ልዩ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግስት አንድነት ፓርክ

  Рет қаралды 99,725

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 259
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
በውነት በዚህ ስራው ዶር አብይን አለማመስገን ንፉግነት ነው ይሄ ሰው በዚህ ሁሉ ግርግር እና ተሰፋ በሚያስቆርጥ ሆኔታውስጥ ሆኖ በአንድ አመት ይሄን ከሰራ የተረጋጋ ሃገር እና ትንሽ ግዜ ቢሰጠው ምን ሊሰራ እንደሚችል መገመት ቀላል ነው ። እግዛብሔር ፅናቱን በርታትን ጥበቡን ይስጥህ ።
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 5 жыл бұрын
Yheneekonew yemelw algebanem algebanem degmen yemanagenyew edelnewn
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
Lulu, betam betekekl. So true! I wish we could focus on what is more important than minor and unnecessary issues.
@gebeyawman1838
@gebeyawman1838 5 жыл бұрын
ደደብ ምን ታውቃለህ እምታናፋ ክፍት አፍ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
@@gebeyawman1838 አንት የደምበጫ ሰገጤ
@ማኪሉሌቡናዊት
@ማኪሉሌቡናዊት 5 жыл бұрын
@@gebeyawman1838 አንተ ሾካካ ሉሌ ያለው ምንም ሀሰት የለውም ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ምን ያሰድብካል መቼም ሰው ጥሩ ሲሰራ አቶዱ ጥሩ ሲናገር አቶዱ ምን ይሻላችኋል ምን ያሰድብሀል አንተ አሲዳም ጭገራም አፍህን ዝጋ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ግሩም ሰራ ነው አቢቹ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኛ ተስፈኛ መሪ መሪዬ ስለሆንክ እጅግ ኩራት ይሰማኛል ከምቀኞች ከሸረኞች አላህ ይጠብቅህ ገና ታሪክ ትሰራለህ ብቻ ኑርልን💗💗💗💗💗💪💪💪💪🏅🏅🏅🙏🙏🙏🙏
@bety2338
@bety2338 5 жыл бұрын
Impressive! Thank you PM Dr. Abey. May God continue to bless our country Ethiopia.
@elsabekele2302
@elsabekele2302 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይበጣም እናመሰግናለን በአተ በመመራቴ እጀግእድለኛ ነኘ ኩራታችን❤❤❤👌
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 жыл бұрын
ታሪክን እየሰሩ ማሳየት እንጂ ታሪክን እየወቀሱ መንጫጫት እንጭጭነት ነው::
@medhanitadissu1310
@medhanitadissu1310 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ በጣም ነው የምናመሰግነው ከፖለቲካ ዕይታ ወጥተን በአንድነት እንድንኖር ቸሩ መድኃኒዓለም ይርዳን፡፡ ሌሎች ብሔር እና ዘር ሲቆጥሩ አንተ ግን ወደ ልማት
@ETBeMore
@ETBeMore 5 жыл бұрын
Our Forefathers were visionaries! The majestic location & architecture shows how the standard was set so high for the coming generation! የኃላው ከሌለ አይኖርም የፊቱ 💚💛❤ No Evils formed against ኢትዬጵያ shall Prosper! Great job PM Abiy. Let's give credit where credit is due!
@tsedalezenebe5984
@tsedalezenebe5984 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ኢትዬጵያ አገርህን አገራችንን ከፍ አድርግሀታልና ምንጊዜም ከፍ በል። አንተ የእውነት ሰው በአምላክ ከፍ ያልክ የኔ ኢትዩጵያ ብለህ የምትጠራትን አገርህን የኔ እንዳልከው ሁሉ የእኛም አድርገህ ክብርን ልበ ሙሉነትን ገንብተህልናል። ዶክተር አብይ ጸጋውን አምላክ ያብዛልህ አደናቃፊዎችን አምላክ በሀይሉ ይከላከልልህ ልቦናና ማስተዋልን ይስጣቸው። አንተ የኢትዩጵያ ልጅ ጀግና በርታ አምላክ ይጠብቅህ ያሰብከው መልካም ነገር ሁሉ ይሳካልህ የሰማይ የምድር አምላክ ያግዝህ። እንወድሀለን እናመሰግናለን ።
@HagerTigray
@HagerTigray 5 жыл бұрын
Great Job Dr. Abiye! You made us proud! God Bless you. May God protect you from Damn politicians who don’t work or don’t let you work. I hope to see Ethiopia and Ethiopians beyond the current rubbish politics, and united as one people!
@yostinayetutu7010
@yostinayetutu7010 5 жыл бұрын
ይሄን አለማመስገን ድፍን ጥላቻ ነው አብቹ ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን
@danielbelayneh8823
@danielbelayneh8823 5 жыл бұрын
I saw reports on the same subject on many channels; this is the the best reporting of all. Outstanding! Thank you!
@amerobubu9211
@amerobubu9211 5 жыл бұрын
I feel the same way bro!
@danielbelayneh8823
@danielbelayneh8823 5 жыл бұрын
@@amerobubu9211 Thanks, dear Amero.
@raheltsegaye
@raheltsegaye 5 жыл бұрын
ዋው እረጅም እድሜና ጤና ለዶክተር አብይ እመኛለው አመሰግንሃለሁ በጣም ደስ ይላል ክፍም ሆነ በጎ ተሰራ ታሪካችን ነው ካለፈው ታሪክ ጥሩውን ነገር በመማር ወደፊት አኛም ታሪክ ለመስራት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
@samitade4478
@samitade4478 5 жыл бұрын
ዋው እጅግ ያምራል ሀገሬ ስሄድ የመጀመሪያው ጉብኝቴ የታላቁ ንጉሳችን እልፍኝ ነው ሚሆነው። አቢቹ ድንቅ መሪ ነህ ተራኪዋ ድምጽሽ ፍቅር ያሲዛል .
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 5 жыл бұрын
So beautiful ....long live our pm abiy
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Beautiful
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 5 жыл бұрын
@@RRuth8852 thank u ....
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 жыл бұрын
በጣም. እናመሰግናለን. ዋው. በጣም. ያምራል. እኛ. እኮ. ብንረጋጋ. ሊያፈአስ. የመጣውን. እና. ሊገነባ. የመጣውን. በቀላሉ. መለየት. እንችል. ነበር. አምላኬ. ሕዝባችንን. አረጋግተሕ. መጭውን. መልካም. ጌዜ. አንተ. አሳየን. ለለፉትም. እግዜአብሔር. እድሜና. ጤና. ስጥልን. አመሰግናለሁ።።።።
@esraeshetu5135
@esraeshetu5135 2 жыл бұрын
እሜያኮራ ስራ ነው እናመሰግናለን
@ethionewscast
@ethionewscast 5 жыл бұрын
We are the winner with this brilliant man. Go ahead my leader! አባዝተን(Copy አድርገን) አንበትነው ነገር ሆኖብን ነው እንጅ አንድ ሰውማ ነበር! ሁለትና ሶስት አጣን እንጅ... ለዚያውም በዙሪያው አጋዥ መስለው ተሰብስበው የሰራውን ከሚያፈርሱ፣ ተረኝነትን ለማንገስ ከሚታትሩና በየአቅጣጫው ሰቅዘው ከያዙት አገር አፍራሽ አሸባሪ ጽንፈኞች ጋር እየታገለ በአጭር ጊዜ የሚታይ የሚጨበጥ ነገር እንካችሁ የሚል... በነገራችን ላይ የሀገር ውስጥ መሰናክል ባይበዛበትና እሳት በማጥፋት ሳይጠመድ በሙሉ ትኩረቱ ቢሰራ ምን ያክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ሀገሬ ልትለወጥ እንደትችል ሳስብ ቁጭቴ መጠን የለውም
@chimmytab4409
@chimmytab4409 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Abiy for preserving our history. I will always stand with you
@edrisahmad4489
@edrisahmad4489 5 жыл бұрын
ታላቅ ስራ ነው ዶክተር አብይን በእጅጉ እናመሰግናለን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
አብይ አህመድ አገራችንን ከፍ እንዳደረካት አላህ ከፍ ያድርግህ በአንድ አመት ይህን ታሪክ የሰራ ብዙ ጊዜ ቢሰጠው የበለጠ ከፍ እንደሚል እርግጠኛ ነኝ አብይ አህመድ የውነት ታሪክ ሰራ ሽ አመት ኑርልን
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
ለዛ ላጫም እስክንድ ነጋ ስራ እንዴት እነሰደሚሰራ ኦሮሞ ንገሩት የድሮ መንግስታት መሬት አስፋፍተው ያዙ እንጂ ምን ሰሩ ያን ሁሉ ሄክታር ሪሬት ይዘው ባዶ መሬት አንዲሁ ለስንት አመታት በከንቱ የኖረውን ዶክተር አብየሰ በአንድ አመት ለህዝብ መዝናኛ ሰራ የኔ ምሁር ጀግና አላህ እድሜ ይስጠው ጠላቶች ከእግርህ ስር ይዋሉ።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 жыл бұрын
That is right
@radicalv2720
@radicalv2720 5 жыл бұрын
Nardos that is true
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው የዛሬ (150)አመት የተሰራ ቤተመንግስት ውስጥ ነው መሬዎች የሚኖሩ ነገስታቱ ምንያህል አርቀው አሳቢ እንደነበሩ ያሳያሉ በኢትዮጰያዊነቴ ሁሌም እኮራለው ኢትዮጰያ እጆቿን ወደእግዚያብሔር ትዘረጋለች
@ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ
@ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ 5 жыл бұрын
አላህ የኢትዩጲ መንግስታችንና ህዝቦቿን ይጠብቃት
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 2 жыл бұрын
ህዝቦቿን ይጠብቅ መንግሥት ተብየውን ደግሞ ይገላግለን 😬😬
@መሰረትኑጉሴ
@መሰረትኑጉሴ 5 жыл бұрын
ይጠላህ ይጠላ እግዚአብሔር ይስጥልን አብቹ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙋🙋🙋👏👏👏👏👏
@addismengesha835
@addismengesha835 5 жыл бұрын
Thanks Doctor Abiy Ahemed we love you so mach god bless long life 🙏🙏🙏🙏
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
እምዬ ምኒልክን ና አብይ አህመድን እናመሰግናለን ለዚህ ቤተመንግሥት ።
@selammamo4166
@selammamo4166 5 жыл бұрын
Emiya Miniliki. Bemelikami sirawoti Zelalem Tiwolidi yameseginiwotal.Thanks prime Minister Dr Abiyi
@letube5960
@letube5960 5 жыл бұрын
Thank you Dr Abiy for the vision you have for the country. Love you Hagre ❤❤❤❤
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደሥሥሥሥሥ ይላል አቦ አብቹዬ የኛ ጀግና አሥተዋይና ቅን መሪችን እናመሠግናለን ለአረከውንና ለምታረገው መልካም ተግባር ሁሉ እድሜና ጤናውን ድልና ሥኬትን እመኝልሃለሁ ለአገራቸንና ለህዝባቸው ቅን ሆነው ሊያግዙሁ ሢገባ ቅንቅን ሆነው ሊጎቱቱሁ የሚፈልጉ አላህ ቅን ልቦና ይሥጣቸው ዜጎች ናቸውና
@hhtueb3783
@hhtueb3783 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም በጣም ጉሩም ነው አብያችን አባታችን እድሜና ጤና ከነበተሰብህ አላህ ይውፋቅህ።
@aynalemwoldetensay6306
@aynalemwoldetensay6306 5 жыл бұрын
አብያችን እጅግ ድንቅ የሆነ ሰው ነው😍😍😍ያለፈን ታሪክ ደግም ሆነ ክፉ መፋቅ አይቻልም:: ስለዚህ ታሪክን ማጥፋት ሳይሆን አስተማሪ እንዲሆን መቀመጥ እንዳለብት ነው ያሳየን😍 እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ያግዝህም🙏🏾🙏🏾🙏🏾ውዱ መሪዬ😍❤️😍አሁንም እግዚአብሄር ጥበብና ማስተዋልን ያብዛልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾የሀገራችንን ጠላቶችም ከምድሯ ላይ ያጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ይህን ቦታ በስም ብቻ ነበር የምናውቀው😡😡😡እንኳን ገብተን ለመጎብኘት ቀርቶ ዞር ብለን ማየት እንኳን አንደፍርም ነበር😡😡😡አንተ ግን ይኸው “White House “ አደረከው😍😍😍 የእነርሱ ስያሜ እንኳን ዘረኝነትን ያንፀባረቀ ነው😡የነጮች ቤት ማለት ነው😡ለምን ቢባል የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ያው ነጮች ብቻ ናችው 😡😡😡በሚል እሳቤ የተገነባ ነው ብዬ ነው የምገምተው🤩ያው ኦባማ መጣና ጉድ ሰራቸው እንጂ👏🏾👏🏾👏🏾 አንተ ደግሞ ይኸው አንድነታችንን ስለምትፈልግ "የአንድነት ፓርክ" ብለህ ሰየምከው💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ታድያ አንተን ያለማመስገን እንዴት ይቻላል?????? ልብ ያለው ልብ ይበል❤️😍❤️
@desalegnist
@desalegnist 5 жыл бұрын
Super happy for you Abiy... You have built something to be remembered forever. The next successor will respect your legacy as you respected yours!! God bless you, sir.
@addiskeaddis1641
@addiskeaddis1641 5 жыл бұрын
ለካ በዚህ ፍጥነት እንዲህ ጥራት ያለው ስራ ይሰራል:: ታዲያ ምን ዋጋ አለው አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ አለች እናቴ::
@djggszbbsfjcahsg9333
@djggszbbsfjcahsg9333 5 жыл бұрын
እንዴት እንደም ግራ ገባኝ አንተ መልካም ነገር ታሣየናለህ ጀሌወችህ አባራ እያሥነሱ ያተራምሱናል ወይ ብቻህን ግዛን ለማንኛው በርታ እናመሰግናለን።
@SEP2922
@SEP2922 5 жыл бұрын
I feel the same way..Egziyabher yirdaw!
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 5 жыл бұрын
Thank you Dr Aby , when ever I travel to my country I was wishing to this I can't wait to see this park l like it to keep our history togethers,.
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
እውነተኞ መሪ። የሀገሩን ታሪክ ለትዉልድ። ያስተላልፋል። ዜጎች የሚኮሩባትን ሀገር ለመጭው ትውልድ ከነ ሙሉ። ታሪኳ። ያስረክባል የዜጎችን እኩልነነት ያስጠበቀ። ታሪክ። ያስተላልፋል። የሰለጠነ አስተዋይ። መሪ። ዘመኑ። የተባረከ። ይሁን።
@asefashtekeste3386
@asefashtekeste3386 5 жыл бұрын
ድንቁ ስጦታችን ዶክተር አብይን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ።ቅናተኞችና ምቀኞች ተረጋጉ እግዚአብሔር እንዳይቀጣችሁ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ምቀኞች ይውደቁ።
@joshkeb3471
@joshkeb3471 5 жыл бұрын
Thank you Mr. Prime minister! God bles you. Without vision, there is no leadership. I define leadership as declaring a future that others commit to achieve. THANK YOU GOD.....
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 5 жыл бұрын
Thank you our Prime Minister , no one against you God be with you
@neftegnanegntube9965
@neftegnanegntube9965 5 жыл бұрын
ዕድሜ ለእምዬ ሚኒሊክ የጥቁሮች ነፃነት አርማ
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
ማማዬ አፄ ቴወድሮሥ አልታዩኝም አይኔ ነው ???
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
@@ftubb3573 ሂድና ፈልግ ሰገጤ ዘረኛ ዶክተር አብይ ልዩነት አያውቅም ማን ወልዶ ያሳደገው መሰለህ ሄድና እስክንድር ነጋን ጠይቀው ስለመሚኒሊክ ጡሩንባ
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
@@ናርዶስአየለ እኔ እንዳንቺ ባለጌ አላሠደገኝም ሀበሻ የሚግባባውም የማምነውም በሥድብ ነው ጥያቄዬ ግልፅ ነው ካየሽው ንገሪኝ ብዬ ጠየቅሁ እንጂ ሥለአብይ አላወራሁም ሌላው አብይ አብይ አትበይ መጀመሪያ የህግ የበላይነት ያሥከብር የሠው ሞት እና ሥቃይ ሶቆቃ የእናቶች እንባ ይፈርደዋል ሥንቱ ሊማር ሄዶ እዛው ቀረ ኢትዮ አሁን መከራ ውሥጥ ናት አታሽቃብጪ ለነገሩ የናንተ ጭንቅላት ለጭቅቅት እንጂ ለእውቀት አልተሠራም እስክንድር ለሀገር ነው የሚታገለው አብይ ግን እንደመሪ ሀገሪቷን አንድ ማድረግ አቅቶት ከብቶቹን ለቆ ህዝብ እያለቀ ነው አቃረሽ ድረሥ አሥረዳሽ ነበር ግን ይብቃሽ አንዳንዶቻችሁ እንደሸይጣን የሠው ደም ያሥደሥታችሗል ሀገር እያተራመሠ ጦርነት እያወጀ ያለው እስክንድር አይደለም የጫጩት ነፍሥ እንኳን ታሣሣለች እንኳን የሠው ልጅ ቲሽሽሽሽሽሽ
@ahumuzamuhumuza7247
@ahumuzamuhumuza7247 5 жыл бұрын
Visited this place yesterday and was blown away. One question though, is the Unity Zoo open yet? I saw it on the map I received at the entrance, but I did not see it once I got inside. Regards. Love from Uganda.
@gloriareyes41926
@gloriareyes41926 5 жыл бұрын
VERY WELL GOD BLESS AMERICA N THIS BEUTIFUL SISTER GOD BLESS US AMEN..👍❤✌🏿💕✌🌷👌🎶
@jossy1382
@jossy1382 5 жыл бұрын
You like it or not Abiy recognize Ethiopian history and open eyes for next generation! Good work!
@venatlove71
@venatlove71 5 жыл бұрын
Wow it amazing thank you Lord 🙏🙏🙏
@ethioaddis1884
@ethioaddis1884 5 жыл бұрын
Dr Abiy thank u n God bless u more!!
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ !❤
@Ethiomoon
@Ethiomoon 5 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ ኮተታም ቡዳ ያለውን ትተሽ አፈሩን ታወድሻለሽ .እድሜ ለአብይ ይህንንም ላሳየሽ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@Ethiomoon ዝም በል እምየ ሚኒሊክ ባቀናው ሀገር ነው አሁን ተንደላቀህ የምትኖረው
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
በቁሙ ያለውን ንቆ የሞተውን ማምለክ ምንይሉታል አሁን መቼም ስልጣኔነው አትሉኝም ምኒልኪን ያከበረው ዶ/አብይ አህመድ እጂ አቺ ወይም አተ አይደላቹም ታሪካቸው ለልጅ ልጆቻችን እዲደርስ ስላደረገ እናመሰግነዋለን ይሄን አለማድነቅ አይቻልም
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 ኢትዮጲያውስጥ ማነው ተንደላቆ ሚኖረው ተሳቆ በሚለው ያስማማናል አቺ አሁን የት ነሽ? ምናልባት በዶ/ር አብይ አህመድ ዘመን ተንደላቀን እንኖር ይሆናል
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 жыл бұрын
ቄሮ እዚች ድርሽ አይልም ገና እምዬ ምኒልክ አውልታቸው መኖሩን ሲያስብ ሽባ ነው የሚሆነው ቅቅቅቅ
@genetdesta6886
@genetdesta6886 5 жыл бұрын
ዶር አብይ እድሜህን ለአገርህና ለቤተሰቦችህ ይባርልህ!ሁሌም በፀሎቴ አለህ
@ሮዛደስታ
@ሮዛደስታ 4 жыл бұрын
ዶክተር የተክሩአብይ አህመድ ልቦት ንፁህ ስራውት እረቅቅእግዝአብህር ቅንእርጎት የፍጠሮት አስተዋ መልካምስዉ ሁሉም በይስራዉ ስይነጣጥሉ ሁሉውን በምልካም ለታርክ አስቀምጠዋል የምመጣው ትዉልድ ብይትምርትቤት የታርክ ትምህርት ካልትስጠ እርሶ የገነብቱን በዘር ጥላቻ ለጥፋት የተወልዱ ስለሆነ ይህ ብሆን መልካም ነው
@ayelenegero9435
@ayelenegero9435 5 жыл бұрын
መደመርን በተግባር አየን።እናመሰግናለን ዶ/ር አብይ!
@ኡሙሙሀመድR
@ኡሙሙሀመድR 5 жыл бұрын
እውነት እኮ ምርጥ መሪነህ አብቹ ✔✔✔🌹💐🌹
@misirahussen2074
@misirahussen2074 5 жыл бұрын
Great man respect keep up with good work we love you God bless you thank you
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 жыл бұрын
ይበል ይበል ብያለሁ ድንቅ ስራ ዳግማዊ ሚኒሊክ እና አጼ ሀይለስላሴ በአካል ያሉ ነው የሚመስሉት ምን አይነት ባለሙያ ነው የሰራው ሀውልቱን ይበል ያሰኛል ዋው ምንም አይወዳደረውም
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 жыл бұрын
ትክክል
@volumecapacity8132
@volumecapacity8132 5 жыл бұрын
ይሄን ፓርክ የተባለውን ሳየው እኛነታችንን የሚገልፅ አላገኘሁበትም ፤ ኮልኮሌ አሻንጉሊት ይበዛዋል ። ከ ቤተመንግስቱ ከህንፃው ውጪ ማለቴ ነው ።
@radicalv2720
@radicalv2720 5 жыл бұрын
who are you ? Instead of talk work
@samyesimenulij.7658
@samyesimenulij.7658 5 жыл бұрын
This is the hard working result of all Ethiopian fathers whom worked and stood for generations until curent and new generation. Hope should always be our strength and unity our power 🙂👍
@wt974
@wt974 5 жыл бұрын
Ebakwotin kibur teklay minister lelawnim betemengist wede park ylewitut. Lepolitikegnochu derg yeseraw ybekal. God bless you
@beletabera8239
@beletabera8239 5 жыл бұрын
አብይ እድሜህ ይርዘም አንተኮ ጠፋት የለብህም ፖለቲከኞች አገር አጠፉ እንጅ
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
የሚጠሉት። ይጠፋሉ። ምክንያቱም። እግዚአብሔር ስለመረጠው ቃሉ እንደሚለው። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ። ይደቃሉ። ጥላቻን። አስወግደን አብረን እንስራ ክፋት አይጠቅምም።
@ethioremedy9321
@ethioremedy9321 5 жыл бұрын
Well done Mate. I am speechless.
@selamselam1756
@selamselam1756 5 жыл бұрын
It looks so beautiful and reserved. I hope this will continue to the rest of historical sites like the Gonder Castile. By the way is this where Alem Bekagin locates?
@Eትዮጵያለዘላለምትኑር
@Eትዮጵያለዘላለምትኑር 5 жыл бұрын
Thank u PM Dr Abiy !!
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ገናነው ታሪክሽ መች ያልቅና ቢወራ ቢነገር አያልቅም ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽና እረዴትና በረከትሽ እንደምድር አሸዋ ብዝት ያድርግልን በክፉ የሚስብሽ ያክፉ ጠላትሽን ከግርሽ ስር ይጣልልሽ አሜን፫
@selamselam1756
@selamselam1756 5 жыл бұрын
Since is this is my favorite KZbin channel, can you please made a documentary about Abebe bkila, his biography his family and all his achievements and all the end of his life situation? I was watching about him last night. It would be good to reserve and remind the new generation. Abebe bkila is not a pride of Ethiopia, he is a pride of Africa. This is a simple request. For the haters who attach everything about race, I am Eritrean. Let put politics aside and honor the Hero’s of Africa’s like the hero Abebe Bekila and others! Brothers so happy for Dr Abiy and Ethiopia may the nation prosper!
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Wow wow migerm sew nek Dr Abi♥♥♥♥
@shenkoremulat3901
@shenkoremulat3901 5 жыл бұрын
Thank you pm abiyeeeeeeee. We love you. Gad bless your family
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
At a loss for words on Dr. Abiy. God given treasure. If he accomplished all this with all the chaos surrounding him, imagine what this visionary can do if everyone actually cooperated.
@sabafantaye2522
@sabafantaye2522 5 жыл бұрын
Betam dese yilale yihone dese yimile semet tesemagn our pm abye thank u ❤️
@lisawubsht5421
@lisawubsht5421 5 жыл бұрын
Wow betam yamerale Thank you abeye
@meskelebirru4291
@meskelebirru4291 5 жыл бұрын
D/r abiyyi hamed egzaber amilak yixabik
@imamhabeshiya7200
@imamhabeshiya7200 5 жыл бұрын
እባካችሁን በትልቁ ደክተር አብይንየሚገልፅ ሠነ ራእዩ በትልቁ በሚያምር ና በተዋበ መልኩ ለማስተወስ ያክል ሠነ ንግግሮቹ አሠሩለት ። መሪ ማለት በአስተሳሠብ በተግባር ከሠዎች ለየት ብሎየሚሰራ ሠው ነው እናምን ማለቴነው ደክተሩን ተከባክበን እየደገፍን ማቆየት አለብን ፡የአህመድ ልጅ ብዙ ታሪክ ይሰራል ገና !!!
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
እንግዜ የነጭ ባሪያ ቢንሆን ውሎ ታሪክ አልባዎች ነበርን ክብር ለአባቶቻችን አባቶች ለአፄዎቹ ለእምዬ ምኒልክ አምላክ ክብር ይግባው 😍😘🙏
@tititigray5760
@tititigray5760 5 жыл бұрын
Where is Atsea Yohannes?????????????..
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 5 жыл бұрын
Oh man I'm crying when I watching this, god bless pm abiy
@mekideswondimu4058
@mekideswondimu4058 5 жыл бұрын
Me too
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 5 жыл бұрын
wowwww anten alemamesgen anten alemkebel cefen telacha new enamesgenalen she amet negeslen
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 5 жыл бұрын
ከዚህ በፊትም አብቹም ብሎታል ግን በዚህ አጋጣሚ የውጪ አገራት ኤምባሲዎች የያዙት በጣም ብዙ የመሬት ክፍል ስላለ እየተቀነሰባቸው ይሄን መሰል ጠቃሚ መዳረሻዎች ቢገነቡ በጣም ጥሩ ነው።
@nouraaboudi7004
@nouraaboudi7004 5 жыл бұрын
ሺ አመት ንገስልን አሏህ ይጠብቅክ አሳብክ ትልቅ ነበር የሚያግዝክ ህዝብ የለምጂ
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር አብይ
@ayelenegero9435
@ayelenegero9435 5 жыл бұрын
Well done Dr Abiy!
@eke1914
@eke1914 5 жыл бұрын
I can't wait visiting my home
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 5 жыл бұрын
Thank You D.r Abiy
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 жыл бұрын
በርታልን፣ምንምንገር፣እዳይከፍህ፣ከአላህ፣በታች፣ከጎንህነን፣የኛጀግና፣ሰነፈ፣ሰው፣በትናት፣ይድክማል፣ጎብዝ፣ደግሞበዛሬው፣ይሰራ፣ብነገው፣ያሳያል፣ይቀጥላል፣ከጀግናዋ፣ሚስትህ፣ጋርበተግባር፣እያሳያችሁንነውና፣አላህ፣ይገዛችሁ፣ወረኞችም፣ማፈርይገባቸዋል።
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 5 жыл бұрын
በጣም አላህ ሂድያ እንዲሠጥ ተመኘሁልህ
@amerobubu9211
@amerobubu9211 5 жыл бұрын
አቅራቢዋ የበለጠ አሳመረችው በርቺ!
@datospora5770
@datospora5770 5 жыл бұрын
Truly shows Ethiopia is only 100 years old. Good!
@wonde36
@wonde36 5 жыл бұрын
No, it rather shows the age of Addis Ababa as Ethiopian political capital. Menelik was the first emperor who established Addis as the capital.
@amanuelwerede2366
@amanuelwerede2366 5 жыл бұрын
Where is general aman michael andom
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 5 жыл бұрын
ዋውውው ሀገሬ መሪ አግኝተሻል ያዝልቅልን
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 5 жыл бұрын
Abye Tebarek
@alroemie9370
@alroemie9370 5 жыл бұрын
ለሀገራችን። የተፈጠረ። መሪ። አገኘን
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 жыл бұрын
ቀጣይ ትውልድ ማወቅ የሚገባው እየሰራ ያሳየን የታሪክ ተመስጋኝ መሪ ልጆቻችንን ይዘን ለመዝናናት ከ30-300ኪሎሜትር ሄደን እንዝናና የነበረውን ቀይሮት የአዲስአበባን ከተማ መግቢያችን ያደረገ መሪ ነው እድሜን ከጤና ጋር ይስጠው የአዲስ አባን ወላጆች ከደብተር ፦ከቦርሳ፦ከዩኒፎም፦ ከጫማ፦ ከምሳ ኸጪ ያሳረፈን እረ አንተ ሐቀኛ መሪ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ
@apostoglorytogod2637
@apostoglorytogod2637 5 жыл бұрын
God bless you Abeyy love you 💓💓
@solomonkidane2444
@solomonkidane2444 5 жыл бұрын
A great gift. Thank you PM
@birhanuchanyalew3025
@birhanuchanyalew3025 5 жыл бұрын
WOULD YOU TELL ME ABOUT BETTER FLY IN THE PALCE
@BB-mc9ni
@BB-mc9ni 5 жыл бұрын
Your picture should be on the wall too, I don't see your picture next to hilemariam
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
BB, i don't think they do for currently reigning PM.
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 5 жыл бұрын
ከስደት ስመልስ እግብኛለዉ ኢንሻ አላህ
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 5 жыл бұрын
Chigirachin zaren mesiratina le wegen Melkam neger mesirat siyakiten yalefen taric eyanesan misera sew lay enkifat mehonachin new. Million beken beltew mader yemayichilubet ager yizen kekele beher yekele beher new eyalin 150amet Wedehuala heden eninakoralen sint yebet sira eyalen. Abiyachin ante bale biruih ayimiro yewah lib Melkam sew nek egziabher edmena tena yisitik bewere sayihon betegibar asayitekenal enameseginikalen eniqedikalen our hero congra bilenikal sile shilimatu Gena egna demo enishelimikalen
@meronberhan2395
@meronberhan2395 5 жыл бұрын
Egezeyabeher yebarkek abiye emiye minilk yene jegena bersak kege tersag ❣️
@yaredgent7566
@yaredgent7566 5 жыл бұрын
Wow👏🏾👏🏾👏🏾👌👌🙏🙏
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Gegnawe emye Menelike❤
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
Seblewongel, tikekel new. Neger gin beahun seat Dr. Abiye limesegen yigebawal. Tashigo kemiqer asamero selaqerebew.
@AN-oo5hg
@AN-oo5hg 5 жыл бұрын
Nice work 👍🏿 👍🏿👍🏿👍🏿👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Arenguwade,,,,Becha,,, key yemaytaybet park ???!!!
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 5 жыл бұрын
Emya Menlik 🌹🌹🌹🌹andnte Park
@hailubekele4311
@hailubekele4311 5 жыл бұрын
እረ በደንብ በስፋት አቅርቡት።በጣም ደስ የሚልመነው።
@born2die939
@born2die939 5 жыл бұрын
ቆንጆ ዘገባ ከጥዑም ለስላሳ ሙዚቃ ጋር
@fal958
@fal958 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 88 М.
ቤተ መንግስቱ ከየት ወደ የት
15:11
EBC
Рет қаралды 97 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН