" ቦታው ለእርሻ አይሆንም "- ልዩ ቆይታ ከሔኖክ ስዩም ጋር | ንድራ @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 17,614

Arts Tv World

Arts Tv World

2 ай бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 226
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h
ራፋቱኤል ወንድሜ በመጀመሪያ የበረከት በላይነህን ሃሳብ በደንብ ያዳመጣችሁት አይመስለኝም ። ተራራ ይታረስ የሚል ሃሳብ አልተናገረም ። እኔ ሬንጀሮችን ቦታው ላይ አውቃቸዋለሁ ። ሜዳዎችን ለማረስ ተራራዎቻችን ያቀፏቸውን ውሃዎች እንጠቀማቸው ነው ያለው በረከት ። እስቲ እራፋቱኤል ሁለቱን አንድ ላይ አወያያቸው ?
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe
በቅድሚያ የበረከትን ሀሳብ ሳትረዱ የሰዉን ሀሳብ ለመቃወም እና የሰዉን ሀሳብ ለመቃወም መራራጥ ተገቢ አይመስለኝም አንተም ብትሆን ደረትክን ነፍተክ የምታወራዉ ምን ማስረጃ አሳየከን ዝም ብለክ አማርኛን አሳምረክ ስላወራክ እዉነት ነዉ ማለት አይደለም በረከት እንጀራክን ነካብክ መሰለኝ ከጠያቂዉ ጋር ተማክራችሁ የበረከትን ሀሳብ ለማቋሸሽ የሰራችሁት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታዉቃል በረክት በጣም ነዉ የሚበልጣችሁ ከእሱ መማር ይሻላችዋል
@efremt9304
@efremt9304
ሄኖክ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን በረከት ኢንተርቪው 4አይቼዋለሁ አናተ ያያቺሁት አይመስለኚም በበረከት ሃሳብ 100% አስማማለሁ ያወራዉ አውነት ነዉ
@abebuabebu7137
@abebuabebu7137
በ40 ደቂቃ ውስጥ አብዛኛው ሊባል በሚችል ጊዜ ውስጥ ስለ ዝሆንና ባቢሌ ነው ያነሳቹት። በረከት ስለ ዝሆንና ባቢሌ የሆነች ቁንፅል ሀሳብ ከመጥቀሱ ውጭ እጅግ በጣም ጥልቅና ጥቅል የሆኑ አገራዊ ጉዳዮችን በተለይ የውሃ ጉዳይ ላይ ነው ሲተነትን የነበረው። የእርሱን ሃሳብ በትክክል ማግኘት መቻላችሁን አላሳመናቹኝም። ወይም ከእርሱ ርዕሰ ጉዳይ ውስጥ ቁንፅሉ መስመር ላይ ነው ማተኮር የመረጣችሁት። ለምን?
@azariagetachew4702
@azariagetachew4702
Your interview proved me bereket is 💯 right
@abel4426
@abel4426
You should invite Bereket too.
@ELIYASADMASSU
@ELIYASADMASSU
የዝሆን ቁጥር አልተነገረንም
@admasudawd2503
@admasudawd2503
ሄኖክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኬኒያ የዝሆኑ ሀብቶ መነሻ እንግሊዞች ከኢትዮጵያ ያሸሾቸው ነው አሁን የበረከት ጥያቄ ዝሆን ይጥፋ ተራራ ይታረስ አይደለም በጣም አፈርንብህ ፖርክ ብለው የከለሉት ቦታ ማእድን እና ውሀ ያለበት ቦታ ነው ውሀ ደግሞ ከነዳጅ በላይ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ደግሞ የተቀባበለ ጥይት ነው ቻሌንጅ ለማድረግ ነው ተሞቻምቻችሁ የቀረባችሁት በእውቀት አይደለም
@MrJordanjo
@MrJordanjo
I am going to listen Berket again.
@user-zk5ml6cv3z
@user-zk5ml6cv3z
ከመልሱ በፊት ጥያቄው ይግባህ brother...የበረከት ሀሳብ ከዝሆን ምናምን በላይ ነው።
@gujin9147
@gujin9147
በረከት ያነሳ ሀሳብ ለዘመናት ተክድኖብን የኖርነው ጥልቅ ሀሳብ እንጂ እንዳንተ የካድሬ እንቶ ፈንቶ አይደለም፤ እሱ በማያሻማ መልኩ ሀሳቡን አጋርቷል ለዛውም በጣም በሚገባና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ፣ ሀሳቡን የመሞገት አቅም አለኝ ካልክ ጋብዘው ሞግተው። በተረፈ ሀሳቡን ፖለቲሳይዝ ለማድረግ የምታረገው የድንቁርና ጨዋታ ያሳፍራል። ቃለ ምልልሱንም ደግመህ እንድታየው እመክርሀለው
@Dani21
@Dani21
የኢትዮጵያ አወቅን ባዮች ሁሌም እርስ በእርሳቸው የራሳቸውን ጡንቻ ማሳየት እንጂ ተቀራርቦ ስለወደፊቱ እጣ ፋንታ መወሰን ላይ ተረግማችኋል።እውቀት ያለው ካለ ይምጣ ያናግረኝ ብሎ ነበር ለምን ብቻህን ትወራጫለህ።ባቢሌ ለእርሻ አይመችም ብለሃል።ያን ለመታረስ እንዲመች አድርጎ መስራት ይቀድማል ወይስ ለ ዘጠኝ ዞን ያን ያክል ሄክታር አጥሮ ማስቀመጥ?አወያዩ ለምን ሄኖክ እና በረከትን አገናኝተህ ሚያውቁትን ጨምቀው አያወጡትም
@yonideme
@yonideme
ለበረከት መብሰልሰል እንደዚ አይነት ፕሮግራም ከማዘጋጀት ይልቅ መተባበሩ እና እንዴት ገበሬው ማረስ እና ራሱን ከረሃብ የሚድንበትን መማከሩ አይቀልም። ፕላስ ሌላ አጀንዳ ያለ ይመስላል
@fasilabegaze8154
@fasilabegaze8154
በፍፁም ከበረከት ሀሳብ ተቃራኒ ነዉ የምታወሩት። ሙሉ ኢንተርቪዉን ያደመጣችሁትም አይመስለኝም። ተራሮቹን እንረስም ሆነ ወንዞቹ ከባቢሌ ይነሳሉ ወዘተ አላለም። ጥናት ስላላችሁትም በአግባቡ የሄደበት ርቀት የሚጣጣል አይደለም።
@Dagua101
@Dagua101
Henok shouldn't be defensive about the issue. The intentions from both sides are clear. Have a conversation with him. If I were him, I would invite Bereket on a trip to Babile. Let's not take points out of context and push people's points to extremes. You both have brilliant minds. Come together for a conversation towards our Ethiopia, which we all want to preserve.
@jerrykonjo8083
@jerrykonjo8083
እየን interview ከበረከት ጋር አርጉ እና ጋዜጠኛዉ ደሞ ካድሬ ነኝ አልክ ደስ አይል አሽሙረኛ ጎረቤት ነው ምትመስሉ
@adisushum
@adisushum
የበረከትን ሐሳብ ግን የተረዳችሁት አይመስለኝም እሱ ስለ ውሐ ፓለቲካ እንደ አባይ የገዘፈ ሐሳብ ሲናገር እናተ ቁንጽል ሐሳቡን ነው የምትወያዩበት
@atekeltdagnaw4071
@atekeltdagnaw4071
ጋዜጠኛው ወገንተኛ በመሆኑ ሚዛናዊነት ይጎድለዋል። ያሰለቻል
@walelgnbayu2473
@walelgnbayu2473
እንደ ፕሮግራም የበረከት በላይነህን ሃሳብ መሞገት አለብህ እንጂ በሌለበት መልስ መስጠቱ ተገቢ አይደለም በረከት የራሱን ሪሰርች ሰርቱል እንግዳ አርጉት እና ዲቤት አርጉ ሰው የሚበጀውን ይወስዳል።ሄኖክም በቂ ግንዛቤ አለው ብዬ አስባለው አመክኒዮም አለው ነገር ግን ከሰው የሚበልጥ ነገር የለም አቋም አታርጉት።
@awokemasrie8392
@awokemasrie8392
ቤኪ እና በረከትን በአንድ አቅርባቸው ይከራከሩ
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 493 М.