ቸሩ 🔴 የተንቢ

  Рет қаралды 117,173

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 892
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
ለምዬ ትለያለሽ እስኪ እንደ ለሚ ጀግና ሴት መሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@marakiyoutube
@marakiyoutube 7 ай бұрын
መሆን እፈልግ ነበር ግን አልሆንም ደካማ ነኝ
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
​@@marakiyoutubeደምረኝእህቴ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 ай бұрын
እኔ መሆን እፈልጋለሁ ግን?
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ እህቴ፣ደምረኝሰወደሸ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
እስከዛሬ ባየሁዋቸው ይቱበሮች እንደ ለምለም እንግዳ አክባሪ አይቼ አላውቅም እስኪ እናንተስ በላይክ አሳውቁኝ❤❤❤❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
እኔም ወሎየ ነትደእሥተምል ድረሥ
@Jci-b9w
@Jci-b9w 7 ай бұрын
ትለያለች❤❤❤❤ፈጣሪ ይጨምርላት
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
​@@SaleemaSalee-kg1quደምረኝሰወደሸ
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
​@@Jci-b9wደምረኝእህቴ❤
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ 7 ай бұрын
የትንቢ የኢትዮጵያዊት እናት ልብ ነው ያለሽ ሁሉ ነገርሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ❤❤
@yeshidessie6956
@yeshidessie6956 7 ай бұрын
እናት ሳትሆ እናትነትን ያወቀች ልክ ሲወጡ ቁጣጥራ ስትይዝላቸው ልክ እናት❤
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 7 ай бұрын
እናት ነቺ እኮ ልጂ አላት
@asqw6481
@asqw6481 7 ай бұрын
ክክ እረ ሳሪ ልጅ የላትም​@@jamilaEnderis-qd9dg
@binalefart2799
@binalefart2799 7 ай бұрын
የወሬ ሱስ አለብሽ ስለም ልጅ ነው የምታወሪው😊​@@jamilaEnderis-qd9dg
@yeshidessie6956
@yeshidessie6956 7 ай бұрын
@@jamilaEnderis-qd9dg lej menoron alakem naber woda
@fatumutaibar8432
@fatumutaibar8432 7 ай бұрын
አያቴን አስታወሠቺኚ❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ...
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@Tgst1212
@Tgst1212 7 ай бұрын
የምን ጀግንነት ነዉ ጅል😮
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
​@@SelamKZbin-g8yነይእህቴ
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 7 ай бұрын
​@@Tgst1212የኔወደደምረኝሰወደሸ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 7 ай бұрын
ቅናታም እደለሚ መሆን አትችልም ከጀግናም ጀግናናት ብርቱ​@@Tgst1212
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e 7 ай бұрын
እናቴ ትዝ አለችኝ እቤታችን እንግዳ ሲመጣ ቅቤ ትቀባቸዋለች በልተው የጠገቡ አይመሥላትም ሲሄዱ ምኑንም ምኑንም ትቆጣጥርላቸዋለች። የተንቢ ልክ እንደ እናት ናት የምር ያችን ልብ ያድለን❤
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 7 ай бұрын
መስብሰቢያችን ሁኚ ብሎ ምርቃት ። ጥሩ ነው አሜን ብቻ በይ ለምሉማ። 🎉❤
@Hadya18
@Hadya18 7 ай бұрын
ከእናትም እናትኮነች ከልቡ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ማማየ❤❤❤🥰🥰🥰
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 7 ай бұрын
እንደ እናት ቆጣጥራ ማርያምን አስለቀሱኝ
@AmenaA-xsቡታጀራ
@AmenaA-xsቡታጀራ 7 ай бұрын
የተኝቢ የሚወድ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የተኝቢ በርቸ እተመኛ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@semiramohaned
@semiramohaned 7 ай бұрын
እሷን የሚጠላት ሰይጣን ብቻ ነው የኔ ዉድ 👍🥰🥰🌹🌹
@SasahuSsss
@SasahuSsss 7 ай бұрын
😢 … ​@@SelamKZbin-g8y
@zehara5
@zehara5 7 ай бұрын
❤❤❤
@Belaynishyimer
@Belaynishyimer 7 ай бұрын
ደመሩኝ ቤተሰቦቼ አድስ ነኝ
@HananYmer-m2p
@HananYmer-m2p 7 ай бұрын
አላህ ከክፉ አይን ይጠብቅሽ የሴቶች ተምሳሊት ለምየ እንወድሻለን ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ ማየት እፈልጋለን የምትሉ🎉🎉🎉
@SemuTube-mj2yo
@SemuTube-mj2yo 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንደዉ በምን አይነት ቃል ልግለፅሽ ለምሉማ ❤❤❤❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
አቤት የተቢ እኮ የሴት ወይዞሮ ደግ እሩህሩህ መልካም ሰው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን 💕
@feriyal2957
@feriyal2957 7 ай бұрын
ሊሚ የኔ ጀግና አክባሪሽ ነኝ ዘመንሽ ይባረክ አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ❤
@eyayewyigzaw1
@eyayewyigzaw1 7 ай бұрын
የተቢ ጀግና ሴት ናት የምትሉ አሣዩኝ ✊ደሞ ስወዳት❤👈
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
በትክክል ልባም ሴትነች❤
@Desta-t5v
@Desta-t5v 7 ай бұрын
ትለያለሽ ማንነትሽ ሁሉም እውነት ዛሬ እንደውም ትምርት ስብከት እየስማው ነበር አባ ኪዳን እና ልክ እደህፅን ልጀ ሁኑ አለበለዛ መንግስተ ስማያትን አትወርስም ይላል የእዚያቤር ቃል አንቺ ንፁህ ነሽ ልክ እንደህፅን
@Selamsaly
@Selamsaly 7 ай бұрын
ጉበስ ለባምን ሴት ማን ያገኝታል አንቺ ትለያለች ስወድች የትንብዬ አክብሮትች የኔ ውድ መስጠት ማስተናገድ አንደኝ የምትስጭው አትጭ እኔ ኢትዮጵያ ብመጣ ሳላገኝች አልመጣም ተባረኪ ዘመንች ይባረክ💕🥰🙏
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል❤❤
@FkrHenok
@FkrHenok 7 ай бұрын
Pis silk yetben kuteri felg neber
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
ወላሂ የተንቢ የሆነ የእናት ባህሪ ነዉ ያላት እዉይይይ ቁጥርጥር አደረገችላቸዉ እኮ🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
በጣም እናት ብቻ አይገልፃትም እንባዬ 😢ወረደ ስቆጣጥር 😭እናቴ ነብሶን ይማርልኝና😭ለመጣ 💔ሰው እንዲ ናት ባዶ እጅ አልክም
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@bezaalemt5612
@bezaalemt5612 7 ай бұрын
በጣም እውነት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ ማሬዋ
@Zabeba1AZ23
@Zabeba1AZ23 7 ай бұрын
ለምዬ ትለያለሸ እሰኪ እንደ ለሚ ጀግና ሴትመሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኘ🎉🎉❤🤙🤙💪💪
@tubeysikit
@tubeysikit 7 ай бұрын
የሰው ልጅ ለምን አላማ እደተፈጠረ ካወቀ መገዱ ቀላል ነው ደምሩኝማ ውዶችየ
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@ehf4hd522
@ehf4hd522 7 ай бұрын
እሺ አንቺንም
@ehf4hd522
@ehf4hd522 7 ай бұрын
​@@SelamKZbin-g8yእሺ አንቺም
@emebet591
@emebet591 7 ай бұрын
የኛ ልዩ የትንብ በእውነት ሁሌም እከተተልሽለሁ ልዩ ሴት ነሽ vedioshen አይቶ አለመድነቅ አይችልም በእውነት ከስው ሐገር ገብታሽ ብዙ ነገር አስይተነሽል እግዚአብሔር ቤትሽን በበርካት ይሙለልሽ ከዚህ በለይ❤❤❤❤❤
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
የተንቢ ለገዳ ያላት ክብር በጣም የተለይ ነወ በጉራጌ ባህል ነወ የምታስተናግጂው♥️♥️♥️
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 7 ай бұрын
ማአሻላ ማሻላ ቤትሽ በጣም ያምራል ቤትሽ ሙሉ ይሁን ያሰብሽው ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 7 ай бұрын
የኔ ጅግና ሴት ሁሉም እንዳቺ ቢሆነ ምን አለበት ❤❤
@ሂክማነኝወሎዬዋ
@ሂክማነኝወሎዬዋ 7 ай бұрын
ለምለም ጀግኒ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ሁሉም ሂድያ እንድሰጥሽ እመኛለሁ የኔ ቸር❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ
@Radiya22
@Radiya22 7 ай бұрын
እድሜከጤናጋር❤❤❤ለሚየ😢❤❤❤
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 7 ай бұрын
ከማደንቃቸዉ ጀግና የአረብ ሀገር ፍሬያማ የሆንሽ ለሁላችንም ተምሳሌት የሆንሽ ሰዉ ነሽ አንቺ እና ሳባ👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞
@mekdyzawide
@mekdyzawide 7 ай бұрын
የተቢ በጣም ጥሩ ልጅ ነች የቤተሰብ ፍቅር ያላት ነች ልበ ንፁህ ነች እግዚያብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ❤❤❤
@ሽዋ
@ሽዋ 7 ай бұрын
እንኳን ታረቃችሁ ለሙዬና ቸሬ አድላይ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ylefali
@ylefali 7 ай бұрын
ቸሩ እኔም ልክ እዳተ ብዙ ሰው አይቼ አለው እደለሙ አይነት ሰው የለም የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 7 ай бұрын
ለሚ እኮ ልዩ ሴት ናት እንግዳ አቀባበሏን ስወደው የእኔ ውድ❤❤❤❤
@Sit-n6h
@Sit-n6h 3 ай бұрын
የተንቢይ የኔ ውድ እኔም እመጣለው እና ለኔም ትሰጪኛለሽ የኔ ውድ ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Radiya22
@Radiya22 7 ай бұрын
ውይይችንልጅስወዳት❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 7 ай бұрын
ቸሩ ለሙን ቢያገባ ታድሎ ነበር ጌታን ❤❤አገና ስትይ ድግጥ አልኩኝ የአገና ልጅ ነኝ ናፈቀኝ ጌታን 😢😢❤❤❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 7 ай бұрын
አላህ ቀናውን መንገድ ይምራሽ ተቢ ሚዛንን ሲመዘን ማሻአላህ አለች
@djjdj6825
@djjdj6825 7 ай бұрын
😆😏😏😏
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ
@SikoSalo-yg4fv
@SikoSalo-yg4fv 7 ай бұрын
እም እዳች ነው መሆን እምፈልገው😢 ❤የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 7 ай бұрын
የተንቢ. ፍቅር የሆንሽ ልጅ. ❤❤❤❤❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
ውይይይ... አንቺ ልጅ ደግ ሰው ነሽ ይሙላልሽ ያትረፍርፍልሽ.... ያሳደጉሽ ይባረኩ::
@saram5639
@saram5639 7 ай бұрын
የትቢ እኮ እናት ነች የምር ጀግና ሴት💝💝👍
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 7 ай бұрын
ለምለምዬ ማርያምን በጣም የምገርሚ ሰው ነሽ እኮ እኔ እዳች ጀግና ሴት መሆን ነው የምፈልገው ውይይይይይይ ታድለሽ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤
@AbCd-v4n6g
@AbCd-v4n6g 7 ай бұрын
የተቢ ዬኔ የዋህ የዋህነትሽ አይቶ ነዉ እግዚያአብሄር የሚረዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aliakmel9336
@aliakmel9336 7 ай бұрын
የኔ ቅመም ለምለምየ ለሰው ለእንግዳ ያለሽ ክብር ፈጣሪ ያክብርሽ
@emutube6233
@emutube6233 7 ай бұрын
የትቢ እኮ ትለያለሽ የኔ ጀግና ሁሌም እንግዳ ተቀባይ ከፈገግታ ጋር ሁሌም ሣቂልን ጀግና ነሽ ማርያምን የልብሽን አይቶ ትልቅ ደርጃ ያድርሥሽ ❤❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 7 ай бұрын
የኔ እናት የተቢ ትለያለች ወላሂ የምሰራው ስራ እደናት እደህት ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥሽ ተባረኪ እህት👍👍👍👍👍👍የተቢን የምትወዱ በላክ ደምሩኝ😘😘😘😘👍👍👍👈
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ለሙእኮ እናት ናትእደናት በስላሴ የኔውድ የድግልማርያም ልጂ እርጂም እድሜ ይስጥሽ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 7 ай бұрын
የተምቤዬ የኔ ማር ጥሩ እህት አግኝተሀል ቸሩ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 7 ай бұрын
ሰቶ የጎደለበት የለም እናቴ በርቺ ❤❤❤
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 7 ай бұрын
አይቸሬ ይቺኛዋን ልጂእረሳት😂😂😂😂😂የሆነያጎቴልጂ ነበር ቁረጥእሱን ስራዉሁላ😂😂😂❤
@ቺርቤዋ
@ቺርቤዋ 7 ай бұрын
ውይ የተብዬ አስለቀስሺኝ ማሪያምን 😢😢እደ እናት ቆጣጥረሽ በስማም ያንችስ ይለያል የእኔ ጀግና❤ የሴቶች አርያ እኮ ነሽ 🥰 ጀግንነትሽ :ምክርሽ ሲመቸኝ ምናለ ጎረቤትሽ ብሆን ብዬ ተመኘሁኝ😢ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ :ቤትሽ ሁሌም በበረከት ይሙላ እንግዳ ተቀባይ: የተራበ ምታበይ ያድርግሽ ፈጣሪ 🙏ጀግኒት ከአንቺ ብዙ ት/ት ተምሬለሁ በጣም ነው ምወድሽ🥰🥰
@samprincess378
@samprincess378 7 ай бұрын
የእውነት ትለያለሽ ለሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ай бұрын
ማሻአላህ ለምለምየ በርች አላህ ጨምሮጨማምሮይስጥሺ ሀያቲ እንግዳአክባሪ ነሸ😢❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌየማርያምልጅ
@ፅጌየማርያምልጅ 7 ай бұрын
ነገረ ስራዋ ልክ እንደማዬ እንግዳ ሲመጣ እንዲህ ነው የምትቆጣጥረው❤
@user-nura
@user-nura 7 ай бұрын
ምርጥ ሴት ደግሞ ልብስሽ ስያምር ኡኡኡኡኡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ ወላሂ ❤
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 7 ай бұрын
እናቴን መሰልሺኝ ዛሬስ ለሙ ዴሴ እንደምትመጭ ወዴ ሀገር ስገባ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ ለሙየ አለም ወርቅ ደና ናት ተናፍቀዋል እነጋሽየ❤❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
የተንቢ እኮ እናት ናት ❤❤❤ ኤርትራዊት ነኝ ስወድሽ ❤❤❤
@AbebaMolla-yf5fk
@AbebaMolla-yf5fk 2 ай бұрын
ለሚዬ እዉነት የናት ጥግ እፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት አዋቂ እዳንች የለም
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 7 ай бұрын
ለሙዬ ቃል አይገልፅሽም ማርያምን በቃ ስወድሽ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅሽ መሻትሽን ትሙላልሽ❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እደናት አብዝቶ ይስጥሽ መረጉ ሳይሆን መታሰቡ😢💒❤❤❤😊😊
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 7 ай бұрын
በስት አመታቸው ተገናኙ ዋው ለሚዬ ክበሪልኝ❤
@Gurage4
@Gurage4 7 ай бұрын
እዳቺ ጀግና አንግዳ ተቀባይ አክባሪ አለ ግን የጉራጌ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ማሻአላህ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ 7 ай бұрын
ለሜ የኔ ደግ ልበ ቀና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሺ እግዚአብሔር ማእድሺ ሰፊ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@mita7976
@mita7976 7 ай бұрын
የለሙን ደግነት እኮ ዓለም ያቃል 🥰🥰🥰🥰🥰
@damoursarah6
@damoursarah6 7 ай бұрын
የተንቢ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Gnt-t4k
@Gnt-t4k 7 ай бұрын
❤❤የኔ ውድ እህታችን ጅግና ነሽ ኑሪልኝ ሁሉም ❣️❣️❣️💯💯💯
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ለምለምለምእየ የኛቁምነገረኛ በጣምነውየምትመቺኝ❤❤❤❤ሁላችንም ስደተኞች እንደለምለም አላህ እርዚቃችንንይክፈትልን❤❤❤
@AishaAsa-mv1gz
@AishaAsa-mv1gz 7 ай бұрын
የኔፍቅር:❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 7 ай бұрын
ልጅ ግን ወዳሻለ መስለ ❤😂😢 ቀና ብሎ አያያትም
@samira7639
@samira7639 7 ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ የተንቢዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ🙏❤👍👍👍👍👍👌
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 7 ай бұрын
ለሚየ ማርያምን ትለያለሽ❤❤❤❤ቸሩ አሁን ቆፍጠን ብየ ነውጀ አላለም
@AdeyAbebaw-s3f
@AdeyAbebaw-s3f 7 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ የተቢ❤❤❤❤❤❤
@Asterአስቴር
@Asterአስቴር 7 ай бұрын
❤❤አር አንች ልጅ ትላይልሽ እውነት እናት ናሽ❤
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 ай бұрын
ቸሬ ለለሚ ይሣሣላታል የምትሉ
@shitusultan4125
@shitusultan4125 7 ай бұрын
ቸሩ አልቅሠሐል ብታለቅሥም ይገባታል❤❤
@hyate-qm7pi
@hyate-qm7pi 7 ай бұрын
እፍ ስወዳት ለሰው ያላት ክብር😍😍😍😍
@semiramohaned
@semiramohaned 7 ай бұрын
በሂወቴ እንዳቺ የማደንቀዉም የምወደዉም ሴት የለም በጣም ትለያለሽ ለቤተሰብ ደግ መሆን ለካ እንዲህ ያስደስታል እራሴን በአንች ዉስጥ አገኘሁትም አየሁትም አልሃምዱሊላሂ ዉድ ቤተሰቦቸ ያንን ያለፈ ደስ የሚል ጊዜያችንን በማስታወስ ሁሌም ትናፍቆኛላቺሁ 😭!!:: የሴት ጥግ የኔ ጀግና እህት ለሙዬ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ንግስት 👍🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 7 ай бұрын
😂ልጅቶ ወበር ውስጥ ተጠቅራ ቀረች እኮ😂የትቢ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ🎉🎉🎉
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አችን. አለማድነቅ. አይቻልም. የኔ ማር ለምለም. ምነው. እደው. ባካል. ባወኩሽ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 7 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ።
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 7 ай бұрын
የተንቢ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የተንቢን የምትወዱ በላይክ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
አቤት የተንቢዬ የኔ እንግዳ ተቀባይ ሰወድሽ ልዩ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 7 ай бұрын
የተንቢ የእውነት የሴት ጀግና ናት❤❤❤
@tgabab6759
@tgabab6759 7 ай бұрын
ወይኔ እህቴ ብትሆን ብዬ ተመኘው የኔ ጀግና ሀገሬ ስገባ አንቺጋ መምጣቴ አይቀርም የምር ስጨብጥሽ ትንሽ ካንቺ ጥንካሬ ባገኝ የኔ ማር ተባረኪ❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 7 ай бұрын
የዘመኑ ጀግና ❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
ለሙ ከምር ትለያለሽ እጅሽ ስፊ ነው :: እመቤቴን ቤትሽ ሁሌም በበረከት... በ ጤና በ እድሜ... በፍቅር.. ይሙላልሽ ... ቸሩ ጎበዝ ይሄ ነው እሚያምርብህ ቆፍጠን ማለት በርታ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@salamsalam5718
@salamsalam5718 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ትለያለሸ 1 ጣባ ለኔ ይቀመጥ ተናገረኩ ወይ እመጣለው ወይ ጎንደር ትመጫለሸ ፈጣሪ ሰላም ያረግልን አገራችን🙏🙏🙏💗💗💗💗
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
እኔም ጎንደር ነኝ ተያያይዘን ወደ ቡታ ጂራ❤❤❤❤
@SelamYouTube-g8y
@SelamYouTube-g8y 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድየ❤️❤️❤️
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 7 ай бұрын
​@@ZufanAyanawጉድ እኔንም አስከትሉኝ😂
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
@@zemenaybaye7457 የኔ ማር አብረን ነው አንለያይም ውዴ ቲክቶክ ካለሽ ስምሽን ንገሪኝ እንገናኝ
@faizah8186
@faizah8186 6 ай бұрын
እስኪ የተንቢን ቁጥር ሼር አድርጉልኝ
@habibabitbabayoub1712
@habibabitbabayoub1712 3 ай бұрын
እኔም ፈለኩት
@muntaha8351
@muntaha8351 7 ай бұрын
የምር ለሚ እኮ እናት ናት ኡፍ 🥺❤👌
@pace2443
@pace2443 7 ай бұрын
ጠረቤዛዉን አሰተካክዬ 4 ሰዉ ተዝናንቶ እንዲቀመጥ ለጅቷ ተጨናንቃ ነው የተቀመጠችዉ አገሪ ሰመጣ እዚ ቤት ብመጣ ደሰ ይለኛል የእንግዳ አቀባበሏ ደግ ሰዉ ግራሴ❤
@Hsih-tu6is
@Hsih-tu6is 7 ай бұрын
የኔ እናት. ❤❤❤ ኦፍ ደስ. ስትይ አላህ ያስደስትሽ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 ай бұрын
❤❤❤የኔውድ ልክ እናት ለልጆቾእደምትቆጣጥረው ቆጥራ ስጠች ❤
@ያምሮትማስረሻ
@ያምሮትማስረሻ 7 ай бұрын
ለምለም የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 7 ай бұрын
ለሙ እኮ ጀግና ናት
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 7 ай бұрын
ለሙዬ ትለያለሸ የምንለው በምክኛት ነው የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤
@munatube2861
@munatube2861 7 ай бұрын
ሊሚዬ የኔ ፍቅር🎉❤❤❤❤
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 7 ай бұрын
የተቢ እናት ናት መሺአላህ❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
ለሚ እናት ነት❤❤❤❤መሰብሰቢያችን ሁኝ አሜን🙏 ትልቅ ምርቃትነው👌
@mita7976
@mita7976 7 ай бұрын
የኔ ልዩ ንፁ ልብ ያለሽ ስዉ ማለት አንቺ ነሽ ወደፍት እንዳንቺ እና እንዴ በረከት ገበሬ ማሆን ነው ሚፈለገው 🙏🙏🙏🙏
@Mebratselemun
@Mebratselemun 7 ай бұрын
የሴት ጅግና የንየ ተስፋየ💘💘💘💘💘👍👍👍👍
@-Ele
@-Ele 7 ай бұрын
👉አላህ ይዘንልን እንጂ እኛሴቶች በዱኚያ በዝተናል በዓኼራ ግን አላህ ያዘነላቸው ነው ጀነትን ሚያጎናፅፋቸው ያረቢ እዝነትክን ለግሰኝ👉ኑ ወደ ቻናሌ ጥሩ እዉቀት ታገኛላቹ 🌹🌹
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 185 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የሎሚ ጥፋት በ ቤተሰቧ ግቢ ቤት መስራቷ ነዉ
8:14
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 51 М.
የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት
13:02
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 110 М.
ቶፌቅ ብታጀራ መጣ  ሶፌያ❓ከኔ ታርቀናል
16:23
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 125 М.
🦋ብሩክ አኮረፈኝ ያልጠበቀው ነገር ሰጠውት😱
20:16
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 176 М.
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 144 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН