KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ድንግል.. መቼ ይጀምራል? . ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ክፍል 2| Seifu on EBS
54:32
"ጎሳዬ ተስፋዬ ዶላሬን ወስዶብኛል" | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
43:26
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
የፍቅር እስከ መቃብር ድራማ አዘጋጅ የሰጠው ምላሽ | ማን ይጠየቅ
Рет қаралды 89,609
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер: 230
@JahAdam
Ай бұрын
ይህን የመሰለ ሰው ጋብዛችሁ ከጀርባ በጣም አሰልቺና ተደጋጋሚ ማጀቢያ ሙዚቃ ማስገባታችሁ በጣም ይረብሻል እንግዳችሁ እንዲደመጥ ከፈለጋችሁ ከሰራችሁ በኋላ ራሳችሁ ቁጭ ብላችሁ አዳምጡና ለእኛ ዓይንና ጆሮ ተሚመጥን መሆኑን ስታረጋግጡ ብቻ ልቀቁልን፤ አሁንም ቢሆን ቪዲዮውን አውርዱና ረባሹን ሙዚቃ ወይ ቀንሳችሁ ወይ አውጥታችሁ ድጋሚ ልቀቁት፤ ይሄን የሚያህል ኮሜንት መጻፍ እንዴት እንደሚያሰለች ብታውቁ
@PeaceEmamaEthio
Ай бұрын
😂😂
@DiyanaDiyana1
Ай бұрын
የልቤን ነው የተናከርከው ❤
@SemereGetu
Ай бұрын
You're right
@MahiHeyab
Ай бұрын
Betaaaam
@mengistuyismaw1465
Ай бұрын
ሚገርም እኮ ነዉ። እንዲደመጥ ያልፈለጉ እኮ ነዉ ሚመስለዉ! ጆሮየ ቆሰለ
@SADORATUBE
Ай бұрын
የምር ጀግና ሰው፣ የስውመሆን አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekdesale
Ай бұрын
ድራማው ሳያልቅ ማንንም ባትጋብዙልን ደስ ይላል ምክንያቱም ሁለቱም ባህሪ ስለማይመስል ይጋጫል እኔ እውነተኛ ባህሪያቸው ካየው በኃላ ድራማ ያስጠላኛ
@brhanealemayehu5607
Ай бұрын
ግ፭ይማይለቀቅ
@sintayehuTesfaye-x8t
Ай бұрын
በትክክል
@hermelam.tefera4103
Ай бұрын
ምን መዘባረቅ ነው😮
@MymomMylife-j1t
Ай бұрын
ልጁን አዉቀሽዋል ግን😂
@BanchEshetie
Ай бұрын
እ
@SenaitT-f4z
Ай бұрын
ወንድሜ በጣምምም ጎበዝ ነህ እንደ መፅሀፉ አድርገህ ነው የሰራኸው ኢትዮጲያዊነት ለዛ ያለው በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ከ100 ,200 ሰጥቼዋለሁ
@AbiAndarge-cf2lw
Ай бұрын
WOW!!!! ሶሚክ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ወንድማችን💚💛❤
@SEIFUANDDANITUBE12
Ай бұрын
መፈተን ብቻ አይደለም ሞታቹበታል በጣም ታሪካዊ ፊልም ነው የሰራቹልን ፍቅር እስከ መቃብር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amaregeremew
Ай бұрын
ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ እጅህ ይባረክ
@MariaMaria-ez3vo
Ай бұрын
ሶሚክ የምሳሳልህ የምወድህ ዉድ ወንድሜ 🎉🎉🎉ገና ካንተ ብዙዙዙዙ እጠብቃለን በርታ እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤❤
@gojjammelkamu4236
Ай бұрын
ሶሚክ እውነት ለመናገር እሳሳልሀለሁ ስራዎችህን እጅግ እወዳቸዋለሁ ተባረክልኝ
@elaybright8884
Ай бұрын
OK እኛ የጃፓንን ዘዴ ነው መከተል ያለብን በመጀመሪያ እኛ እራሳችንን ከዚያም አዳዲስ ነገሮች አሰራሮችን መለማመድ አለብን እንጂ የዉዳቂ ፈረንጅ ቀጅ መሆን የለብንም እነሱ ከአለም ጥበብ ዘዴ ለመስረቅ ሲቅበዝበዙ ነው የሚዉሉት ቀርባችሁ ስታዉቋቸዉ ደግሞ የመጨረሻ ዉዳቂወች ምቀኞች ሰራቂወች ብቻ ናቸው ሀበሻ ከእኛ የሚሻል የለም ጠበቅበቅ እንበል ብቻ በቃ ማንንም መስማት ና ማሸርገድ የለብንም ሁሉ ነገር አለን መስራት ብቻ ነው።።።።
@Feleke-e4p
Ай бұрын
በህይወት ዘመኔ ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸዉ ሁለት ነገሮች አንዱ አባይ ተገድቦ ማየትና በዚህ ደረጃ ጥራቱን ጠብቆ ፍቅር እስከመቃብርን ፊልም ሆኖ ማየት ነበር ለኔ ተሳክቷል።
@menberetadesse6468
Ай бұрын
Lenem❤
@TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
Ай бұрын
ወንድሜ ከአንደበቱ የሚወጣዉ እራሱ መጠጥ ያለ ነዉ በዚ እድሜክ ይህን ማየታችን ነገ ደግሞ የተሻለ ትልቅ ነገር እንደምታሳየን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ሰላም እና ጤና ተመኘዉልክ ወንድሜ
@sahleslase3635
Ай бұрын
በጣም ጀግና ሰው በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሰው መሆን። እንደ አንተ አይነት ታሪክ ሰሪ ወንድሞችን ሳይ እሳሳላችኋለሁ። እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እና ብዙ የታሪክ አዘል ፊልሞችን ሰርተህ እንደምታሳየን እርግጠኛ ነኝ።🙏🙏🙏
@hercules1921
Ай бұрын
what is the purpose of the underground music?
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
ሁሉም ነገር ምርጥ ነው ነገር ግን በነበዛብህ ቤተሰብ ያለው ሁሉ ምርጥ ናቸው ከቤተሰብ ጭምር ነገር ግን የፊታውራሪው ቤተሰብ ምንም ገፀባህሪያቸው ብዙም አይደሉም ማለት ለምሳሌ ከ ሰብለወጌል ስንጀምር ብዙም ከመልክ እስከ አነጋገር እርጋት ምንም የሚገናኙ አደሉም እናትየውም ቢሆኑ በእድሜም ሆነ በቃላት አወጣጣቸው ለዛ የላቸውም,ሌላው ፊታውራሪውም ቅዥቅዥና ነጠላ ደርበብ ያላሉ ገዘፍ ያለ ነገር አላየውም በተረፈ ጥሩ ነው የበዛብህ ገፀባህሪ ከ አያቦጋለ እስከ ውድነሽ ዋውውው ነው❤
@hermelam.tefera4103
Ай бұрын
ምነው የመፅሐፉ ደራሲ እኔ ነኝ አልክ/ሽ
@Ebsworldwide2.39.M
Ай бұрын
ሰው መሆን አያ ቦጋለ የትወና የጥበብን ጥሜን ቆርጦታል በጣም ይችላል
@eyobaabush5954
Ай бұрын
እኔም ተደንቂያለው
@Dingra_geosciences
Ай бұрын
በርታ ሰውመሆን በጣም ጀግና ሰው ነህ። ካሲናው ጎጃም ላይ በቀረጻው በጣም አናደከኝ ነበር፡፡ በፍቅር እስከ መቃብር ግን መግለጽ ከምችለው በላይ አመስግኛለሁ፡፡
@Ethiopianpple
Ай бұрын
ጀግና ነህ ወንድማችን የጎንደር ኩራት ነህ👏👏👏 ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታልን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏❤
@yayeshmulatu8552
Ай бұрын
ጎጠኛ 😕
@Userfortruth
Ай бұрын
እሽ ጎጠኛው ምን ይሉሃል አንተን?! ሰፈራችሁ በጎጥ በሽታ የተለከፈ ነው😂😂😂
@MymomMylife-j1t
Ай бұрын
የጎንደር ልጅ ነዉ እንዴ??በስማም ወድጀዉ ልሞት ነዉ ሰዉ እንዴት እንዲ ልቅም ያለ ሙሁር ይሆናል
@aschalchadane7618
Ай бұрын
@@Userfortruthምን ችግር አለው ጎንደር ሲባል ለምን ይነስራችዋል ጉድ እኮ ነው
@amsaletegegn3202
Ай бұрын
ተመስጌን እንኳን የጎንደር ልጅ ወይም አማራ ሆነ እኔስ ብዙ አስቤ ስጋት ገብቶኝ ነበረ😂😂 አማሮች የምለው ቅኔ ይገባቹሀል መቼስ
@elsaelsa1825
Ай бұрын
ከምር ጀግናነህ በርታ 🙏
@tgistEshetu-tc7pi
Ай бұрын
በርታ ወንድማችን እዛ ሠፈር ሠሞኑን😢😢😢😢አይዞቹህ ምናቹህ ይተረክ 😅😅😅😅 አማራዪ የኔ ባለቅኔ ሠላምህ ይብዛልኝ😊😊😊
@ayelediriba4241
Ай бұрын
ሰዉ መሆን ካልቀረ እንደሰዉ መሆን ነዉ ይሰማዋል ጌታ እሱ መልካም ሰዉ ነዉ
@GenetEthiopia
Ай бұрын
ወደ ኋላ መልሶን የጥንቱ የኢትዮጵያ በዓል ማንነት ነው ያሳየን ይንን ድርሰት የፀፉ እጆች ይባረኩ!🇨🇬 እንደዝ አይነት ሥረዎች ይበረታቱ እላለው።
@yilem1073
Ай бұрын
እሄንን ልጅ አንዴ በሆነ ሚዲያ ላይ ቀርቦ በሰጠው ኢንተርቪ አይቼው በጣም አቅም እንዳለውና ትልቅ ነገር ሰርቶ እንደሚያሳየን ትልቅ ተስፋ ነበረኝ አደረገው እናመሰግንሀለን ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistDegu-yl6ym
Ай бұрын
Waw !!!ኧረ ያልክ ሰው ነህ ደስት ትላለህ ❤እረጋህ የእውቀትህ መገለጫነው እና እናመሰግንናለን በርታልን❤
@MIKIYASTADESSE-nq6oh
Ай бұрын
ኢተርቪው ሃሪፍ ነበር ግን ባክግራውንድ ላይ የተጠቀማችሁት ድምጽ ከንግግሩ እኩል ሆነና ለማዳመጥ በጣም አስቸጋሪና አስልቺ አርጎታል።
@onelove6484
Ай бұрын
በጣም ግሩም አይምሮ ነው ያለህ ሰው መሆን ❤❤❤❤❤❤
@YoditDegefa-w1z
Ай бұрын
He is very bold. God bless him.
@IntChairman
Ай бұрын
በግሌ የዚህን ልጅ ቃለምልልስ ለመስማት እንጂ ይህን ጣቢያ ሰምቸም አይቼም አላውቅም ።በዚህ አሰልቺ አቀራረብ ዳጌም የማየው አይመስለኝም ።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
Ай бұрын
እናመሰግናለን ጊዜ ወስደህ በትህትና ጥያቄዎችን ስለመለስክል እውነትም ሰውመሆን ካልቀረ እንዳንተ ነው ሀገርና ቤተሰብ ወዳጅ አክባሪ መሆን 🙏
@almazbati2519
Ай бұрын
በርታ ጉበዝ ነህ ችለህበታል በእምነት እግዚአብሔርአምላክ ያፀናህ የተደበቀ የሚመስለንን ሁሉ በጥሩሁኔታ ገልፀኸዋል 🙏🏻
@Yetitesfa966
Ай бұрын
የረጅም ጊዜ ህልማችንን እውን አረክልን የጥንቷን ሀገሬን አሳየኽኝ ጀግና ነህ በርታልን
@dollshebeza8056
Ай бұрын
በስመአም ሰው መሆን ሲባል ስራህን ሳስብ የሆኑ ሽማግሌ ጠብቄ ነበር ገና አንድፍሬ ነህ ብዙ ታስደምመናለህ ገና ጀግና በርታ
@SelamAlem-g8c
Ай бұрын
የዘመኑ ጀግና ወጣት ነህ በርታ👏👏👏👏
@bizu-e4g
Ай бұрын
ጀግናዬ የጥበብ አምላክ እግዚአብሄር ጠብቆ ብዙ እንድትሠራ ያቆይህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@SosinaAmsal-nf2ue
Ай бұрын
በጣም ነዉ ሚገርም በርታልን ካንተ በጣም ብዙ ነገር እንጠብቃለን!! የሚገርመዉ ነገር በዚህ እድሜ አልጠበኩክም ነበር ዋዉ ዋዉ በርታልን ይመችክ
@kenubeheskedar2992
Ай бұрын
የዘመኑ ጀግና እድሜና ጤና ላንተ እናመሰግናለን
@MeseretGemechu123
Ай бұрын
ጅግና ነህ
@RehimaBint-hm9bs
Ай бұрын
የኛ ትውልድ ቀይ መስመራችን ነህ ሶሚየ ኣላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ❤❤❤
@hayutube222
Ай бұрын
አላቀውም ነበረ ግን በጣም ጎበዝነህ የምረ ይሄን ሁሉ አተ ከሰራህ
@muluastaxqe1133
Ай бұрын
እሱ እያወራ የሚረብሽ ድምፁ የስገባቹበት እጭ ስታናዱ🙄🙄🙄
@southgunner21
Ай бұрын
Love his calmness while expressing the idea.😊
@EthiopiaTikidem-uw1gw
Ай бұрын
የልጅ አዋቂ ጨዋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ስብእናህ ይገዛኛል ከሰራሀቸው ፊልምህ አደይ አለሜ ቀሚስ የለበስኩ ለት እረኛዬንና ፍቅር እስከ መቃብር በጣም እወድልሀለሁ። ግን እረኛዬ እና ፍቅር እስከ መቃብር ኢትዮጵያዊ ይዘትና እኛን ስለሚገልጽ ነው ተባረክልኝ ወንድምአለም በርታ። ፍቅር እስከመቃብር የሠጠኸን ትልቅ ስራ ነው በጣም በሂወት እያለሁ አንተ ይሄንን ልቦለድ በፊልም ስላደረከው እና ማየት ስለቻልኩ እድለኛ ነኝ። ጀግናችን ነህ ሰውመሆን
@freedomfighter1888
Ай бұрын
ተጋባዥ እንግዳውን እናዳምጥ ወይንስ ከልክ ያለፈውን የእናንተን ክላሲካል 🤔 ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል
@frehiwotbekele5499
Ай бұрын
እንደዚህ ባለጥበቦችን ሳይ አይኔ ይሳሳላቸዋል እባክህ እራስህን ጠብቅ ፌትህ ላይ ድካም አለ በፕሮግራም ስራ እረፍት አድርግ ፣ ኤሎን ማጣት እኛ ኢትዮጵያኖችን ጎድቶናል እና እባክህ እራስህን ጠብቅ ኢትዮጵያና ኢትይዮጵያኖች እንፈልግሀለን እንወድሀለን❤
@KasahunBekele-b3z
Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አቦ
@nahomtekle867
Ай бұрын
ስሙ እና ስራው የተጣመረለት ድንቅ ሰው
@samsonmengistu4572
Ай бұрын
ጎበዝ ነክ ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ
@sintayehuTesfaye-x8t
Ай бұрын
ያቀረባችሁበት አስቴጅ እና የመረጣችሁት ማጀቢያ ሙዚቃ አዪመጥንም ደምም በጣም ፈጣናቹ ስራዉን በምናከብርለት እና በምናደንቀዉ ልክ አልተዘጋጃችሁም ለፕሮግራም በተረፈ ድራማዉን በጣም ወድጂዋለሁ ተባረኩልን ግን የሰጠሁትን ሀሳብ አስቡበት
@meazaeyayu3315
Ай бұрын
ሥምክን ብቻ ነበር የማውቀው አድናቂህ ነኝ በርታ
@melesechamanu2613
Ай бұрын
በጣም ይገርማል ከኔ አባት ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ፡፡
@EndashewGezahgn
Ай бұрын
የሰው መሆን ቁም ነገር ለተወለደ ትላንት ማሳየት ነዉ ሰላም ይብዛ ።❤❤❤❤❤
@muskae5070
Ай бұрын
Background Soun ለምን በዚህ ልክ ከፍ አለ? Somic our generation Hero 👏👏👏
@misganawayele
Ай бұрын
እንዴኔ ጥሩ ጅምር ነው በርቱ
@saraamharawitethiopia
Ай бұрын
Backgroundዱ ምንድን ነው ግን??? ሶሚክዬ የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ልጅ(ምትክ)ምን እልሃለው በጣም ያሳሳኛል የእውነት😢❤ብዙ እንዲኖርልን እንጓጓለን።
@dalakhabshaetiho
Ай бұрын
አንተ በርታል በጣም እወድሃለዉ ነገር ግን የሚገርም እይታ የለዉ ጥያቄ ጠየቂዉ የት ሀገር ነዉ የሚኖረዉ እእ የፀጥታ ችግር እዳለ የማያዉቅ ህዝብ አለ ግን ? ደንቆሮ ድሮም ደንቆሮ ነዉ
@tsegayeaberar
Ай бұрын
ጀግናው!!
@TsedeyiTeklu
Ай бұрын
በስማም ስብህና እግዛብሔር ይጠብቅክ ወድም
@tilahunmosisa4087
Ай бұрын
አውነት አንተ በዚህ ዘመን አለ ተብሎ የምይታሰብ ሰው ነክ...... በርታ 🙏
@GeminiOneStar
Ай бұрын
ሰዉመሆን!!!!!ስምህ ራሱ ትልቅ ነዉ። በዚህ ዓለም ለመኖር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ፣ ሰዉ ሰዉመሆን አለበት። በድካምህ እግዚአብሔር ከፌትህ ይቅደም።
@HelneEnye
Ай бұрын
ላንተ ትልቅ ክብር አለን ወንድም❤
@aberalemma
Ай бұрын
የሲኒማው ዓለም ሥራ ጀግናችን ነህ ። በርታ
@GetachewGetachew-p6i
Ай бұрын
ብዙ እንጠብቃለን
@Gerawerk21
Ай бұрын
director ሰው መሆን በጣም አሪፍ ባለሞያ ነህ ከምር ❤❤
@fitawrarigebeyehu1438
Ай бұрын
ጀግና ወጣት ። በርታ።
@samiamare9905
Ай бұрын
አይኑ ቀልቷል እኮ በሥራ ተጠምዶ በቂ እንቅልፍ ያገኝም አይመስል፣ የሚገርም ባለሙያ ነው
@Haymi.tube.9.13
Ай бұрын
የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉❤
@yikberworeket
Ай бұрын
Ewunet lemenager fiker eskmekaber yetewanyan mirchawochih betam yasfermalu betam Bahasabe wusit yalut nachew tikiklegna search betokiklegnaw beta new yetekemetut betam enamesegnalen Sewmehon betam enwodhalen nurlin
@hanahani6542
Ай бұрын
❤ክብር ይገባካል ድንቅ ሰው
@techsador
Ай бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Shame-yr6gb
Ай бұрын
Demerkuh
@Adebetube-sr9wk
Ай бұрын
gud arekuh
@zubeidasiraj8656
Ай бұрын
Background music is distracting to focus….. it’s Annoying
@ZekiZekizeal-x1k
Ай бұрын
ትሕትናሕ ደስ ይላል አበሳው በርታ
@ElizabethAddisu
Ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን አድሎኃል በርታ😇
@mahletabera3504
Ай бұрын
Betam Gobez Eg/zehaber yebarekh
@Mesret-c1k
Ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ ❤❤❤
@martagirmay8730
Ай бұрын
ጀግና እጅ ይባረክ በርታ❤❤❤❤❤❤
@Daa-gb8ul
Ай бұрын
ምን ጉድ ናችሁ Arts ??? ስንት የሚነገር ነገር ያለዉን ሶሚክን እንስማ ወይስ የናንተን ኳኳቴ ማጀቢያ ...shame on Arts
@Yeshmebat
Ай бұрын
ትለያለህ ❤❤
@EmuyazeweduEmuyazewedu
Ай бұрын
ሙዚቃው ምንድን ነው ማንን እንስማ
@ረድኤት
Ай бұрын
በርታልን ወድም
@SerkalemSerkie
Ай бұрын
በጣም ፈተና ነበረባቹ ለቀረፃ ስትመጡ አማራ ክልል እረብሻ ነበር ዝናብ ነበር ብቻብዙችግር ነበር 🎉🎉🎉🎉መልካም እድል🎉🎉🎉🎉ጉዱካሣን ለማየት ጓጓሁ❤❤❤❤
@wofesenbta6114
Ай бұрын
ማሪያምን ጀግናነክ❤❤❤
@mintesnotchalla7583
Ай бұрын
ከጀርባ ያለው ድምጽ በጣም ነው የሚረብሸው በዛ ምክንያት መጨረስ እያፈለኩ አቋርጪያለው
@sebleweldetencay6080
Ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር፤ ፊያሜታ፦ ምፃዕተ - እስሬኤልን እያንዳዳቸውን 15/15/15 ጊዜ አንብቤያቸዋለሁኝ። ወደ ፊልም በመቀዬር እጅግ አመሰግንኃለሁኝ። አዲስ ምዕራፍ ነው። ውስጥን ማስተዋል።❤❤❤❤ኑርልን ወንድም ዓለም❤❤❤አሜን።❤❤❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሌላው እኔ መፅሀፉን እደማበቤ ውስጤ
@melatadam9494
Ай бұрын
ምንድን ነው ተመልካችንም እንግዳውንም መናቅ እንዴ የምን ክላሲካል ሙዚቃ ነው የለቀቃችሁት እንዴት እንስማው ኤጭ
@Nolawieneye
Ай бұрын
ጎበዝ!!!
@hayutube222
Ай бұрын
ያደዋ ታሪኪ በፊልም ሰሩልነ ከተቻለ
@EmuLala-x9c
Ай бұрын
ዋው
@Tsegsh26
Ай бұрын
ኧረ ማጀቢያው ምንድን ነው አዛ አደረገን ማየት እየፈለግኩ ተውኩት!!
@muluTam7471
Ай бұрын
Fikr Eske Mekabir welll done by him
@SeriouslyMom-e8c
Ай бұрын
His role model is z King 👑 professor HAYLA GARIMA🤝🤝🤝
@selahbeatsandtracks4932
Ай бұрын
ትልቅ ሠው ነህ❤
@mwale8371
Ай бұрын
Thank you our young Ethiopian film writer & director ! You’re raw model for our future generations! Good job ! Keep it going ❤❤❤❤❤
@mwale8371
Ай бұрын
I mean keep it up!
@mawzking5342
Ай бұрын
ምንድነው ሙዚቃው እንዴት እንስማው እሱ የሚያወራውን??????????
@SintiyoSintiyo
Ай бұрын
ምርጥ ጀግና ትችላለህ
@SaadaAyale
23 күн бұрын
ያንጣጣችሁ ልጁን እንስማ ክላሲካሉን ጆሯችን እኮ ደማ
@KalkedanAbebaw-p7o
Ай бұрын
የዘመኔ ጀግና ብየሀለው ❤❤❤
@EtneshEtnesh
Ай бұрын
Tebarekelen wedemchen miret sera ❤❤❤❤❤❤
@HuluagerMekurya
Ай бұрын
ሰዉ መሆን ❤
@tube-ot5cp
Ай бұрын
ሰው መሆን ቃላት አይገልፅህም ግን ግን ለፓለቲካ ፍጆታ እንዳይጠቀሙት ድሮውንማ አማራ ጨቁዋኝ ነው የአንድ ሀይማኖት የበላይነት የሚታይበት ነው እያሉ ስለሆነ የአማራ ባለሀብቶች ሰርተውት እንደ እረኛየ በ አርትስ ቢቀርብ ጥሩ ነበር በተረፈ አንደኛ
@tigistitigisti4792
Ай бұрын
አንድ ጊዜ ተፈራርሟልኮ
54:32
ድንግል.. መቼ ይጀምራል? . ከፍቅር እስከ መቃብር ጀርባ ያለው አስገራሚ ፊልም ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ክፍል 2| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 397 М.
43:26
"ጎሳዬ ተስፋዬ ዶላሬን ወስዶብኛል" | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 75 М.
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 37 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 112 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 10 МЛН
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
40:33
እንዳልክ ባለዉለታዉን አመሰገነ // 25 ሳንቲም ተልኮልኛል // ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 7 М.
11:24
Ethiopia - በፍቅር - መቃብር ፖለቲካው ምኑ ጋ ነው? | የአርሶ አደሩ ድንቅ ትወና
Feta Daily
Рет қаралды 100 М.
34:41
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር አነጋጋሪ ሁኔታ ፈጠረ ! ዘማሪ ምርትነሽ ገርማናለች!! #ethiopian #orthodox #fikereskemekaber @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 41 М.
33:25
🛑የሰርግ ፎቶዋን ያጠፋቺው ሶሊያና ትዳርዋ አለ? ከሙሲሊሞች ጋር ጅሃድ የገባው ዮኒማኛ, ጉድ ያስባለው ቲክቶክር ይከሰሰ መባል..Tneshewa mahder
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 67 М.
1:29:01
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 88 М.
41:45
ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ | Fiker Eske Mekaber Episode 1 #etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 1,7 МЛН
25:42
Jahnny የ30,000 ብር ሽልማት አመለጠው | እፍታ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 36 М.
20:57
ጄኔራሉ ታገዱ፣ ባለስልጣኑ ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ልደቱ ስለትራምፕና ኢትዮጵያ፣ 40 ፍንዳታዎች በባህርዳር፣ ብልፅግናና መምህራን፣ 6ቱ የማሰሪያ ማዕከላት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 169 М.
58:35
መውደድ በሳቅ ፕሮግራሙን መምራት አቃተው | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 19 М.
13:50
ከ 250 በላይ ግጥምና ዜማ የሰራው ያልተዘመረለት አለማየሁ ደመቀ | ዝክረ አለማየሁ ደመቀ | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 4 М.
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 37 МЛН