አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ

  Рет қаралды 93,763

ብርሃን tube   birhan tube

ብርሃን tube birhan tube

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@ምስርካሳየማርያምልጅ
@ምስርካሳየማርያምልጅ 7 күн бұрын
ለሚቀጥለው ይሄ ሁሉ ሰው ቅዱስ ስጋውን እና ቅዱስ ደሙን የምንቀበል የንሰሀ ልጆች ያርገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ደስስስስ ይላል
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 7 күн бұрын
Aman ellllllllll❤❤❤❤❤ yehunlen bewnt
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 7 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🎉🎉🎉❤❤❤
@mekdimekdi518
@mekdimekdi518 7 күн бұрын
አሜን አሜን እንደ ቸርነቱ ሰላም ያድርሰን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 күн бұрын
አሜን ፫ አይቀርም እድሜ ለእነ መምህር ተስፋየ የኔ እቁወች😢😢😢😢❤❤❤❤
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x 8 күн бұрын
በስማም በረዶ ነው ምንምስለው እኔ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ማርያምን ስናምር አሜን አሜን አሜን ካለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 8 күн бұрын
ኦርቶዶክያደረገን አምላክ ክብርናምስጋና ይግባዉ 💓💓💓💓💓
@belyoutelila7904
@belyoutelila7904 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 7 күн бұрын
እድለኛ ነሽ ናችሁ የሄዳችሁ ሁሉ እኔም እያለቀስኩ ሁሉን ምን ተመልክቻለሁ እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቀናሁ የማዝነው ሀገር ቤት ሁነው ያልሄዱት በእናንተ አፈርኩ
@mamaTg-nk6tx
@mamaTg-nk6tx 7 күн бұрын
Mechem EGZEABHERN ENDRET DES INDEMELEW ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi-t2b
@Mekdi-t2b 8 күн бұрын
እንደ እኔ ደጋግሞ እየሰማ ያለ በስም ቃል የለኝም እግዛቤር ይመስገን ገና ከዚህ የበለጠ እንሰራለን❤❤❤
@sinagebrehanna4775
@sinagebrehanna4775 7 күн бұрын
አሜን ይህ ሁሉ ወጣት ለንስሐ ያብቃው ከቤቱ አያውጣን! ፈፃሚ እንጂ ጀማሪ አያርገን! እስከ ህቅታ በቤት ያኑረን! ጸሎታችንን ልመናችንን ዝማራያችንን ይቀበልልን! ከደመና በላይ ያድርግልን! ለሀገራችን ሰላምንለሕዝባችን ፍቅርን መተሳሰን ያድለን በዓይን ምህረቱ ሀገራችንን ኢትዮጵይን ይመልከትልን!!!!
@JohnKassa-r6d
@JohnKassa-r6d 4 күн бұрын
አሜን🎉🎉🎉❤❤
@Sebelewengl
@Sebelewengl 6 күн бұрын
እንዴት እንደምታምሩ እራሳችሁን ብታዩ ከአምናው ድምፃችሁ ብዛታችሁ በተለይ መዝሙር ምርጫው ልዩ ነበር ያፅናችሁ ያፅናን
@AstuNati
@AstuNati 8 күн бұрын
ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤በገዛ ሃይማኖቴ ቀናሁ በቦታው አለመገኘቴ😢 በስደት ያለን ለሃገራችን ያብቃን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 7 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😥😥😥
@JohnKassa-r6d
@JohnKassa-r6d 4 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 күн бұрын
አሜን
@Heyab-z1s
@Heyab-z1s 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀጥያቴን ሳትፀየፍ ከደጅህ ተገኝቸ እንድዘምር ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ ቸር አባቴ የዛሬ አመት ደግሞ እንዲሁ ሰብስበን መሄድ እየፈለገ መሄድ ያልቻለውንም በአንተ ፈቃድ ሰብስበን❤❤❤❤❤❤❤❤
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 6 күн бұрын
በምን ቃል ይገለጻል አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናመሰግንሀለን
@AbebaG-j2k
@AbebaG-j2k 5 күн бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እንዴት ደስ እንደሚል ቃላት ያጥራሉ አንዲህ ለማለት ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ
@Ynabez
@Ynabez 8 күн бұрын
ኡኡኡፈይ እንዴት እንደምናምር ተዋህዶ መሆን ምነኛ መመረጥነዉ አምላኬ ሆይ ክበር በፍጥረታት ሁሉ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@MekuanintDemisse
@MekuanintDemisse 5 күн бұрын
እሰይ ተወለደ የዓለም መዳንት
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 8 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ልደት በሰላም አደረሳቹሁ አደረስን በእውነት ደስስስስ ሰትሉ ሁሌም እንደዚህ ብንሰባሰብና ሴቶች ሁሌም ቀሚስ ብትለብሱ ከአለም አሸንክታ ጌጥ ወጥታቹሁ ሁሌም ቀሚስ ብትለብሱ ሙዚቃ ቤቶች መጠጥ ቤቶች ሁሌም ቤዘጎና በአንድ ላይ በህብርት በአንድ ልብ ቁመን ሀይማኖታችንን እንዲሁም ሐገራችንን ራሳችንን ብናሰከብ መልካም ነው ለአንድ ቀን ክርስቲያን ባንሆን ጥሩ ነውና ብተለይ ሴቶች በምግባር በሐይማኖት በእምነት በአለባበስ ልንፀና ይገባናል ሴት እጇቾን ወደእግዚአብሔር ከዘርጋች ልጆች በሐይማኖት በምግባር የጸኑ ሀገራቸውን ወደዳ ይሆናል ሴት ከተበላሸች ሁሉም ነገር ይበላሻልና እህቶች ወደ እናቶቻችን ዘመን መለስ እንበል እናቶቻችን ጥበበኞች ናቸው
@AbrehamDebele
@AbrehamDebele 6 күн бұрын
ትክክል ። አምላካችን እግዚአብሔር እንደኛ ሀጥያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ እንደማይተወን እናምናለን።
@meskeremcherenet1829
@meskeremcherenet1829 8 күн бұрын
እሰይ ተወለደ የአለም መዳኒት
@MaIugbeyw
@MaIugbeyw 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤የአመት ሰው ይበለን ሀግራችነን ሰላም ያድርግልን ቁጣውን ይመልሰልን😢😢❤❤❤❤❤
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 8 күн бұрын
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን ቅድስት ቤተክርስቲያን በምድር የምታቀምሰን የዘላለም ሒዎት ጣዕም በቅምሻ
@GatahuneGatahune
@GatahuneGatahune 3 күн бұрын
ምን ማለት ይቻላል ቃላት አጠረኝ እግዚአብሄር ሆይ ይህ ሁሉ በአንተ ነዉና ከሆነዉስ ሁሉ ያለ አንተ የሆነ የለምና ዝማሬያችንን ተቀብለህ ለሀገራችን እና ለቤተክርስቲያናችን ሰላምን አዉርድልን
@zaramabith
@zaramabith 5 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዲሁ በቤቱ ያፅናችሁ አቤት ድምቀትና ውበት ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ጌታችን እግዚአብሄር ሁላችንም ለንሰሐ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 8 күн бұрын
"GOD "LISTEN THIS VOICE, AND BLESSED ETHIOPIA.
@BekeleHaile-k7c
@BekeleHaile-k7c 5 күн бұрын
እኔም ዛሬ የተወለድኩ መሠለኝ ፀጋውን ያብዛልን
@jerryadem-zu4hv
@jerryadem-zu4hv 7 күн бұрын
የድንግልጀ ይከበር ❤❤❤❤ተዋህዳ ለዘላለም ትኖር❤❤❤❤❤❤❤
@TensaidesalegnKasansh
@TensaidesalegnKasansh 7 күн бұрын
ብቻ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት አጠረኝ ምን ልበል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ለደጁ ያብቃን ወለተስላሴ በፀሎት አስቡኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፆናልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ተንሳየዋን ያሰማን አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል
@AklesiyaAmareTeday
@AklesiyaAmareTeday 7 күн бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ በዛ ቦታ በተገኘሁ ኖሮ ደስ ሲል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tigikidan5825
@tigikidan5825 3 күн бұрын
እኛንም ለሀገራችን ያብቃን😢 እንደናንተ እንድናመሰግን ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kedestmegersa7701
@kedestmegersa7701 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይህን ጌታ በአለም ላይ እስከናትክ ንገስልኝ ይህን ጌታ
@Lijsolmonyeshi
@Lijsolmonyeshi 5 күн бұрын
እባካችሁ ወጣቶች በዝማሬው የተገኛችሁ ሁላችሁ የዛሬ ዓመት በንሰሀ ታጥባችሁ ስጋ ወደሙን ተቀብለን አገራችንን ተምረን እናስምራት
@uemayethio5851
@uemayethio5851 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ደስስስስ ስል❤❤❤❤
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mercy9108
@mercy9108 7 күн бұрын
እንድናመሰግነው የፈቀደልን ቅዱስ ዓምላክ ይመስገን !!!
@mekidesassfaw198
@mekidesassfaw198 7 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። አመት አመት ያድርሳቹ። ዘራችሁ ይባረክ። ከቁጥር አያጉላችሁ።
@Hagere1419
@Hagere1419 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የምህረት ዝማሬ ያርግልን🙏🏽💐🎉
@ethio2030
@ethio2030 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 күн бұрын
ምንም ቃል የለኝም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@gebremedhinaraya636
@gebremedhinaraya636 6 күн бұрын
ቀጣይ ኢትዮጵያዊው በሙሉ የሚሳተፍበት እንዲሆን የእግዚኣብሄር ፈቃድ ይሁን።
@SelamDebsay
@SelamDebsay 4 күн бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MeseretTsega-sn7dv
@MeseretTsega-sn7dv 8 күн бұрын
እንኳን አደረሰን ፈጣሪ ይመስገን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን የመዝሙሩ እርጋታ ባዳምጠው አልጠግብ አልኩኝ
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 7 күн бұрын
Sew begeza hayimanotu yikenal.....hooo Ebayen rasu mekotater Alichalikum....Zimare melayiktin yasemalin SHALOM LE ETHIOPIA LEMIYE ORTHODOX 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@alxble6402
@alxble6402 7 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@AbrehetGebreab
@AbrehetGebreab 7 күн бұрын
I don't have words only I say thank's God I wish to be there
@wondmnewhaile3363
@wondmnewhaile3363 3 күн бұрын
እግዚአብሔር በፍቅሩ ባርኮ ከዚህ በላይ ያብዛን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረገ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mussieadera7044
@mussieadera7044 3 күн бұрын
ልቤ ተደሰተች በሀይማኖቴ በሀያሉ ኦርቶዶክስ አሜን አሜን
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 4 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም እንደዚህ በህብረት ባማረ ድምቀት በቤቱ ያሰባስበን🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 8 күн бұрын
what a blessing! GOD bless you all!!
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 8 күн бұрын
እንኳንለጌታችን ለመድኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን እልልልል አቤት ዉበታችን የተዋህዶልጆች በሰማይ ከቅዱሳን ከመላዕክት ጋር ይሰብስበን ቸሩመድኃኔዓለም የድንግልማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@WarknaSeifu
@WarknaSeifu 5 күн бұрын
እግዚያብሄር በደጁ ያፅናን።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል❤
@hirutzerihune2179
@hirutzerihune2179 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@MesiTilahin
@MesiTilahin 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም እለኪ እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላህክትን ያሰመልን
@solomonkidane5655
@solomonkidane5655 4 күн бұрын
እግዚያብሄር ልኡለ ባህሪ ለዘለአለም ይመስገን እመቤቴ!
@maron278
@maron278 8 күн бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በስደት ያለን ደሞ በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልሰን ሃገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ልልልልል ልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@የኪዳነምህረትልጅነ
@የኪዳነምህረትልጅነ 3 күн бұрын
በስመአብ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ለካ አልተወንም ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ
@muler22
@muler22 7 күн бұрын
✝✝✝ እሰይይይይይይይ♥♥♥ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰💒💒💒✝✝✝
@gashawwudie9395
@gashawwudie9395 6 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
@ZebeneWoldu-j7i
@ZebeneWoldu-j7i 5 күн бұрын
enbezalen,gena egziyabher ymesgen yagelglot zemenach hun yarzimln!!!amen amenamen
@MekdesAsmare-w5d
@MekdesAsmare-w5d 6 күн бұрын
እ/ር ይመስገን ቃላት ነው ያጠረኝ ለንሰሀ ያብቃን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን ከዚህ የበለጠ ያብዛን ብዙ መስራት ይጠበቅብናል አለምን አስደመማችሁት።
@alexg.889
@alexg.889 8 күн бұрын
እግዜብሄር ይመስገን።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@buzeayalew4674
@buzeayalew4674 7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@YonatanDd-t1x
@YonatanDd-t1x 4 күн бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@AlfaMobile-hu3lz
@AlfaMobile-hu3lz 8 күн бұрын
እንኳን አደረሰን
@muluk974
@muluk974 8 күн бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል🎉🎉❤❤❤
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር እና ምሥጋና ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለአብ ለወልድ ለመንፈሥ ቅዱሥ 🙏🙏🙏🙏
@ZebeneWoldu-j7i
@ZebeneWoldu-j7i 5 күн бұрын
Zimare melaktn yasemaln yetewahdoljoch!!!
@YvgFxx
@YvgFxx 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@NagacHa-p3b
@NagacHa-p3b 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤ዝማሬመላአክያሰማልን🎉🎉
@ababaadal446
@ababaadal446 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 2 күн бұрын
Tewahido lezelalem tinur !!!!!!!!
@linahailu-k1x
@linahailu-k1x 4 күн бұрын
ስታምሩ ከዛ ጋጋታ የሄ ሰላም አለዉ
@SamriEsayas-us4wt
@SamriEsayas-us4wt 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen
@TigistTasew-c8l
@TigistTasew-c8l 8 күн бұрын
ስናስቀና
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 8 күн бұрын
እእእእእእእልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@waaa4954
@waaa4954 7 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💐💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@eskedarAbie
@eskedarAbie 4 күн бұрын
አሜንንንንንን
@altmekonnen
@altmekonnen 6 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ አማንኤል ይጠብቃችሁ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 6 күн бұрын
🔻....የመላእክት ዝማሬ ነው የሰው አይደለም ለምን ቢባል ሳዳምጥ እንባዬ በአይኖቼ ግጥም ይላሉ ...ዉስጤን አንዳችነገር ውርር የደስታ ሲቃ መተናነቅ....
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 3 күн бұрын
እውነት ብዙዎች እንዲሁ የደስታ ሲቃ ውስጥ ነበርን
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 6 күн бұрын
አሜን የአመት ሰው ይበለን
@GeniGeni-h6h
@GeniGeni-h6h 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@MesretGeda
@MesretGeda 8 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሬ መላክ ያሠማልን በቤቱ ያፅናን❤❤❤❤❤ ሥናምር እኮ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 7 күн бұрын
Amen Amen Amen Enkon tewolede Keber Yehun Lenate Ena Leg 👌👍❤️
@MengistuArgawe
@MengistuArgawe 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የከርሞ ሠው ይበለን
@abayimulu5918
@abayimulu5918 8 күн бұрын
እልልልልልል❤❤❤❤
@yewebdarruga5172
@yewebdarruga5172 7 күн бұрын
ዝማሬዉ በጣም ደሰ የላል መዝሙሮቹም በጣም ምርጦች ናቸዉ.:: ነገር ግን ከበሮዋቹ ከቤተክርስቲያን ስርአት ዉጪ ናቸዉ :: ከበሮ ቀይ ጨረቅ ለብሶ ከላዬ የተጠላለፈ ቆዳ ይደረግበታል ያ ማለት ቀዩ ጨርቅ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲገረፍ ከሰዉነቱ የፈሰሰዉን ደም ለማስታወስ ሲሆን ቆዳዉ ደግሞ ሲገርፉት የወጣበትን ሰንበር ለማሰታወስ ነዉ :: ሁሉ ነገር በቤተክርስቲያን የሚሰራዉ በምሳሌ ነዉ እና ዳይቆን ሔኖክ ይህንን እያወቀ ባዶ ከበሮ ለምን ተጠቀመ ለምን ሰርዓት ሊለዉጥ ደፈረ ?? እዛ ያሉሰ አባቶች እንዴት ዝም አሉ?? ሌላዉ ቤተክርስትያን ዉስጥ ቁልፍ መያዣ መጽሐፍ ምናምን መሸጥ ከዜማዉ አገልግሎት ጋር ይሄዳል ወይ?እንደዚህ ዓይነት ነገሮም በቶሎ ካልታረሙ ሲቆይ አስቸጋሪ ይሆናሉ ::
@kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
@kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 8 күн бұрын
አልልልልልልልልል❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
@بوبوالغامدي-ط7د
@بوبوالغامدي-ط7د 7 күн бұрын
Amane amelk yxabeqan❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ቡሩታ
@ቡሩታ 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 20:10
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 7 күн бұрын
herhue hoyi 👏👏👏👏👏👏👏
@StarStat-m1h
@StarStat-m1h 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmihaArgaw
@AmihaArgaw 6 күн бұрын
ያምራል
@yihunayele4481
@yihunayele4481 7 күн бұрын
ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ለምን ቢባል ቀጥተኛ እርትእት ስለሆነች።
@AbealZewdu
@AbealZewdu 6 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@Abeer-y2r
@Abeer-y2r 5 күн бұрын
amen amen amen elelelelelele
@ተስፈኛዎ
@ተስፈኛዎ 7 күн бұрын
ተመስገን. አምላክየ. እልልልልል ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏እልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልል
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 7 күн бұрын
Zemare melac iasemalen ❤❤️❤️
@እናቴ-ጠ7ለ
@እናቴ-ጠ7ለ 8 күн бұрын
አልልልልልልልልልል
@Zinunugues
@Zinunugues 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tamsgen
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 8 күн бұрын
እልእል እል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ - Timket Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Timket Mezmur
59:32
ቤትኤል ዘ-ተዋህዶ / Bethel Zetewahdo
Рет қаралды 224 М.