ትልቅ ስው ነው በጣም እነዛ ስለ እንድነት ስለ እውነት ስለ ፍትህ ስለ እኩልነት ስለ ሀቅ ብለው በበርሀ የወደቁት ታጋዬች ወንድሞቹን አስቦ ከ እውነት ጋር ቆሟል ወገኖችክ ሊያገሉክ ይችላሉ አይምሮክን ግን ነፃ እንደሚሆን አጠራጠርም:
@GoytaDembiya
@GoytaDembiya 5 жыл бұрын
እከካም አህያ ቆማጣ። መጀመሪያ ሰው ሁን አንተ የሰው በታች
@J.AYDEN_
@J.AYDEN_ 5 жыл бұрын
Hadani Hgdef ኣሯሯሯሯሯሯሯ😀🤣😂ምን አይነት ስድብ ነው😃😀😀😅😂ለምን ቶሎ ትናደዳለክ የጌታቸው አስፋ ሚስት ነክ እንዴ:
@truth3011
@truth3011 5 жыл бұрын
@Kibrom Alpha ere beleeeeew^_^keagame belay adgi ena koshasha yelem.
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Wow so awesome. Please let's unit Amhara and Tigray people. You are a treasure in experience.
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ well done as always interesting topic
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የምገርማው በእግዚአብሔር ሐይል እኮ ነው ሕዝብ የኖራዉ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
I AM HAPPY TO SEE YOU DERGEA BIG RESPECT 😍😘😘😘😘
@matiasfikera2322
@matiasfikera2322 5 жыл бұрын
የማይሰለችና አስተማሪ ውይይት።
@wisdomseeker9333
@wisdomseeker9333 5 жыл бұрын
Ethiopia hagera mogn nesh telala yemotelesh kero yegedelsh bela yelalu yehe new. Thank you Mr. Birhane Tsigab much respect!
@kibrelisan3194
@kibrelisan3194 5 жыл бұрын
የእወነት አምላክ ይጠብቅህ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 4 жыл бұрын
Impressing TAGAY, and Dere you are GREAT
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 4 жыл бұрын
ደረጀሙት እማይመለከተኝንም ቃለምልልስ እከታተላለሁ ስለምወድህ እድሜና ጤና ተመኘሁ
@leahlings7449
@leahlings7449 5 жыл бұрын
I cant wait to read this wonderful book
@yidegbooksreviewandrecomme3742
@yidegbooksreviewandrecomme3742 2 жыл бұрын
Dereje, you are an icon journalist.
@deutschland6890
@deutschland6890 5 жыл бұрын
Now we got the true and pure TV Program which we can learn and sick knowledge, belive me if you countinue strongly this TV shows will be fevourable across the country.
@zolaman7074
@zolaman7074 5 жыл бұрын
ato berhane tnx u are good Ethiopian u are talking the truth
@aladormelekot123
@aladormelekot123 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ ነህ
@habtamudanboba9680
@habtamudanboba9680 5 жыл бұрын
God bless 👨 am really appreciate
@ksemir30
@ksemir30 5 жыл бұрын
Amazing personality.
@africasun8587
@africasun8587 Жыл бұрын
ኢንተርቪውን ዛሬ ባየውም በስራ ባህሪዬ መፅሃፉን እንደወጣ አንብቤዋለሁ። ብርሃነ ልትከበር የሚገባህ ትልቅ ሰው ነህ!
@DAMOT88
@DAMOT88 5 жыл бұрын
ደሬ እውነት ተናጋሪ ሰዎችን ለማቅረብ የምታደርገውን ነገር ሳላደነንቅ አላልፍም
@getachewmekonen5642
@getachewmekonen5642 5 жыл бұрын
እዉነት ተናጋሪ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ ዉስጥ ለእዉነት የሞቱና የታመሙ በርካታ ሰዎች ምንም የሌላቸዉ አሉ የኛ ሀገር ፖለቲካ በድፍን ጥላቻ ለዉጥ ማምጣት የሚፈልግ ሀይል ይበዛል በዚህ ለዉጥ ቢመጣም ጊዚያዊ እንጂ ዘለቄታዊ አይሆንም የኔ ምክር ዛሬ ዶክተር አብይ የሚያራምዳቸዉን የፖለቲካ ትግል ያለምንም መወላወል የኢትዮጲያ ህዝብ መደገፍ ቢችል የተሻለች ኢትዮጲያ ማየት እንችላለን
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa 5 жыл бұрын
You are truly an amazing person. Thank you for share this issue. Take care of yourself.
@bezaerko5516
@bezaerko5516 5 жыл бұрын
ጥሩ ቃለ-መጠይቅ ነው፡፡ ምንም እንኳን ህውሀት የሚናገሩትና ተግባራቸው ለየቅል በመሆኑ ሁሉንም ለማመን ቢያስቸግርም፤ የብርሃነ ጸጋአብን አስተሳሰብ፤ ችሎታና የፖለቲካ ብስለት ያየንበት ነው፡፡
@zelekelegesse9115
@zelekelegesse9115 4 жыл бұрын
bravo journalist Dereje for your polite management
@hailebekele8513
@hailebekele8513 5 жыл бұрын
Big respect for both of you!👍👍👍👍
@getadane
@getadane 5 жыл бұрын
I think he is very honest and genuine person.
@salihibrahim562
@salihibrahim562 5 жыл бұрын
Getenet: is he honest because, you want to hear what you like to hear. Moreover, I just want to praise Mr. Berhane - he come from Adi Grat region which is predominantly home of Irob-Saho people who are under represented, oppressed in Tigray. I would look foreword buying his book and encourage him to share his insights more for posterity.
@getadane
@getadane 5 жыл бұрын
@@salihibrahim562 dear brother! Thank you for ur information. Let me tell you, I have no special interest or predefind need on his interview. While, what I was impressed is his idea is stright forward and accepted all mistakes that the party did. He is also ready to be collectively accountable for any action of the party. He didn't exclude himself from accountablity. He loves and respect his country Ethiopia and the people as whole. This is what other TPLF leaders luck.
@sefnedengelworku4060
@sefnedengelworku4060 4 жыл бұрын
አቶ ብርሃን ይእውነት ሰው ምስጋናዬ ይድረሶት:: አቶ ደረጀ በሳል ጋዜጠኛ ሌሎችም ጋዜጠኞች ከእርሶ ልምድ እንደሚወስዱ እርግጠኛ ነኝ:: ሁል ጊዜ በናፍቆት የምጠብቀው "በነገራችን ላይን "ነው::
@oromoshowa1217
@oromoshowa1217 4 жыл бұрын
Brehane - you are a very bright person. You can be a great leader but non-human, mentally sick, corrupt and selfish people would not give you the opportunity.
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 жыл бұрын
I never loose hope in Ethiopia because we have many people like these two men.
@enkusillaie465
@enkusillaie465 4 жыл бұрын
egziabher yibarkih
@roottekele4269
@roottekele4269 4 жыл бұрын
ኣገሬ እንደዚህ ያሉትንም ቅን ሙሁሮችን ውጣለች እንዳንተ ያለውን ያብዛልን የስንቱ መሠዋትነት ከንቱቀረ
@Aduniahope
@Aduniahope 5 жыл бұрын
አቶ ብርሃነ በጣም ትሁት ሰው አክባሪ ታጋዮችን ከልቡ የሚወድ ተጋይ ነው ለምን እነዚ ችግሮችን ሲያይ አንድ ነገር አላረገም ወይም ስልጣኑ በራሱ ፍቃድ መልቀቅም ይችል ነበር የሚሉ ጥያቄዎች ቢኖሩኝም እንዳለው ከመተካካቱ ስንጀምር የመለስ ሞት የመተካካቱ ሂደት ግምት ውስጥ መግባት የነበረበት ጉዳይ ነው ብያንስ የመተካካት ፍጥነቱ መቀነስ ነበረበት ውጤቱን የሚያሳየን እሱ ነው ከአለፉት አምስት ስድስት አመታት ከመለስ ግድያ ወዲህ ኢህአዴግ ሲያሽቆለቁል ሁሉም ስልጣኑ ለራሱ ጥቅም ሲያውል ይሄው የኢትዮጰያ ህላዌ አደጋ ላይ ወድቃል መለስ ከነችግሮችም ቢሆን አገሪትዋ የአፍሪካ ቆፈጣና አገር ለማረግ ደርሶ ነበር አሜሪካና ግብጽ መለስን አገር ከሀዲ ስልጣን ፈላጊ ኢትዮጰያውያን ተጠቅመው የገደሉትምኮ ለዚህ ነበር እሱ ከሞተ ኢህአዴግ ያሽቆለቁላል ከዛ አገሪቱ አሁን እንደሚታየው ወደ ሃላ ትመለስና የተጀመረው ይቆማል የባለጉልበት አገሮች መጫወቻ ትሆናለች
@memywa2756
@memywa2756 5 жыл бұрын
Amazing ,honest and responsible person
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Wow suspense, I am so inpatient the 2nd part.
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy 5 жыл бұрын
such is journalism :) Enjoyed the quality interview.
@dawa9754
@dawa9754 4 жыл бұрын
He is a fake journalist...if you notice he only brings people with anti-tplf idea....he is a real የደርግ ልጅ ቅሪት.... you can tell he was pissed off the last 27 years tplf government.
@lillyhabte810
@lillyhabte810 4 жыл бұрын
Much respect!!!!
@Teddy-uy8go
@Teddy-uy8go 5 жыл бұрын
Bengerachen lay thanks derye
@Endalealene
@Endalealene 4 жыл бұрын
You are a legend, my number 1 journalist , i except a a book .....
@Endalealene
@Endalealene 4 жыл бұрын
Derie it's 4u
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ቁጥር አንድ የቴሌቪዥን ሾው
@dirrarberhe7856
@dirrarberhe7856 5 жыл бұрын
That is right
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
Wow, what a man. May God bless and protect him and his.
@samu2673
@samu2673 5 жыл бұрын
Genuine explanation!!! Thank you
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንጀራ ይውጣልህ አንጀት አርስ ንግግር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ። ይሄ ለዶክተር አብይ መንግስትም ያስፈልገዋል ።
@getinettilahun8606
@getinettilahun8606 2 жыл бұрын
My respect for you.
@gabuyihun1000
@gabuyihun1000 4 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌና ብርሃነ ጽጋቡ በእውነተኛ መንገድ ችልዋል ሊግባቡ ከመሸበት ያድሯል ዕውነቱን ተናግሮ ዕውነትማ እንዳለ ይመሥክር ተፈጥሮ ከሰብአ ጋድስ ዘር አንድ መወለዱ አምሣማ ቢወለድ አምሣኮ ነው ጉዱ ምሥራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ ተባብሮ መኖሩ ይጠቅማል እንደሕዝብ ውይይቱም ሆነ መጽሐፉ የሚለው እገሌና እገሌ ማለቱ እንዲቀር ነው
@degumitiku4475
@degumitiku4475 5 жыл бұрын
you are very honest man long live
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
አንዴት ደስ ይላል እር ጋታ ው
@gmmg2094
@gmmg2094 5 жыл бұрын
ደሬ ውስጤ ነህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
የህሊና ነጻነት !
@misretaw
@misretaw 5 жыл бұрын
I admire ብረሃነ ጽጋብ
@11223h_v
@11223h_v 3 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ
@endalehenok8226
@endalehenok8226 5 жыл бұрын
Respect to Ato Birhane Tsigab ,
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
very honest Ethiopian man! Wow! 👍👌🙏💚💛❤️
@demekegebeyehu8104
@demekegebeyehu8104 5 жыл бұрын
that is good specially the two region expression peoples agreement are steel as it is but politics have different so we see these things...
@mvab3252
@mvab3252 5 жыл бұрын
የእናት ሆድ #ዥንጉርጉር አሉ ዘመዶቻችን :: እንደ ፓለቲካ #አስቀያሚ ነገር የለም 🙈
@dawa9754
@dawa9754 4 жыл бұрын
Who the hell are you to judge you moroon...fake amhara
@hailesisay6238
@hailesisay6238 5 жыл бұрын
Best interview
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН