No video

Aster Aweke - Chereka (Full Album)

  Рет қаралды 366,494

Aster Aweke

Aster Aweke

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
አቦ ረበሸኝ! ለካስ ዘመናት ሲነጉዱ ልጅነትን እያስናፈቀ ጎልማሳነትን ያስረግማል። ጊዜን ወደ ኋላ ስቦ ዛሬ ላይ ማምጣት የሚቻልበት የተለየ ተአምር ቢኖር ስንት ነገሮችን ማስተካከል በተቻለ ነበር
@abaypost
@abaypost 5 жыл бұрын
ወይ አስቴር አወቀ እኔ እንዳው ምን ብየ ልግለፅሽ? የኔ ደም ስር። ምንም እንኴን የዚህ ዘመን ትውልድ ብሆን ከዘመኔ ሙዚቃወች ይልቅ ያንችን ስሰማ ብዙ ነገር ይገልፁልኛል፣ ፈውስም ይሆኑኛል። .. አድናቂወቿ በናታችሁ በላይክ ድምፄን አሰሙልኝ?
@senimengstu3304
@senimengstu3304 5 жыл бұрын
ewnat new
@elesabethbelayenehe4882
@elesabethbelayenehe4882 2 жыл бұрын
Yemechale behone million like 👍 Aster yelbe Nerse
@yared1971
@yared1971 5 ай бұрын
እኔ ሰባ ዓመቴ ነው ብሰማው የልጅነት ፍቅሬን የማስታውስበት ነው ሜሪላንድ
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
Wow ትዝታው መጣብኝ የሀገሬ ለምለምዋ ሲዳሞ ሰናጠና ደሞ በርጫው የሰፈሬ ልጆች እነ መሠረት እነ ሙሉ እነ ተሼ ትዝአሉኝ ከ33 አመት በሁላ።
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
ስሜቴን ኮርኩሮ በትዝታ ፈረስ የሚያስጋልበኝ እና በምናብ ያለፈው ዘመን ላይ ወስዶ እያንዳንዷን ክስተት ቁልጭ አርጎ እንደ ፊልም የሚያሳየኝ የምወደው ካሴት
@eyormak
@eyormak Жыл бұрын
ብቸኛ ነኝ ብቻዬን ነው የምኖረው ሁሌም የኢትዮጵያ የሃገሬ ነገር ያስጨንቀኛል፡ የምጽናናው የአስቴርን ዘፈን ስሰማ ነው ነፍሴን ያለመልምልኛል፡፡ የሆነ በሌላ በማልገልጸው ሁኔታ እጽናናለሁ ዘፈኗን በማዳመጥ ብቻ፡፡
@wab4425
@wab4425 Жыл бұрын
አይዞኝ
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan Жыл бұрын
አይዞህ😢
@TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
@TirstbirukTirstbiruk-wp2nl 11 ай бұрын
አይዞክ ኸድም
@yared1971
@yared1971 5 ай бұрын
እይዞህ ወንድሜ ወይ እህቴ አንገናኝ
@YH-su7os
@YH-su7os 3 жыл бұрын
I don’t know what to say. I just wanted to cry when I listen Aster’s music. Love it so much.
@abdunuri7464
@abdunuri7464 2 жыл бұрын
where are you from?
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
የሰጣችሀትን comment 100% አጋራዋለሁ .... ❤️❤️❤️
@geneneseyoum9067
@geneneseyoum9067 Жыл бұрын
Me too
@billmcanally7782
@billmcanally7782 Жыл бұрын
me, too! canadian, live in ottawa, lived in ontario forever, and yet for some inexplicable reason her music strikes a deep nostalgic chord for something i know not what!
@eyormak
@eyormak Жыл бұрын
Me too this album is my all time song, I cry when I heared it always too.
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
It’s very hard to separate Aster and the Mak family. The one and only Thewodros Mekonnen(Aka. Teddy Mak), The late Dereje Makonnen( DJ) and the other brothers were the backbone of Most of The albums that we love. By the way , Dereje Mekonnen is the only Ethiopian Grammy award winner for his music arrangement and stage performance on Ziggy Marley’s reggae album. Thank you Aster for your historical place in Ethiopia. Music Thank you The Mak Family !!
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
Nice comnt
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
🤜 learned something new, thank you!!!
@abdulazizmuzemil6974
@abdulazizmuzemil6974 2 жыл бұрын
Ibex band
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun Жыл бұрын
In deed Dereje mekonen was one of the greatest musician for us. 🙌
@etsegenttakil6792
@etsegenttakil6792 Жыл бұрын
@@abdulazizmuzemil6974 u're right
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 Жыл бұрын
ይመችህ! ስንት ዓመት!መሰለህ ወደኋላ የወሰድከኝ! ከ25 ዓመታት በላይ አይገርምም ! አቦ ይመችህ!
@Dj-Luda
@Dj-Luda 3 жыл бұрын
ከመደመጥ አልፎ በሚዚየም መጎብኛት አለበት‼️ Astu you such a wonderful one. #Real💯
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 4 жыл бұрын
አስቴር አወቀ ጨረቃ ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 👇 0:01 - በመልኬ አትውደደኝ 6:02 - ፀባይህ ነው 12:18 - ፍቅር የሚያብበው 20:39 - የሀገር ትዝታ 25:07 - ጨረቃ ውበትሽ 30:33 - አያችሁት ወይ 36:00 - ሽር ሽር 42:33 - ጉብል አይናማየ 47:26 - ፍቅር ነው ሀብታችን
@getch1145
@getch1145 4 жыл бұрын
Ene atenetgnalehu…..hahaha
@danielalemu3029
@danielalemu3029 3 жыл бұрын
Is there anyway you can find out who are behind music...name of compusers, melody and lyrics producers. Nobody gives them any credit it is unfair.
@selaminoibexrohasir7091
@selaminoibexrohasir7091 3 жыл бұрын
The Band behind this Album is IBEX Band. Giovani on bass, Selam on guitar, Berhanu on drums, Abiy on keys, Teody & Fekadu on horns. Just before we changed our name to Roha.
@saronayele7004
@saronayele7004 3 жыл бұрын
የኔ የልቤ ንግሥት እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ። በሂወት ዘመኔ አይንሽን ሳላዬው እንዳልሞት
@mekonnenbisrat7823
@mekonnenbisrat7823 Жыл бұрын
Aster is always my number 1. A great artist. I am from Tigray.
@AbelSereke-kp5hh
@AbelSereke-kp5hh 2 ай бұрын
I just don't know what u r 10:44 Tring to say we all r tegery or just Ethiopian
@AbelSereke-kp5hh
@AbelSereke-kp5hh 2 ай бұрын
I need ur answer
@fitsumMana
@fitsumMana Ай бұрын
ሰው ደስ ባለው ጦቢያ ፓስፖርት ናት::
@tewodrosaddise6056
@tewodrosaddise6056 10 ай бұрын
This album is magical! I just felt the moment from 20 years ago. My eyes filled with tears. No words! I keep reminiscing the good old days with your songs day and night until I leave this planet to the next generations! Thank you Astu!!!
@Sidama2002
@Sidama2002 3 ай бұрын
Astuka's Excellent Music is my to work and back home solance whenever I miss Ethiopia 🇪🇹 😢 thank you so much for your timeless soul reassuring music 🎶 ❤
@solomonasfaw4850
@solomonasfaw4850 3 жыл бұрын
This album arranged by Ibex Band- Giovanni Ricco, Selam Siyum, Tesfaye Hodo, Teddy Mitiku, Fikade Amdemeskel, Derrje Mekonnen?, My favorite song- Shir Shir !
@FreeSoul76
@FreeSoul76 3 жыл бұрын
Meche newe yehe album yewetaw
@abiymakonnenberehe8182
@abiymakonnenberehe8182 2 жыл бұрын
Abiy Makonnen . DJ's brother on the keys on this Album.
@solomonasfaw4850
@solomonasfaw4850 Жыл бұрын
​@FreeSoul76 I have no info on exact year. I guess it's possibly somewhere between 69 and 73 EC.
@user-is7uf2ex7z
@user-is7uf2ex7z 4 ай бұрын
Which year was released this song?
@samalemu5652
@samalemu5652 2 жыл бұрын
I always love you.
@abdusalah9683
@abdusalah9683 4 ай бұрын
አስቱ እባክሽ የ1978ዓም ነህ የኔብርቱካን ጣፋጭ ዘፈን የሚለውን❤❤❤😂😂😂😢😢
@abdusalah9683
@abdusalah9683 4 ай бұрын
አስቱየ አመሰግናለሁ
@user-he3zq1nk2y
@user-he3zq1nk2y 28 күн бұрын
😂
@abdusalah9683
@abdusalah9683 4 ай бұрын
እስር እባክሽን የ1978ዓም ነህ የኔወለላን፣ሀልግዜን ደስታን በልብህ ካላኖርከው
@abdusalah9683
@abdusalah9683 4 ай бұрын
ሰላም ነው አስቱ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የሙዚቃ ኢትዮጲያዊትዋ ንግስት አስቴር አወቀ የማያረጅ የማይሰለች ድምፅሽ በደም ውስጥ ይሰርፃል ግጥሞቹ በውስጣቸው የፍቅር ደብዳቤን የሚያስተላልፍ መልዕከት ነው አስቱ ጤናና ረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ!!
@getachewabebaw3093
@getachewabebaw3093 7 ай бұрын
ይህ ዘፈን አኛ የጎረቤት ልጆች ወጣት ወንዶች ነበሩ ወንድማማቾች ከዶርማቸው ይከፈት ነበር ያኔ ልጅ ነበርኩ እኔም እነሱ ጋ እሄድ ነበር እና ያን ዘመን ያስታወሰኛል አሰቱካ
@aerialmarkos3303
@aerialmarkos3303 6 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ጉዴ በስንት ግዚይ ብሰማው ያኔ ልጅ እያለው መሰለኝ ምትሀት ነሽ አስቱካ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
አስቱካ ያኔ ባገኝሽ ኖሮ በጠበሳ የኔ አድርጌ ይሄንን ድምፅ የግሌ አደርገው ነበር ።
@user-og6mk2fg7b
@user-og6mk2fg7b 7 ай бұрын
Aster's music is so special that it is like a medicine
@yohannestilahun6883
@yohannestilahun6883 Ай бұрын
Timeless
@balderasu1148
@balderasu1148 2 жыл бұрын
6:02 or 30:33 or 47:28. Well, all are beautiful gems. Thank you for sharing your God gifted talent with us, dear Aster.
@Keyredin.N
@Keyredin.N 5 жыл бұрын
አስቱካዬ ርዕሱ ላይ ዓመተ ምህረት ብትጨምሪበት አሪፍ ነው
@kawotonakawo9467
@kawotonakawo9467 4 жыл бұрын
ሸገርኛ - Shegergna 1973በእኛኬሌንደር
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 жыл бұрын
European Callander 1981 Ethiopian Callander 1973
@wondesenali334
@wondesenali334 Жыл бұрын
አሰቱየ የኔ ውድ በጣም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ውዴ የምር እወድሻለሁ ውዴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 Жыл бұрын
I am not forget in my life, Astuka
@SosiSose
@SosiSose 10 ай бұрын
አስቱካን ስሰማ ፍቅር ሳይዘኝ የያዘኝ ስሜት የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው? 🤔
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e Жыл бұрын
ማንም አይተካሸም አንቺኳ አሰቴር ነሸ ❤❤❤
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
06:02 © አስቴር አወቀ /ፀባይህ ነው/ ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይም ውበትህ ግሩም ፀባይህ ነው የኔ ያረገህ (ገላ ገላ) አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል (ገላ ገላ) ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል (ገላ ገላ) ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን (ገላ ገላ) በዚህ ምክንያት ነው የሆንከው ምስጉን ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይም ውበትህ ግሩም ፀባይህ ነው የኔ ያረገህ (ገላ ገላ) ሰምቼህ አላውቅም ውሸት ስትናገር (ገላ ገላ) ወይም ስትፈጥር በሌሎች ላይ ችግር (ገላ ገላ) ሩህሩህ አዛኝ ነህ ልብህ የማይጨክን (ገላ ገላ) ራስ ወዳድ ያልሆንክ ለሁሉ ምታዝን ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ አይደለም ገንዘብህ ወይም ውበትህ ግሩም ፀባይህ ነው የኔ ያረገህ (ገላ ገላ) አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል (ገላ ገላ) ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል (ገላ ገላ) ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን (ገላ ገላ) በዚህ ምክንያት ነው የሆንከው ምስጉን (ገላ ገላ) ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን (ገላ ገላ) በዚህ ምክንያት ነው የሆንከው ምስጉን [×3]
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አስቱካ አያድርግበኝ እንጂ ፈጣሪ ብያደርግኝ የት እንዳምስቀጥስ ግራ ይገባይኝ ነበር❤
@mesekermkebede3369
@mesekermkebede3369 Жыл бұрын
Wey tizita kesuk teter keremela gezten sinibela temarioch honen grade 2 Ewedishalehu Astuye
@belay.A
@belay.A 6 күн бұрын
Timeless!
@awasa22
@awasa22 3 жыл бұрын
Asters voice is betammmm konjo ! Voice of Ethiopia !
@geneneseyoum9067
@geneneseyoum9067 Жыл бұрын
ጣፋጭ የፍቅር ግዜዪን በንባ ታጅቦ ያስታዉሰኛል፡፡
@dejeneteklemariam841
@dejeneteklemariam841 Жыл бұрын
ALL THE TIME NUMBER ONE, ASTER AWEKE🫀🫀🫀🌹🌹🌹
@abrishmamo5330
@abrishmamo5330 2 жыл бұрын
Listening Aster Awoke's old music is my favourite it is always new.
@asmamawbirara6941
@asmamawbirara6941 Жыл бұрын
አይ አስቴር! ጣፋጭ ነሽ!!! I love you forever !!!
@stewartmcowan2552
@stewartmcowan2552 4 жыл бұрын
The track Fikir Yemiabibew is gold. The band are so tight.
@tigstgetu1610
@tigstgetu1610 Жыл бұрын
Zemen teshagari music astuka nefs neger nurilinnnnnn
@GameChisa-p4l
@GameChisa-p4l Ай бұрын
Adnakote yidres Le astuka anchin yalwedede xenegna lib yelawum anchin yaladeneke fkr ayawkm nurilgn enate akbarish negn
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 5 жыл бұрын
You Are My Life Time Queen of Soul! I wish to You for this up coming Ethiopia New Year 2012, a Complete package of Health with Long Life! Big up ASTUYEEEEE
@danielbelachew1781
@danielbelachew1781 Жыл бұрын
አንደኛ ሁሌም አዲስ ይሄን አለማድመጥ አለመታደል ነው
@kebedeaster1260
@kebedeaster1260 9 ай бұрын
Astu i Like all your Music the Latest or The. Oldest Wish you Happy days all over the year proud of You Realy ..…
@user-yw5vy2em3g
@user-yw5vy2em3g 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
በጣም ትዝታ ያለብኝ ሙዚቃ ነው
@EzanaD.2023
@EzanaD.2023 2 жыл бұрын
taking me back to the golden days long life to you the one & only astu
@muhad97
@muhad97 4 жыл бұрын
What an Amazing classic music! Replenishs the soul.
@abdusalah9683
@abdusalah9683 4 ай бұрын
ሆዴ ተረበሸ እረ በትዝታ
@sisayasefa9687
@sisayasefa9687 Жыл бұрын
Thank you the queen ofEthiopian music,
@eyobaaa
@eyobaaa Жыл бұрын
I just love you, no words to explain.
@yemisrachbelete4380
@yemisrachbelete4380 2 жыл бұрын
You are the best vocalist you are amazing from the beginning when your first album you steal the best of the best Astery I love your song for ever and ever I wish you long healthy life
@RahaRo11
@RahaRo11 4 жыл бұрын
What a wonderful album thank you for the upload. I love you my dear daughter Eleni🌹, and my soulmate Meron 🎑
@Spurgeo
@Spurgeo 10 ай бұрын
Sweet memories..... Love you Aster....😊
@thechildinuschrist4590
@thechildinuschrist4590 3 жыл бұрын
Thank you Aster Aweke. Reminisce of my life. Thank you the Queen of Ethiopian Soul.
@fasilzelelew9756
@fasilzelelew9756 2 жыл бұрын
My favorite singer ever!!!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አስቱካ የሚሰማሽ የታደለ ነው።
@getch1145
@getch1145 4 жыл бұрын
This is the best album of Aster Aweke so far if you ask me!
@RahaRo11
@RahaRo11 4 жыл бұрын
Love you my dear daughter Eleni 🌹. Keep rocking in the free world or what's left of it.
@aschenakimwubie2561
@aschenakimwubie2561 2 жыл бұрын
Wow!
@sarajungo6499
@sarajungo6499 5 ай бұрын
batame teru geze naw yanabaraw ahun sesama batame Tezeta kasekashe gadaghochachen yanabarut lejoche kahun Zaman gar ande aydalam. ASeter Awake edeme yeseteshe
@midoalhakim106
@midoalhakim106 5 жыл бұрын
Big love 😍 from Sudan 2 you
@emandaamdom4610
@emandaamdom4610 3 жыл бұрын
Old but alwayes new QUEEN OF ETHIOPA MUSIK LEGENDE
@teipplestar5586
@teipplestar5586 3 жыл бұрын
Old is GOLD. ❤ ASTER.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
ወንዢንብር በሆነ አለም መስተዎል አስፈላጊ ነው!
@aschenakimwubie2561
@aschenakimwubie2561 2 жыл бұрын
Lucky me to have lived through the challengs and spirit if Ethiopia through this time less music! Thank you Aster!
@HanamariamHana
@HanamariamHana 4 ай бұрын
Ke aderewoch gar asalfebetalhu yehnen zefen zarem eyadametku wodaza wode sewogna geze yemelesegnal lina aynalem ciham yete nachu abuki dedi mamush zeki
@WebaWebu-py3hi
@WebaWebu-py3hi Жыл бұрын
አስቴር ዘመንሽ ይባረክ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አእምሮሽ ያብራው እርጅና ያርቅልሽ❤
@selectalounge1083
@selectalounge1083 5 жыл бұрын
Queen this is legendary classic album
@yibeltalbelete4611
@yibeltalbelete4611 2 жыл бұрын
ASTUKA, NOT ONLY YOUR MUSIC, YOU ARE ALSO LOVE.
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 4 жыл бұрын
አስቱዬ ዘፈኖችሽ ሁሉ አይጠገቡም ❤️
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Woow astuye yna 1gn hulam amelke erjem edema ketena yeseteshi ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አስትኮ ወዳጃቹሽ ቡዙ ናቸው። ታድሽ!
@getch1145
@getch1145 4 жыл бұрын
THIS IS THE GOLDEN ALBUM!!!!
@netsanetsiyamregn9712
@netsanetsiyamregn9712 5 ай бұрын
Ene ye 9kifel temari eyalhu fikir yizogn nebre abeje never abet bezeh music kenefkugn
@user-is7uf2ex7z
@user-is7uf2ex7z 4 ай бұрын
Which year was released this song?
@abeyhaila7664
@abeyhaila7664 5 жыл бұрын
Music nigest aster Aweke ymngezam ytameme sew ymyfwsbet bestka music ♔ 🇪🇹 🇪🇹
@denekewemiru2737
@denekewemiru2737 2 жыл бұрын
long live to aster aweke .this is from abie emiru .
@endaletilahun7260
@endaletilahun7260 5 ай бұрын
የድሮ ጊዜን ከ፴ አመት በፊት የነበረውን ትውስታዬን ወሰደችኝ አስትዬ እንዴው ጊዜው ነጎደ ሙዚቃ አቁሜ ነበር አሁን ግን እንደ መድሀኒት መውሰድ ጀመርኩ
@kiflegirma5157
@kiflegirma5157 4 ай бұрын
Nurilinge nabis nesch
@semegnadmasu6442
@semegnadmasu6442 5 жыл бұрын
ውይ አስቱዬ አንቺ እኮ ፍቅር ነሺ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@desalegkassa2405
@desalegkassa2405 2 жыл бұрын
you feel eternal as the same time mortal when you listen aster music.
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ አልበምሽን እዚህ ፖስት ብታደርጊው ደስ ይለኛል ይህን ከጠየቅኩሽ ዓንድ ዓመት በላይ ሆኖኛል
@gagaalem7776
@gagaalem7776 5 жыл бұрын
This is what I am talking about Astuka! Yes please Your Entire work here on Your Channel!
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
አስቱዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@forlorngreen
@forlorngreen 5 жыл бұрын
old is gold :)
@yonasghebrekidan9568
@yonasghebrekidan9568 2 жыл бұрын
0
@ambayebelete1517
@ambayebelete1517 3 жыл бұрын
Astuyeeeeeeeee...! Thank you for your best albums. That’s all what I can say. Love you so much. Live Long in peace.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አስቱካ ሁሌም ትክክል ነሽ!❤
@iskufilan7542
@iskufilan7542 2 жыл бұрын
Aster I love you forever
@user-co9oj6hg3i
@user-co9oj6hg3i 9 ай бұрын
Awesome. ❤❤❤
@tewodrosdagnachew7517
@tewodrosdagnachew7517 8 ай бұрын
Astuuuuuuu❤❤❤❤❤በቻ
@millionarega8837
@millionarega8837 Жыл бұрын
Just love you Astuka የ እኔ ደምስር
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 2 жыл бұрын
በ1971ዓ/ም በብሄራዊ ቲያትር የሙዚቃ ኮንሰርት ነበር አንቺ ውብሸት ፍስሃ ዓለማየሁ እሸቴ አዳዲስ ሙዚቃዎቻችሁን አቅርባችሁ ነበር ትዝ ይለኛል የአንቺ ጅንኑ ዘፈን ...ይህን አልበም እዚህ ፖስት ብታደርጊው ደስ ይለኛል በጣም ነው የማመሰግንሽ ።
@etsegenttakil6792
@etsegenttakil6792 Жыл бұрын
Queen of soul
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 жыл бұрын
Yehe cassette keweta over 41 years honew
@ephremgetachw1270
@ephremgetachw1270 Жыл бұрын
yemrehn nw ?
@yohannesteffera96
@yohannesteffera96 3 жыл бұрын
Aste I don't about U...???.. When I wise child... Student.... U refresh me.. U better better than ..... U still compound of love.. Astuka I don't know about ? Becha God bless u...!!! Yours'YOHANNES HARAR ETHIOPIA 🇪🇹
@getachewkassa298
@getachewkassa298 2 жыл бұрын
Amazing and lovely song endless and every time every year absolutely new and exciting.
@deathkampdrone
@deathkampdrone Жыл бұрын
Such a beautiful collection of melodies
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 ай бұрын
አስትኮ አመሰግናለሁ ።
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ጥሩ ድምፅ ደሞ ሌላ ስራዎች ደሞ ንቖያለህ ❤🎉
@demx123
@demx123 Жыл бұрын
🌙🌙🌙ጨረቃ🌙🌙🌙 👍👍👍
@yourchannel3046
@yourchannel3046 5 жыл бұрын
Wow Astuye, I have no words that express my feeling when I listen to your music. please keep uploading each and every works of yours including any work you didn't release for the public
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,7 МЛН
Aster Aweke - Fikir (Full Album)
1:19:07
Aster Aweke
Рет қаралды 1 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 5 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2,1 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
ASTER AWEKE teyim zeleg yale By D'Afrique BAND
4:53
MEDhaniestudio
Рет қаралды 5 М.
Neway Debeb - Hamelmal Abate  & Berhane Haile - Ethiopian Old Music 1990
30:50
MOEIN MOMENTS MIX 💛 آهنگ های خاطره انگیز معین
46:10
Aster Aweke - Ebo (Full Album)
55:44
Aster Aweke
Рет қаралды 766 М.
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,4 МЛН
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Aster Aweke
Рет қаралды 1,7 МЛН