ፕሬዚዳንት መንግስቱን ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ያርበተበቱት ጀግና ! | ዶ/ር ኃይሉ አርአያ [ክፍል 2] - የትውልድ አደራ

  Рет қаралды 13,633

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@zewdugirma4105
@zewdugirma4105 2 жыл бұрын
አርዓያ ይሉሃል ይሄ ነው ። ቅንነት ከዕውቀት ጋር የተጣመረበት ፅኑ ኢትዮጵያዊ ። ኃይሉ አርዓያ 💚💛❤️ ታላቅ ሰው ።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 2 жыл бұрын
ኃይሉ:አርያ ( ዶ/ ር ) እግዚአብሔር ያቆይልኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!! ጋዜጠኛው ግን ሰሚህን አድማጭህን: አድናቂህን: አጥብቀህ ቂምና ጥላቻን ለማስተማር ስትዳክር አየውህ!
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
ጋሼ ኃይሉ አርአያ ፅናቶትን አደንቃለሁ። በቅንጅት ጊዜ የተሰውትን ወገኖች ሁሌም በልቦ በደረቶት ፊት ለፊት አድርገው ህይወቶ እስካለች ከእርሶ ጋር በመሆናቸው ስለሚስቧቸው፣ ስላረሷቸው። ትልቅ ክብር ሰጠሆት። ረጅም እድሜ ይስጦት ትልቅ ሰው አያሳጣን።
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ስለ ዶር ሀይሉ አርአያ ኢትዮጵያን መውደድ ንፁህ ባለሙያነት ብዙ መናገር ይቻላል! ነገርግን ባጭሩ የተተኪው ትውልድ አርአያ ናቸው እንደስማቸው ማለት ይበቃል!!! ብዙ ቢፅፉና ብዙ ቢናገሩ ቢያስተምሩ ወጣቱ ከቀድሞው መንግስታት ስህተትም ጥሩ ነገርም የበለጠ ይማር ነበረ!
@Ethio88503
@Ethio88503 2 жыл бұрын
Yes....yes persistence, perseverance, setting the stage for the true to prevail will ultimately help to get us across the current troubling time..!!! Ethiopia 🇪🇹 will certainly prevail!!!
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 2 жыл бұрын
ልክ ኖት ጋሽ ሀይሉ የኢትዮጵያ ነገር ትልቅ ፅናት ይጠይቃል ። በህይወታችን ብዙ የማይታለፉ የሚመስሉ ነገሮችን አልፈናል በእርግምጠኛነትም ይህንን የጨለማ ዘመን የሚመስለውን በፅናት የኢትዮጵያ ነገር ግድ የሚለው ሁሉ ብንተባበር የማናልፍበት ምክንያት የለም ። በጣም ነው የማከብሮት ድምፆትን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኝል። እግዚአብሔር ሰላምና ፀጋውን ያብዛሎት!
@abebakebede6314
@abebakebede6314 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን እንዳሉት ለኢትዮጵያ ፅናት ፅናት እግዚአብሔር ይከትለን
@mnet1514
@mnet1514 2 жыл бұрын
እጅግ ቀና ሰው! እድሜ ይስጥልን!
@beyenhagos1490
@beyenhagos1490 2 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ሃይሉ ኣርኣያ እጂግ በጣም ኣርቆ ኣሳቢ እናመሰግናለን።"ሆድ ከታገሰ ከቻለ የማያልፍ ቀን ምናለ፥ የክፋት የተንኮል ምሱ ዝምታብቻነው ምልሱ"🙏🙏🙏
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 2 жыл бұрын
ቅን የህኑ አባት እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ በክብር ያኑርልን
@tomg4383
@tomg4383 2 жыл бұрын
ተመልካችና አድማጭ ሊሰማ የሚሻው የተጋበዘውን እንግዳ ብቻ ነው። ጠያቂው ዲስኲርና ማብራሪያውን ትቶ ተጋባዡ እንዲናገር ቢያደርግ ጥቅሙ ከፍተኛ ይሆናል። ዶ/ር ኃይሉ ምሑር ናቸው፤ ለዚያውም የቋንቋዎች፤ ለሁሉ ሰው በሚገባ ቋንቋ ነው የሚናገሩት (እድሉን ከሰጣቸው)። ጠያቂው አድማጭ ገባው አልገባው እንግሊዝኛ ያሰባጥራል። በቂ ዝግጅት እንዳላደረገ ግልጽ ነው። ወደ ፍሬ ነገር እንደመሄድ ሙገሳ ያበዛል። ዶ/ር ኃይሉ አርጅተዋል፤ ለትውልድ የሚተርፍ ያካበቱትን እውቀትና ጥበብ ሳያካፍሉ እንዳይቀሩ ጥንቃቄ የተደረገ አይመስልም። ትኲረቱ በፖለቲካ ላይ ነው፤ በትምህርት ረገድስ? (አስተማሪ ነበሩ እኮ!) በቋንቋዎች ረገድስ? ከዚህ ቀደም ጋዜጠኛ ደረጀ ደስታ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌን ረጂም ቃለምልልስ አድርጎላቸው፣ አላናግር ሲል፣ ያልሆነ ጥያቄ ሲጠይቃቸው ተመልክቼ አዝኜ ነበር። ፕሮፌሰሩ ዛሬ የሉም። በአወዛጋቢ ጽሑፎቻቸው ላይ ሳይጠየቁ መልስ ሳይሰጡ ቀርተዋል።
@amarewoldetensai9156
@amarewoldetensai9156 2 жыл бұрын
Dr Hailu በውስጤ ያለውን ሁሉ ስለተናንገርክልኝ ከልብ አመስግንሀለሁ እክብርሀለሁ
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 жыл бұрын
What a guy Dr Hailu is ! Love him
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 2 жыл бұрын
Indeed a legend..... the nation has to learn a lot from him... wealth of knowledge and wisdom ...Thanks Dani and Arts!
@kalhone320
@kalhone320 Жыл бұрын
ጠያቂው በጣም ባለጌና ዘላን ዓይነት ይመስላል። ሥነ ሥርዓተ የጎደለው
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 жыл бұрын
ዶር ሀይሉን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል። የማውቃቸው ስድስት ኪሎ ተማሪ ሆኘ ግቢ ነው። በተለይ ያን ጊዜ በሽበታቸው ። ከዚም መንጌን ጭራ ሲያስበቅሉት እና በቅንጅት ጊዜ የማይረሳ ነው።
@robelmoh
@robelmoh 2 жыл бұрын
Big Respect Dr. Hailu Arya
@tesfayeteferi9639
@tesfayeteferi9639 2 жыл бұрын
I respect you doctor. Wish you best
@sitimeka5932
@sitimeka5932 2 жыл бұрын
ትልቅነተዋ በእድሜ ብቻ ሳይሆን በታላቅ እውቀትም ጭምር ሆኖ ሳለ እስካሁን እርሶን አለማወቄ አሳፈረኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንሎት
@bahunegn
@bahunegn 2 жыл бұрын
ጠያቂው የማይገባ ስሜቶችን ያንጸባርቃል። በመንግሥቱ ኃይለማሪያም ላይ ያለውን ጥላቻ። ይህ ተገቢ ኣይደለም።
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አልገባኝም የፍትህ መፅሔት ምኑ ላይ ነው በዘረኝነት ውስጥ የተወሸቀው? ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል። መፀሔቷ እኮ የምትፅፈው የተለያዩ ኢትዮጵያውን እስትንፋስ ናት። አንተም ባለማዋላወል ፅና።
@AbeshaSew
@AbeshaSew 2 жыл бұрын
Top man.
@solseyoum
@solseyoum Жыл бұрын
ርዕሱን በሚገባ ባላስታውሰውም፣ ዶር ኃይሉ ጦቢያ መጽሔት ላይ የወጣ ጥሩ ጽሁፍ ነበራቸው። በምሁራዊ ጀግንነት ላይ እንደነበረ ትዝ ይለኛል። ቢጠቀስ ግሩም ነበር። ጀግንነት ከወታደራዊ ወይንም ከውጊያ ተልዕኮ ጋር ብቻ ተያይዞ በሚነገርበት ሀገራችን፣ ይሄ አዲስ አተያይ ነበር። በርግጥም ዶር ኃይሉ ከብዙ ወታደራዊ ጄነራሎች በተሻለ መልኩ ጀግንነትን የተላበሱ ሰው ናቸው።
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
ሲጀመር የጎሳ ነፃ አውጭ እና አገር ለመሆን የተነሣ ድርጅት ለኢትዮጵያ ምን ህልም አለው⁉️
@ashenafimelka1685
@ashenafimelka1685 2 жыл бұрын
Interesting interview, it's hard to put me in words
@befekadudebebe6833
@befekadudebebe6833 2 жыл бұрын
The interviewer, please try to avoid such kind of hatefulness (quite visible ) in public media. Do you know how many times you mentioned about the "Genet Anbese Book"? I think it better to control emotion and ego , instead show off kindness and forgiveness so that the generation can overthrow the Ethiopian politics vicious circle . I am very thankful to see the great , wise, consistence and courageous man Dr. Hailu Araya (Gashe)
@yohanneshabtu8162
@yohanneshabtu8162 2 жыл бұрын
Wonderful interview. Almost Habermasian. Dr Hailu has well thought out ideas and obviously believes everyone of them. Our nations problem today is our leaders' aversion to lead from the front like Dr Hailu... this requires exposing beliefs and political positions to the scrutiny of the public. TPLF planted culture of make belief and intrigue so hardly any space for Habermasian communicative space.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
AFER,AMHAR, ERITREA, AND TIGRAY. have mutual civilization, strong cultural, and boundary. Let's stand together. No more war.
@berhanu2368
@berhanu2368 2 жыл бұрын
አሜሪካ ሰዎች በዘራቸው ተለይተው አይገደልም!! ሰውእንዴት ይህንን ከኛ አገር የዘር ግድያ ጋር ለማነጻጻር የምትሞክሩት በጣም ያሳፍራል:: እኛ አሜሪካን አገር ከምንኖረው ኢትዮጵያውያን የበለጠ እናውቃለን ብላችሁ እንዲህ ያለ አሳሳች አስተያየት ስትሰጡ በጣም አሳዛኝ ነው:: ጠቅላይ ምንስቴር ብዬው ባለፈው አሜሪካን አገር ሥላለው ግድያ እንዲሁ እንድ ዶ/ር አርአያ አነጻጻሮ ሲናገር ሰምተነው አሳዝኖናል::
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
አሜሪካን አገር የዘር አድሎ የለም ማለት ምን ማለት ነው በየቦታው የሚገደለው ጥቁር የግድ ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት ለነገሩ በኢትዮጵያዊነቱ ሳይሆን በጥቁርነቱ ብቻ ኦርገን የአቶቢስ ማቆሚያላይ በነጮች ተደብድቦ ተገሎአል ስለዚህ አሜሪካን እንደ አገራችን ኢትዮጵያ ባይሆንም ዘረኝነት በየቦታአው አለ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
Ethiopia military stand with whom?Mr Abey and Mr Berhanu Julia?or Ethiopia citizens?
@mikiasbogale7831
@mikiasbogale7831 2 жыл бұрын
እውቀት ድፍረት ትህትና አርቆ ማሰብ ይህንን ከኚህ አንጋፋ ፖለቲከኛና ምሁር ውጭ በሃገሬ ማግኘቴን እንጃ
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እባክህን ዶ/ር ኃይሉ ብቻ ሳይሆን ብዙዎች አብረው የሠሩ ምሁራን መንግሥቱ ኃ/ማርያም አድማጭም እንደነበሩ ሲገልጹ እንደነበሩ አይተናል፣ እንዲያ ባይሆኑ ኖሮ በወቅቱ በሥልጣን ዙሪያ አንቱ የተባሉ ምሁራንን ባለሰባሰቡ ነበር። ደግሞ እርሳቸውንስ ለማጥፋት በሳምንት አራት ጊዜ ሙከራ አልተደረገም ነበር እንዴ? ወቅቱ የመገዳደል ወቅት አልነበረም? ኢህአፓና መኢሶን ይገዳደሉ አልነበረም? ግድያና ጭካኔን ለመንግሥቱ ብቻ ማሸከም ሚዛናዊ ፍርድ ነው? የመንግሥቱ እንደ መሪ በዛ ካልተባለ በስተቀር።
@yacobs6245
@yacobs6245 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ያሁኑ ተስፋ ያለው ? ስላልወደቀ ነው ? ጋዜጠኛው "ፍትህ ዘረኝነቱ ውስጥ ተወሸቀብኝ ..." ? የበላዮቹ ኦሮሞዎች መሆናቸውን በማስረጃ ስላቀረበ ነው ...? የሚገርመው ነገር ግድያውን ከ አሜሪካ ጋር (መንጠልጠል) መወዳደር ለምን ከጎረቤት ኬንያ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ፣ ወዘተ እያሉ ?
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 2 жыл бұрын
Wow
@shimelistadesse-micael8473
@shimelistadesse-micael8473 2 жыл бұрын
አድር ባይነት ነግሷል ።
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
ዛሬም ብልፅግና የሚከተለው የደም ግብር ለባኡዷ አምልኮ የሚከፈል የጨካኞች ግብር ነው
@tegegnemersha306
@tegegnemersha306 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ፣ ጋዜጠኛ አይደለም በጥላቻ የሰከረ ዘረኛ!! ስሙ ማነው?
@teklemoges1229
@teklemoges1229 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሆይ - "አንቱ" የሚል የአክብሮት ቋንቋ አለን። ድርጅቱስ እንዲህ አይነቱን ጋጠወጥነት እንዴት ይታገሳል።
@alikemal4470
@alikemal4470 2 жыл бұрын
Asfekedo endihum kekerbetachew antsar endehone part 1 mejemeriya lay tegeltswal.
@mesfinassegahegn
@mesfinassegahegn 2 жыл бұрын
ፅና ዐቢይ! ፅና የኢትዮጵያ ሕዝብ! ደወሉ ላንተ ነው።
@getachewalea9872
@getachewalea9872 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዳንኤል ጉራማይሌ ብትተው ምስል ግብሩ የሚተላለፈው በአማርኛ ነው ። የግል የሳሎን ጭውውት አደረከው።ይታሰብበት
@dawittamiru357
@dawittamiru357 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግራ ነው የገባኸኝ
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 2 жыл бұрын
ኦ ትልቅ ሰ ው ጋሽ ሀ ይ ሉ እናመስግናለን
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
There is too much pressure on Amhar. It gives you the power to fight back. Ethiopia citizens stand together with Amhar and get free and fair Ethiopian.
@berhanu2368
@berhanu2368 2 жыл бұрын
አሁን ያለው አምባግነን ሥርአት ካለፉት ሥርአት ጋር ለንጽጽር ሊቀርብ ይምችል አይደልም!! አሁን አገሪቷን እንመራለን የሚሉት እውቀትም ችሎታም የሌላቸውም ስለሆነም አገሪቷን እያጠፋ ነው ያሉት:: ለመሆኑ ካለፈው ይተሻለ ነው ብሎ ለማለት የምያስችል አንድ ተጨባጭ ነገር አለ? በቀን በቀን የአምሓራ ሕዝብ መጨፍጨፍ ነው የተሻለ የምያደርገው? እስቲ ምሁራን ነን የምትሉ ሣይንሳዊ ጥናት አደርጉና የቱ ስርአት የተሻለና የቱ የከፋ እንደሆን በማስረጃ በተደገፈ ሰንድ አቅርቡና እንዬው:: ዝም ያሁኑ ከዛኛወቹ የተሻለ ነው ብሎ በደፈና መልስ ከመስጠት:: በኔ አስተሳሰብ እየተከፋፈልን እያንስን እየኼድ ነው ያለንው እንጂ በምንም አይነት የተሻልንበት መንገድ አይታይም:: አሁን ያለው የዘረኛውና የከፋፋዩ ሥርአት እስካለ ድረስ አገራችን ኢትዮጵያ በስተመመረሻ መፍረስ እንጂ የተሻለ ነገር አይጠብቃም:: ሰው ከአንድ ባት ወደ ሌላ ተንቀሳቅሶ ምኖርም ሆነ መስራት ካልቻለ ምኑ ላይ የተሻለ ነው ሊባል የሚችለው:: ራሳችንን ከማታለልና ከአጉል ተስፈኝነት ተላቀን እውነቱን ብንገነዘብ የተሻለ ነው እላለሁ:: ብስተመጨረሻም ማለት የምፈልገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሥር ንቀል ለውጥ አድርጉ የሚፈልገውን መሪ ምርጦ እንዲመራው ካላደረገ ምንጊዜም ከዚህ ችግር ልንላቀቅ አንችልም:: አለበለዚያ አምባገነኖች እንደቀለዱብን ይኖራሉ:: ለማንኛውም ቸሩ ፈጣሪያችን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን እላለሁ::
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኒውክሌር ለሀይል ማመንጫ ታስቦ ነው አሁን ላይ ለሌላ ጉዳይ ስለዚህ መለስም ለተንኮል አልነበረም ያን መንገድ የተጠቀመው ሲጀመር ትግል እንከፋፍላለን ብለው ሊጀምሩ አይችሉም
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ወያኔ ሲፈጠር ቅን ቢሆን ኖሮ ዛሬ የምናየው ወያኔ በፍፁም አይሆንም ነበር።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
Tigray thinks that for the next generation, make peace with neighbors. No one gets benefits from war. It doesn't take us anywhere, too.
@fitsumkelati8552
@fitsumkelati8552 2 жыл бұрын
ባለቀ ሰአት በዶ/ር ሀይሉ እርምጃ መውሰድ የኮነሬል መንግሥቱ እድሜ የሚያሳጥር መሆኑን ስለገባቸው ያለ ግርግር መውጫቸውን በመፈለግ ተጠምደው ነበር
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ራስህ መርዘኛና ዘረኛ ነህ ደጋግመህ ትመልሰውአለህ ይህም ካንተ ዘረኝነትና ደመኝነት ውርስ የመጣ ነወ፡፡በንግግሩ ላይ እየገባህ ወደፍላጎትህ ብቻ አትምራው፡፡ራስህ ጎጠኛ ሁነህ ሌላው ትሳደባለህ፡፡
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ጠያቂው ግን 🤔🤔🤔🤔🤔
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
መንግስቱን ምን አልባት ምሽቱን ወዶ አግብቷት ከሆነ በደም የተዘፈቀን የፋሽስት ግልገል እየዳሰሰች ያለማስረጃ ሰው ያልገደለን በጀምላ ከመጨፍጨፍ ለምን በይቅር ታ በፍርድ እንዲታይ አያደርግም ለምን መበቀል አስፈለገ መሐይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ከተባለ የተማረን ትውልድ መጨፍጨፍ ጨፍጫፉው ደንቆሮ ላለመህኑ ማስረጃ ከደንቆሮወች መሟገቻ ይኖር ይሆን
@kasimabi8964
@kasimabi8964 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስፈልገው ፅናት ሳይሆን ቅንነትና የአዕምሮ ብርሃን ነው ምክንያቱም ያስቸገረን ትእቢትና የጎሳ ጨለምተኝነት ነው።ቱ ስናስጠላ !
@binyamm8209
@binyamm8209 2 жыл бұрын
እንደሳቸው ያለ እውነተኛ እና የዋህ ሰው በቁጥር ነው ያሉት
@motbaynore6889
@motbaynore6889 2 жыл бұрын
Yeh sew yegermale ale behiwet wow
@solomondesta8484
@solomondesta8484 2 жыл бұрын
Dergue's problem was , they were just thinking just like they were in their first employement day to the Army ! they were not changed through time !
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 жыл бұрын
ዶክተር ኃይሉ አርአያ የኢትዮጵያ መንግሥታት መሪዎች እየተከተሉ እንዲያድጉና በእውቀትም እየተከተሉ በማኀበረሰቡ ወስጥ ይህንኑ ለማሰረፅ በተለይም ለሀገሪቱም ይበጃል ብለው የአስተዳደር እና ፖለቲካ ርዕዮተዓለም ለመምራት አማራጭም ሳያስቀምጡ እንዲሁም አለም የምትገኝበትን ተለዋዋጭ ሁኔታ ባለመለየት ወይም መርጦ ባለመከተል በሀገሪቱ አንድነት ሕልውናና የሕዝብ ሰላም ላይ አደጋ እያሰከተለ ተተኪው መንግሥትም የግል አመራርና የቡድን ፍላጎት አስጠብቆ ለመጓዝ የተከተሉት አመራር የባሰ አደጋ የተጋረጠባት ዘመኑንም ቴክኖሎጂውንና ዓለምአቀፍ አድማስን ያልዋጀ አለምን በግራና የቀኝ ፖለቲካ እያላተመ አቅጣጫ ባሳጣ ማእበል ወጀብ እየተናጥን ለውሰጥ ግጭቶች ለርሃብ ለሰደትና ምፅዋት ተቀባይነት ለመብቃታችን ያለፉትን መንግሥታት ለአስረጅነት ያቀረቡበት ለዚህም ያለፉበትን ውጣውረድ ተረድተንበታል። ጽናትዎ ያሰተምራል፣ በዚያ የሥልጣን ዘመን ""ኢትዮጵያ ችግር ላይ ናት ከወታደራዊ ውሳኔ ሌላ ሰላምን የሚያሰፍን አማራጭ ለመፈለግ የምንገደድበት ጊዜ ላይ ሰለደረስን በዚህ ዴሞክራሲያዊ እና ነፃ የውይይት መድረክ ላይ መፍትሔ እንድንሰጥ የነፃ ውይይት እድል መሠረት የገጠመንን የሀገር አንድነት መመሠቃቅል በሰላም የመፍታት አማራጭ የመንግሥታችን አ የመጨረሻው አማራጭ ሆኖ ኢትዮጵያን እየወጉ ያሉ ገንጣይ አስገንጣዮችን ኸደ መዴረክ ብንጋብዝ """ በማለትዎ በርካታ የኢትዮጵያ ልጆች ለሕዝብ ጥቅም ይበጃል ብለው ሥልጣንን ቤተሰብን ቁሣዊ ፍላጎትን ረስተው ፊት ለፊት ተጋፍጠው መከራን የተቀበሉ ጀግኖች አጣ ሊደርስብዎ በማያዝን ከአማራጭ ሐሳብ ይልቅ ጥይት በሚዘራ አመራር ሽጉጥ ሕይወትዎን ያላጡበት እድል ተአምራት ለዚህ የማስረዳትና የመመስከር ዘመን በሕይወት በመኖርዎ "መስዋዕትነት ለከፈሉ ፀሎታችንን ፤ ለእርስዎ መልካም ጤንነትና ረዥም እድሜን አንመኛለን። ኢትዮጵያ በፅና አብይ!!! ፅና ጊዮርጊስ ትሻገራለች።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 2 жыл бұрын
ዶ/ ር ኃይሉ ምነው ምነው? ምነው? ምነው? የአሁኑ ደግሞ ከቁጥር ይገባል? ምኑ?
@ube-23s
@ube-23s 2 жыл бұрын
Maybe it's not for you. it's for people who are interested in history or political history. And he Wrote a book.
@Nachew46
@Nachew46 2 жыл бұрын
I starkly oppose the idea that the dream of the TPLF-led EPRDF was aimed at promoting the national interest of Ethiopia. Never, it was diametrically opposite to what is being said by Dr. Hailu and the consequences the country is confronted with, after the down fall of the Junta, is an evidence of this very fact.
@Xillophone
@Xillophone 11 ай бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም በተለይ ልጆቹንና ሚስቱን ብረት ለበስ ውስጥ ከቶ ከቤተመንግስት ያብዮታውያን ግድያ ካመለጠ በሁዋላ አውሬ ሆኖ ተቀይሩዋል😮
@Ethio88503
@Ethio88503 2 жыл бұрын
I'm so sorry Dr. Hailu you should revise your thinking, at least give thanks for time long teaching....!!?
@ቾምቤ
@ቾምቤ 2 жыл бұрын
ደሞ ከየት የመጣህ ጋዜጠኛ ተብዬ ነህ ዝም ብለህ አዳምጥ ስታወራ አይምሮህ ባዶ መሆኑ ይታያል
@elfignmedia
@elfignmedia 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MultiAyele
@MultiAyele 2 жыл бұрын
I'm not religious person but I could be wrong " tsina " phase was eyob.
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የተካነ ነው!!
@Ethio88503
@Ethio88503 2 жыл бұрын
Dr. Hailu you were brave to stand up against the most ignorant murderer dictator, but today you are wrong on your statement regarding dictatorship as whole. War is sometimes necessary if it's waged against dictators to bring about peace, security and stability....!!
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 2 жыл бұрын
ሚኒቴሪዎቹን ነው ደፍረው ተናግረዋል ያሉት ፣ለምሳሌ እነ ጀነራል ታሪኩ አይኔ በጦርነት አይፈታም ብለው ተናግረዋል ተብሎ የተፃፈ መፅሐፍ አንብቤአለው
@sholameda
@sholameda 2 жыл бұрын
I found it very hard to compare USA ‘s death rate to Ethiopia. You’re comparing an apple and orange. People are killed in Ethiopia due to Ethnic violence and being an Amhara. In Ethiopia the constitution doesn’t even acknowledge the existence of Amhara in Ethiopia. So . let us not cover up the crimes of Abiye’s government against Amhara. If Abiye wanted to end the problem he could have armed Amharas and send Fano to defend themselves. History will judge us. Let’s be honest and fair.
@berhana2488
@berhana2488 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሀይሉ አርአያ ለምርጫ የተወዳደሩበት ቦታ ወረዳ 9 እና10 እንደነበር አስታውሳለሁ። ወረዳ 8 ተጨማሪ ስለመኖሩ አላስታውስም። ሁለቱም ወረዳዎች አብዛኛው ነዋሪ የአማራና የኦሮሞ ብሄረሰብ ተወላጅ ወይም የዘር ግንድ ያላቸው ነዋሪዎች ናቸው። ነገር ግን ምርጫ 97 በተለይ አአ ላይ ዘረኝነትን አፈር ያበላ ነበር። ተክለ ሀይማኖት ትግሬ ይበዛበታል የሚባል ቢሆንም ያሸነፈው ቅንጅት ነበር። ጋዜጠኛው ዶር ኃይሉ የትልቅ ድርሰት ተርጓሚና ቲያትርም የተሠራ እንደ ነበር አውቃለሁ። እርግጠኛ አይደለሁም ግን ኤዲፐስ ንጉስ ይመስለኛል።
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 2 жыл бұрын
መ መለስ ዜናዊ ስም ለማጠልሸት ያላለው አለ በማለት ሴራ ምናም ብሎ ፈጥሮ ያወራል ሴረኛ ጠያቂ። መንግሥቱ ግልፅ ነው ጨካኝ ፣ቂመኛ፣ጨፍጫፊ መሆኑ በተግባር ነው ያየነው። የመለስ ግን በተግባር የኢትዮጵያ ልማት፣ሰላም ነው ያየነው።
@SK-ph7sz
@SK-ph7sz 2 жыл бұрын
The interviewer's excessive arrogance was trying to impose his gossip info without having any verification on the person who doesn't fit to be a politician. Dr. Araya's lack of ingenuity might be caused by his old age.
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
that i was thinking so ignorance
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
Mr Abey Ahmed and Mr Berhanu Julia ,doing ethnic cleansing over Amhar. Other citizens quit is as crime.
@Ethio88503
@Ethio88503 2 жыл бұрын
I'm ashamed to hear some of what you talking about, forget to read what you wrote......!!? I'm in my mid 70th, well tuned about the situations those time...!!?
@menetser
@menetser 2 жыл бұрын
1oq 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melakunesiro1681
@melakunesiro1681 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ካንተ በላይ ቂመኛ አለ ብለህ ታምናለህ? ቂመኛነት አንተ ተው መጀመሪያ ይህ በዲህ እንዳለ ድምፅህ ግን የሚገርም የጋዜጠኛ ድምፅ ነው የተሳካ የስራ ጊዜ ይሁን።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 жыл бұрын
Haiku araya is afake amhara like all amhara he is lying
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 26 МЛН