ጥቁር እንግዳ | ‹ጠዋት ጠዋት የት ጋር መምታት እንዳለብን እንማራለን ፣ ከሰዓት ኳስ እንማራለን› | ክፍል 1 |

  Рет қаралды 15,376

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋችና አሰልጣኝ አቶ ክፍሌ ቦልተና ጋር ያደረገው ቆይታ - ክፍል 1

Пікірлер: 29
@samsondaniel3034
@samsondaniel3034 3 жыл бұрын
እማስታዉሰዉ በጦሩ እና በቡና ጨዋታ 1981 የዛለት ማታ እኔ እና አብሮ አደጌ አዲስ አበባ እስታዲዮም እያየን ነበርን መደባደብ ሲጀምሩ እና ቶክስ ሲጀመር እግሬ አዉጭኝ አልን የዛን ጊዜ የ7 ክፍል ተማሪ 13 አመት ልጅ ነበርኩ, ገነነ በሊብሮ ጋዜጣ ከ20 አመት በፊት በየሳምንቱ ወይንም በየ ሁለት ሳምንት የማነበዉ ብዙ ስለ ኳስ ስለ ተጫዋች ታሪክ ሚስጢራዊ ነገሮች የተለያዩ በአለም ዙሪያ የምታስነብበን በእዉነት ትክክል ነበርክ የአንድ የስፖርት ጋዜጠኛ ብቃት ።እኔ የኤልፓ ቀንደኛ እና አንጋፋ ደጋፊ ነኝ😆አንድን ቀን ኤልያስ ጁዋርን፡ዳንኤል ክፍሌን ፡ተስፉዬ ታደሰን አንተ ፕሮግራም ላይ አቅርብልኝ ከማክበር ጋር thank you 🙏🏽
@abeltakele44
@abeltakele44 3 жыл бұрын
Genene Libro the best football journalist
@muluertube5748
@muluertube5748 3 жыл бұрын
ቃለመጠይቅ እደዚበእውቀት ላይ የተመሠረተ ሢሆን ደሥ ይላል ክፍሌ መጀመሪያ ኢትኮባ ካዛም ለጦሩ ሢጫወት ትዝ ይለኛል የእግር ካስ ወርቃማው ግ ዜ የነሡ ይመሥለኛል ያንን ዘመን ሥላሥታወሣቹሁኝ አመሠግናለው
@kumanigussie3392
@kumanigussie3392 3 жыл бұрын
ክፍሌ ቦልተናን አወቀዋለው አግሮ ኢንዱሰትሪ ሲጫወት በጣም ከሰው ተግባቢና ቀልደኛ ነው ምናልባት ረጅም ጊዜ ሆኖታል ገነነ ፕሬግራምህን በጣም አሰተማሪና የተረሱ ሰሆችን የሚታወሱበት ነው በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን
@kumanigussie3392
@kumanigussie3392 3 жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ ፕሮግራምህ አሰተማሪና አዝናኝ ነው በተለይ የድሮ ታሪኮችን አቀራረብህ ታሪክ ለማያቁ ለአዲሱ ትውልድ ክፍተኛ አሰተዋፆ ነው እንዲውም ታሪክን ለረሳ ወይም ታሪክን ላዛባ እውነተኛ ታሪክን እየነገርክ አሰተምረው
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እግርኩዋስ እና ተዛማች ታሪክ ማስተር ታላቁ ሰው ገነነ እናመሰግናለን አጃኢብ ነው ምታቀርብልን እንግዳ እና ጥያቄዎችህ እና ውይይታችሁ ክፍሌ እናከብርሀለን
@user-io9ze8qf5x
@user-io9ze8qf5x 3 жыл бұрын
ትዝታዪን መለስከው ገኔ ። ቀንደኛ የቡና ደጋፊ ነበርኩ በነ ሙሉጌታ ወልደየስ ጊዜ ። 1981 ቡና ከ ምድር ጦር ሲጫወቱና የቡና ተጨዋቾችም ሲደበደቡ በቀኝ ጥላፎቅ በኩል ( የቡና ደጋፊዎች የሚገቡበት ) ነበርኩ ። የቡናው ዓብዲ ሰዒድ እስካሁን ድረስ አይኔ ላይ ነች ።
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ የምርጦች ምርጥ
@mulsam2011
@mulsam2011 3 жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ እንኩዋን ደህና መጣህ። ኒያላ መጥተህ ኢንተርቪው አድርገኸኛል። በሊብሮ ሳትቆራርጥ ነው የዘገብካት። በጣም አመሰግንሃለሁ። በርታ ጎበዝ አስተዋይ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
ገና ሳልሰማው ርእሱ ያስቃል 😂😂
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Ya gize werqama gize new kifile anbesaye. Thank u Gene
@efremkahsay2023
@efremkahsay2023 3 жыл бұрын
የምድር ጦር ደጋፊ ነኝ ኣስከድመሕ ኣስተላለፉን አናስታውሳቸው ብለህ ነበር. በመሃል ተረሳ. ስለዚ በምቀጥለው please ኣስታውሰን. በኔ በኩል ማስታውሳቸው በለጠ ወዳጆ ዘውዴ መንግስቱ (ማሙየ ደርጀ ዓለምሰገድ አንች ማትኣስ ሙሉዓለም አጅጉ ምንሊክ ቦጋለ ዘውዴ (ኤንተሎ ) ታሪኩ መንጀታ ኣስቻልው የረሳዋቸው አሉ የምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ነውና ቀጥልበት
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
በለጠ ወዳጆ የናዝሬት ልጅ ነው04 እኔ በሰፈር ከኃዲድ በላይ ያሰለጠንኳቸው ልጆች መሐል አንዱ ነው ኳስ በጣም ይችላል እኔም የለየልኝ የጦሩ ደጋፊ ስሆን እንኳንም ግርማ አብረሀ ማትያስ አለምሰገድ ክፍሌ እና ሰለሞን ለጦሩ ተጫወቱ በጣም ደስ ይላል በተለይ በለጠ ክፍሌ እና ሰለሞን የናዝሬት ልጆች በመሆናቸው በጣም ደስ ይላል ናዝሬት የኳስ አገር ነበረች
@zerihunali9582
@zerihunali9582 3 жыл бұрын
kefle boltena selayehuk dess belogal dero toru eyalek new yemawkek
@ashenafitesefaye
@ashenafitesefaye 3 жыл бұрын
ክፍሌ 4 ዓመት ፕሮጀክት አሰልጥኖኛል ሁሉ ነገሩ ከ ኳስ ጋር ነው። በተለይ መሀል ባልገባ ነፍሱ ነው
@solomangutema6655
@solomangutema6655 3 жыл бұрын
ታሪኩ መንጀታ የወያላዉ ጌታ
@yohannesAbaye
@yohannesAbaye 3 жыл бұрын
Mate you the best of luck person
@kazanchis100
@kazanchis100 3 жыл бұрын
ገኔ ኢዞፒዮን (አክሊሉ ገ/ማርያምን) ጋብዘው እባክህ 🙌🏽☺️። የካዛንችስ super star ነበር።
@yohannesshukarey
@yohannesshukarey Жыл бұрын
I knew Minilk who was playing for omedila. He was in Ogaden when I was in 3rd Paracomando bridge, and also he was playing soccer when I played for kefitegna 14 arti kill. Why do not you invited to your progeam
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
ገነነ የጦሩን ቡድን አትወደውም ነበር ትዝ ይለኛል
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ኸረ ሽፌ ሊብሮ ማንንም ቡድን አይጠላም
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
@@yosefdesta7963 ጆሲ ካልክ ይሁን ገኔ ግን እኮ ጋዜጠኛ የሆነው ከ1983 በፊት ነው በኋላ?
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
የጦሩ ቡድን አጨፋፈር የቡድኑ ወኔ አይረሳም
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 3 жыл бұрын
ዳኛ አለም አሰብም በዳኝኝነት የታወቀ ነበር።
@mulsam2011
@mulsam2011 3 жыл бұрын
አሻምን እንዴት መረጥካት የጅማ ልጅ ነህ እንዴ??
@haymifeleke2422
@haymifeleke2422 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጌዜ የምንሠጠው መረጃ ትክክል መሆን አለበት ስለማናውቅ ነገር መናገር ተገቢ አደለም:: ያልሞተ ሰው ሞተ አይባልም ለቤተሰብ መጠንቀቅ አስፈላጊ ነገር ነው: ለምሣሌ =ኮ/ል ፈለቀ ቱሉ በህይወት የሉም ያልከው ነገር ፈፅሞ ትክክል አደለም:: ወላጅ አባቴ ነው እናም እስካሁን ድረስ በህይወት አለ ስለዚህ መረጃ የሌለን ነገር መናገር ትክክል አደለም!!!!!!!
@derimelese2125
@derimelese2125 3 жыл бұрын
Atara megemera
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ምኑን ያጣራ
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
አባትህን በደንብ ነው የማቃቸው እኔም የጦሩ ልጅነኝ ብዙ ግዜ ወደ ካንቦሎጆ ለመግባት በሳቸው በኩል ነበር እድሉ የሚሰጠን መልካም ሰው እንኳንም በሂወት ኖሩ አሁን በሂወት የሉም ሲል በጣም አዝኜ ነበር ይኑሩልን እረጅም እድሜ እና ጤና ክፍሌም ተሳስቶ ነው ዋናው አባትህ በሂወት መኖራቸው ነው
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 2,6 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,9 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 33 МЛН