‹‹ኢሕአፓዎች ሲነሱ ሽብርተኞች ነበሩ፤ ቅጥረኞችም ነበሩ፤›› ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

  Рет қаралды 77,828

 MEDIA

MEDIA

Күн бұрын

ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people.

Пікірлер: 331
@girmawongele
@girmawongele Жыл бұрын
ዩሃንሥ ምትኩ በነካ እጁመንግስቱን ቢባርክው ኑሮ የኢትዮጵያ ታሪክ ይቀየር ነበር
@ግዜጀግናው
@ግዜጀግናው 4 жыл бұрын
ጠያቂው ግን በግድ ሁሉንም ነገር አማራን ለመጉዳት ነው ነው እንዲሉት መገፋፋት ምን ይሉታል? ሰውየው ግን የእውነት ሰው ናቸው። ጠያቂው እነዲያነብና እነዲበስል እመክራለሁ።
@meketayeendeshaw
@meketayeendeshaw 4 жыл бұрын
yimesilal gin still sewuyew sewun mamen yiwodal. gena sewun kemeterater alwotam. Ewunetaw gin ke gazetegnaw eyita yemiwota aydelem. Mengistu Hailemariam ye Atse Hailesellasie tilacha alew. gin ke woyane aybisim. at least Nigusun ena bemulu yalu amerarochin betam talak sira yyeseru Diplomatochin sayker ereshinual. Hizb lay gin tilacha alebet biye alamnim. yam bihon be derg gize yemotut ye Amhara generaloch yibezalu. Gondar beteley botaw ga mehedm ayfeligum neber. Woyane gin Zewudawi Haileselassie ke wodeke behuala temesirito Mengistu hailemariamn erasu Amhara bilo seyimo new Amharan kilil siyateka yenorew. Woyane fitsum seregna be agezazum be Amhara hizbim fitsum tilacha yesekere new
@yonasworku1382
@yonasworku1382 4 жыл бұрын
የ66 ቱ የተማረው ትውልድ በተለይ የፓለቲካ አመራሩ ጸረ ኢትዮጵያ ነው ፡፡ ቀኝ ገዥዎች ተጫውተውባቸው ሄዱ ይሄው እስከ አሁን አገራችንን የደም ጎርፍ የዘረኞች መጫወቻ አደረጓት
@majoshe10
@majoshe10 4 жыл бұрын
ሰውየው ቀዳዳ ናቸው ከደርግ መቼም ጤነኛ ሠው አይጠበቅም
@solomonalemu5540
@solomonalemu5540 4 жыл бұрын
I had never heard such ridiculous analysis given by an aged person. I'm much younger than this guy, but I will never laugh while I'm talking the loose of human life. Dr. Tesefaye Debessaye was not a resist. He was a socialist. How could he be?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል👍
@MesfinKidan-pd6tr
@MesfinKidan-pd6tr 9 ай бұрын
​@majoshe10 ከወያኔ ጤነኛ እንደማይገኝ
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
ይሄም ሰውዬ የዛው ዘመን የለውጡ ደጋፊ ሆኖ ነው ስንቱን ይሄኔ አስጨርስዋል ! አስክዛሬ የት ተደብቀው ዛሬ ሁሉ ስለሞተ የራሳቸውን ኮተት ይዘው መጡ አሁን ጃኖሆይ የአጃቸውን አገኙ ይባላል ??? ቆሻሻ በለው ይህ መንጌ አራሱ ወደ አስመራ ነው ሹመት ብሎ የሰደደው በዛ ዘመን ለደርግ ያላጎበደደ አይሾምም !
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
አሰተውል መሐል ሐገር ያለን የአማራ ና የኦሮሞ ደም ነው ያለን በኢትዮጵያ ነታችን አንደራደርም በኦሮሞ ነታችን እንኮራለን የጀግናው ጎበና ልጆች ነን
@abrhamweba7151
@abrhamweba7151 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስራ ብትቀይር እመክርካለው ምንም አትመጥንም ለጋዜጠኝነት ውትድርና ብትሞክር ይሳካልሀል ብዬ አስባለው በግድ አማራ ተበድሉሀል እንዲሉክ ትወተውታቸዋለ ምን ይሉታል አውን ግንብ ፊት ከስቱዲይ እንደወጣ ወደ ጦላይ ማሰልጠኛ ካንፖ ንዳው
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ጌዛጠኛው ከኦሮሞ ችግር አለብሕ ኢትዮጵያዊ አማራ ብቻ ይመሰልሐል ???? ታሪኩን ሰማ አንተ ያነበብከው ነው እሳቸው የኖሩትን ነው
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ሕዝብ ማወቅ የሚፈልገውን ነው የጠየቀ ምንም ስለ አማራ አላዳላም !! አውነት ነው አማራ በመንጌ ተፈጅትዋል ይህን መካድ አይቻልም
@BiniamGebresilasie-yo7bt
@BiniamGebresilasie-yo7bt 11 ай бұрын
የምር ግን ሰዎቹን መክረዉ ኣለፏቸው ሻምበል ተስፋየ ለያዉም ስለ ኩዴታና ስለለዉጥ የሚነጋገሩን መኮንኖች ቀልደኛ ኖዎት ሻምበል ።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 жыл бұрын
የማንንም የደርግ ካድሬ አምጥታችኹ አታንጫጬብን። ይኼኔ ስንቱን ገድሏል አስገድሏል።
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 4 жыл бұрын
ወንድሚ እውነት ብለሃል።ይሂ የቀይሽብር ተዋናይ መሆን አለበት። የመላኩ አሽከር።የመንግሥቱ አጣቢ አሽከር መሆን አለበት።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ምን ይጠቅመናል? አለማፈራቸው በእነሱ ዘመን የስንቱ ደም ፈሶ እሳቸውን ብሆን ድምፄን አጥፍቼ ነበር የምኖረው።
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
በትክክል መንግስቱን ቅን ልብ ነው የሚል የደርግ ትራፊ ቱ
@balambaras5848
@balambaras5848 4 жыл бұрын
እውነቱን ማወቅ መልካም ነው። ኢህአፓ በፍፁም እና በሙሉ ልብ በኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ስርአት እንዲገነባ በሙሉ ልብ እስከ ህይወት መስዋእትነት ለመሰዋት ምርጥ ድርጅት ነበር ። ለዚህ ምስክር ሊሆኑ ሁሉ ለኢትዬጵያ ሲባል አልፈው ዛሬ ኮናኞቹ መብዛቱ እጅግ ያሴዝናል።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
በግድያው የተባበሩና የነሱ ዘመድ አዝማድ ናቸው ወጣቱ ትውልድ ለሀቅ ያለምንም ርኅራኄ መቀተፉ ታሪክ ይመሰክራል ማንም ስለቀባተረ ታሪክ አይቀየርም
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Bakih ehapa ye tebab zeregnoch banda neber..hager yegentel..somalin atinku yemil wenbede dirijit new..ena hager atifito tefa..
@universal9716
@universal9716 2 жыл бұрын
የገዢ መደብ በማለት የአማራን ብሄር ያነጣጠረ ግድያ ነበር ነገር ትግሬ ባላባቶች ላይ ትኩረት አልነበረውም
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ዕውነተኛ ታሪክ ነው። ኢሕአፓ ጌታቸው ማሩን ቆራርጠው የገደሉ የአረብ ምንደኛ የኢትዮጵያ አጥፊ ድርጅት ነበር። እግዚአብሔር ያኑርህ ሻምበል ተስፋየ ዕርስቱ።
@nagaseyoum4181
@nagaseyoum4181 4 жыл бұрын
Kassa kebede and Mengistu Hailemariam are not photo look alike but also their voices are one and the same to my ears. Mengistu Hailemariam first personal high ranking personnel is the father of Kassa and Mengistu as advisor to himself and to the imprisoned Emperor at the same time and place or palace in ARAT KILLO.
@gadi6563
@gadi6563 2 жыл бұрын
Adugna you are just a puppet You might be one of the human blood sucker arranging the torch,leba gerafi neger neh Do you know that this guy has lots of blood in his hand *You know what you guys are not worth of my time
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
አንተስ የነፍሰ ገዳዩ የደርግ ቅጥረኛ ነበርክ ? እህአፓ ለሕዝቡ የቆመ ለሕዝቡ የሞተ የወጣቱ ትውልድ ድርጅት ነው እንደማንኛውም ስህተት ይኖራል ? ቅጥረኛ ? በደርግ የተገዙ ነፍስ ገዳዮች ናቸው በደም የሰከሩ ባንዳዎች ናቸው
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Ehapa ye tebaboch banda neberu..wetatu gin algebawim neber. Ehapa menged meri yelut neber yebalal..
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
አስበው አነ በረከት ስምኦን አንዳርጋቸው ጽጌ መለስ ወዘተ አኮ ውስጡ ኢሃፓ ውስጥ ነበሩ አማራውን አስፈጁት አታለው አንደው ከዚህ ይማር አማራው በራሱ ብቻ ይቁም !
@girsah7575
@girsah7575 4 жыл бұрын
አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር እንዋጋለን ሲሉ የነበሩ የቁርጥ ቀነ ሲመጣ አገርን ለወንበዴ አስረክበው የፈረጠጡ ያን የጀግና ልጆች ድርጅት ቅጥረኛ ሲሉ በምን ሞራላቸው ነው። 1983 ይመስክር። ስንቱ የኢሠፓ አባል ኑ መሣሪያ ውሰዱና ተከላከሉ ሲባል ከቢሮ የቀፈና በሽተኛ ነኝ ያለ። የሌላ ሰው ነፍስ ሲያጠፉ ምንም የማይመስላቸው አምባገነኖች የራሳቸውን በጣም እንደሚወዱ ዚምባብየ የፈረጠጠው የእነሱ ጀግና መሪ ትልቅ ምስክር ነው። ኢሕአፓ ነፍሳቸውን ለትግሉ አሳልፈው የሰጡ የጀግኖች ድርጅት ነበር። በምን ሞራል ኢሠፓ ኢሕአፓን ይተቻል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
HULETUM YE ETHIOPIA NEFSE GEDAYOCHE NACHEW.
@adanechaytenfisu4977
@adanechaytenfisu4977 4 жыл бұрын
You are one off killer ,you .the Right upper hands off drag .you gan gate It.
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 жыл бұрын
ደህና አድርገህ ንገርልኝ......
@YeArsemaRoza
@YeArsemaRoza 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ጀግና የኢሀፓ ልጆች እማ ሞቱ አንተ ብልጣብልጡ እና ቅዘናሙ ግን ሸሽተህ ስትቃወመው የነበርከው ሀገር ቅዘን እየጠረክ እየኖርክ ነው
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 2 жыл бұрын
@@YeArsemaRoza this man he don’t have clue about EPRP I think he was abiot tebaki killer
@MesfinJ
@MesfinJ Жыл бұрын
በጣም አደንቆታለሁ። ብዙ መልስ እግኝቼበታለሁ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 жыл бұрын
Thank u sir!
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Nice asrat just make clear the old story's what still now affect the country
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 жыл бұрын
ሻብያ እና ወያኔ በኢሀፓ ሆነው ትውልድን አስጨረሱት ከዛም በኋላ እግር ይዘው ሕዝብን ጨረሱት
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
SHAMBEL TESFAYE ERESTE ANTEM LE ETHIOPIA WOUDKET TETEYAKI NEHI.
@universal9716
@universal9716 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን የአማራውን በደልም በሌላ ፕሮግራም አቅርብልን
@shewangizawayele6334
@shewangizawayele6334 2 ай бұрын
አስሬትበጣምጥሩገዜጠኛ በርታ አንተ እና አንአንተ ሐቀኛጋዜጠኛ ሁን አከብርሐለሁ
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 4 жыл бұрын
አዘጋጁ በለጠ ካሳ ሀቀኛና ሚዛናዊከሆንክ በሚቀጥለው ፕሮግራም የግድ ከሌላኛው ወገን የሆነ ሰው አቅርበህ የሚለውን መስማት አለብን በተለይ ደግሞ ኢህአፓን በተመለከተ ። እኔ ኢህአፓ ላይ ሻንበል ተስፋዬ ባቀረቡት ከማይስማሙት ነኝ ምክንያቱም ኢህአፓ ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም ና መሬት ላራሹን ያቀነቀነ ነበር ።የሶማሌን ጦርነትም በግልጽ ሱማሌን የደገፈ ሕወሀት እንጂ ኢህአፓ አልነበረም እንዳውም በጊዜው ኢህአፓ የ አ አመዋቅሩ ተመትቶ እነ ተስፋዬ ደበሳይ ተገለው አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነበር
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Bezam ale beza ehapa ye zeregnoch ena tebaboch metekemya neber teblowal..
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
የኣልጀርያ መንግስቲ ???? የኤርትራ ፖስፖርት ?? ኤርትራ ነጻ ሃገር ነበረ ወይ????🤣🤣🤣🤣
@immanuelbereket
@immanuelbereket 3 жыл бұрын
Aside from embellishments, his use of present and past tense is interchangeable, and is confusing.
@girmaguttabeerew5004
@girmaguttabeerew5004 2 жыл бұрын
ይህን የሕዝብ ልጆችን የፈጁ የቀይ ሽብር ወንጀለኛ እንዴት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል መናገር ይችላል ለምንስ ነው የጠየካቸው ያውም በመግደል የጦር ፍርድ ቤት ወሳኝ ሰው
@amanahmed6801
@amanahmed6801 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ወንድሜ እጅግ የሚማርክ ታሪክና ትምህርት የሚሠጥ ለትውልድና ለሀገር ለወገን ጎረቤት ሃገራት በጣም በጣም ፍትሃዊ አለመሆ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያሥከፍለን እራሣችንንም ህዝባችንንም ለሁሉሞ ለትልቁ ለትንሹም አሁን ያለንበት ጊዜው እራሱ ይመሠክረዋል አመሠግናችዋለሁ ለሻመበልም ላንተም በነገራችን ላይ እሣቸው ከሠጡህ መልሥ ላይ እኔም ሁለት ታሪክ ምሥክርነት ላረጋግጥልህ የመጀመሪያው ሀደሬ ሠፈር መሥጅድ አሚባል ቦታ ሣታውቅ አትቀርም እነ አቶ ኢሃፓ ተብዬ የሚተኩሡበት ሠው ሮጦ መሥጀድ ሢገባ ሠው በሙሉ ሥግደት ላይ ነበረ ያን ጊዜ ያ ሊተኩሥበት የመጣው ሠው ሲገባ ተከትሎት መለየት አቃተው የቆሙትን በሙሉ ሠጋጆችን እንዳለ ላያቸውላይ አርከፈከፈባቸው በሙሉ ገደላቸው 2ኛው ዋንዛ ሆቴል የተባለው ሆቴል አዳራሽ የከተማ አውቶቢሥ ማቆሚያ አጠገብ ያለ ሆቴል ነው እሣቸው ሲያወሩልህ እኔም አልፎ አልፎ ድሮ ምሣ እጠቀም ነበር ለተመጋቢ ሚሊተሪዎች መያዝ እየቻሉ መክረዋቸው መሄዳቸው እኔን እንደመከሩኝ ባለውለታነታቸው ተሠማኝ አመሠግናለው አበዛሁ ይቅርታ ተመሥጬ ነው
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 жыл бұрын
General Samuel Beyene is not in the list of the 60 Ethiopian officials massacred by the Derg.
@nojoke7683
@nojoke7683 4 жыл бұрын
የጋዜጠኛ ስነምግባር የመጀመርያ መመዘኛዉ ፣ድርጊቶችን፣እዉነታዉን ሳያድበሰብስ ለአድማጭና አንባቢ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ሐቁን መቅረብ ነዉ።ሌላዉ የሙያ መለኪየዉ የተለያዩ ሀሳቦችን Pro Contra ማስተናገድ ሲቻል ነዉ፤ያኔና ያኔ ብቻ ሙያተኛዉ/ጋዜጠኛዉ ሰመረለት ብሎ ማለት ይቻላል።ካለበለዚያ ነገሩ ሁሉ ተራ ፕሮፓጋንደና ሽቀላ ይሆናል ።በዚሁ መሠረት ከነተመሰገን ደሳለኝ ተግተሀ ተማር እላለሁ !!!
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
.As far as I am a veteran journalist, I found your comment 100% correct.
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ኩደታ የታቀደው ጀነራል ታሪኩ ከተገደለ በሃላና ናደው ከፈረሰ ምጽዋ ከተያዛ በሃላ ነው::: ኣለን ሁሉም ነገር የምናውቅ::
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 жыл бұрын
Yanebebenem Alen ....egih sewu gen cheger alebachew.
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 жыл бұрын
በደህንነት ውስጥ ሆኖ አዋጁ በጀም ያልታጠበ የለም። የማያውቀው ሲገኝ ነው።
@alehegnayanaw1594
@alehegnayanaw1594 4 жыл бұрын
መንግስቱ አማራ አይወድም ካሉ በኋላ ዘረኛ አይደሉም ማለት ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው?
@mesfin7151
@mesfin7151 4 жыл бұрын
Alehegn Ayanaw ከገባህ ኣማራ ሆድ አይጠራ። እንጂ እንደ ወያኔ ሕዝብን ሳይሆን በጥራት አማርኛ ተናጋሪውን የግለኝነት ፉክክር ነው።
@meketayeendeshaw
@meketayeendeshaw 4 жыл бұрын
Ende woyane ayhonm be zeregninet.
@benawagash244
@benawagash244 3 жыл бұрын
ፕ/መ/ኃ/ማ "ቀይ እና መልከ መልካም ሰው አይወዱም::"የተባለውን በ 3 ተጨባጭ ምክኒያቶች አልቀበለውም:: 1ኛ.መንጌ ራሳቸው የሚያምር ፈገግታ!የሚስቁ ዓይኖች!ቆፍጣና ወንዳወንድ ቁመና ያላቸው ቆንጆ ሊባሉ የሚችሉ ሰው ናቸው:: 2ኛ.ከተራ እስከ ሹም አብረዋቸው በቅርብ የሚሠሩ ሁሉ አብዛኞቹ ቀያዮችና መልከ መልካሞች ናቸው:: 3ኛ.ታጠቅ ጦር ሰፈር የወታደር ልጆችን ወደ ኩባ ሲሄዱ ለመሸኘት መጥተው ከልጆች መካከል አንድ ፈረንጅ የሚመስልን ልጅ ሄደው ጸጉሩን አሻሸተው አቅፈውት ፎቶ ሲነሱ በዓይኖቸ አይቻለሁ::
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 жыл бұрын
Key sehetet .... bmelku balawkewem mengstu konjo ayedelem .. mewded lela tarik new ....
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 жыл бұрын
የኢሕአፓ ታሪክ ለተተኪው ለትውልድ ምን ይጠቅማል ? ከንቱ ታሪክ
@lisamicheal8745
@lisamicheal8745 4 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ለዚህ ኢንተርቪው ትክክለኛ ጋዜጠኝ አደለም። ከይቅርታ ጋር ለአርእሰቱ አልመጠነም
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 4 жыл бұрын
የአማራ መጨፍጨፍ የተጀመረው በደርግ ግዚ ነው።ኅይሉን ያስፈታው በኢኮኖሚ ያደቀቀው ደርግ እና ይሂ ቡችላው ጋር ነው። ለጅብ አሳልፎ የሰጠው።ሳትሽኮረመም ጠይቀው!
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
በእርግጥ ከመጀርያ ሸዓብያ ያስታጠቁ ኣስራተ ካሳና ሲኣኤ የኣሜሪካ የስለላ ድርጅትና እስራኤል ናቸው:: የሲኣይኤ ወኪል ሪቸርድ ኮፕላን ይባል ነበር የእስራኤል ደግሞ ኮለነል ባርሸሎም የተባለ የኮማዶ( ኮማንዱስ) ኣሰልጣኝ ( በኤርትራ ) እንዲሁም ኣንድ እስራኤላዊ ኮለነል የኢትዮጵያ ነቪ ( ባሕር ሓይል) ኣሰልጣኝ ነበር::ሚስቱ ጎንደረ ነበረች::
@ታላቁጥቁር
@ታላቁጥቁር 4 жыл бұрын
የፓለቲካ ጠላታችን አማራ የኢኮኖሚ ጠላታችን ጉራጌ
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
አማራ ትውልድ በራሱ ብቻ የታመነ ፓለቲካ ካልቀረጸ አሽከር ለማረግ ያላቸው ሃይሎች ብዙ ናቸው አንዱ ኢሳያስ አፎወርቅ ነው አና ብቻ አኛ አግዜርን አልሃለው አንደ አማራ ፈርጥመን ካልሰራን ኪሳራ ነው የምንሆን !!! ኢሃፓ አኮ አነ በረከት ስም ኦን የነበሩበት አነ አንዳርጋቸው አነ መለስ ያቦኩት የአማራ ማስፈጃ ድርጅት ነበር አና አማራ ንቃ ንቃ ! አንደው ያመኛል የአማራው ጉዳይ አሁንም አኮ በኢትዮጵያዊነት የሚልህ አማራ አለ ይህ ሁሉ ወርዶብን
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ገለልተኛ ታሪክ ቢያወራ እንጅ በጠላት የተፈረጁ ቢያወሩ ምኑ ላይ ነዉ ፍታሀዊነቱ? ደርግ የጨረሰዉን ሐዝብ እንዴት መሸፈን ይቻላል? ታሪክና ዓለም የዘገበዉ የመንግስቱንና የነወያኔን እልቂት እንጅ ኢሕአፓ ወይንም ሌላ አልተባለም። ታሪኩን ለማመን ያስቸግራል ወገንተኛ ከሆን በታሪክ ሂደት። ስለ ኢሕአፓ ያለዉ የአልጀሪያዉ እና ባጀቱ ከአሜሪካ ነዉ ካሉ በሁዋላ ያሉትን የታሪክ ትርክት ሁሉ ዉድቅ አድርጌላቸዋለሁ። ሱዳን ተባረዉ ነዉ። ከገዳዩ አፍ ሀቅ አይገኝም። የጭራቅ ቅጥረኛ ገዳይ ስለጠላቱ የተዛባ ቢናገር ምን ያወራል። ሕዝብ የረሸነ በሬ የገደለ ሺብርተኛ ብሎ ያወራል።
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Erjem edmina tena yesetote abati
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 жыл бұрын
What a story...WOW...Thank you.
@tilahunbalkam5517
@tilahunbalkam5517 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ሽማግሌው ምን ያድርግ ጠያቂው ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ምንም ዕውቀት ስለሌለው የገማ አፈን ሲክፍት አብርኢት ይስቃል በአጭሩ ያሳዝናል ያሳፍራልም
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Sewyew ewnetim ye mereja sew nachew..gin andandem awkew yehun sayawku yesasatalu..
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 жыл бұрын
ይቺ ሰዉየ ብዙ ታሪክ እየነገረችን ብትሆንም ብዙ ተረት ተረት ታወራለች
@haileweldesilassie313
@haileweldesilassie313 3 жыл бұрын
ሻዕብያ ራሱ ይሶማልያ ፓስፖርት የሚጠቀም ነበር
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
አነሱ ዛሬም አይገዘገዙን ነው አ አ ገብተው የሚሰሩትን ተመልከት አንደውም የኢሳያስ ስናይፐር ተክዋሹች መሃል ከተማ ገብተዋል ኢሳያስ የደከመች ኢትዮጵያን ሰርተን ሃብቱን ወደኛ ማዞር ነው በሚል መረሃ ዛሬ ኤርትራዊ የተባለ አየተርዋራጠ አ አ ገብቶ ቤት መሬት የሎው ካርድ አያወጣ ከተማችንን አየገዘገዙት ነው ! አንደው አኛ ተኝተናል አኔ ምን አንደሚሻል አላውቅም አማራውን ከበው ሊያርዱት ህልማቸው ነው ፋኖን መርዳት ማጠናከር ብቸኛው መዳኛችን ነው !!!
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
ትክክል ። ኢሕአፓ እኮ አላማቸው እንደባንዳዎች ኢትጲያን ለመመሰቃቀል ነበር
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
እዪበሰልን በምናዉቀዉ ነገር እናዉራ።
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
@@BbBB-yv8vy ማለት? አልገባኝም
@medlotnew
@medlotnew 4 жыл бұрын
ኢሕአፓ ማለት አምላክህ ነው ቢገባህ
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
Dear@@medlotnew do not even respond to these EPRP killerS
@getachewtedesse9187
@getachewtedesse9187 4 жыл бұрын
@@medlotnew g
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
አስራቶቺ በረዳቺሁን እራያ ቆቦ ከአርሶ አደር ሸሺኖ እገወጥ ቦታ ገዛን ከ3 5አመት በላይ ቀንሶ ሰጥቶ እዳይወስ አርሶ አደሩ ሺጦ በጨረሰዉ መሬት ላይ እዲያሟላ ሀላፊነት ሲሰጠዉ የሸጠላቸዉን ከድቶ ሌላ አሟላ እኛስ ፈጣሪን የፈራ ሺጨ አለሁ እያሉነዉ አብዛሀኛዉ አናቅም መግስት እዳረገ ያርጋቺሁ ሀላፊነቱን ሰጣቸዉ እኛስ ምንእንሁ ከሰዉ አገር ተገላተን የት እንግባ ድጋሜ እዲሸጥ እዴት ይፈቀድላቸዋን
@tesfayenegussie1768
@tesfayenegussie1768 4 жыл бұрын
K.G.B!!!! down. down.down!Game is over! !!!!!
@sikosilo969
@sikosilo969 4 жыл бұрын
ሁላችሁ ም. ሌባ. ናቸው. መንግሥቱ. ብቻ ነው. የኢትዮጵያን. ልጅ. ሌሎቻችሁ ቆሻሻ ሁላ
@alemunemera8154
@alemunemera8154 11 ай бұрын
Mr. Journalistu try to convince your mind ,your guest Shem.Tesfaye told you in black & white as the 1970s politicians & students had no racial problems in their struggle .Really they were matured enough & had golden ideas .But you try in one or other ways to relate your todays problems .I respect & proud of Shem .Tesfaye Riste .Thanks !
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 жыл бұрын
ሻለቃ ዮሃንስ ምትኩ አንበሳ ነው
@efrembeshah2891
@efrembeshah2891 4 жыл бұрын
ከደርግ አህያ ስለኢሕአፓ በጎ መጠበቅ በራሱ ከንቱነት ነዉ፡፡
@kingmuller5189
@kingmuller5189 3 жыл бұрын
ስለዚህ ኢሐአፓ በጎ ነው ልትል ነው
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 4 жыл бұрын
ባለፈው ቃለ መጠይቅ ላይ 1948 ተወለድኩ 1948 ትምሀርት በት ገባሁ 1957 በእደ ማሪያም (12 ክፍል) ገባሁ ሰትል ነበር ፡፡ ያው እንግዲህ በሀዝብ ደህንነትህ ሻለቃ መላኩን ሳታግዝ ይቀራል ብለህ ነው ??
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 жыл бұрын
ምንድን ነው መደጋገም, ፣ቀላል ስህተት ነው።
@dawiter3894
@dawiter3894 4 жыл бұрын
ያባባ ተስፋየ ተረት ተረት: አስር እጅ ይበልጣል: ያሳምና::
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
ትክክለኛው ታሪክ ይሄ ነው ለኢህአፓ ቅጥረኛ ጀሌ ቡድን ልክ ልካቸውን ንገራቸው ። ጋዜጠኛ ነገርና ታሪክ አታጣም ዘረኝነት የመጣው በአንተ ትውልድ ነው ።ጌታቸው ማሩን ቆራርጠው ናይጄሪያ ኢንባሲ መታጠፊያ ወደ 6ኪሎ ስንሄድ በስተግራ በኩል ትንሽ ጎጆ ውስጥ በጆንያ ውስጥ ከተው በማሰር ጥለውት የክብር ዘበኛ አሳሾች ናቸው አግኝተው ግፋቸውን ያጋለጡት ። ሀ ብሎ የመጀመሪያ ግድያ የፈጸመው ጥርጥር በሌለው ሁኔታ ኢህአፓ ነው ።ምን እሱ ብቻ ብአዴን ብለው ግንባር ቀደሞቹ መስራቾች የዚህ ክፉ ታሪክ ተጋሪዎቻቸው ከመሆናቸውም በላይ ወያኔን ሰተት አድርገው ይዘው የገቡና ህዝቡን ለእልቂት የዳረጉት ኢህአፓዎች ናቸው ።
@alexz4231
@alexz4231 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ራሱን ጠይቆ ራሱ የሚመልስ የዘመኑ ቀልደኛ ጋዜጠኛ ነዉ። አድሎዋይነትም ይታያል !!
@امانس-ل2ق
@امانس-ل2ق 4 жыл бұрын
Fadayeen is in Arabic Meaning to make an operation against ur enemy by one or some soldiers even if it costs their life
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 3 жыл бұрын
ወጣት አራጅ።ሻምበል ጊዜ ይፈርድሃል።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 ай бұрын
This gentleman has a lot of secrets, and he an honest man. Ethiopians want to hear more of his secrets, and it is time to let it out before the time is up for him.
@mesfin7151
@mesfin7151 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ስንት የተማሩ ምሁራን የመጥፊያ መሳሪያ የነበረ ቢሆንም ለታሪካችን በህይወት መኖሩ ለኢትዮጲያ ህዝብ ብሎም እኔንና መሰል የመንግስቱ ኃይለማሪያም ህፃናት እና ታዳጊዎች የነበረን ይህን ጉዳይ በህጻንነት አይምሮ ለማስተዋል ከባድ ነበር:: ስለዚህ ጠቃሚ መረጃ እና የ ታሪክ ውዥንብሩን ፈልፍለው መነሻ ነጥቡን እና አሳዛኝ ኣሻራ ኩደቶችን በመገለጻቸው እድሜልክ ይመሰገናሉ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
SHALEKA YOHANIS MISEKIR NAEW.YOHANIS MITEKU AYIDELEM.
@alemuale7216
@alemuale7216 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። ሰውየው የዋዛ አይደሉም ። ሁሉንም መንጥረው ያውቃሉ። ሀቅ አይባቸዋለሁ። እንዴው ግን ለገሰ ዜናዊን ሳይኖር ሞተ ያሉት ለምን ነበር ይሆን?
@girmaguttabeerew5004
@girmaguttabeerew5004 2 жыл бұрын
አማራ የኢዜማ ቅጥረኛ ልክ እንደ ብልፅግና ፀረ አማራ የኦነግ አጋር ድርጅት ነው አስራት ሚዲያም የብአዴን ቅጥረኛ ሆኖ ማገልገል ከጀመረ እጅግ ዘግይቷል
@amenazeleke3102
@amenazeleke3102 2 жыл бұрын
ጠያቅው፣ በግድ ወደ ጠባብ ዘረኝነትህ ሳትጎትት አወያያቸው። ታሪክ አታዛባ። የሚነግሪህን የሀገር ታሪክ ስማ
@habtamukassa7317
@habtamukassa7317 4 жыл бұрын
shambele tesfa ,beserachwe tatare ena betame huleme negere begeltse nowe yemengere fetare erajeme edmay yestachwe.
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 11 ай бұрын
ብርሃኔ ዮሃንስ እሚባል የለም ። ዮሃንስ ብርሃኔ ነው ። እንደዚህ አይነት ጥቃቅን ነገሮችን አጥርተው ሳያውቁ ታሪ መጻፍ ....
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
The whole thing about east Africa is Depressing...
@John-sf6hv
@John-sf6hv 4 жыл бұрын
I think it's a lot worse in West Africa where the entire region (except Ghana and Nigeria) is still under french colonialism to this date!
@topfacts-ETH
@topfacts-ETH 4 жыл бұрын
ኢህአፓዎቸ ወደ እራስ ያላየ (ያላገናዘበ)ከነቱ ጉጉት ነብራቸዉ:: እይታቸዉ ሁሉ በጠላት አዉሮፓዉያነ መነጥር ነበር::
@mesfin7151
@mesfin7151 4 жыл бұрын
የግዮን ዳር Tube ለምን እንደተመሰረቱ ሳያውቁ ብዙ ታዳጊ ቀልጣፋ ወጣቶችን እና ከጦሩ ጋር የተማረውን በየ ፊዳቸው ጭህረሱን።
@ashg8757
@ashg8757 4 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ወጥ ረገጠ ከብርሃን መስቀል ውጭ በኤርትራ ፓስፖርት ነው የገቡት አሉ በዚያን ሰዓት ኤርትራ የሚባል ሃገር ነበር እንዴ????
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
He said under Eritrean librations front
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 4 жыл бұрын
በዚያ ግዜ ኤርትራ ታጋዬች u n በኩል ትራቭል ዶክሜት ይዘጋችላቸው ነቡር
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 4 жыл бұрын
When they are on power you call them Shaleka Daniel or Shambel Moges Aye Ethiopian Educated people General Seyoum and others are worked for their own country.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
COLONIEL TESFAYE WELDESELASSIE KUDETAWOUN AKESHIFO ETHIOPIAN GEDELO MOTE.E/R NEFSACHEWOUN YIMAR.
@g.michaeltzerai7764
@g.michaeltzerai7764 4 жыл бұрын
ወቸ ጉድ! ኩደታው የሰራዊቱ መሽነፍ ምክንያት ሆኖ ከቀረበ ናደው እዝና ዉቃው እዝ በምንተሸነፈ ሊባል ነው። እረ ለመሆኑ ባኣሉ ግርማ (ኦሮማይ የደረሰ) የቀይ ኮከብ ዝግጅት እንዲያ ሲበታተን የተመለከተ ኣንዲያው የትኛው ኩደታው ይሆን ምክኒያት የሚቀርበው?
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ኣስተያየት ::የኩደታው መንስኤ የጦር ብሶት ነው :: "ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይንገር ...." ጦሩ ከማጥቃት ወደ መከላከል የተወሰነው ከ1982 በፈረንጂ ኣቆጣጠር ነው :: "የእነ መለስ ኣላማ ኣማራና ጉራጌ ለማጥፋት " ውሸት ነው :: በኣንጻሩ " ተመጽዋች ተብሎ የተሰደቡ ትግሬዎች ኤርትራውያኖች ደግሞ ወደ ቀይ ባሕር እንጨምራቸዋለን ያሉ የኣማራ ባለስልጣኖች ኣይደለምንህ ወይ? እውነቱን ተንገሩ እንጂ :: በኤርትራና በትግራይ ስንት ሰላማዊ ሕዝብ ነው የጠፋው በጃንሆይና በደርግ ጊዜ::
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Ehapa was shabiya servant
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
100% TRUE ✅
@girmaguttabeerew5004
@girmaguttabeerew5004 2 жыл бұрын
እነ አያልነሽ ትግላቸው በሕይወት ያለው የጎጃም ሕዝብ እንዲሁም መተከል ጭምር ምስክር ነው አያልነሽም በሕይወት አለች ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅም የሳታላይት ስርጭት አለውና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያዳምጥ የእነዚህ ቡቱቶ ፕሮፓጋንዳ የብአዴን ከሃዲ ድርጅት ኢሕአፓን በአንጃነት ለደርግ እየጦቆሙ የሕዝብ ልጆችን በቀይ ሽብር ያስፈጁ የመጀመሪያው የብርሃነ መስቀል አንጃዎች ሲሆኑ አሁን ያሉት የመርሻ ዮሴፍ አንጃ ደግሞ ከዘመዶቹ ከብአዴን ተቀላቅሎ ኢሕአፓ ነን የሚል የወያኔ ሌላው ባንዳ ሲሆን ኢሕአፓ ጥንካሬው ጠቅላላ የኢትዮጵያ ጠላቶችን ተቋቁሞ ነው ለዚህ ለሃምሰኛው የምስረታ በአል የደረሰው እነዚህ የኢሕአፓ ጠላቶች ወያኔ ኢሕአድግ ሻቢያና ኦነግ ፀረ አንድነት ፀረ ባንዲራ ፀረ ኢሕአፓ ናቸው እነዚሁ ድርጅቶች ደግሞ ፀረ አማራ ናቸው ምንድነው መነሻው ከተባለ እናት ኢትዮጵያን መጠበቅና መከላከልና አንድነት ዋና ጠላትነትን ፈጥረዋል ፋኖን ዛሬ እንደ ጠመዱና ቅስቀሳ እንደሚያደርጉት በኢሕአፓም ላይ ተመሳሳይ ዘመቻ ነው እያካሄዱ ያሉት
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 Жыл бұрын
ይህ ሻምበል ምንም አለማወቁ ኢሕአፓን ቅጥረኛ ነው ማለቱ ውሸታም የመንደር ታሪክ ነው የሚነግረን ምንም እውቀት የሌለው የመንግስቱ ቅጥረኛ ነው ይሄን ጊዜ የብዙ ሕዝብ ደም አለበት
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 4 жыл бұрын
ለዚህ ግለሰብ የፍርድ ቤት መጥርያ ተልኮለት ነበር በስም ማጥፋት ወንጀል። አብዮቱና ትዝታዬ መፅሃፍ ይመልከቱ።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 ай бұрын
Many statements of the guest match with info that I have from other notable families of the political actors.
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
ስለ ኢሐፓ የመሰከሩት ትክከል ነዉ። በከንቱ ወጣቱን አስጨረሱት በደርግ።
@mesfinkidan-rg3io
@mesfinkidan-rg3io Жыл бұрын
በጣም እኔ ብቻ ነው የማውቀው የሚል ሰው ነው ንግግሩ አያምርም
@negatu8231
@negatu8231 2 жыл бұрын
ኢህአፓ ቅጠረኝነቱ ከከተማ ተጥቅ ትግል ጀምሮ አስከ በረሀ አመራረጡ የሄደበት መንገድ ልብ ብሎ ለስተዋለ ቁልጭብሎ ይታያል
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃገረ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የተባለው እንደርሶ አይነቱን ነው እድሜ የተለገሰዎት ለንስሐ እንጂ ሰው ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን ታሪክ ለማስተባበል አይደለም ታሪክ በውሸታምች አይጠፋም ንስሐ ንስሐ ይግቡ ቀንዎ ሳይደርስ
@Masinqo
@Masinqo 4 жыл бұрын
ክፍል ፫ እንጠብቃለን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Tikikekel
@louletesfatsion397
@louletesfatsion397 10 ай бұрын
This man should be prosecuted for destroying innocent children as EPRP.
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 жыл бұрын
ጎይትኦም ለባሲ የጀበሃ ELF እንጂ የሸኣብያ EPLF ኣልነበረም
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 4 жыл бұрын
As a military officer you should call this people with their own military status
@girmabekele4074
@girmabekele4074 2 жыл бұрын
Oibb
@belachewgodesso202
@belachewgodesso202 Жыл бұрын
በዘረኝነት የታወረ ጋዜጠኛ ታርክ አዋቂ ሰውን ለማዛባት ስሞክር ።
@entrtian
@entrtian 2 жыл бұрын
ጋዜጤኛዉ ግን ምን አይነት አስተያየት ነዉ የሚያየዉ? የፖሊስ መርማሪ ይመስላል
@henokmalik3741
@henokmalik3741 3 жыл бұрын
Balegie gazetenga new liju amara amara blo limot new endie sewyew liyasast yaladeregew tiret yelem
@jamilajamils9237
@jamilajamils9237 4 жыл бұрын
This is a peasant. Giving a peasant analysis.
@medlotnew
@medlotnew 4 жыл бұрын
የ ደርግ አር ነህ መሃይም አፍ አለህ ስለ ኢሕአፓ የምታወራው የ እፉኝት ልጅ
@mesfin7151
@mesfin7151 4 жыл бұрын
zema Adam የኢህአፖ ቡችሎች እምወደውን ተረት እሚያወራልኝን ጎረቤቴን እና አስተማሪ አጎቴን አስፋስት ላይ ቀጥፈዋል። የካዛንችስ ልጅ ነኝ መቼም አልረሳውም።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 жыл бұрын
ቆሮቆንዳ
@saristubesaris6177
@saristubesaris6177 4 жыл бұрын
Eprp were Shabia servant fact !
@tkh4049
@tkh4049 4 жыл бұрын
That’s absolutely not true.
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 Жыл бұрын
ምነው ቁቤን የደፈውኮ ሃይለ ፊዳ ነው! እና በትግራኛ ቢያስተምር ምን ችግር ኣለው እርሶ ዘረና ያሉት????? በትግራይ ያላቹ ጥላቹ ጥላቻ ያላበሽታ ያሳብቅባችሁላል ውሸት ሙሩም ላተማረውም መተርተር ትወዳላቹ።
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 ай бұрын
ሰውዬው፣ያኔ፡ገዳይ፡ነበረ፡የደህንነት፡አባል፡ነበረ
@ahaduniamin6645
@ahaduniamin6645 4 жыл бұрын
እኝህ ሰው በቃለ ምልልሱ መጀመርያ ላይ የት ተወለዱ መች ተወለዱ ለሚለው ጥያቄ በጣም አስቅኝ መልስ ነው የመለሱት ጋዘጠኛውም ያወቀው አይመስለኝም። መች ተወለዱ ለሚለው ጥያቄ በ 1948 ተወለድኩ ይሉና በ 1948 ትምህርት ጀመርኩኝ ነው የሚሉት። በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው። ተሳስተው ነው ብየ አምናለሁኝ ሆኖም ግን ጋዘጤኛው ይህን ስህተት ሳይገነዘበው ነበር ስራው የቀጠለው።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 4 жыл бұрын
የሚገርመው አይቶ ኢዲት አለማድረጉ ነው
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 жыл бұрын
ሲቆይ ጠፍቶባቸዉ ይሆናል የተወለዱበትን በትክክል የሚያዉቁት አይመስለኝም
@shengoethiopia660
@shengoethiopia660 4 жыл бұрын
አየ አስራት! ዞሮ ከዜሮ ገባ። የደርግ ነብሰገዳይ ቱልቱላ መንፊያ ሆናችሁ? ያሳዝናል።
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
የዛን ትውልድ ስራ ማለቴ ደጉንም ክፋንም በአርት መልኩ ቢሰራ ጥሩ ነበር።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 ай бұрын
Who is the EPRP lady who was one of the armed robbers of Addis Bank located next to the big mosque in Merkato? Please, let us know.
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 4 жыл бұрын
He Born 1948 and 1961 Graduated from police collage. 🤣😂🤣😂
@yade5710
@yade5710 4 жыл бұрын
yes he was 13 years old
@tkh4049
@tkh4049 4 жыл бұрын
At the age of 13 years old, you graduated from police college?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
BE FERENJI AKOTATER MESELEGHNE.
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
nNO !! be Dergim hone be Hailesilase Amara Gurage Oromo Gamo bilo neger alneberem !!!!!!
@abresh1079
@abresh1079 4 жыл бұрын
Ehapa has had hidden agenda
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 2 жыл бұрын
የማያልቅ የውሸት ትርክት የኛ መለያ ሁኖ ቀረ።
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 ай бұрын
ወጣትን ፡የፈጀ፡ደህንነቱ፡ነው፡
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 4 жыл бұрын
ኢሓፓ ከሕዝብ የፈለቀ ፓርቲ ስለነበር ቅጥረኛ ነው ብሎ መናገር ፖሊቲካ ኣለማወቅነው:: ኢሓፓ ልክእንደ ሕዝባዊ መንግስት ሆኖ የደርግ ወተሃደራዊ ኣገዛዝ መተክያ ( alternative party) ነበር ::
@belayeabate6929
@belayeabate6929 4 жыл бұрын
ehapa yshabia kteregna nbre
@fassilgabremariam7849
@fassilgabremariam7849 4 жыл бұрын
It is Yohannes Berhane not Berhanu yohannes. A St Joseph student
@habtegiorgisdinegdae281
@habtegiorgisdinegdae281 4 жыл бұрын
ባክህ በዛ ጊዜ አቶ ጋዜጠኛ ዘረኝነት የለም ለምን የሚያስተምሩ ጥያቄዎች አትጠይቅም
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 4 жыл бұрын
Tinib galla
@abaderash
@abaderash 4 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ:: በጊዜው ያልነበረው ከዛሬ የብሄር ችግር ለማግናኘና በአማራ ላይ ሴራ አድርጎ ለመውስድ መሞከር የፖለቲካ ድክመት ነው:: ታሪክን ጥላሸት ለማጠሽለት:: ለምን አልጀርያ ሄዱ ብዙ ሃገሮች አንቀበል ስላልተቀበልዋቸ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 4 жыл бұрын
@@abaderash ant kebit mehayim. Amara lay ema yaladergachihut shefit yelem. Ye ahunu tiwulid yifaredachiwal.
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
@@abaderash የኦሮሞ ዘረኝነት እንቅስቃሴ የተጀመረው በአጼ ሃይለስላሴ ዘመን ነው ዞር እያላችሁ ታሪክ እዩ። አዎ ደርግ ልክ እንደ ኢህ አድግ አማራን ጨፍጭፏል ይሄ እኮ ግልጽ ነው። በሸዋ አማራ ላይ ትልቅ ጦርነት ከፍቶ ጨፍጭፏል ስለ ሰሜኑ የተሰደደውን ቁጥር ማየት በቂ ነው። ሌላው ቀርቶ ፊውዳል እየተባለ የሚጨፈጨፈው ትያትርም ሆነ ልብ ወለድ የሚጻፈው በአማራው ስም ብቻ ነበር። ይሄ እኮ ግልጽ ነው።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
@@dessiemelza6330 እንዴ ለምን ትሳደባለህ? ማስረዳት ልመዱ እንጂ ይሄ የወያኔ መንፈስ ገብቶባቹሃልሳ
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 4 жыл бұрын
ሻምበል ተስፋዬ እግዚአብሄር ያኑርህ ፤ ለረጅም ጊዜ ሳውቅህ በታላቅነትህ በኢትዮጵያዊነትህ አከብርሃለሁ እንጂ እንደዚህ ሀቀን እውነትን የያዝክ ቅንና ፍትሃዊ መሆንህን በፍጹም አላውቅም ነበር፡፡
Strange dances 😂 Squid Game
00:22
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 29 МЛН
String Competition for iPhone! 😱
00:37
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 147 М.