No video

ኤርትራዊት 🇪🇷 እናት አነጋጋሪ ደግነት | ashruka channel

  Рет қаралды 37,791

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

ኤርትራዊት አነጋጋሪ እናት ሪከርድ ሰበሩ እንተዋወለን ወይ የመሳም ጉድ | ashruka channel

Пікірлер: 372
@ashruka
@ashruka 4 ай бұрын
ፈታ ዘና እያላችሁ ቪድዮውን ላይክ አድርጕልኝ አመሰግናለሁ
@user-bu9cl2vg3t
@user-bu9cl2vg3t 4 ай бұрын
አሹየፍቅር
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 4 ай бұрын
አሽሩካ ኢየሩሳሌም መቼ ነው ብቅ የምትለው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 4 ай бұрын
Nabiyu Masfinin lakkak kotataam
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ካለ ፍቅርንም ያውቃል ምክንያቱም ክርስቶስ እራሱ የፍቅር አምላክ ስለሆነ ። እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለእርሱ የሚበረከክ አዳሜን እግዚአብሔር ያገናኘኝ እኔም ለእርሱ ዝቅ ብዬ እንድታዘዘው የትህትና ልብ ይስጠኝ።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 4 ай бұрын
1 እግዚአብሔር ነው ፍቅር አምላኬ ገብረኤል ነው ፍቅር 💚💛❤️💐💚💛❤️
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 4 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ ❤❤❤❤🇪🇷❤❤እግዚአብሔር ሆይ አማራውንና ትግሪውን አንድ አድረገህ ፍቅር ዝራባቸው ጠላቶች ይፈሩ ይንግጡ አንድ ያድርገን አብይ ያሰብከው ሁሉ ዳጥ ጨለማ ይሁንብህ የግብር ልጅ
@YeMareamLij
@YeMareamLij 4 ай бұрын
ፈጣሪ በሁለቱ ህዝቦች መሀል ይግባ🙏 በአማራ እና ትግራይ ጦርነት በፍፁም መደረግ የለበትም ! ፖለቲከኞቹ ህዝቡን ሊጨርሱት ቆርጠዉ ተነስተዋል ንቁ ንቁ ንቁ ወገኖቼ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 4 ай бұрын
የኤርትራ ህዝብ ሁሌም ደግ ነው መሰጠት ያዉቃል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ፍቅርም ክብርም ትህትናም ሁሉንም ያሟላል
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 4 ай бұрын
ኤርትራዊያን በመስጠት የታወቁ ናቸው 🙏❤🇪🇷 ማማ ኤልሳ GBY🙏🇪🇷
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
አታቃቸውም!!!!
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 4 ай бұрын
@@Etho19pia ምንድነው ደሞ ማላቃቸው?
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 4 ай бұрын
yes thank u TT love
@rahelbelete8221
@rahelbelete8221 4 ай бұрын
​@@Etho19pia. minew agamew
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
@@rahelbelete8221 አየ ደደብ በዘረኝነት ብቻ ነው የምያስበው ሰውይ በሔረን አልጠራልህም ሰው ነኝ ለንገረክ በስደት በትዳር በጓደኝነት አብሮ በመኖር ነው ማቃቸው አው ሁሉ ዘር ጥሩም አላው መጥፎም አለው እሺ የእነሱን ግን በማውቀው ልክ ነው ማወራው አንድ ሴት ሰጠችና ሁሉንም ስጭ አርጎማውራት ለራስ ስቆርሱ አያሳንሱ አይሆንብህም??? ለመስጠትማ እንደ እትዮጲያዊስ ነበር??? አታሽቋልጥ ጠንቅቀ ነው ማቃቸው!!!ዘም በል
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 4 ай бұрын
The real behavior of our mothers 👨‍🍼 of Eritrea 🇪🇷 like mama Elsa and all Eritreans are very kind ,God bless our people 🙏 thank u Ashruka
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 4 ай бұрын
በስደት ድክም ያላችሁ ሁሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ምርጦቸ❤
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 4 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 ай бұрын
ኤርትራውያን ወገኖቻችን ሁሌም የሰው እንባ አባሾች ናቸው እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው።😍🥰🥰🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹በስደት አሳበው የሰው ላብ የሚበሉ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ የእጃቸውን ይክፈላቸው እውነት ነው በለይ እንደዚህ አዬነት ማጭበርበር በእኛ በሀበሻዎች ይበዛል ።😢😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 ай бұрын
ወ/ሮ ኤልሳ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጧት. ደግነት ለእራስ ነው!! ❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 4 ай бұрын
የእኔ እናት ስጥ ይሰጣሀል ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 4 ай бұрын
You know Eritrean are very kind people.🇪🇷
@sunshining3697
@sunshining3697 4 ай бұрын
Eritreans have a good heart 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@salmgetachew612
@salmgetachew612 4 ай бұрын
አሹየ 3 እግዚአብሔርን መፍራት ነው እንጂ የሁሉም መሰረት እሱ ስለሆነ ❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 4 ай бұрын
ኤርትራዊት እናት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 4 ай бұрын
ወይዘሮ ኤልሳ የኔ ቅን የእናትነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 4 ай бұрын
ኤርትራዊያን በመስጠት የታወቁ ናቸው 🇪🇷 ማማ ኤልሳ GBY🇪🇷
@luwamtewelde3698
@luwamtewelde3698 4 ай бұрын
Txn
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 ай бұрын
ድል ለፍኖ 💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾🙏🏿ስላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ና ፍቅር
@bethelehem4989
@bethelehem4989 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ሲኖር ሁሉም ነገር ይኖራል ይሳካል
@s0lomon150
@s0lomon150 4 ай бұрын
አማራና ትግራይ ፍቅር እንጂ ጦርነት አያሥፈልግም ይልቅስ ተባብረው ብልፅግናን መሧገድ ነው የሚያስፈልጋቸው ድል ለሠሜን ህዝብ💚💛❤💪💪💪
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 4 ай бұрын
አሽሩካ ጥያቂው በዚህ ባለንበት ሀገር ወይንስ በሀገርቤት በዚህ ሀገር ፍቅር ብቻ በሀገር ቤት መልሱ ሁሉም::🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇸🇪🇸🇪
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 4 ай бұрын
ልክ ነክ አሹ መረረን ጦርነት ይብቃን ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ አሹካ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@darajee4139
@darajee4139 4 ай бұрын
አስተዋ ምስት ከእግዚአብሔር ነው ስላዝ እግዚአብሔር የሚፈራ ነው❤🎉
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አማራንና ትግሬን አንድ አድርግልን😢😢
@user-jn4ix7dh5r
@user-jn4ix7dh5r 4 ай бұрын
ፈጣሪያችንን. መፍራት. እና. ፍቅርር
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
እግዚአብሄርን መፍራት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 4 ай бұрын
ፍቅርና እግዚአብሔርን መፍራት❤
@meazalemadesalegni4844
@meazalemadesalegni4844 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ❤❤❤
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 4 ай бұрын
አሹነት እግዚአብሄር እድሜ ከጤና እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው: የሀገርህን ህዝብ ሞት እንግልት ረሀብ በግልፅ እንደ አንድ ግለሰብ ለሚልዬኖች ድምፅ ስለሆንክ እጅግ አከብርሀለሁ: ስለ ሰብአዊ መብት መጮህ መጠዬቅ በፓለቲከኛነት አይን ለማዬት አንዳንድ ቢኖሩም አንተ ግን በአላማህ ፀንተህ ቀጥል : ለህዝብ ስለምትቆም እናከብርሀለን! 🙏
@user-ho6ww2oc6y
@user-ho6ww2oc6y 4 ай бұрын
እኔም ሰላምን እደግፋለሁ አማሐራ❤እና ትግራይ🙏
@maryamemne
@maryamemne 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ን መፍራት ነው❤❤❤ ውዱ ባሌ
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 4 ай бұрын
አንደኛ የፋኖ ደጋፊ ና አባል ከሆነች ከበቂበላይ ነዉ !!
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 4 ай бұрын
ሶስተኛ እግዚአብሔር መፍራት ነው መልሱ👍
@tenbtmulualem
@tenbtmulualem 4 ай бұрын
በትክክል❤👍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
ድል ለፍኖኖ💚💛❤💪💪
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 4 ай бұрын
አላህን መፍራት ነው ።
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት
@marikoswubet6836
@marikoswubet6836 4 ай бұрын
ፍራ እግዚያብሔር
@anshahussen603
@anshahussen603 4 ай бұрын
ፈጣሪን መፈራት❤
@yonatank2354
@yonatank2354 4 ай бұрын
አሹሩካዬ የኔ ውድ ወንድሜ ማርያምን 4 ስልኬ ነው ስብስክራይብ ያደረኩህኮ 2 በኔ ስልክ 3በባሌ ስልክ 4በልጄ ስልክ ስለምወድህ እኮነው😂😂😂
@tenagneshewaye9590
@tenagneshewaye9590 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 4 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ምን መንግሥት አለ ብለው ነው እግዚአብሔር አምላክ በ መንግሥት ሲሰጠን ሁላችንም የመንግሥት ያለህ ብለን እንጮሃለን😂
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 4 ай бұрын
ያመነ ይድናል አደለ እሚለው እግዚአብሔር እግዚአብሔር መፍራት ነው
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 4 ай бұрын
ድል ለአማራራራራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖ
@mekdi542
@mekdi542 4 ай бұрын
መልሱ እግዛብሔርን መፍራት ነዉ በትዳር ዉስጥ❤አሹካ ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን🥰🥰🥰
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d 4 ай бұрын
አኝ ኤርትራዊያን በመስጠት የታወቅን ነን ግን አግዛብሄር ብቻ በሚያቀው በድብቅ ነው የምናደርገው አንጂ ❤ ይሕ ጡሩ ተግባር ከወላጆቻችን ከማማ ኤልሳ የመሰሉ የወረስነው ነው። ኢትዩጵያ ውስጥ የአርዳታ ጥሪ ሲደረግ ኤርትራዊ ሁሌም አጁን አንደዘረጋ ነው 😢 ኢትዮጵያዊያን ግን አንድም አንኾ ለመሃላ አኝ የአርዳታ ጥሪ ስናደርግ ሲሳተፉ አናይም ለምንድን ነው ግን ?ይሕ ጥያቄ የብዙ ኤርትራዊ ጥያቄ ነው ። ለነዚ ትግራዩች የሚባሉ ችጋራማች ቅማላሞች ሌቦች ሸታቶች ግማታሞች አጭበርባሪዋች የሽሮና የበሰበሰ የአርዳታ ስንዴ ሌቦች አማ ከአያቶቻችን ጀምሮ ሁሌ በኝ ምጽዋት ነው የሚኖሩት አነዚሕ ያፍሪካ ካብሰሮች ለምንም የማይጠቅሙ አንክርዳድ የሆኑ ሕዝቦች።
@sunshining3697
@sunshining3697 4 ай бұрын
Ethiopiawyan werie bcha new yemnakew
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 4 ай бұрын
Megemeriya libiya yalu wendmochihin agizu
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d 4 ай бұрын
@@danayitsdanayits4161ከሊቢያ የተረፈውን አኾ ነው ለዛች ቅማልዋን አያከከች ክርፋትዋ አላስቀምጥ ላለን ሸታታ ትግሬ አናትሕ የምንወረውርላት አንደዶሮ የፈሰሰ የርዳታ ስንዴ ከምትለቅም ብለን ኪኪ። አኝ ኤርትራዊያን አማ በመስጠት የሚወዳደረን የለም አኝ ለሰጠነው የትግራዩች አይን ደም ይለብሳል ኪኪ።
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 4 ай бұрын
ሰው መልካም ስብና ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ሰው አክባሪ ታጋሽ ከወነ ላመነበት ነገር ደፋር ከወነ ባል ይሆናል የሚስቱ አባውራ
@700-j9j
@700-j9j 4 ай бұрын
ብልፅግና አይባልም ይስተካከል ብልግና ነው እሚበላው
@ashruka
@ashruka 4 ай бұрын
✅🙏🏽
@user-rn9cd9iu5g
@user-rn9cd9iu5g 4 ай бұрын
❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፒያሳ በመፍረሷ በጣም ተሰማኝ የታሪክ ቦታ አራዳ ሰፈር ዶሮ ማለቅያ እሪ በከንቱ ማሕመድ ሙዚቃ ቤት ኢትዮጵያ ሰፊ መሬት እያላት የታሪክ ቦታ ይፈርሰል
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 4 ай бұрын
😢😢😢😢ጤነኛ ሰው ማየት ናፈቀኝ
@seadi5
@seadi5 4 ай бұрын
ማንም ጦርነት አፈልግም ከባለፈው ስንገመግም መልሶጦርነትየቀሩቱንለመጨረስነው አማራክልልእኮአሁንምጦርነት ቤተሰቦቻችንን እያስጨነቀ ያለው ጦርነት ነው
@ef6079
@ef6079 4 ай бұрын
እግዛብሄርን መፍራት አንደኛ ነው🤷🏾
@ethiofreedom9038
@ethiofreedom9038 4 ай бұрын
ወንድሜ መረጃው የፊላንዱ ትክክል ነህ ችግሩ የኛው ሀገር ኤጄንቶች ንግድ አርገው ነው። በፊላንዱ ኤጄኒሲ ምንም ገንዘብ አይጠይቅም እኔም ቋንቋውን በመማር ላይ እያለሁ ነው ይሄ ሌብነት የተጋለጠው።
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 4 ай бұрын
አሹዬ የአማራ ድምፅ ስወድህ❤
@abdenurmohammed3277
@abdenurmohammed3277 4 ай бұрын
Tigraye and Amhara no more war stop this is killer Abiye project no more War ❤
@bshsh2074
@bshsh2074 4 ай бұрын
የሰው ይሕወት ቁማር ሆነ እግዞ አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢
@user-wr9st9um4d
@user-wr9st9um4d 4 ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ እግዚአብሔርን መፍራት።
@Mekd87
@Mekd87 4 ай бұрын
አሹዬ 🥰🥰👍
@belaynesheshatu9122
@belaynesheshatu9122 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መፍራት ❤️🙏
@asternegassi7712
@asternegassi7712 4 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇧🇻
@meazalemadesalegni4844
@meazalemadesalegni4844 4 ай бұрын
ስወድክ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 ай бұрын
NO to Amhara and Tigray war!! Please the civilians are suffering.
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ጉድ ነዉ ዘድሮ😂🎉😢
@bshsh2074
@bshsh2074 4 ай бұрын
አሹካ ተባረክ አምላክ ይጠብቅክ ያጠንክርክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abayteshome5079
@abayteshome5079 4 ай бұрын
Amharan beultuam aktsh lemseris now gen yeal yegzyber now yelfal amray God is with Amhara people ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 ай бұрын
Danke!
@emmu_tiru1157
@emmu_tiru1157 4 ай бұрын
3. ፈሪሃ እግዚአብሔር
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
ወደህ,ነው,የአማራ,ፋኖን,የምትደግፈው,ነገ,ጀግናው,የአማራ,ፋኖ,ድሉን, ተጎናፅፎ,ወደ,አባቶቻቸው,ቤተመንግስት,እንደሚገቡ,አውቀህ,ነው,
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
መጀመርያ ፈርሀ እግዚአብሔር ቀርው እራሱ ይመጣል መጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ከተስማምህ ሁሉም ፍቅር ይሆናል
@TinaTina-zo7cl
@TinaTina-zo7cl 4 ай бұрын
3 የጥበብ ሁሉ እግዚአብሔር መፍራት እግዚአብሔር ማስቀደም ለሁሉም መልካም ነው እግዚአብሔር ካለ ሁሉም አለ
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ማፍራት ነው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 4 ай бұрын
ጦርነቱን አልደግፍም ብቻ ሳይሆን በቃ በቃ ፓለቲከኞችን በቃችሁ ብሎ ማረሚያ ቤት ማስገባት ነ WE HAVE TO SAY NO MORE NO MORE WAR . ESPECIALLY BETWEEN TIGRAY AND AMHARA WHY???? PLEASE PLEASE LET'S PROTEST.
@Ethioselam445
@Ethioselam445 4 ай бұрын
waw እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@bshsh2074
@bshsh2074 4 ай бұрын
አሹካ ፀጋን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@messiessi3635
@messiessi3635 4 ай бұрын
አሹዩ❤❤❤❤❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 4 ай бұрын
FANO Ashruka ❤❤❤
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 4 ай бұрын
ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው አሹካ እና እግዚአብሔር ይቅድም❤❤❤
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 4 ай бұрын
አማራ እና ትግሬ ወንድማማቾች ፍቅር ብቻ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 ай бұрын
Since when?
@user-qs3hn8qr8d
@user-qs3hn8qr8d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ን መፍራት ነው።
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@bshsh2074
@bshsh2074 4 ай бұрын
ሀገሪታን አልቃይዳ አድርጎ በደም ሊያጨማልቅ ነው ፈጣሪይ ያንሳልን😢😢😢😢
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 ай бұрын
እኔኮ የአዲስ አበባ ስው ምነው ዝም አላችሁ ቢትህ ፈርስ ዝም ስራን ወስዱ ዝም ከስፈር ተባርርክ ዝም ሚስትህ ስትደፈት/ ስትታስር ዝም የምትበላውን ነጠቁህ ዝም እሽ ምን ቀርህ መቸ ነው ለነፃነታችሁ የምትነሱት??????? በቃ ነገ ደግሞ እንደ በግ በአደባባይ ስቅለው ሲያርዱህ ያተ ሂወት ያበቃለታል! እር እባካችሁ የገደር/ ጎጃምን ሱሪው ቢቀር ግልገል ሱሪ ታጠቁ እንዴ..... ምነውወኔ እራቃችሁ??!?!? የማንም የበሻሻ ጋላ መጫወቻ ሆናችሁ ትቀሩ😡 አዳነች አበቤን ቤትህን የምታፈርስውን ዘራፍ ብለህ ሂደህ አፍርሳች በቃ:::
@bsttr8846
@bsttr8846 4 ай бұрын
I love your videos today and always . You makes me laugh 😂😂
@ashruka
@ashruka 4 ай бұрын
Enjoy it dear thanks for kind words appreciate it 🙏🏽😃
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f 4 ай бұрын
Tekekel tebarek endante ayenetun yabzalen
@tewdie6297
@tewdie6297 4 ай бұрын
እግዛአብሄርን መፍራት መፍራት
@makemehappy5229
@makemehappy5229 4 ай бұрын
ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ለፍቅር ዋና መስፈርት ነው. ❤❤❤❤❤❤
@salamdesalegne9504
@salamdesalegne9504 4 ай бұрын
3& 2
@zainabmk1224
@zainabmk1224 4 ай бұрын
አሽሩካ የሳቄ ምንጭ ኑርልኝ❤❤
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 4 ай бұрын
በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ፅድቁንና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችዋል።
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 4 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለዉ አሹዬ የሁሉ ነገር መሰረት እና ፈጣሪ የሆነዉን እግዚአብሔርን መፍራት ነው መልሱ!!ደግሞ የባለ ትዳሮች ጨዋታ አሪፍ ነው 😂እኛ ሴቶች በሎቻችነን በጨለማ ዳብሰን መለየት የምንችል ብልሆች ነን 😊
@user-jv3fz5yb7m
@user-jv3fz5yb7m 4 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ከትናንቱ መማር መቻል አለበት አሁን ለመላው ኢትዮጵያ የሚጠቅመዉ ነገር ይኀን አረመኔ መንግስት ተብዬ ከስሩ ነቃቅሎ መጣል ብቻ እንጂ ህዝብ ለህዝብ ሌላ ጦረነት ይብቃን😢😢
@tube5169
@tube5169 4 ай бұрын
አረ በቃን ጭራሽ መቼ በአበቃ እያልን ሌላ ጦርነት በቃን ፍላጎት ናፈቀን 😢😢😢😢😢
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት እና ፍቅር ካሉ ሁሉም አለ የኔ ሃሳብ ነው ቤተስብ ሃብት ከተስራ ይመጣል
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 4 ай бұрын
ሁሉም መልስ ነው:: አሹ
@serkeeshete
@serkeeshete 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ነዉ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 4 ай бұрын
ቱሪናፋ ብየሃለሁ, በሀገር ጉዳይ በቃ ጥላቻ እና መከፋፈልን ነው ሁሌም የምታወራው. ሰለ አ. አ. ሰለፈረሱ ቤቶች ነዋሪዎቹን ጠይቅ እስቲ ምን ያህል ደስ አንዳላቸው ንጹህ ቤት አንደተሰጣቸው. ተው ቦኃላ አንዳታፍር 🙈
@tsigetube2430
@tsigetube2430 4 ай бұрын
እግዛአብሔርን የሚፍራ ነው
@Saranegni21
@Saranegni21 4 ай бұрын
ኣረ ተዉ ወንድም እህቶቻችን ጦርነት ይብቃን 😢 ስንት ዋጋ ከፈልን በተለይ
ለገባ ነው  ሚሊየነሯ ችክ ተገኘች  | ashruka channel
17:35
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 22 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН