KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይብላን ለዋሸን ሰው ይብላን ለካደን ሰው ! - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 34 / ጦቢያ @ArtsTvWorld
24:52
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Жездуха 42-серия
29:26
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
ጀነራሎቹን ያሳቃቸው የአምፖሉ ማውረጃ ጉዳይ - ፍራሽ አዳሽ 18 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ -
Рет қаралды 3,297,745
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер
@zerihuntemesgen5077
Жыл бұрын
ምስራቅ ተረፈ የኢትዮጵያ ተምሳሌት የምትሆን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዕንስት ነች::የዚህ ሁሉ መሰርት አንቺ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን ልብ ላለው አስተማሪ ፕሮግራም ነው፡፡
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
ተሰጦ ልይ ናው ፍራሺ አዳሹ
@anduamlakyilma2134
3 жыл бұрын
ቀድመህ በቃላት የዘመትክ የሀገርህ ልጅ። በሀር ውስጥ ገብቶ የሚየልበ አሣ አልክ አድማጮች ጠፉ እንጂ አንተ ልክ ነበርክ ተባረክ
@ምንጩመኳንንት
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን ስጦታ እየተጠቀምክበት ያለህ የኪነጥበብ ሰው ነህ!
@melkamgirma9859
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ተስጦ አስተዋይ ወጣት ፈጣሪ ይጠብቅ
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@areejaborumman8968
3 жыл бұрын
ትክክል
@destafasil2180
3 жыл бұрын
ሻምበል ወደ ኮሎኔልና ጄኔራል ከፍ አይልም እንዴ?! ያውም በዚህ ዘመን... ዘላለም ሻምበል ሆኖ ይኖራል እንዴ ፍራሽ አዳሽ?!!! ምነው እነ ሻምበል ላይ ብቻ ናዳ ይወርዳል?!!!
@asmamawbinalf182
8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቅኔ
@ShgutGebremicail
5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ ሙሉ ጤና ይስጥህ እኛ ባንተ ስራ ባንተ ብቃት ብዙ እንማራለን ንርልን ወንድሜ
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
3 жыл бұрын
እውነት የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@aragawadisu4320
3 жыл бұрын
Best idea
@hirutkidanemariam9535
3 жыл бұрын
ውይ ተስፍሽ ድንቅ ስጦታ አለህ:: ቁምነገር ከሳቅ ጋር:: እግዚአብሔር ይባርክህ
@mhmethio7546
3 жыл бұрын
ብዙ ቁምነገር ፣ትምህርት የሚገኝበት አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅት ስለሆነ ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ።
@mikiyasmulugeta6316
3 жыл бұрын
ምስራቅ ቆንጆ የምታዘጋጅዉ ፕሮግራም ምርጥ አስተማሪ የሃገርን ፍቅር ከፍ የሚያደረግ ነፍስን የሚያለመልም በተስፋ በጉጉት የሚጠበቅ ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰላም ለኢትዮጵያ
@elsabetcorebtaw9396
3 жыл бұрын
እያዝናና የሚያስተምር እጅግ በጣም ደስ የሚል ፣ ፀጋውኔ ያብዛልህ።
@migirapress192
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ አስተማሪ ነህ
@Rakb553
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከፊት የተቀመጡት የጦር መሪዎቹ ይስቃሉ በራሳቸው ነው የሚስቁት አይ ጉዳቸው የማይረቡ ነገ የፈሰሰው ደም ይፈርድባችኋል ትዋረዳላችሁ እወቁ ነግሮአችኋል ፍራሽ አዳሽ ደስታ አስመላሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏🙏🙏🙏❤
@omg-cb9qv
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እኮ ነው በጨዋታ መልክ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፈው
@dironazendiro1827
3 жыл бұрын
ልዩ ነህ እናመሰግናለን
@saydaatube3815
3 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮያለዉ ይሥማ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወድሜ ያሥተላለፈዉ አሏህ ይጠብቅህ
@shmelslegesse835
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ነህ የግጥም በጃዝ የመድረክ አድማቂ ና አስተማሪ ምችት ይበልህ ላንተም ላዘጋጆችም ለሙያ ባልደረቦችህም ልባዊ አክብሮቴን ካለሁበት ከባህር ማዶ ሆኜ እጅ ነስቻለሁ ሰላምህንያብዛው
@zinashaneganei1309
3 жыл бұрын
እራሳችንን በፖለቲካ አዙሪት አዞረውን ነበረ ትንሽ ዘና እንበል እንጂ ተባረክ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@daniboss7889
3 жыл бұрын
ይሄም እኮ የህዝብ ስሜት ነው የተናገረው ፖለቲካ ነው በሚስብ በቅኔ እየነገረን ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@emerald21576
3 жыл бұрын
ተስፍሻ አንበሳው!!!! በርታ በጣም ጀግና ልጅ ነህ....እጅግ በጣም👍👍 በእድሜ በጤና ይጠብቅህ👍👍👍👍
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@selamkidane1567
3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ልዩ ስጦታና እይታ አለክ👌👌ከልብ እናመሰግናለን👏👏
@hayatomar1153
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ
@mesfenadane4018
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ...የመከላከያውን ፍራሽ አድስልን😂😂😍😍
@blatob8799
3 жыл бұрын
መከላከያ እዳተ ተኝተው አያድሩም
@berhefetzumbrhan6437
3 жыл бұрын
Mesfen 👌👍😂😂😂😂
@MengeshaZewdie
2 ай бұрын
በጣም እምቅ እውቀት ያለው አስተዋይና አስተማሪ ነህ
@AbrehamAbreham-n7d
Жыл бұрын
የቁዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ተፈጥሮ መርጠሀለች ። ክብርህ ፀጋህ ይብዛልህ
@mhiertnegussie6529
3 жыл бұрын
በእውነት ከልቤ ያሳቀኝ ጥሩ መካሪ ግጥም ነው አመሰግናለሁ
@cherinetyohannes1105
3 жыл бұрын
አስተዋቂዎ ስወድሽ ኮራ ጀነን ያልሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
@HdraMuktar
17 күн бұрын
ሃገር አዳሽ ብየዋለሁ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tsehayabebe2367
3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ኩራቴ ክብሬ ለዘላለም ኑሪ::
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ
3 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ በጣም ነው የምወደው የኔ ምርጥ
@zerihuntemesgen5077
3 жыл бұрын
አንተ ፊት ለፊት የተጋፈጥክ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ፡፡ ቅኔዎችህ የሚገርሙ ድምፅ አልባ እስናይፐር ናቸዉ፡፡ ልብ ያለዉ ልብ ቢል ልብ ያገኛል………
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@HiruteSlase
3 жыл бұрын
ትክክል የሚገባው ያውቀዋል
@abdi525
3 жыл бұрын
ሳይገባቸው የሚስቁት ነገር ይገርመኛል 😏😏😏
@zewdhaile6128
3 жыл бұрын
@@abdi525 BETAMM YAA-MIACEBECEBUTESS???
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
በጣም 😂
@tedlagebremariam3294
3 жыл бұрын
ክብሬ ተስፋዬን አመስግኑልኝ የዚህ መድረክ ህይወት ሰጪ ናትና።
@WorkuMahire
5 ай бұрын
ሁሌም ዓድናቂህ ነኝ ጠፍተሀል አዳዲሥ ሥራዎችህ እጠብቃለሁ በርታ ቻው !
@ZenebuBedru
2 ай бұрын
የእምዬ ተዋህዶ ልጅ
@zadimitew9238
2 жыл бұрын
ተስፍሽ አንደበታችን! ልዩ ሰው❤🙏
@13m336
2 жыл бұрын
ጀግና ነህ
@ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ
3 жыл бұрын
ተስፋሁን እደኔ እሚወደው ተስፋሁን አደንቅሀለሁ እወድካለሁ ስደተኛዋ ወገንክ
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@mulugetagetachew4361
3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@yasujemu2558
3 жыл бұрын
ምርጥ መልክት አቤት ብቃት ትችላለህ 👌 አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@jannatzaharazahara3897
3 жыл бұрын
ምርጥልጀ
@እመብዙሐንእመብዙሐን
3 жыл бұрын
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል ይስቃል አሉ የምርጦች ምርጥ😍
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@ሩቅያነኝከወሎ
3 жыл бұрын
ትክክል
@mimiworku4129
3 жыл бұрын
በትክክል እኔም ልሳቅ እንጂ 😂😂😂😂
@agmassiemelkamu8385
3 жыл бұрын
እ
@mmmmmbjjjd7250
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@jegnaserawit4477
2 жыл бұрын
ጀግናዉ የማያወላውለዉ ውድ ጄኔራል ባጫ ደበሌ በቦታዉ ተገኝተዉ ይህን ጎበዝ መልክት እዘል ሃገር አዘል የሚሰነዝርን ኮሜድያን ግዜ እግኝተዉ በማየታችን ትልቅ ደስታ አሰምቶናል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MMMoneyMae4sure
3 жыл бұрын
ምሥራቅዬ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ!
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@Adilbeteseb
3 жыл бұрын
ተስፍሽ በዘመናችን የተገኘህ ድንቅና ልዩ ወጣት ብቃትህ ይገርመኛል ወላሂ አቦ ሰላምህ ይብዛ ወዳጄ❤️🙏🇪🇹
@Abeya-n9u
8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@abduside652
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደህበርታ ወንዲማችን
@rahemaliali4737
3 жыл бұрын
አቤት ይሂልጅ ስወደዉ ፍራሽ አዳሽ የ በርታ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@Amharavkjgg
3 жыл бұрын
ባንዲራው የጋና ነው 🤨🤨🤨🤨
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
3 жыл бұрын
ባንዲራውን ቀየርሽሁ እንዴ ሳትነግሪን አንቺ የኢትዪጵያ ባንዲራ ቀለሟ አረንጓዴ ፣ ቢጫ: ቀይ ።።።።።ነው የኔ ቆንጆ 🙋
@konjitgeremew8837
3 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ ተባረክ
@seidNasir-fc7mt
10 ай бұрын
ኑርልን ወድማችን
@henilogytube6212
3 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያን ይሄን ኮሜንት የምታነቡ!! ፍራሽ አዳሹን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እባካችሁ ሁላችንም ስለ ሀገራችን እንፀልይ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ! ስለሀገራችን ሰላም እንለምን!!
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እመብርሃን ሀገራችን ተሰበልን
@tegstmengstu9105
2 жыл бұрын
አሜን
@woyeneneguse1274
3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ለገባው ቀላል አዙሪት ውስጥ ገብተናል በጣም ድቅ ወጣት አሁንም እውቀት ይጨምርልህ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
3 жыл бұрын
የኔ ቅኔ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁህ ደስ አለኝ በርታልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🥰🥰ኑርልን
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
7 ай бұрын
ቅኔዉ ይለያል ማርያምን አይዞህ በርታ ወንድሜ
@MMMoneyMae4sure
3 жыл бұрын
የአንተን ፕሮግራም ሳላይ ያለፈኝ የለም ተስፋዬ አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@Mandf-fikir4ever
3 жыл бұрын
💚💛❤ ፍራሽ አዳሽ ነጭ ነጯን እኮ ነው የምትናገረው አክባሪህ: አድናቂህ ነኝ😘💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቧን በምህረት ዓይኑ ይመልከትልን 🙏💚💛❤
@ethiopiakebede5931
3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ👍❤️🇪🇹
@ወዲቀኺ
3 жыл бұрын
አይገባቸውም እንጂ ልክ ልካቸው ነው የነገርካቸዉ። ቅኔ ይሉሃል ይሄ ነው . I appreciate you tesfe
@degolabraha9972
3 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታልን
@ShegawTeketel
3 ай бұрын
በጣም እምቅ እውቀት ያለው ኮሜዲ እግዚአበሔር ይጠብቅልን
@MaIugbeyw
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@sofyabm2178
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ሁሌም አንደኛ👌
@Fekadu-q9b
3 ай бұрын
ያብዛህ በትውልድህ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ
@Lifeine360
3 жыл бұрын
በጣም እንጂ !!
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
3 жыл бұрын
@@Lifeine360 ቅኔው ደስ ይላኛል
@Lifeine360
3 жыл бұрын
@@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ ያምራል ቅኔው ብሎ ነበር አንዱ :)
@selamjejo2271
3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@shewayetilahun3568
3 жыл бұрын
አስታዋዋቂዋን እርጋታዋ ሲያምር ተስፊ በርታ
@delelegnabo7390
3 ай бұрын
ድንቅ ተስጦ ❤❤❤❤
@bethyohannes4436
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ.💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋♀️ ከለንደን
@saragirma3927
3 жыл бұрын
ጥበብ ነህ አንተ እራስህ🥰
@haftontsegay7749
Жыл бұрын
እኔ ግን ያንተ ብቅትህ እየ ገረመኝ ተስጦ ነው እላለው 1000 ዓመት ኑር
@danidxb312
3 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ተስፍሽ እንቅጩን እየመረራቸው ያጨበጨቡ አሉ እያየዋቸው ነበር
@solomonabraha756
11 ай бұрын
የሚገርም የጥበብ ሰው፣ ዕድሜ ይስጥህ።
@KelemeworkTsegaw
2 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለመረመረው እና ለተረዳ ውስጠ ወይራ ቅኔ ነወ።
@ጣአይቱጣአይቱ
3 жыл бұрын
ጀግና ነህ። በርታ።
@ASENBTAWELSHRiF
6 ай бұрын
እውነት ነው ጀግና ነው
@workalemasefa5564
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ ሰላምህን ያብዛልህ ወድሜ
@hdjfufusuhfhfhfh9714
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰዉ
@gechtadesse112
3 жыл бұрын
ተስፍሽ ፕሮግራሞች ምርጥ ናቸው በዚው ቀጥልበት ቅኔዎችህም
@MesganawGuadie
Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@eskenderabay5998
3 жыл бұрын
ከገባን ከገባቸው ያንተ ቅኔ በቂ ነው በርታ
@ዘይኔሁሴን-ጸ8ቸ
3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ኑርልን
@MeftaMenur
4 ай бұрын
አላህ።እድሜ።ይሰጥህ
@K.T-mj9mj
3 ай бұрын
ፓለቲከኞች ቢገባቸው ይበሉህ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@MulukenKetema-o4o
10 ай бұрын
የኔ ወንድም እንዳያግቱህ!
@ማራኪዬ-በ3ጸ
3 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል መልእክት አለው
@asnaalulaa4527
3 жыл бұрын
No enough words to appreciate! ur extremely marvellous! Stay safe my bro !
@getahunabebesesi9455
3 жыл бұрын
አትድከም አይሰሙህም ምከኒያቱም በኤርፎን ጆሮአቸውን ዠግተውት እኔ አምለው
@mirhanhasenshimels7160
15 күн бұрын
እውቀት ያለህ ጄግና ነህ
@mdanas-pk1qh
3 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅሕ
@AsayWerakow
8 ай бұрын
ትክክል ነው
@denekewtereche7146
3 жыл бұрын
አንተ ፊት ለፊት የተጋፈጥክ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
@GdgygFsfygd
9 ай бұрын
ስጦታህ ልዪነው ፈጣረ ይጠብቅህ
@hassenmelaku4558
3 жыл бұрын
ድንቅ የቅኔ ሰዉ
@elsabeautynt
3 жыл бұрын
❤️❤️ Elsa beauty nt ❤️❤️ በጣም ምርጥ ነው ተመልከቱት
@zaandires2350
3 жыл бұрын
በጣም ቁም ነገር ያለው ቀልድ ነው!👍 እንዳውም ከቀልድህ ለአስተዋይ ቁም ነገሩ ይመዝናል ከጥልበት!!
@daggetachew3107
3 жыл бұрын
እምትገርምነክ እኮ ፍራሽ አዳሽ በርታልን
@ejigayehutadewos5523
3 жыл бұрын
ጀግና እኮ ነህ ትችላለህ አይገልፀውም❤️
@Ashenafishweakenaw
7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነት ነው እንዲህ ነው ማውራት
@mohammedharun6280
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምሳሌ ወቅቱን የዋጀ ስለሆነ አንድም ኘሮግራምህ አያማልጠኝም በርታ
@yonasnashayilma2557
3 жыл бұрын
በርታልን አንበሳዬ
@ushersongz5302
3 жыл бұрын
መውደቅ መነሳት ነው የሂወት መንገዱ !!! አድናቂህ ነኝ
@fesehaalemayehu6816
3 жыл бұрын
ወደፊት በሉለት አንድነቱ ባበበበት ወደ ፊት በሉለት አረሙን ሳያድግ ይንቀልበት' የሠማይ አባቴ የሃገሬን የኢትዮጵያን ልጆች አንድነትና ፍቅር ሳልሞት ስላሳየኸኝ ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን መሪዎቻችንን ጠብቅልን አጀግንልን አሜን!
@መቐለሽኮር
3 жыл бұрын
ምነው ለአንድ ነፍስ ያ ሁሉ ሰልፍ👍🏽 ያማል ቅኔው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ኢትዮሚድያ-ቈ7ኘ
3 жыл бұрын
ለአብይ መሆኑ ነው
@dagnawtenagne9503
2 жыл бұрын
አባቴ ይሙት ልዩ ነህ
@alexismazengia6825
10 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ
24:52
ይብላን ለዋሸን ሰው ይብላን ለካደን ሰው ! - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 34 / ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1 МЛН
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
1:13:39
ATV: እቲ ጉጅለ ንህዝቢ ትግራይ እዩ ጠሊሙ - ዶር ደብረትጼን ገ/ሚካኤል ፡ ኣቦ መንበር ህውሓት
ATV asena
Рет қаралды 872
23:56
ልማታዊው ማጭበርበር እና የእማማ ልጣሽ መታመም ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 25 - ጦቢያ@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 2 МЛН
33:20
//በስንቱ//ሂሩቴ ባልሽ አስተዳዳሪ ሆነ 😂|በስንቱ| |Besintu|
ebstv worldwide
Рет қаралды 280 М.
27:47
ዘላለማዊ ምክር ከማማ ልጣሽ ጠጅ ቤት_ ፍራሽ አዳሽ 11 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep1_2@Arts Tv World
Arts Tv World
Рет қаралды 1,8 МЛН
16:38
ፍራሽህን በትን ለፀሐይ አጋልጠው - ፍራሽ አዳሽ - 3 - ተስፋሁን ከበደ -ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #100-07 [Arts TV World]
Arts Tv World
Рет қаралды 2 МЛН
43:16
Waka TM: New Eritrean comedy 2024 #Hnee by Dawit Eyob ሕነ ብ ዳዊት እዮብ
Waka TM
Рет қаралды 233 М.
13:14
ምሽቱ - 4ኪሎ ተሸበረች አብይ መርዶ ተላከለት - የዛሬው ልዩ ነው የፋኖ መሪዎችን ያስደነቀው የጎንደር ድል - ተፍረከረከ
Top Media Official
Рет қаралды 19 М.
23:41
የመንግስት ምስረታውና የፌስቡክ መዘጋት - ፍራሽ አዳሽ - 21 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,6 МЛН
35:14
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
30:04
እኔ አርበኛ መሆን ነው የምፈልገው ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ....ተስፋሁን ከበደ አዲስ መጽሐፋን ለማስተዋወቅ ድንገት ተከሰተ....Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН