አናርጅ እናውጋ | ‹ማወቅ ያለብን … ኢትዮጵያ በልጆቿ ነው ማደግ ያለባት!› | ክፍል 5 | S01 E08.5 |

  Рет қаралды 6,202

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@BizuMoges-jb7lf
@BizuMoges-jb7lf 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ።ልብ ውስጥ የሚቀር ነፍስህን በገነት ያኑራት
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ያሉት እንደ እናተ አይነት አባት እና ወንድም የት ይገኛል!! እናንተን የመሰለ ምሁር!! እያላት እናት ሀገር እውነተኛ ልጆቿ ጋር አልተገናኘችም!! "ሀገር" !! እኔ ላልቅስ የኔ እንባ ይፍሰስ።❤🙏
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Yes awo ewonete beleshal negegrachwo began newo Lebanese yenekawo . ewontegna hagere wodade Ethiopiawe nachewo ena lalkese geni bezo menagerie alfelgem Zara ko bezo sewo yemenagerewo lala tegebareachewo lala newo beze seat .
@bekitech
@bekitech 3 жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊነት እያሱ በካፋ ነፍስህን በገነት ያኑረው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 жыл бұрын
ሁሌም በልቤ ትኖራለህ እዮዬ 😭
@bizuneshgetaneh9139
@bizuneshgetaneh9139 11 ай бұрын
Betammmm enamesegenalen gash eyasunem akerabewochunem ❤❤❤❤
@baldinib1055
@baldinib1055 4 жыл бұрын
Thank you for the producers,fantastic work.
@abyssinian01
@abyssinian01 4 жыл бұрын
I hear you sir, we started going down the drain since 1974. Such a great person with sensible view point.
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
እንዴት በየ ማመስገን እንደምችል ቃላቶች ያጥሩኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰብው።የሀገራችንን
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
ሀገራችን ይህ የምናየው ጠፍቶ ሰላም ፍቅርና በሀገራችን ራእይ ለማየት ያብቃን ።
@frontdeskagentsatmayflower6471
@frontdeskagentsatmayflower6471 4 жыл бұрын
Sir you have a wonderful personality and deep knowledge . I am very amused by watching the entire interview and grasped more information from your life . Thank you for your service and sharing life time experience though we as a country are not ready to learn, understand and find better solutions at present . Would you please, write some books so that the future generations may learn later ?
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
Very interesting story thank you
@sampebb4187
@sampebb4187 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@abay8674
@abay8674 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እዩ
@cococake6803
@cococake6803 4 жыл бұрын
አንባቢ ናቸው በጣም አባቴም ነግሮኛል ይሄን
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የፖለቲካ ትንታኔ ነው አለመታደል ሆነና የደንቆሮ ካድሬዎች መጨፈሪያ ሀገር ከሆነች ቆይቷል 50 አመት ሙሉ በሀገር አንጡራ ሀብት የተማረ ምሁር ተብየው እየተሽሉከለከ ምቾት ያሣድዳል ከሀገር ሲወጡ ስኬታማ ስራ አስኪያጅ ሆነው አለም አቀፍ ውደድ ር ዉስጥ አያሸነፉ ሀገር ለምን አታክበርም!!!
@frehiwotwondirad2768
@frehiwotwondirad2768 3 жыл бұрын
እኔ ለኔህ ስው ቃላት የለኝም እግዛብሔርእ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተለይ 1966 ስለተካሄደው እንቅስቃሴ እውነታውን አስጨብጠውናል እንዳሉትም በዚያን ግዜ የተጠየቀው ጥያቄ መልስ አላገኘም ያሉት ልክ ነው :: በአባይ ግድብ ላይ ግብፅ ስለምስራው ደባ አሜሬካኖችም የስሩትን ደባ ሲያስረዱ ከአሁን ጋር ተመሳሳይ ነው ብዙ አዋቂዎች እንደሚሉት 2011 ሙባረክ ከስልጣን ወርደው ሞሀመድ ሞርሲ ወደስልጣን ሲመጡ አቆማቸውን ሳይፈልጉት ሲቀሩ ኢትዮጵያ በአስቸኳይ የአባይ ግድብን እንድጀምር ተደረገ ሞርሲ ወደስር ቤት ተወርውረው የአመሪካኖች ጉዳይ አስፈፃሚ የሆኑት አልሲሲ ከሆኑና ከተረጋጋጉ በውሃላ ያባይ ግድብ እንዲጎተት ተደረገ መጨረሻም እንጅነር ስመኘው እንዲገደል ተደረገ አሁንም ያልው ግብግብ እየታየ ነው ::
@gebreyohanneskifle4404
@gebreyohanneskifle4404 3 жыл бұрын
nebsh beslam teref
@endalkashenafi7156
@endalkashenafi7156 Жыл бұрын
ያማረ ለዛ አሎት
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
በጣም አከበርኮት አንደበትዎ ይጣፍጣል
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
ግብጽ የመጨረሻ ምቀኛ ናቸው ስስታም ተመጻዳቂዎች እንዲሁም ቁጥር አንድ ዉሸታም ናቸው አንደ ምዕራብ ሀገሮች ፕሮፖጋንዳ የወዳሉ 14 አመት ሙሉ አጥንቻለሁ በግል።
Professor Jeffrey Sachs + Q&A | Cambridge Union
1:21:40
Cambridge Union
Рет қаралды 258 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН