Aster Aweke - Hagere (Full Album)

  Рет қаралды 821,240

Aster Aweke

Aster Aweke

Күн бұрын

Artist: Aster Aweke
Album: Hagere
Tracklist:
0:00:00 - Arada
0:05:57 - Badisie Ketema
0:12:42 - Yiwedihal
0:23:21 - Hagere
0:29:30 - Wey Nuro
0:34:00 - Weyira
0:40:59 - Emammu
0:47:15 - Yemata Yemata
0:53:31 - Ebolalae
0:59:58 - Weyehu Goud
1:05:38 - Fikir Yishalegnal
Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Пікірлер: 300
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 5 күн бұрын
አስቴር የኢትዮጵያ ሙዚቃ በመቶ አመት የቀደመች የመጪው ጊዜ አብሪ ኮከብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peledosantos
@peledosantos 3 ай бұрын
የፒያሳ ልጅ ነኝ 1991 የ7ኛ ክፍ ተማሪ ነበርኩ ይሄ አልበም ሲወጣ በጣም ትዝ ይለኛል ሰፈር ውስጥም ሆነ ትምህት ቤት በጣም ነበር የቀወጥንበት።
@getchkiros
@getchkiros 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mesfinatalay4671
@mesfinatalay4671 2 ай бұрын
የሽሮሜዳ ልጅ ነኝ እየሩሳሌም ትምርትቤትን በዚህ የአስቱካ ድንቅ ስራ ሁሌም ትዝታ አለብኝ 😢
@user-co2fp5xk4f
@user-co2fp5xk4f 2 жыл бұрын
የኔ አንፀባራቂ የኔ እንቁ የኢትዮጵያ ኩራት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Ай бұрын
Who is here in 2024 ? Astuka Yegna ❤❤❤❤❤❤
@user-cb4rr3em9j
@user-cb4rr3em9j 29 күн бұрын
I am at 2050.
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 29 күн бұрын
@@user-cb4rr3em9j tastawkaleh
@abrehamabate7423
@abrehamabate7423 4 жыл бұрын
አስቴር አወቀ የአገራችን ዘመናዊ ሙዙቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ካበረከቱ እና በማበርከት ላይ ካሉ ጥቂት ኢትዮጵያውያን መካከል ከመጀመሪያዎቹ አንዷ ነች ብዬ አምናለሁ ።
@user-mz2mc3yn2r
@user-mz2mc3yn2r 8 күн бұрын
استير إمبراطورية وقلعة سريالية ❤❤❤
@godaiftv8319
@godaiftv8319 2 жыл бұрын
What an album, what a legend. የኣስቱካ ዘፈን ፋርማሲ ነው ሚሸጠው
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg 4 ай бұрын
አስቱዬ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልኝ ❤❤❤😍😍😍😍
@raheltsegaye
@raheltsegaye 4 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ አስቱ ማር እንዳልልሽ ማር እንኳ ሲበዛ ይመራል ይባላል አንቺ እኮ እድሜ ልክ የማትሰለቺ ዕንቁ ጣፋጭ ነሽ ❤❤❤❤❤❤💚💛❤🙏🌷🌷🌷🌷
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
በጣም የፍቅር ዘማር
@TK_1448
@TK_1448 3 жыл бұрын
1991 ዓ.ም ክረምት
@ramuur8502
@ramuur8502 4 жыл бұрын
ወይ አስቱካ የድሮ ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ!!እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@DandemBoyz
@DandemBoyz Жыл бұрын
I am somile I love Amharic music
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 Ай бұрын
Never had of Aster longllive my dear❤❤❤❤
@DemisewDad
@DemisewDad 25 күн бұрын
Wow Astu yes ❤Arada Aradanew
@Roz2747
@Roz2747 3 жыл бұрын
ለወይንሸት ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ኑሮ መልከ ብዙዉ ሲያወጣና ሲያወርድ ብዙ ነዉ መዘዙ ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ትንሹ ሀብታም ደሃ ሳትል ሁሉን አስለቃሹ ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... ወይ ኑሮ.... አራዳ ወጥቼ ሽንብራ ገዝቼ ተመገን እላለዉ ጠርጥሬ በልቼ አደርኩኝ ሌሊቱን እንቅልፌን አጥቼ ማወራረጃዊን ዉሃዬን ረስቼረስቼ ዉሃን ረስቼ ተሰድጄ ወጣሁ ወደ ሰዉ መንደር አይደላ አይጎረብጥ የፈረንጆቹ አገር ካገሩ የወጣ ሃገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ ፈረስ... ፈረስ... ፈረስ... ፈረስ... አንድ ሰዉ ነበረ ሁሌ የሚያሳስቀኝ ስወጣ ስገባ ወይንሸት የሚለኝ ወይንሸት.... ወይንዬ.... ወይና.... ወይና.... ይሄን መንገደኛ ዘንድሮ ናፈኩት ባገኘሁትና ወይኑ ብዬ ባልኩት ወይኑ.... ወይንዬ.... ወይና.... ወይና.... ወይንዬ ብሎ ጠርቶ ስም ያወጣልኝ ሄጄ እፈልጋለዉ ይገኝ እንደ ሆን አላገኘሁትም የልቤን ወዳጂ ስለሱ ሳወጋ እኖራለሁ እንጂ እኖራለዉ እንጂ ካገሬ ወጥቼ ኑሮን ሳሳድደዉ ብቻዬን ቀረሁ ትዳርን ሳልይዘዉ አላቅበት ብዬ መንከባከቡን ጌታ የምትለዉ አገኘዉ ይሆን ጌታ.... ጌትዬ.... ጌታ... ጌታ....
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 4 жыл бұрын
አስቴር አወቀ ሀገሬ አልበም ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ👇 0:01- አራዳ 5:57 - ባዲሱ ከተማ 12:42 - ይወድሃል 23:21 - ሃገሬ 29:30 - ወይ ኑሮ 34:00 - ወይራ 40:59 - እማሙ 47:15 - የመጣ ይምጣ 53:31 - እምቡላሌ 59:58 - ወየሁ ጉድ 1:05:38 - ፍቅር ይሻለኛል
@mizer6967
@mizer6967 3 жыл бұрын
👍🙏
@andargelakew1690
@andargelakew1690 3 жыл бұрын
.
@zufanrufael425
@zufanrufael425 3 жыл бұрын
@@mizer6967 a1
@samibaheru4029
@samibaheru4029 2 жыл бұрын
ፍቅር ይሻለኛል...I am on the same page with Aster Aweke verses
@adugnamelkie2114
@adugnamelkie2114 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀና ልብ🙏👍🥰
@absinya1988
@absinya1988 2 жыл бұрын
አስቱዬ በሒወት ዘመኔ ማግኘት ከምፈልጋቸዉ ሰዎች ዋነኛዋ ነሽ ለዘመናት የጠሩ ሙዚቃዎች ስላበረከትሽልን እድለኞች ነን 🙌 የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስቷ❤️
@doright6398
@doright6398 Жыл бұрын
Its great privilege to have you Astuka, specially on this cold/winter season.
@saraadene6920
@saraadene6920 Жыл бұрын
The legendary 🙌 artist of Ethiopia 🇪🇹 we love ❤️ you ❤️ and never get tired of your voices ❤️ Can you sing another song 🎵 for Emmyeee Ethiopia 🇪🇹 🎶 and Orthodox Christian children's ☦️ ✝️ 🎶 ❤️ ♥️
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
U welcome
@ejegayhuasaye3419
@ejegayhuasaye3419 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@saraadene6920
@ousmanhassen2166
@ousmanhassen2166 3 жыл бұрын
አስቱካዬ ጉራገኛው ጀስት ላይክ ሄቨን በቃ ትችያለሽ ማማዬ😘
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
አስትዬ የኔ ማር መቼም የማትሰለቺ ሺ አመት ኑሪልን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው እናቴ
@kwanna100
@kwanna100 2 жыл бұрын
Batam Kongo Music. ONE LOVE from SUDAN WE are one people. NUBIA and ETHIOPIA are one. Let us unite our mother AFRICA again. AMON. We love Aster so much. THANK YOU.
@samsonali9289
@samsonali9289 Жыл бұрын
🖤🖤
@lilihagos8845
@lilihagos8845 Жыл бұрын
አስቴር ድንቅ የሆንሽ ዘፋኝ ነሽ! Our living legend. Thank you
@Eritrawit.
@Eritrawit. Жыл бұрын
Astu ma fav artist enwedishalen my queen ❤from Eritrea
@elsan.6742
@elsan.6742 9 ай бұрын
Aster is absolutely incredible! What sets you apart is the genuine authenticity in your music. Seeing you on KZbin brings me immense joy. I have vivid memories of you from my childhood when I was just 12 years old, visiting my mom's house and jamming with Ephrem and other talented musicians.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አስቴር የኔ ትዝታ😔😔😔💐❤️ አስቱ የኒ ማንነት መገለጫ😔💐🤲🤲🤲 ካንች በፊት ያድርገኝ😔 እንኳን ህመም እና ሞት፣ እንቅልፍሽ ያሳዝነኛል😔💚💛❤️ ባንዲራየ ነሽ🥰🥰🥰♦️♦️♦️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@gmitiku
@gmitiku 3 жыл бұрын
Aster Really I don't have words to express what you are for me and Ethiopian. Long Live
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 жыл бұрын
ሶስት እናቶች አሉኝ! የመጀመሪያዋ እናቴ እመቤቴ ማርያም ናት! ሁለተኛዋ እናቴ ወላጅ እናቴ ናት! ሶስተኛዋ እናቴ ደግሞ አስቱዬ ናት❤
@oxqa
@oxqa 3 жыл бұрын
ተው እንጂ lol
@nigusworku8808
@nigusworku8808 Жыл бұрын
Exactly
@mightywarrior1677
@mightywarrior1677 Жыл бұрын
ይበላልያል ብራዘረይ ! አላልክም 😂
@user-ql1mb6ew7x
@user-ql1mb6ew7x 3 ай бұрын
Abo telyaleh
@TsegayeZelalem-fj3to
@TsegayeZelalem-fj3to 2 ай бұрын
@ahmedmk4035
@ahmedmk4035 4 жыл бұрын
አስቱ የፍቅር ንጉስ💝💝💝🌻
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
ንግስት🙏
@Kibra150
@Kibra150 Жыл бұрын
The greatest music album of mine - a great song and you are really gifted - thanks Aster!!!!!
@leularia
@leularia Жыл бұрын
same here
@user-bs4ig1hy5f
@user-bs4ig1hy5f Ай бұрын
The beautiful times, the beautiful nineties, we had days and memories❤
@malibongwenkunkuma1343
@malibongwenkunkuma1343 2 жыл бұрын
From South Africa 🇿🇦 with Love !!
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Dankie n Welkom 🧡🤎
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
💓💓💓አሰቱካ
@onelove2881
@onelove2881 3 жыл бұрын
There is only one Aster!!!! From Korem; your big fan.
@eded195
@eded195 2 жыл бұрын
Yemata yemata is my all time favourite music.thank you queen astuka 👑♥️😘😘
@getchkiros
@getchkiros 9 күн бұрын
God Bless Ethiopia.... Astuka ....wey nuro...!!!!
@amanuelhabtamu
@amanuelhabtamu Жыл бұрын
Yemata yemata ma favourite song❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leultakele5822
@leultakele5822 3 жыл бұрын
Yiwedishal libe Zarem Yiwedishal!!
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 4 ай бұрын
አስቱካ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።ሁሌም ላበረከትሽልን ትውልድ ተሻጋሪ ስራዎችሽ ከልብ እናመሠግናለን ። "ወይንሸት 💜"
@getchkiros
@getchkiros 2 ай бұрын
Aradaa!!!!!!!!!!!!
@mekonnenbisrat7823
@mekonnenbisrat7823 Жыл бұрын
Aster is always my number 1.From Tigray. A great artist.
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 8 ай бұрын
Astu u r an amazing and gifted artist ever all this album musics remind me my highschool time love n respect u long live ASTU ❤❤❤❤
@moabajamal4581
@moabajamal4581 8 ай бұрын
Aster queen the mother of GiGi ( Ejigayehu Shebabaw Mother ) and the queen of art of ethiopia i wish u long life and good succsefull in ur life then i m from southren ethio selte and haddya love ❤❤❤
@Faya_sport
@Faya_sport 9 ай бұрын
1991 E.C. በዚህ አልበም ከጅማ ሁርሶ ፓራ ኮማንዶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገባው ... መኖር ደጉ
@user-eb6bn3zo8r
@user-eb6bn3zo8r 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነዉ የፃፍክልኝ ያኔ ሁርሶ 5ኛ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ 3ሻምበል ከስልጠና መልስ እሷን ሳዳምጥ ድካሜ ሲለቀኝ ይሰማኝ ነበር የዘመን ትዝታዬን ስለገለፅከዉ አመሠግንሃለሁ
@Faya_sport
@Faya_sport 5 ай бұрын
@@user-eb6bn3zo8rማነው ስምክ? ፋሲል እባላለው ከጅማ ነው የዘመትኩት እኔ 4ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ 1ኛ ሻምበል ነበርኩ:: ከዛ አዋሽ አርባ ሜካናይዝድ ቡሬ ደግሞ 1992 ገባው የመጨረሻውን ውጊያ ተካፈልኩ:: እባክህ እንገናኝ::
@peledosantos
@peledosantos 3 ай бұрын
የሻቢያን እብሪት ያስተነፈሳችሁ ጀግኖች። ያን ጊዜ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እድሜ ለውትድርና ባለመድረሱ እቆጭ ነበር።
@Faya_sport
@Faya_sport 3 ай бұрын
@@peledosantos የሚገርምህ ነገር ደግሞ እኔ ለኢትዮጵያ ታላቅ ወንድሜ ለኤርትራ ሁለታችንም ቡሬ ግንባር ተፋለምን:: ከተለያየን በ28 አመታችን ዋሽንግተን ዲሲ ተገናኘን:: ያው አንዳንዴ እንበሻሸቃለን
@Medinaahmed-fs4es
@Medinaahmed-fs4es 2 ай бұрын
አንጎራጉራለሁ የማታ የማታ እንዴት እሆናለሁ የናፈከኝ ለታ...❤❤❤
@user-cv4mn5km5l
@user-cv4mn5km5l 4 ай бұрын
የኔ ሞርጥ ድምፅሽ እኮ በቃ የሆነ የደከመን የሚነያነቃቃ የሆነ ሀይል አለው በቃ ከልቤ እወድሻለው አስቴርዬ ደሞ በአካል ባገኝሽ እና ላንቺ ያለኝን አድናቆት ብነግርሽ ደስ ባለኝ እድሜያችንሰ ያርዝምልን እና አገኝሻለው አንድቀን ።ኑሪልኝ።
@gehbarhanes7256
@gehbarhanes7256 Ай бұрын
Legend you are always love
@antenehbizuneh7570
@antenehbizuneh7570 2 жыл бұрын
Kitkitana weyira..... a life time music!
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 3 жыл бұрын
አስቱካ ትዝታየ የኔ ልዮ ኑሪልን
@amanman9346
@amanman9346 3 ай бұрын
ምርጥ ኣርቲስት ኣፍሪቃዊትዋ እንስት ኣስቴር ኣወቀ !
@omarcrahmanomar9872
@omarcrahmanomar9872 10 ай бұрын
BRAVO ASTER CONTINUE VRAIMENT CHANTER J'AIME BIEN VOTRE CHANSON SA FAIT MAL AU COEUR BRAVO ASTER
@solomonbogale7030
@solomonbogale7030 3 жыл бұрын
ለእኔ ስኬት ማለት የአንቺን ዘፈን ማዳመጥ እና አንቺን ማድነቅ ብቻ ነው
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Жыл бұрын
I have no words to describe your song and your amazing voice. I wish you long life and health Astuye❤🙏
@nigusworku8808
@nigusworku8808 Жыл бұрын
Yene ye kibr Dr. Swodish ufffffff Ye fkr sew yenen hulu edme chemresh nurilin tasfelginalesh Astuye liyuuu ftret
@leuladane2430
@leuladane2430 2 жыл бұрын
Aster Awoke legendary musician
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e Жыл бұрын
አስቱካ መተኪያ የሌለሸ እንቁ እረጅም እድሜ ያኑርልኝ 😘😘😘
@DemisewDad
@DemisewDad 17 күн бұрын
Wow yes ❤
@user-dw4cg5po3m
@user-dw4cg5po3m 8 ай бұрын
መቼም ፡ ማይሰለች ፡ ድንቅ ፡ ሙዚቃ ፡ ዘመን ፡ ማይሽረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerryralphy
@jerryralphy 2 жыл бұрын
One of the most amazing Masterpiece in my Music scouting history, song playing on minute 0:34:00 is a (10 /10) for me, Amazing amazing song.
@user-ul4kv7dy6c
@user-ul4kv7dy6c 3 ай бұрын
አስቱካ ቃላቶች ያጥሩኛል ለአድናቆቴ❤❤❤
@kerrya2128
@kerrya2128 3 жыл бұрын
I just love this legendary queen 👑🎧🎶💃🥰🎧🎶💯💐💖Timeless songs🔥
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi 3 жыл бұрын
Yes, word can’t describe it how great she is!!! Long life for Aster 💕
@blackman4581
@blackman4581 Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ ነገር እንዴት አድርጎ ነው ግን እግዚአብሔር የፈጠረሽ ። ድምፅሽ እኮኮኮኮኮ
@hanilove8635
@hanilove8635 7 ай бұрын
Atetfabge hode😢❤
@moabajamal4581
@moabajamal4581 8 ай бұрын
Long life my queen ❤❤❤
@ProMobile-ps8um
@ProMobile-ps8um Ай бұрын
Mother is always morher u are Queen If ethiopia music❤
@samung5871
@samung5871 4 жыл бұрын
አስቱዬ በጣም ውድድድ
@balderasu1148
@balderasu1148 2 жыл бұрын
Dear Aster, you are incredibly gifted artist. Unable to choose one favourite I love among others Hagere 0:23:21 and Weyira 0:34:00 and 0:47:15 Yemata Yemata and... I truly believe you and hon. Dr. artist Tilahun Gessesse are God's present to Ethiopia.
@adanawilliams6921
@adanawilliams6921 Жыл бұрын
It’s gottta be Weyria forsure 😩😩😩 Who needs a therapist when you’ve Astu❤️❤️
@getchkiros
@getchkiros 2 ай бұрын
Wawwww!!!!!!!!!
@kalkidanbelay7251
@kalkidanbelay7251 3 жыл бұрын
አስቴርየ ምን ልበልሽ ከቃል በላይ ነሽ ለኔ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ንግስቴ ውድድድድድድድድ
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 2 жыл бұрын
Aeseter Shikor 💖😍
@kinfegizaw5335
@kinfegizaw5335 2 жыл бұрын
አስቱ (ወርቅዬ ወርቅ አለም) ከቡታጅራ
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 4 жыл бұрын
🇪🇹 Legend Melkam Addis Amet 🌼🌼🌼
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Жыл бұрын
Astuka Ethiopias Jewel❤
@bethlehemberhane4095
@bethlehemberhane4095 11 ай бұрын
Aster Awoke ❤😊❤
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 3 жыл бұрын
አትጥፋብኝ መውደድ ተው አታስጨንቀኝ ተው ተው አትራቀኝ የኑስ
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 3 ай бұрын
ምርጥ ስራዎች ኣያልሽ ሌላ ዘፈኖች ደሞ እቖያለው ❤🎉
@addisugebru1554
@addisugebru1554 11 ай бұрын
For me this is the last and one of the best album of Aster Aweke! Eternal!!
@tamiratabiye120
@tamiratabiye120 4 ай бұрын
fkr album also best of best
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የፍቅር መድሃኒት አስቴር ዳማከሴ
@mikiasdaniael3023
@mikiasdaniael3023 3 жыл бұрын
አስቱካ እድሜና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ
@bemntbemntbemntbemnt4002
@bemntbemntbemntbemnt4002 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ያላንቺ አልኖርም🙏❤️❤️❤️❤️
@semeabseyoum2623
@semeabseyoum2623 2 жыл бұрын
Yene fikir Astuka betam wedeshalew!
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 2 ай бұрын
Enjoying this album @ sebategna akebabi Yale musika bet every evening around 25 years goe
@DojuMelody
@DojuMelody 3 жыл бұрын
አስቱ ፍቅር የፍቅር መልክ!!
@atlabachewtsegaye108
@atlabachewtsegaye108 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ምርጥ ሙዚቃ
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s Жыл бұрын
አስቱ ከአልበሙ ሲንግሎቹን ለብቻ ብትፓስቻቸው አሪፍ ነው
@derejetaye4342
@derejetaye4342 3 жыл бұрын
አስቴር እዩ ''አንችን እንደወደድኩሽ አለሁ።
@AlemayehuMulugeta-qo5xl
@AlemayehuMulugeta-qo5xl 21 күн бұрын
long live to astu queen of Ethiopia
@kirubeltesfayetesema5635
@kirubeltesfayetesema5635 3 жыл бұрын
ABEGAZ (SHIWOTA) ❤❤❤❤
@rozinaambachew1288
@rozinaambachew1288 2 жыл бұрын
gsgsh
@DemisewDad
@DemisewDad 17 күн бұрын
Wow ❤
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 2 жыл бұрын
Queen 👑 of 💕 Love. 🙏 Thank you Aster, we love you & Wish to you healthy and Long live.
@NationOfZealots84
@NationOfZealots84 3 жыл бұрын
Thankyou for uploading this classic, favourites are እማሙ and ወየሁ ጉድ - the sound of Gonder!
@Jah707
@Jah707 8 ай бұрын
ወይ ኑሮ በትክክል 🫤🫤
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Жыл бұрын
ንግስታችን 💓 ዝንፍ የማይልብሽ እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ 10 አልበም አወጣለሁ ብለሻል የሰው ልጂ የአፉን ፍሬ ይበላል እና እንዳፍሽ ይሁንልሽ ያድርግልሽ አሜን ውድድድድ በቃ ውድድድ።!!! 🙏🙏🙏
@yosephabdulkerim7894
@yosephabdulkerim7894 6 ай бұрын
10 more albums?😮
@DemisewDad
@DemisewDad 17 күн бұрын
Yes ❤
@Roz2747
@Roz2747 3 жыл бұрын
ምንድነዉ መጨነቅ በሆነ ባልሆነዉ አስር ሞልቶ አያቅም ዓለም ዘጠኝ ነዉ በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... በጨዋታ መሐል ፍቅርን መደብለቅ ነገርም ሲመጣ የጁን ማሳየት ነዉ በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... ሱፉን ግጥም አርጎ ተከርክሞ ጠጉሩን መልአክ መስሎ ታየኝ አይ ያለዉ ማማሩ ወየሁ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... ወደድኩሽ አለና ጠላሁሽ ቢለኝ እኔስ መስሎኝ ነበር ሌላ ማይገኝ ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... እሞታለሁ ለፍቅር አድራለሁኝ ሜዳ እበራለሁ ለፍቅር ነኝ ሲለኝ ማለዳ ማለዳ.... ማለዳ.... ዘመኑ ምን አለኝ ዘመዱ ወርቅ ነዉ ፍቅሩ ያለቀ ለት ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ.... ጉዴ ነዉ.... አትሸበር ልቤ ለሆነ ላልሆነዉ ስለሰዉ ስለሰዉ ቀድጄ ልልበሰዉ እንዲ አደለም ወይ የነገር ምላሹ ሲወዱት ያጠፋል አመለ ትንሹ ለቅዱስ ዮሐንስ የጠጣቹ ጠላ እኔም በተራዬ ሰዉ ወድጄ ልጥላ አለዉ አለዉ ሲለኝ መች ዞርብዬ አያለዉ ጣል ጣል ሲያረገኝ ደሞ እቀርበዋለዉ ደሞ እቀርበዋለዉ.... ደሞ እቀርበዋለዉ.... ደሞ እቀርበዋለዉ.... ጨዋታ መልካም ነዉ ቢከፋም ቢለማም እንጫወት ዛሬ እድሜ ሞልቶ አይተርፍም በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... እረ እናተ ሆዬ ፍቅር አይገልም ገሎ ባይሆን ሂዱ ይላል ክዳንን አስጥሎ በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... በሉ እንጂ.... አንድ ጉዳይ አለኝ የማማክራቹ ፍቅር የጠፋ ለት ያመኛል ባካቹ ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... በኔ እንዳይጀመር በፍቅር ሰዉ ሲሞት እኔዉ በገዛ እጄ ልብ ልቤን አጣሁት ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... ወየዉ ጉድ.... እሞታለዉ ለፍቅር አድራለሁኝ ሜዳ እበራለሁ ለፍቅር ነኝ ሲለኝ ማለዳ ማለዳ.... ማለዳ.... ዘመኑ ምን አለኝ ዘመኑ ወርቅ ነዉ ፍቅሩ ያለቀ ለት ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ ጉዴ ነዉ.... ጉዴ ነዉ.... አትሸበር ልቤ ለሆነ ላልሆነዉ ስለሰዉ ስለሰዉ ቀድጄ ልልበሰዉ እንዲ አይደለም ወይ የነገር ምላሹ ሲወዱት ያጠፋል አመለ ትንሹ ለቅዱስ ዮሐንስ የጠጣቹ ጠላ እኔም በተራዬ ሰዉ ወድጄ ልጥላ አለዉ አለዉ ሲለኝ መች ዞርብዬ አያለዉ ጣል ጣል ሲያረገኝ ደሞ እቀርበዋለዉ ደሞ እቀርበዋለዉ.... ደሞ እቀርበዋለዉ.... ደሞ እቀርበዋለዉ.... ደሞ እቀርበዋለዉ.... 🙏🖤🖤🖤🙏
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
ዋው❤🎉❤❤
@kidanefisum1412
@kidanefisum1412 2 жыл бұрын
La regina del Etiopia sei una gioia ❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@adanawilliams6921
@adanawilliams6921 Жыл бұрын
Who needs a therapist when you have Astuuuuaye❤️❤️❤️😍😍😍
@endudesa7813
@endudesa7813 8 ай бұрын
The best aster aweke album I love it ❤
@danielchane8819
@danielchane8819 Жыл бұрын
Aster: Queen of romantic music
@lf-xp3et
@lf-xp3et 3 жыл бұрын
i know most song in this album long time and its stil lovly 2020
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 1,9 МЛН
Aster Aweke - Fikir (Full Album)
1:19:07
Aster Aweke
Рет қаралды 1 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 100 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Tizita
11:40
Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 62 М.
Aster Aweke - Ebo (Full Album)
55:44
Aster Aweke
Рет қаралды 707 М.
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Aster Aweke
Рет қаралды 1,6 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,6 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,3 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 7 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 49 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 93 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 330 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 116 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,4 МЛН