ቸሩ ሆይ ናና/ልብን የሚመስጥ የሚቀይር መዝሙር/

  Рет қаралды 234,774

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@KmUs-u7b
@KmUs-u7b 9 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ በሰለም ይመልስሽ በሉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤❤❤❤
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 15 күн бұрын
የእኔ ድንቅ ጌታ ይህም ሲያንስህ ነው ከዚህም በላይ ይገባሀል❤❤❤ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ገናናው አምላካችን ሁሌም በላያችን ንገስ ሁሌም ክበር ይህንን የአለም ብርሀን የወለድሽ ቅድስተ ቅዱሳን የሆንሺው እመቤቴ ድንግል ማሪያም መሀፀነ ለምለም የጌታዬ ማደሪያ ዘልአለም ክበሪልኝ❤❤❤❤
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@Li-tj2hd
@Li-tj2hd 15 күн бұрын
Tadelesh/Tadeleh agelaletse
@SofiaGebru
@SofiaGebru 14 күн бұрын
የኔ ደግ አባት መሀሪ ❤❤ ለዘላለም ተመስገን
@YohannesTeklu-y2s
@YohannesTeklu-y2s 11 күн бұрын
ትክክለኛ ክብር❤
@MikiyasMulgeta
@MikiyasMulgeta 3 күн бұрын
አሜን
@DaniMan-uv8df
@DaniMan-uv8df Күн бұрын
ጥሩ ኣደለሁም ጨንቆኛል እና ጌታ ራሱ መንገድህ ያብራልህ በሉኝ😢😢😢😢
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ያረጋጋህ
@marygabrimichael5980
@marygabrimichael5980 17 сағат бұрын
እግዚሐብሔር ያስብህ
@HagosAklom
@HagosAklom 17 сағат бұрын
ወንድምዬ አይዞህ ማንም በሌለበት ፀጥ ባለ ቦታ በ እንባ ለ ልዑል እግዚአብሔር ንገረው ደጋግመህ እሱ የማይሰማው የለም በ እውነት ሳንጠራው እንዴት አቤት ይበለን 😢 ስራችን ተግባራችን ከፋ ወደ እሱ እንመለስ አይዞህ የኔ ወንድም 🤲🤲🤲✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 4 күн бұрын
ይሔ መዝሙር የምንግዜም የአላፍ ዝማሬ መዝሙር መሆን አለበት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FikirTadesse-w1p
@FikirTadesse-w1p 16 күн бұрын
የድሮ የሰንበት ትምህርት ቤት መዠሙሮች ስሰማ የልጅነቴ አምላክ ተመሰገን
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ኦርቶዶክስ የያደርከኝ ይቅር በለኝ ምንም ሀጥያጠኛ ብሆንም ጌታየሆይ ማርኝ ❤❤❤🎉😢😢
@TigistBayisa-e6k
@TigistBayisa-e6k 14 күн бұрын
አለም የፈጠረዉን አምላኩን በረሳበት ሰአት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከነልጆቿ ፊቷን ወደፈጣሪ መልሳ በመከራ መሀል ዉዳሴ ምስጋና ለፈጣሪ ማቅረብ መታደል ነዉ❤❤ኦርቶዶክስ እንኳን ሆንኩኝ!❤❤
@konjoethiopiawit8748
@konjoethiopiawit8748 15 күн бұрын
የአለም ፈጣሪ ንጉሰ ይሄም ያንሰበታል። ለዘለአለም እገዛልሀለሁ ጌታዬ
@tsegayedemeke8088
@tsegayedemeke8088 Күн бұрын
ክብር ለአማኑኤል ይኝኹንልን አሜን እናስቀናለን በመቤቴ ማርያም ለመናፍቆቾ
@MdBalleta
@MdBalleta 15 күн бұрын
ክቡሩን ሁሉ የሰማዩ ንጉስ ይውሰድ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebka5068
@rebka5068 16 күн бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ብልባችን ያሳድርልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 15 күн бұрын
እሄን መዝሙር ለህዝቡ እንዲደርስና ደፋ ቀና ላሉ በዝማሬዉም ለተሳተፉ ዋጋዉ ቀላል አይደለም ይከፍላል የድንግል ልጅ❤❤❤ የአመት ሰዉ ይበለን ከቁጥር አያጉድለን❤❤❤❤❤❤
@MekonenHabtie
@MekonenHabtie 18 сағат бұрын
እ/ር ይመስገን
@zerihunmathewos-p8w
@zerihunmathewos-p8w 18 сағат бұрын
what is our blessed religion in the world!
@tesfubeyu2881
@tesfubeyu2881 8 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ላንተ ይሑን የኛ ጌታ ድንግል ማርያም ሖይ ምልጃሽ አይለየን ከቁጥር ሳያጎል ላአመቱ ያድርሰን አሜን.....እልል እልል እልልልልል
@Chorachannel2hahufidel
@Chorachannel2hahufidel 10 күн бұрын
መዝሙሩን በጽሑፍ ማሳየታችሁ አብሮ ለመዘመር በጣም ይረዳናል፤እናመሰግናለን።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 16 күн бұрын
ክብሩን ሁሉ የሰማዩ ንጉስ ይውሰድ
@TamratBalcha-n9e
@TamratBalcha-n9e 19 сағат бұрын
እልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasilAbebe-jj6fx
@FasilAbebe-jj6fx 15 күн бұрын
እካንም ያተ ሆንኩኝ እኔ ባለማህተብ መቼም አላፍርም ነውሬን ደብቀህ ዘላለም በሰላም ያኑርከኝ መዳን ያለም አባቴ ተመስገን እመቤቴ እነቴ ክበራ ዘላለም ንገሽ በልቤላይ እዳልጠፋ አቺጠብቂኝ❤
@muledigital07
@muledigital07 14 күн бұрын
ከዚህ በላይ እውነት የት አለ? እዉነትን መራቅ አይቻልም ክብር ለፈጣሪ ከእናቱ ጋር??
@AqelesieSolomon-p6j
@AqelesieSolomon-p6j 10 күн бұрын
አምላከ አማልክት የ ጌቶች ጌታ የ ዓለም መድሃኒት አምላካችን ሆይ ክበር ተመስገን ኃይል ና ጌትነት ክብርና ሞገስ ምስጋና ና የ ተቀደሰ አምልኮ ላንተ ይሁን❤ እኛ ያንተ ነን እና ባርከን ቀድሰን❤ እመቤታችን የ አምላክ እናት ምስጋና ና ክብር ይገባሻል❤
@Edometh10
@Edometh10 9 күн бұрын
Orthodox tewahedo lezelalem tenoralech aregageteku elelelelelele esyyyyy 🛐 🙌🏽
@EstifEstifo-f5t
@EstifEstifo-f5t 15 күн бұрын
Zemare melakten yasemalen
@hirutmoges1131
@hirutmoges1131 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነፍሴ ትረካለች ለሱ ባልመችም ለኔ የሆነውን ሳስብ መንገዴን ያቀናልኛል ክብር ለሱ ❤❤❤❤❤❤
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 11 күн бұрын
ተባረኩልኝ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ኣንናወጥም በ ኣህዛብ ሃንደበት እንበዛለንም የ ኣብረሃም ዘሮች ነን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪኣችሁን ይቀበል የዳዊት ኣምላክ ❤❤
@eline3176
@eline3176 15 күн бұрын
በዚህ የጌታችን ልደት በአል ዝማሬ በመገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ኦርቶዶክስ በጣም ይለያል የአመት ሰው ይበለን ልዩ ዝማሬ ።
@hanahhanah2330
@hanahhanah2330 16 күн бұрын
ናና አማኖኤና መድኒት ፍቅቅህር አልብሰኛ ይቅርመራቆቴ የሰራዊት ጌታ የሂወቴ መደሀኒት ይክበር ይመስገና❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@yeshimelkammar9901
@yeshimelkammar9901 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤egzaber yimsgn edet dsi yilal orthodox twahido mehon
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 15 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጌታዬ ክበር ተመስገን 🙏እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ እልልልል ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️ እልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹እልልልልልል ልልልልልልልልል
@HenokmanHenok
@HenokmanHenok 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ አመና አመና አመና
@TayeLakew-j2k
@TayeLakew-j2k 16 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 6 күн бұрын
Zmarie meleakt yasemaln abet stamru tsegu yabzalachu Orthodox haymanote ytnt ⛪🙏😘😘😘😘😘
@ሰላም-ፈ7ኰ
@ሰላም-ፈ7ኰ 14 күн бұрын
የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ማስታዉሻዬ።😢😢😢 ከሀገር ውጭ ላለነውም ብዙ ነገር ያስተማረ ዕለት።
@esra240
@esra240 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@jerryadem-zu4hv
@jerryadem-zu4hv 15 күн бұрын
ከብር ለመድሀኔአለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@sembel9330
@sembel9330 8 күн бұрын
Amen Amen Amen! Glory to Him for ever and ever! The best! God is so good.
@kibrleqidusan2086
@kibrleqidusan2086 10 күн бұрын
Yihin ayito alemadineq ayichalm. Kibr leTewahido❤❤❤
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 10 күн бұрын
የመላእክ ዝማሬ ያሰማልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SassZsas-cl2hi
@SassZsas-cl2hi 14 күн бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን🙏🙏♥️
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያድላችሁ
@RufaelGosaye
@RufaelGosaye 11 күн бұрын
❤ተመስገን❤
@HanokGebrezgabihar
@HanokGebrezgabihar 14 күн бұрын
Egzabihar ymesgen ❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢 bhagos nebie
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Eyosiyaslioul
@Eyosiyaslioul 13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማል ።
@nunuassefa8024
@nunuassefa8024 14 күн бұрын
በቃ ደስ ይለለሸል እልልል❤
@wubalemteshome8427
@wubalemteshome8427 7 күн бұрын
egziabher yimesigen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teklitoasis7829
@teklitoasis7829 16 күн бұрын
May God bless ethiopia for ever.
@HailuTsegaye-p2m
@HailuTsegaye-p2m 13 күн бұрын
ኢግዝአብሄር ይሜስገን
@SofiaMohammed-tj9tm
@SofiaMohammed-tj9tm 5 күн бұрын
Elllllll Egzabihir hoy Ethiopian hagerachnen selam aderigln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebrongebreyesus15
@kebrongebreyesus15 15 күн бұрын
ዝማረ መላኢክት ያሰማልን
@wesendemiw3649
@wesendemiw3649 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@webayehukebede6898
@webayehukebede6898 16 күн бұрын
አሜን
@MisiMesay
@MisiMesay 7 күн бұрын
temesgen❤
@meseretwgiorgis7000
@meseretwgiorgis7000 15 күн бұрын
ሀረገ ወይን ድንግል ሀረገ ወይን
@sabagebru6850
@sabagebru6850 15 күн бұрын
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@romanbetew9232
@romanbetew9232 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል💒🕯️💕💕💕🙏🏽
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 15 күн бұрын
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ በጣም ቸሩ
@Seya_ebro
@Seya_ebro 15 күн бұрын
97/98 ኢሄን መዝሙር ልጅ እያለሁ ከትምህርት መልስ ሁሌ ወደ አንዋር መስጊድ ሀይማኖታዊ ትምህርት ልማር ስሄድ ከዋልያ ሙዚቃ ቤት አለፍ ብሎ መዝሙር ካሴት ሚሸጥበት የነበረ ሁሌ ተከፍቶ እሰማው ስለነበር በሚገርም ሁኔታ ሙሉው እየዘመርኩ ልክ መስጊዱ ጋር ስደርስ 😂😂 ይቅር በለኝ ብዬ ገብቼ ጨርሼ ስወጣ ከጎረቤት የምሰማውን የፔንጤውን መስፍን ጉቱ እያልኩ እመለስ ነበር 😂😂😂😂 አይ ልጅነት
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@firealemlemma7797
@firealemlemma7797 7 күн бұрын
ልጅነት ደስ የሚል የንጹህ ልብ ባለቤት የምንሆንበት ጊዜ ነው
@KidaneMared
@KidaneMared 6 күн бұрын
በዛም በዚህም የፀለይሽለት ፈጣሪ ስም ነው የተጠራው ክብር ይግባው ህፃናትን ተዋቸው ወደኔ ይመጡ ዘንድ ይላልና ልጅነት ነጩ ወረቀት
@Senait12
@Senait12 14 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤
@elfenshteddessa9736
@elfenshteddessa9736 6 күн бұрын
Lelelelelelele ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TirhasBerhe-c7e
@TirhasBerhe-c7e 16 күн бұрын
Zmari meleakt yasemalen menfes miyaregaga mezmur new
@AbadiWoldegebrielMisgina
@AbadiWoldegebrielMisgina 8 күн бұрын
ማንኛውም ሰው በጭንቀት ውስጥ የምኖር ከሆነ እና በስርዓት አልባ ህይወት የምኖር ከሆነ ራሱን የማወቅ ዕድል የለውም ለምሳሌ የአንድ አገር አመራር ህዝቡን የምያውክ ከሆነ አገርቷ ወደ አደጋ ነው የምከታት
@FilimonDesta-h1l
@FilimonDesta-h1l 21 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@KibemoWolore
@KibemoWolore 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@fetismarttsegaye1612
@fetismarttsegaye1612 14 күн бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdiDemese-x5l
@MekdiDemese-x5l 11 күн бұрын
እልልልልል
@konjoethiopiawit8748
@konjoethiopiawit8748 15 күн бұрын
እልልልል
@selamselam699
@selamselam699 12 сағат бұрын
😢🙏🙏🙏🙏🙏💔
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 күн бұрын
Cheru hoy nana ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤
@samilast3003
@samilast3003 10 күн бұрын
Temesgen ye alem hulu geta
@BereketGirma-u6d
@BereketGirma-u6d 14 күн бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ
@redeityilma6635
@redeityilma6635 9 күн бұрын
Elllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretAsrat-m
@MeseretAsrat-m 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 11 күн бұрын
@etagnewhabtamu456
@etagnewhabtamu456 8 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MekdiDemese-x5l
@MekdiDemese-x5l 16 күн бұрын
እልልልልልልልል❤
@TsehayEndale-w8x
@TsehayEndale-w8x 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yakobtsegayhaile9096
@yakobtsegayhaile9096 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtkenbrtken1668
@brtkenbrtken1668 16 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nebiyatmebratu6118
@nebiyatmebratu6118 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 14 күн бұрын
Elllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 11 күн бұрын
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 11 күн бұрын
Wow amesgnalehu
@Sgcd-w9x
@Sgcd-w9x 11 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💕💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💕💕💕
@birukzewde2713
@birukzewde2713 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 11 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏
@mekidesbiranu5315
@mekidesbiranu5315 9 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@kiru_ethio
@kiru_ethio 13 күн бұрын
It’s ok - but could you at least mention the source - ማን አዘጋጀው? Shall we say there is no copy right for this?
@AdaneFasikaw
@AdaneFasikaw 11 күн бұрын
@yismueshetu8983
@yismueshetu8983 16 күн бұрын
liyu webet liyu zema liyu sereat hulunm yamala abet metadel cheru hoy amalke ezi west sledemrkge amesegnelhalwe enate embete endet des yelesh yhon anchinm lijeshinm endi senakebr lijeshin enamelkaln anchin enakbraln destachin destachwe yehonutinm melakitun yemiyaweds mezmure bikatet des yelal bektay
@TigstYone
@TigstYone 16 күн бұрын
🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@masrtmasrt3366
@masrtmasrt3366 16 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑👑👑👑
@MekdesHaile-dc1kg
@MekdesHaile-dc1kg 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😊
@AyeleDitibo
@AyeleDitibo 8 күн бұрын
እነ ጀነራል ህጻንን ቁንጮ ላይ እያስቀመጥን በእግዚያብሔር ምስጋና ላይ ውሃ እንቸልስበታለን፡፡ at least ይሄ ደላላና አስመሳይ ውንበዴ ሰው ከፊት እየተቀመጠ ቤተክርሲቲያንን ባያስገምት መለካም ነው፡፡ እግዚያብሔር በቁጣው ይገስጠው!!
@meskeremhaile3365
@meskeremhaile3365 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያድላችሁ
@MadeMelak
@MadeMelak 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rahelketema6735
@rahelketema6735 15 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MadeMelak
@MadeMelak 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Ye-maryam
@Ye-maryam 15 күн бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MaramMaram-g2b
@MaramMaram-g2b 15 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitSenu-y7d
@SenaitSenu-y7d 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 126 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН