Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል

  Рет қаралды 7,375

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 5 ай бұрын
አው ጠያቂዋ በእውነት በጥያቄዋ ውስጥ መልሱ አለ። ብዙዎቻችን የገጠመን ይህ ነው። በዙሪያችን ባሉ ሰዎች በማወቅም ባለማወቅም የሰው መሆን ሚዛኑ ህፃንነታችንን እናጣለን። በጣም አስተውሎት ለተላበሰዉ ማበራሪያና ምላሽህ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር።
@hermalacom
@hermalacom 4 ай бұрын
ሠለመልካም ሀሣብህና በቅንነት ሰለምታካፈለን አና የሌሎች ሠዎችን የ ጥያቄ ሰትመልሰ አኔም ጥሩና ጤናማ ሀሣቦችክ ሁሌም ሰለምታሰተምር ሁሌም አሰማለው ተባረክ እዴሜና ጤና ይሰጥህ
@Sadik.Man.cr77777
@Sadik.Man.cr77777 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ይህን መልእክት አድማጭና አንባቢዎች በሙሉ ወደመልሱ ስመለስ ማክሰኞ ምወደው ሰኞቀንን ስለሚከብደኝ ስለምጠላ ቀኑን ሙሉ ማክሰኞ እየናፈኩ ነው ምውለው።
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 5 ай бұрын
ማክሰኞ ያላሰብኩት ጥሩ ነገር ወደ ተግባር የተለወጠበትና የተሳካልኝ ቀን ነው በጣም እወዳለሁ ❤🔥
@siforamamo7724
@siforamamo7724 5 ай бұрын
እኔ ሰውን የምለካው በቁንጅናው በሀብቱ በእውቀቱ በቁመናው ባለባበሱ ሳይሆን በስነምግባሩ ነው የራሱን ሀሳብ ሌሎች ላይ መጣል ሳይሆን ሌሎችን የተሻለ ኑሮ እና እድል እንዲያገኙ የሚረዱ ሰዋችን ሁሌም እከብራለሁ ዶ/ር ስለ ቀኖች ሁሉም ቀኖች ደስ ይሉኛል ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ፈጣሪን ስለማመሰግን ሀሙስንማ ተወው የተወለድኩበት ቀን ነው😍😍😍
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክ🙏 ሰውን የምመዝነው በስብእናው ነው።
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 5 ай бұрын
ማክሰኞን በጣም ወደዋለው ከጓደኞቼ ጋ ለአመታት በቋሚነት በፆም እና በፀሎት ምንውልበት ስንጨርስ ደሞ አብረን ማዕድ ምንቆርስበት ህብረት ምናደርግበት ቀን ስለሆነ በጣም ምወደው ቀን ነው🥰🥰🤗
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 ай бұрын
ልብ የሚመስጥ ታሪክ ነው። አይዞኝ በርቺ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 ай бұрын
የት ሔጄ ነው ዛሪ አየሑት። Thanks for your help and dedication ❤ Doctor Mehret debebe good bless you and your family ❤️
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 5 ай бұрын
በጣም እምወደውና እምሳሳለት እማፈቅረው ባለቤቴን በሞት ካጣሁት ግዚያት ጀምሮ ብቸኝነት በጣም በጣም ጎዳኝ 24 ስአት ስለሱ ብቻ ነው እማስበው እራሴን busy እይደረኩም አልወጣልሽ አለኝ ስለደነገጥኩም ነው መስለኝ አዲስ ስው መቅረብ ፈራሁ ሀዘን ልቤን ስበረብኝ እባክህ መድሀኒቱ ምን ይሆን አመስግናለሁ
@fanosmulugeta
@fanosmulugeta 5 ай бұрын
ዶክተር ስለ ሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ ሰው መለካት ያለበት በምግባሩ፣ ለራሱና ለሌሎች በለው አመለካከት ፣በስብዕናዉ ፣ እና ሌሎችም ነገሮች እኛ ሰዎች ሰው የምንለካበት መስፈርት ነው ሰው ግን እግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን እጅግ የተካበራን ሰብዓዊ ፍጡሮች ነን እራሴን ግን ስለካ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴትና እናት ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ችግሮች ብጋጥሙኝም ሁሌም እራሴን ለማሸሻል እደጣርኩ ነው ለፈተና እጅ ሰጥቼ አላውቅም የገባሁት የ 7ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ትዳሬም ውጣ ዉራድ የለበት ቢሆንም ትምህርቴን እስከ መጀመሪያ ዲግሪ ተምሬያለሁ እና በመንግሥት ተቋም ሠራተኛና ትንሽ የግሌን ሥራ እሰራለሁ ነዉ ሁሌም እራሴ ላይ እንደሰራሁ ነው አሁንም ገና ብዙ ይቀራኛል
@abdan7916
@abdan7916 Ай бұрын
ማክሰኞ 11 ሰአት ነው የተወለድኩት 😊
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 5 ай бұрын
Tilobgn friday ewedatalehu balefew tsafu bleh yemnwedewn ken saltsif alefegn doctor zare litsaf bye new😊thankyou silemtaregew deginet
@youthfocuspodcast3339
@youthfocuspodcast3339 5 ай бұрын
ሰላም! ዶ/ር እንዴት ነህ? ለማህበረሰብ የምታደርገው ጥረት እንዲሁም ለወጣቶች የሚሆንን ጥበብ የተሞላ ምክር እንዲሁም አቅጣጫ እያሳየህ የትውልድን ገዳይ ላይ አተኩረህ መስራትህን እጅግ. አደንቃለሁ እግዚአብሔርም አብዝቶ ይባርክህ የኔ ጥያቄ ሶስተኛው መጽሐፍህ መች ይወጣል የሚል ነው አንድ ጊዜ ፋና ላይ ቀርበህ በህሊና ዙሪያ እንደሚያጠነጥን ፍንጭ ሰጥተህን ነበር እኔ በበኩሌ እጅግ በብዙ ጉጉት ከምጠብቃቸው መጽሐፍት መካከል ነው። እና ማወቅ ከተቻለ መች እንጠብቅ
@alem8640
@alem8640 5 ай бұрын
Dr Mehret ,betam enameseginalen
@temu_g
@temu_g 5 ай бұрын
Doctor lemitaderge erdata bemulu fetari yibarkik
@tekabiru8465
@tekabiru8465 5 ай бұрын
b/c our home on the day of pray
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
.... the day of prayer!🙏
@AsneBejiga
@AsneBejiga 5 ай бұрын
ማክሰኞ ቀን ደስ ይለኛል ምክንያቱም እሰራቸዋለዉ ብዬ ማስባቸውን ነገሮች ሰኞ ስለማገባድድ ማክሰኞ ቀለል ስለሚለኝ ነው
@dawitdaveup3804
@dawitdaveup3804 5 ай бұрын
የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ❤
@workujudges3199
@workujudges3199 5 ай бұрын
Welcome Doctor ❤❤❤❤❤ ማክሰኞ❤
@bethlehemgerbachewbethlehe8790
@bethlehemgerbachewbethlehe8790 5 ай бұрын
I love mak ❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 5 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@Ashenafi-bi5uu
@Ashenafi-bi5uu 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@cphonetastic3994
@cphonetastic3994 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@asibenaljube6635
@asibenaljube6635 5 ай бұрын
Dr ዘንድሮ ነው የተማረኩት እና ስራ ልጀምር process ላይ ነኝ ደሞም እየፈራው ነው ምን ተመክረኛለህ?
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 5 ай бұрын
Human nature is so very different, but if someone communicates better & and listens & and processes it well, that is a good person. The rest I can live it😮
@genetolga1422
@genetolga1422 5 ай бұрын
እኔማክሠኞ ደስየሚለኝቀንነው❤
@ethio_family6342
@ethio_family6342 5 ай бұрын
❤❤❤
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 5 ай бұрын
Thank you👏🏼👏🏼👏🏼
@luchiawoldeselassie3709
@luchiawoldeselassie3709 5 ай бұрын
I like Tuesday, because መንገድ አይዘጋጋም። Less traffic jam
@GospelsingerTaybelaWaje
@GospelsingerTaybelaWaje 5 ай бұрын
Thank you❤
@suma187
@suma187 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@messaytassew4703
@messaytassew4703 5 ай бұрын
Stay blessed!!!
@wegf6808
@wegf6808 5 ай бұрын
የሰው መለኪያው ሰው መሆኑ ነው ስብእናው (integrity)
@Shwastayel
@Shwastayel 4 ай бұрын
እኔ ከሌሎች የምለይ ይመስለኛል የምጠላቸው ቀናት እሁድ ሰኞ ማክሰኞ ለዚህም በቂ ምክንያቶች አሉኝ ከወራት ደግሞ ጷግሜ 1 ሰኔ 20 -22
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
ማክሰኞ ጥሩ ቀን ነው እወደዋለው
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AndargeMekash
@AndargeMekash 5 ай бұрын
ማክሰኞ የተሰጠኝ ሌላ አዲስ ቀን ስለሆነ ወድጀዋለው የዛሬውን ቀጣዩን ሲመጣ እናያለን😂😂❤
@Bfeqre51
@Bfeqre51 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@zeytunahassen1344
@zeytunahassen1344 5 ай бұрын
እኔ ማክሰኞን እወደዋለሁ
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 5 ай бұрын
እኔ የምለካው በሰራው።
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
As a christian, not on someone's "Sera" but on the work of Jesus Christ at the cross for our sin! GBU❤😊
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 5 ай бұрын
I like Tuesday and Thursday for no reason
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 5 ай бұрын
Teyakay atyayakesh batam gobaz mahoneshen yasayal. Ke chgeru le mawetatem atchgarem tnsh bcha teraat argi
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 5 ай бұрын
አግዜር ብቻ ነው የሚያወቀው!!
@EyobMelese-mu3uw
@EyobMelese-mu3uw 5 ай бұрын
Lane maksango emiwedw sira yejamerkubt mirt qan naw ♥️ 🤣
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 5 ай бұрын
Yeserge Mel's Kenedy new😮😅
@yemisrachayalew5287
@yemisrachayalew5287 5 ай бұрын
ሰው የሚለካው በ Human element ነው
@NeHase16
@NeHase16 5 ай бұрын
ማግሰኞ ነው የሚባለው ዶክተር፤ የሰኞ ማግስት ማለት ነው። በተለምዶ 'ማክሰኞ' ይባላል እንጂ ...
@demekeeyayu1187
@demekeeyayu1187 5 ай бұрын
በጣም እመሰግናለሁ ዶክተር ግን በተደደጋጋሚ ኮሜንት ላይ ጥያቄየን አቅርቤአለሁ ግን አልመለሱልኝም ጥያቄየ በማነብበት ጊዜ ሌላ ነዉ የማስበዉ የነርሲንግ ተማሪ ነኝ ዉጤቴ ከ4 ወደ 3ወረደብኝ ስለዚህ ዶክተር ምን ይመክሩኛል
@deehope9477
@deehope9477 5 ай бұрын
Lol, get back to what you were doing before the point went down to 3 point & study harder, that's it! GBU!❤ 😊
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
@@deehope9477 exactly
@HabesheAb
@HabesheAb 5 ай бұрын
Sew melkiyaw sew mehone nw
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 5 ай бұрын
Mac is a good day it is my day off 😂😅
@feke2tube
@feke2tube 5 ай бұрын
ማክሰኛ😂😂😂😂
@suma187
@suma187 5 ай бұрын
😂
@Bark1999
@Bark1999 5 ай бұрын
ሆዳሙ አድርባዩ ተላላኪው ምህረት ደበበ የአብይ አህመድ የጥፋት አጋር በመሆን በኢትዮጵያውያ ላይ ለደረሰው ሰቆቃ ጭፍጨፋ ግድያ ውድመት መፈናቀል እንግልት ስደት እስር በሙሉ ተጠያቂ ነው።ሠው ከማስተማርህ በፊት ራስህን አስተምር።ያንተን ንግግርና ፅሁፍ የሠማሁበትና ያነበብኩበትን ዘመን ረግማለሁ አፍርበታለሁ።
@fifiethio949
@fifiethio949 5 ай бұрын
Mastewalun yeseth
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 5 ай бұрын
ተው ለኣማራህዝብ ድምጽ ስላልሆነ ነው
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 5 ай бұрын
Bro, this is not your place. Don't defile us, please. Thank you.
@ejigayehugirma2689
@ejigayehugirma2689 5 ай бұрын
hey naka bale nagative thinking is blaming others .
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 5 ай бұрын
❤❤❤
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q123
16:18
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q106
14:02
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q122
14:55
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 14 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q124
13:50
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 68 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35
MindseTube
Рет қаралды 22 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН