Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q38

  Рет қаралды 7,762

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
ጠያቂዎችን አለማመስገን አልችልም እና ሁላችሁም የምትጠይቁ እኔ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ምክንያቱም በምትተይቁት ጥያቄና ዶክተር በሚመልሰው መልስ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እየተማርኩም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሁንም መጠየቅ የምትችሉ ሁሉ እንድትጠይቁ በትህትና አሳስባለሁ። ዶክተር የዛሬውም እንደ ተለመደው ግሩም ምክር አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥልን🙏🙏🙏
@meseretmelaku551
@meseretmelaku551 9 ай бұрын
Thanks Dr. For your advice
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 9 ай бұрын
ጠያቂያችን ሁሉን በሁሉ የሆነው ጌታ ሁሉን ስለሚሆን ወደ ጌታ ኢየሱስ ተጠጊ ጸልይ አንብቢ ጌታ ይረዳሻል ።
@mekimussa
@mekimussa 8 ай бұрын
የተከበሩ ውድ ዶ/ር በምትሰጡት ምክር እጅግ በጣም ነው የምረካው እግዛብኔር እንደርሶ ያለውን ሰው አብዝቶ ለአለም የብዛልን !! እግዛብኔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥል !!!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
😊 🙌🏾 ተባረኹ
@IOSALive
@IOSALive 9 ай бұрын
MindseTube, This made me laugh so much! Thanks for sharing!
@will8-uc4ke
@will8-uc4ke 9 ай бұрын
Ooo doctorye tebarek
@asmakemale4701
@asmakemale4701 9 ай бұрын
Thank you Dr
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 9 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር የኔ ጥያቄ እርዳታ እፈልጋለሁ ያለሁበት አገር ምክር ወይ እርዳታ የሙሰጡት ባህላችንን ስላማያውቁ አይረዱም ብዬ አስባለሁ እርዳታ ለመጠየቅ አንተ የzoom አገልግሎት አለህ ወይ
@WynTayir
@WynTayir 9 ай бұрын
እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
Thanks for your help and Sharing ❤ Doctor Mehret debebe ❤
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤🙏🙏🙏
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 9 ай бұрын
very Wise.❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 ай бұрын
እንደኛ👏👏👏
@HanaHyleeyesus
@HanaHyleeyesus 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አንተ እጅግ የከበርክ ሰው ነህ ይሄ ፕሮግራም ሲጀመር ሌሎችን ለመርዳት ነው ነገር ግን ሰዎች የሰዎችን ታሪክ የራሳቸው አሰመሰለው መሳደቢያ አርገውታል በታወቁ የሰው ልጆች ችግሮች ላይ አንተ እራሰህ እርእሶች እየሰጠኸ ብትርዳ ጥሩ ይመሰለኛል ይሄ የማይገኝ አድል ነው ጌታ ይባርክኸ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 9 ай бұрын
Wede Church heje.Geta Eyesus yebechegoch wedaje new. Ersu Ehet wendem endhum gwadegha yehoneshal. Ersu mulu new. Emeghege yasdenkeshal. Melkam Tedaerem yesetshal.
@SarewitTegegin
@SarewitTegegin 7 ай бұрын
ሰለም
@ethio_family6342
@ethio_family6342 9 ай бұрын
❤❤❤
@kelemwuba2241
@kelemwuba2241 9 ай бұрын
Thank you Dr Bless you more .
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥህ። እውቀትህን ያለ ስስት በቅንነት እና በነጻ ስለምታካፍለን ከ❤ እናመሰግናለን። 🙏🙏
@MihiretuTumisdo
@MihiretuTumisdo 9 ай бұрын
Dr God bless you and your family ❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 4 ай бұрын
His is my story 😢like her
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thank you so much for your time, Doctor,❤❤❤
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 9 ай бұрын
What good advice scaly spand wih other family & kid Love it ❤❤❤
@oness159
@oness159 9 ай бұрын
Thank you
@mhirettilahun9872
@mhirettilahun9872 9 ай бұрын
tanks for all advice
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
THANK YOU SO MUCH🙏🙏🙏
@emmanualgodiswithus4101
@emmanualgodiswithus4101 9 ай бұрын
@munahassan
@munahassan 9 ай бұрын
የምኖረው DMV ኤሪያ ነው ሃሳብሽን ለመካፈል ካስፈለገሽ እኔ ደስ ይለኛል ሃሳባችንን መካፈል እንችላለን ጥሩ እህት እንሆናለን ፍቃደኛ ከሆንሽ
@itsokitsok600
@itsokitsok600 8 ай бұрын
የኔ. ችግር
@cochytube
@cochytube 9 ай бұрын
Dr betam tekami melkit nw gin thumbnail lay textu gola bile arif nw
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
Anchi Lej honash yatashwen fekr enaa erdataa Le hasanaat sechi Enay endaza naw madargaw
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 9 ай бұрын
stay with your root Ethiopian Muslim or Ethiopian Christian that blended with our culture
@javiyeminilik2339
@javiyeminilik2339 9 ай бұрын
hihi
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 9 ай бұрын
made in USA pester say anything sometimes God tell me to buy private airplane
@fikadulegese2932
@fikadulegese2932 9 ай бұрын
🤣
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 9 ай бұрын
stay with root Ethiopian Muslim or Ethiopian Christian blended with our couture
@SarewitTegegin
@SarewitTegegin 7 ай бұрын
ሰለም
@SarewitTegegin
@SarewitTegegin 7 ай бұрын
@Simret-e2w
@Simret-e2w 9 ай бұрын
Thanks Dr ❤❤❤
@SHEWITGETAHUN-z2e
@SHEWITGETAHUN-z2e 9 ай бұрын
Thanks dr
@Guta1
@Guta1 9 ай бұрын
Thank you🙏🙏 Dr.
@tarikunegash616
@tarikunegash616 9 ай бұрын
Thanks Dr.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q39
12:13
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q29
17:10
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q42
16:38
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
Ask Dr Mehret -   ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q13
17:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q34
15:54
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q185
9:07
MindseTube
Рет қаралды 4,8 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q51
13:13
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Баранина - прыжки в бассейн 🌊🐏
0:42
NEMI ROMAN
Рет қаралды 3,7 МЛН
#shorts Magical Floating Ink Pen / MWPP Toys (P41)
0:51
MWPP Toys
Рет қаралды 12 МЛН
WHO IS BETTER? #shorts
0:42
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
ДОБРО БАБУШКЕ/ВЫЗВАЛИ ПОЛИЦИЮ #shorts
1:00
Леха Медведь
Рет қаралды 2,9 МЛН