Пікірлер
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 10 сағат бұрын
ከልብ እናመሰግናለን🙏 በዚሁ ይቀጥል
@YosephBirhanu-l6r
@YosephBirhanu-l6r 10 сағат бұрын
ይህ ቆንጆ አቀራረብ ነው በዚው ቀጥል እናመሠግናለን ዶ/ር
@tomaskidane520
@tomaskidane520 11 сағат бұрын
thank you Dr Beziy btketl lehulu atemari new
@mamed9004
@mamed9004 12 сағат бұрын
ዶ/ር ምሕረት እግዚአብሔር ይባርክህ!!! እንዳንተ አይነት ከልባቸው የሚተጉ ሰዎች ይብዙልን 🙏🙏🙏
@BereketB-c1i
@BereketB-c1i 13 сағат бұрын
እውቀት ትህትና ፍጹም ሰነምግባር በተሰማሩበት ስራ ስኬታማ መሆን እንዴት ይገርማል ተባረክ !!!!
@cityonekind7186
@cityonekind7186 13 сағат бұрын
ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት፡ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቀጥልበት።😊
@lemlemhabte4441
@lemlemhabte4441 13 сағат бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ዶ/ር ምህረት ይህን የመሰለ ትምህርት ስላካፈልከን ተባረ ክ።🙏
@KalkidanWubishet1
@KalkidanWubishet1 13 сағат бұрын
Thank you Dr
@rutharegu4836
@rutharegu4836 14 сағат бұрын
Thank you very much Doctor 🙏🏽
@chomaShifraw
@chomaShifraw 14 сағат бұрын
ሰላም ነው ዶር እንደምነህ እኔ የምጠይቅህ የዶክተርን ስልክ ላክልኛ ።አመስገናለሆ።
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 14 сағат бұрын
It is constructive idea if you get a chance just invite from your audience and let us listen their testimony those whose have getting wisdom from this podcast and changed their life in different perspective thanks Doctor Mihret.
@Benjo_12345
@Benjo_12345 15 сағат бұрын
Thank you Dr.
@EbboTB
@EbboTB 15 сағат бұрын
although I didn't ask this question, I have got key and decisive answers really necessary for my life !!! THANKS DR !!! what a advice!!!!
@negestqueen
@negestqueen 15 сағат бұрын
ዶ/ ር ምህረት በጣም እናመሠግናለን🙏🏽 ቀጥልበት🙏🏽❤️
@alem8640
@alem8640 16 сағат бұрын
Dr Mehret betam enameseginalen yezarew degimo betam liu new
@abushbayeh6755
@abushbayeh6755 17 сағат бұрын
תודה רבה
@KaferJafer
@KaferJafer 17 сағат бұрын
Thanks
@tarefita
@tarefita 17 сағат бұрын
ዶክተር ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ትውልድ ለማነጽ አየሰራኸው ያለው ስራ ማድነቅ እፈልጋለሁኝ በመቀጠል ስለ ራዕይ በተነሳው ጉዳይ ላይ እኔ አንድ ሀሳብ ማዋጣት እፈልጋለሁኝ አንድ ሰው ለብቻው ራእዩን ማሳካት አይችልም በሚለው ሀሳብ እስማማለሁኝ:: ብዙ ሰዎች እራእያቸው ህልም ሆኖ የሚቀረው የሌሎች ሰዎች እገዛ እና ድጋፍ ስላላገኙ ነው ብዬ አስባለሁኝ በተለይ ማሳካት የሚፈልጉት ህልም እና ራእይ ቤተሰብ ከሆኑ ሰዋች ውጪ የሌሎች ሰዎች ውሳኔ የሚፈልግ ከሆነ:: ሌላው የሀገረችን የትምህርት ስርአት እንዲ አይነቱ እውቀት በማስጨበጥ እረገድ ውስንነት አለበት ብዬ አምናለሁኝ ምክንያቱም የቤተሰቦቹን ህልም እና ዕራይ የሚያውቅ ወጣት በጣት የሚቆጠር ነው:: ራዕይ ከ አንድ ግለሰብ አቅም ሆነ እድሜ በላይ ነው በመሆኑም ትውልድ ተሻጋሪ ሲሆን እና ብዙ ሰዎች ሲጠቅም ነው ሙሉ የሚሆነው ::ሀሳቤን ሳጠቃልል ቤተሰብ እንደ ቤተሰብ የጋራ ራዕይ ሊኖረው እና ሀገር እንደ ሀገር የጋራ ራዕይ ቢኖረን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አመሰግናሁኝ::
@bitu_A
@bitu_A 17 сағат бұрын
Thank you for always coming with the same energy and passion. This is really good a way, to collect the same category questions and answering in a very organized platform 👌👍👍
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 17 сағат бұрын
Thank you Dr. Mihret! Huge Respect!
@meserbeye
@meserbeye 18 сағат бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የዛሬዉ የበለጠ ቆንጆ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ🙏❤
@O_L_D89
@O_L_D89 18 сағат бұрын
እንደ የ38 አመት ምንም ሙያ ገንዘብ ቤተሰብ የሌለው ግን በተስፋ "ነገ ይሆናል" ብሎ እንደሚኖር ሰው ከ 25 አመት ያሉት ሙያና ስራ ያላቸው ግን ምንም እንደሌላቸው ሁነው ሲጨነቁ ስሰማ "በርግጥ እኔጋ ነው ወይስ እነሱጋ ነው ያለው ችግሩ ?" እላለው ።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 18 сағат бұрын
❤ ቆንጆ ነው
@W-yh9uk
@W-yh9uk 18 сағат бұрын
ዶክተር ግሩም የደዘ እንቁ እኔ ከትንሿ እህት ከውባለም ጋር ነው የተማርኩት ነገር ግን የቤተሰባችሁን ዝና በዛ በልጅነት እድሜ አውቅ ነበር ኤለመንተሪ እያለሁ አባቴም አስተማሪ ስለነበር ከቤተብም ትውውቅ ነበረን አንተን በስም እንጂ በአካል አላውቅህም ግን ግሩም ላቀው ሲል ወዲያው ነው የመጣትልኝ ስምህ ዝነኛ ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@Briktiblog
@Briktiblog 18 сағат бұрын
Thanks Dr. for your support to our community
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 18 сағат бұрын
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ስለአገልግሎትህ ሚድያዎች ግራላጋባን ህዝቦች ከተማረሰው የሚጠበቀው እንዲህ ብርሀን መሆኑን ነው ቀጥልልን!!፣..
@Papumama-j8h
@Papumama-j8h 19 сағат бұрын
በጣም በጣም ጥሩ በዚሁ አቀራረብ ቢሆን እጅግ መለካም ነው። ተባርካችኋል!!
@berhanegerelase3622
@berhanegerelase3622 19 сағат бұрын
አሪፍ ነዉ በዚህ ቀጥል
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 19 сағат бұрын
ዶክተር ሁሌም የተሻልን እንድንሆን ያለህን ሁሉ እያካፈልከን አለህ። ከልብ ❤ አመሰግናለሁ። የዛሬው ትምህርትህ በጣም አስፈላጊ ነው። አንድ ጥያቄ አለኝ። ሰው ሁሉ ባለራዕይ ይሆናል ወይ? አንተ እንዳልከው ራዕይ ለብቻ የሚተገበር ሳይሆን አጋዥ ያስፈልገዋል ካልክ በአንደ ሰው የተገኘውን ራዕይ በዕውቀት በጉልበትና ባስፈላጊው ነገር ደግፎ ውጤታማ ማድረግ ከራስ ራዕይ ያወጣል?
@hermalacom
@hermalacom 19 сағат бұрын
አግዚአብሕር ይባርክህ
@christiantube7038
@christiantube7038 19 сағат бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ምክር ኑርልን ሁሌ ከማያልቀውና ከሰፊው እውቀትህ ህዝብ እየገነባህ ስላለህ እናከብርሀለን እናደንቅሀለን ክበርልን።
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 19 сағат бұрын
Really million thanks...keep it up bro!!!
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 19 сағат бұрын
በጣም ሀሪፉ ነው ህንደዚኢ ቢሆን ሀራፈ ነው
@alephdesign82
@alephdesign82 19 сағат бұрын
እናመሠግናለን ! ተባረክ😇 አሁን ላይ ካለሁበት ሀላፊነትና የኑሮ ሁኔታ የተነሳ መማር ብፈልግም ትምህርት ቤት መሄድ አልቻልኩም ። ሆኖም በስራዬ ላይ በመሆን ከሀላፊነቴ ሳልጎድል በዚህ በታመቀ ጥበብ እና እውቀት ምንኛ እንደታነፅኩና እንደተጠቀምኩ እኔ ምስክር ነኝ። ወንድሜ ዶ/ር ምህረት ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@bochejunior
@bochejunior 20 сағат бұрын
dr mihiret lemiyaregulin neger bexam inameseginalen igziabher yisxilin yibarkilin wedec hassabe sigeba ye haramaya university 1 amet temari negn be lijinete psychiatry memar nebere mifeligew gin ahun isun lememar i think 11 amet yafeligal inam demo yegna hager sew leza neger bizu awareness yelachewum ina betesebim yiqiribik alugn ina min timekiregnalek kewediw lemitaregilin igeza geta zemenihin yibark inameseginalen
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉🎉🎉
@pjcamp-eq1mj
@pjcamp-eq1mj 20 сағат бұрын
ጥሩ format ነው
@akremabrar3890
@akremabrar3890 20 сағат бұрын
Thank you D/r
@AberaAdera
@AberaAdera 20 сағат бұрын
አመሰግናለሁ እየሰጡት ስላለ አገልግሎት።አንድ ሰው ከህልሙ ጋር ተገናኝቶ እየሰራ እንዳለ የሚያስብ ሰው ለህብረተሰብ እየሰጠያለው አገልግሎት ደስተኛ ስራውን የሚወድ ነው።ጥያቄው ሰው ከህልሙ ጋር መገናኘቱ እና የገቢጉዳይ ሲያይ ሌላ ስራ ቢሰራ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ያያል ግን ደስ የሚለው ህልሜ ያለው መስራት ነው ምናልባት ቢጠራልኝ ለማለት ነው
@era_tube711
@era_tube711 20 сағат бұрын
clicked to 100👍😍
@nurabdul7123
@nurabdul7123 21 сағат бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ዶክተር እናመሰግናለን በተጨማሪ የባለፈው አይነቱ የዶክተር ግሩም አይነቶች በተመረጡ ሀሳቦች ላይ የምታደርጉት ውይይት በጣም ጠቃሚ ነው ።እና ይቀጥል ለምታደርገው ትውልድን የማንቃት ስራ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏🙏
@negestqueen
@negestqueen 21 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ!!! ጥሩ ፎርማት ነዉ ! እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞች በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሰተላለፍ የበለጠ ይመረጣል! እናመሠግናለን🙏🏽❤️
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 21 сағат бұрын
ዶ/ር ምህረት ሁሌም ትጋትህን ማህበረሰባችንን ለማንቃት ስለምታደርገው መልካም ነገር አመግናለው እግዚአብሔር ስለአንተ እባርክዋለው በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የዛሬው በዚሁ ቢቀጥል እላለው
@wondewosentafese1187
@wondewosentafese1187 21 сағат бұрын
I want to give my sincere gratitude for sharing your great ideas. Your books and programs have helped me a lot for the last 6 years. Dr thanks for everything keep it up.
@elsh11
@elsh11 21 сағат бұрын
Thanku sooo much Dr. Mehret. Learning a lot as always.
@gethab-zj2zm
@gethab-zj2zm 21 сағат бұрын
አሁን ያለው የምርምር ውጤት ማናቸውም ካንሰር የDNA መበላሸት ሲሆን በሴል ውስጥ ያለው የሴል ሃይል ምንጭ ሜቴኮንዶርያ የሚባል አካል መበላሸት ነው። ይህ መበላሸት ደግሞ መነሻው ብልሹ የምግብ ሥርዓት ውጤት ነው የሚሉ ታዋቂ የህመሙ ተመራማሪ ፕሮፌሠሮች አሉ። እነዚህ ተመራማሪዎች የካንሰር ሕመም ምግባዊ (Metabolic) ነው ይላሉ። በተለይ ስኳርና ካርቦሃይድሬት አብዝቶ መመገብ ሜቶኮንዶሪያን በማበላሸት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተመራማሪዎቹ ያስረዳሉ። የካንሰር ሴል ከጤነኛው ሴል 200% በበለጠ ስኳር ይጠቀማል ይላሉ። እንዲሁም ካንሰር ከጀመረ ለማደጉ ደግሞ ዋናው ምግቡ ስኳር መሆኑን ይገልጹና ስኳርንና ስኳርን የሚያበዙ ምግቦችን መመገብ በመተው ካንሰርን በማስራብ ማጥፋት ይቻላል ይላሉ። ፋይበር ያላቸውን ምግቦች መመገብ በጣም ጥሩ እንደሆነ ተመራማሪውቹ ያስተምራሉ። አሁን ያለው የጨረርና የኬሞቴራፒ ህክምና ካንሰር ከተከሰተ በኋላ ለማከም የሚጠቅሙ ናቸው። ግን ደግሞ ካንሰሩን ለመቆጣጠርና ለማቆም ቢጠቅሙም ከፍተኛም ጉዳት ያስከትላሉ፣ ጠጤነኛ ሴሎችን ነርቮችን ሊጎዳ ይችላሉ። የአሁኑ ምርምር ግኝት የካንሰር ምንጩ እራሳችን ነን የሚል ነው። ለተጨማሪ መረጃ ዩቲዮብ ላይ "cancer as a metabolic syndrome" ብላችሁ ግቡና የፕሮፌሰሮቹን ምክር ስሙ። 1:03:50
@Simret-e2w
@Simret-e2w 21 сағат бұрын
❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 21 сағат бұрын
በጣም እስተማሪ ነው ይሄማ ለዙ ሰው ሼር ደርገዋለሁ🔥🔥🔥
@TilahunNecha
@TilahunNecha 21 сағат бұрын
ጥሩ አቃረራብ ነዉ ዶክተር በዝዉ ይቃጥል❤
@yacobashenafi9754
@yacobashenafi9754 21 сағат бұрын
Thank you!