ashruka channel : የበጎ አድራጎት እናት ወ/ሮ ሙዳይ ምትኩ | Ethiopia

  Рет қаралды 5,909

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

3 жыл бұрын

ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
#Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
Subscribe for more ashruka videos
ashruka channel : / @ashruka
ashruka Media : / @ashrukamedia
ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

Пікірлер: 37
@ashruka
@ashruka 3 жыл бұрын
ጀግኒት 🙌🏽🙏🏽 አንድ ሕጻን ለመርዳት በወር 500 ብር ይበቃናል ብለውናል:: ስልክ : 0937989898 0902526252 አድራሻ : ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት ሙዳይ በጎ አድራጎት
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሙስሊም ሆና ክርስታን ሁሉንም የከታታ ቻናል ነው በሙሉ እሄ ድንቅ ትምህርት ሊያመልጠቹ አይገባም ድሀ ሀብትን ይማኘል ሀብታም ደሞ ነፀነትን ይማኘኛ ልጅ ማች አድጌ ሰው እሆነለው ይለል ሽማግሌ ልጅነቱን ይነፍቀል ያለገበ የሚስት ያለህ ይለል ሀገር ውስጥ የለው ውጭ ሀጋር ይማኛል ውጭ የለው የስደትን ህይወት ይረግማል በለን በማብቀቀት ደስተችንን እንፍጠር ጨለመ በይኖር ማብረትን ለመፍጠር ማን ይጥርነበር ቅቤ ተጋፈችና አነት ለይ ቁጭ አለች አሉ ጭንቀትን ርሱና ወደመፍትሄው ሩጡ ሁሉንም ሰው እንደምተውቅ ሆነህ ፈገግ ብለህ ሰለም በል ምን አግኝቶነው ብለው ሰዎች ይገረሙ ፣ገነ በጧወት ስትነሰ እያሰክ ታነሰ በርግጥም ቀኑ የማረ ይሆነል ፣ አልጨነቅም ሞኝ የሆነ ይጨነቅ እድሜ አጭር መሆኑን አውቀለው ሞት ለይቀር ለምን ቀድሜ ልማት ይቀጥለል ብቻ ኑ ዉዱቻናሌ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሹዬ እንኳን በደና መጣክ ሙዳይ በጣም ጠንካራ መልካም ሰው ናት ሙዳይ የኔ ጀግኒት 😘
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 3 жыл бұрын
እቺን ጀግና ድሮ ልጅ እያለው ነው ስትረዳ የማቃት መበረታታት ያለባት መርዳት ያለብን እናት ናት
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለአቡነ ኪሮስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@mazitube6871
@mazitube6871 3 жыл бұрын
ስላም የሀገሬ ልጆች ውድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ የሀገራችነን ዳር ደበር ልደትየ ትጠብቅልን በየ አለንበት እመቤቴ ትጠብቀን። የበረከት ስራ መስራት የምፈልጉ ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ድርሻወን ይወጡ። ስላም ለምየ ሀገራችን ይሁን💚💛💗
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ መኻርጀል ሁሩፍ ቁራአን አኽካም ትንታኔ ኪታቡ ተውሂድ እና ሌሎቺ ኪታቦቺ እንማ ማር።።።።።።
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ መኻርጀል ሁሩፍ ቁራአን አኽካም ትንታኔ ኪታቡ ተውሂድ እና ሌሎቺ ኪታቦቺ እንማ ማር።።።።።
@user-yk6lr4fe4p
@user-yk6lr4fe4p 3 жыл бұрын
አህለን በሳውዲ አረቢያ በስርቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ባስ ዲምጣችሁን አሰሞላቸዉ ኡፍፍፍፍፍ
@talkingaboutchildrenslives8215
@talkingaboutchildrenslives8215 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ሙዳይ በርቺ በጎነትሽ ለሁሉም ይድረስ!! እናንተም የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በርቱ
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ የኔናት💚💛❤
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሆን ወድ የኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ልጆች እንዲሁም ክቡራን አባቶቻችን እናቶቻችን እኅት ወንድሞቻችን እንደምን አላችሁ => በስዑዲ አረቢያ ላይ የተፈጠረውን ችግር ሁላችሁም ታውቃላችሁ!? *ብዙ እኅትና ወንድሞቻችን ተይዘው በእስር ቤት እየተፈተኑ እየተሰቃዩ ነው ያሉት* እኛ ደግሞ ከአቅማችን በላይ ነው ምንም ማድረግ አልቻልም ወደ እግዚአብሔር ከመጮኽ ሌላ😭 ከዛ በታችን ግን በሀገር ያላችሁ አባቶቻችን እዲሁም ከፍተኛ ሚድያ የምትጠቀሙ ወንድሞቻችን እኅቶቻን አንደበት ሁኑን በአረብ ሀገር ያለን ልጆቻችሁ ነን *=> እንደምታወቁት ሥለ ሀገራችን ስለ ወገናችን ሥለ ቤተ ክርስቲያናችን ምንም አይነት ድርድር የለንም የቻልነውን ከማድረግ ወደኋላ አንልም* =>አሁን ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች ለእኛ የእናንተን እርዳታ ያስፈልገናል እና እባካችሁ ለታሰሩት እኅት ወንድሞቻችን አንደበት ሁኑልን መንግስት እዲሰማ እና ያለ ምንም መዘግየት ዛሬ ነገ ሳይል በፍጥነት ወደ ሀገር ቤት እዲገቡ አድርጉልን😭 *እባካችሁ ድምፃችሁን አሰሙልን ስንል በአጽንኦት በአክበሮትእንጠይቃለን😭* እኛ መያዝን አንፈራም ግን እየፈራን ያለነው ቶሎ አገራችን ባለመግባታችን ነው እያሳቀቀን ያለው ከአንድ አመት በላይ እስር ቤት ያሉ ብዞዎች እኅት ወንድሞቻችን አሉ ዛሬ ነገ ይገባሉ ስንል ቀናቶች አስቆጠርን መፍትሔ አላገኘንም አሁን ግን የቻልነውን አናድርግ *ዝምታ ይሰበር እናተም አትዘንጉን በጸሎታችሁ እንዲሁም በድምጻችሁ ።* ሁሉም ሰም ሼር በማድረግ ለወገን ደራሽነታችንና ተቆርቋሪነታችንን እንግልፅ ሼር ማድረግ አይከፈልበትም ለወገኖቻችን ግን ይጠቅማቸዋል ነገም በእኛ ሳይመጣ >>ተስፋ ባለመቁረጥ እንጩኽ😭 ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቷ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆን አሜን🤲🏾
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ጀግኒት 👌💪🙏
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
እሽ አሹየ የሀገር እግዳ
@user-iz8gc5ej5d
@user-iz8gc5ej5d 3 жыл бұрын
መካም ሰው በርቺ ደምሩኝ ውዶች
@martahabesha8710
@martahabesha8710 3 жыл бұрын
አንደኛ
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 жыл бұрын
Egziyabher amlak endanchi ayent sewochin yabezaln
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ebbaftube
@ebbaftube 3 жыл бұрын
wowowowo Good
@tedatube1832
@tedatube1832 3 жыл бұрын
Slm slm mertoch yehagere lijoch beyalachubet selamachu 1k legeba 30 new yegodelegh tebaberugh ashu mert ayteh atelefegh
@martamarkus1346
@martamarkus1346 3 жыл бұрын
Well come on merta 😍
@yegetanegn8393
@yegetanegn8393 3 жыл бұрын
😍😍😍😍❤
@semiratube8648
@semiratube8648 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ብርታቱን ይስጥሽ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሙስሊም ሆና ክርስታን ሁሉንም የከታታ ቻናል ነው በሙሉ እሄ ድንቅ ትምህርት ሊያመልጠቹ አይገባም ድሀ ሀብትን ይማኘል ሀብታም ደሞ ነፀነትን ይማኘኛ ልጅ ማች አድጌ ሰው እሆነለው ይለል ሽማግሌ ልጅነቱን ይነፍቀል ያለገበ የሚስት ያለህ ይለል ሀገር ውስጥ የለው ውጭ ሀጋር ይማኛል ውጭ የለው የስደትን ህይወት ይረግማል በለን በማብቀቀት ደስተችንን እንፍጠር ጨለመ በይኖር ማብረትን ለመፍጠር ማን ይጥርነበር ቅቤ ተጋፈችና አነት ለይ ቁጭ አለች አሉ ጭንቀትን ርሱና ወደመፍትሄው ሩጡ ሁሉንም ሰው እንደምተውቅ ሆነህ ፈገግ ብለህ ሰለም በል ምን አግኝቶነው ብለው ሰዎች ይገረሙ ፣ገነ በጧወት ስትነሰ እያሰክ ታነሰ በርግጥም ቀኑ የማረ ይሆነል ፣ አልጨነቅም ሞኝ የሆነ ይጨነቅ እድሜ አጭር መሆኑን አውቀለው ሞት ለይቀር ለምን ቀድሜ ልማት ይቀጥለል ብቻ ኑ ዉዱቻናሌ
@umuhayat6588
@umuhayat6588 3 жыл бұрын
ሰላም ነው
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ መኻርጀል ሁሩፍ ቁራአን አኽካም ትንታኔ ኪታቡ ተውሂድ እና ሌሎቺ ኪታቦቺ እንማ ማር።።።
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
Barechilene yaga jagena👍👍👍
@samueltegegn9713
@samueltegegn9713 Жыл бұрын
አድራሻ ላኩልን የሙዳይን
@ahmedaminu2060
@ahmedaminu2060 3 жыл бұрын
በሳኡዲ በስር ቤት ለሚሰቃዬት ቪዲወ አሰራም ረባካችሁ ትላላቅ you tuber ተባበሩ ፍትህ ይገባቸዋል 😭
@almazaabara8950
@almazaabara8950 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪
@mahifkrtube8311
@mahifkrtube8311 3 жыл бұрын
ሠላም የአሹ ፍቅር ቤተሠቦች ፍትፈታችንን እሥኪ እናጣጥም ገባ በሉ በዛውም የማያሥከፍልበትን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በሞቴ የወገን ዴራሹ ወገን ነው
@xoliswapongolo9748
@xoliswapongolo9748 3 жыл бұрын
Mudayene enamesgenalene
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 3 жыл бұрын
ሠላም አሹርካ ሠላምህ ብዝት ይበልልህህ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ መኻርጀል ሁሩፍ ቁራአን አኽካም ትንታኔ ኪታቡ ተውሂድ እና ሌሎቺ ኪታቦቺ እንማ ማር።።።።
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ መኻርጀል ሁሩፍ ቁራአን አኽካም ትንታኔ ኪታቡ ተውሂድ እና ሌሎቺ ኪታቦቺ እንማ ማር።።።።።
ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር
5:30
Balageru TV
Рет қаралды 762
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
0:20
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 20 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН