Aster Aweke - Sebebu (Full Album)

  Рет қаралды 3,165,732

Aster Aweke

Aster Aweke

Күн бұрын

Пікірлер
@abdurahmanali-kv6ks
@abdurahmanali-kv6ks Жыл бұрын
45,years ago we had Radio in Khartoum , when I first here’d Aster ( I did not understand Amharic But it pushed Me to I when I listen to Aster . In my car , at home , everyday And forever By the way it made me like Great Ethiopian peaple It pushed me to live in Addis Ababa now I live in Addis 10 Years ago & for the rest of life listening also to Many other Artists but Admired all Ms Aster Albums
@AlehegnSolomon
@AlehegnSolomon 9 ай бұрын
amazing
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 8 ай бұрын
Yes ! Aster is high standard musician and exceptional Vocalist !really .
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 7 ай бұрын
I dare to say every couple in her generation listened her music when they are in love and have a lot of memory.
@awothaile6602
@awothaile6602 Ай бұрын
Respect brother man !
@nahoztube2850
@nahoztube2850 26 күн бұрын
❤ Thank you for your kind words ❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
ፋርማሲ ውስጥ ነው መሸጥ ያለበትኮ የአስቱካ ዘፈኖች😍😍🙏🙏🙏ሁሌም ብሰማቸው ማልጠግባቸው የበረሃውን ሙቀት ቃጠሎ መርሻዎቼ😍😍💚💚💛💛❤❤
@yafetepicness6589
@yafetepicness6589 10 ай бұрын
L
@yoditdesalegn7136
@yoditdesalegn7136 9 ай бұрын
True true
@sisco5590
@sisco5590 8 ай бұрын
ብራዘር ከአፌ ላይ ነጠከኝ ❤
@yoditdesalegn7136
@yoditdesalegn7136 5 ай бұрын
Exactly true queen
@malikshibaz911
@malikshibaz911 5 ай бұрын
በትክክል እስማማለዉ 👌👌👌👍👍👍
@torbonatora6824
@torbonatora6824 2 жыл бұрын
አስቴር ሙወዚቃ ስሰማ ብዙ ነጎድጎድ ብዙ ዝናብ ብዙ ቀናት ብዙ ወራት ብዙ አመታት በትዝታ ካለምንም ከልካይ መንጎድ በነፃነት ወደ ሆላ ያስነጉዳል
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
እውውውውይይይይ አስቴርየ የፍቅር ንግስት የፍቅር አስተማሪ በጣም ነው ውድድድድ የሚያርግሽ ❤ from Eritrea 🇪🇷
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 10 ай бұрын
ሄውላችሁ እኔ ድሮ አንድ ኤርትራዊት አብሮ አደጌ የገዛ ያጎትዋን ልጅ አጣብሳኝ ይሄንን የአስቱን ዘፈን እየኮመኮምን ነበር ልጅን የምናጥበው ሚስጥር ነው ለማንም እንዳታወሩ ❤️
@TirstKonjo
@TirstKonjo 10 ай бұрын
ከኔ አይበልጥም
@peledosantos
@peledosantos 8 ай бұрын
​@@yeaddisabebelij7832😂😂😂
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit 3 жыл бұрын
ከዘመን ዘመን ከዓመት ዓመት ከትውልድ ትውልድ የምትናፈቂ የማትጠገቢ ሁሌም እየጣፈጠ የሚሔድ ድንቅ ሙዚቃ አንጎራጓሪ የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር አወቀ መተኪያ የሌለሽ ውዳችን ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ♥
@lemenorcheyalew2009
@lemenorcheyalew2009 2 жыл бұрын
Wow
@mayema3846
@mayema3846 3 жыл бұрын
እንደ ትዝታ ምን አለ ወደ ወጣትነት ዘመን የሚመልስ የአስቱ ዘፈን አደግኩበት ጎረመስኩበት ትዳር ያዝኩበት ወለድኩበት አረጀሁበት አሁንም በደሰታ የምተክዝበት የአስቱ ዘፈን 😘😘
@yayaayele2128
@yayaayele2128 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም
@menbermariamwoldeyesus3831
@menbermariamwoldeyesus3831 3 жыл бұрын
ሐሳቤን በሐሳብህ አገኘሁት ። ትክክል ብልሐል።
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
ትክክል 💔🥺
@teferieshete3422
@teferieshete3422 3 жыл бұрын
@@menbermariamwoldeyesus3831 àaSS
@naniniguse8363
@naniniguse8363 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👌
@awolmohamed1950
@awolmohamed1950 3 жыл бұрын
ከዚህ አልበም ውስጥ የሰርጌ ትዝታ ያልተሰረገልኝን ሰርግ ያስታውሰኛል
@nardosendale9494
@nardosendale9494 3 жыл бұрын
Same here😁❤
@Miemali1621
@Miemali1621 3 жыл бұрын
Same here,I still remember my childhood time.
@mekdesnigus7466
@mekdesnigus7466 2 жыл бұрын
እኔም የላየሁትን ሙሽርነት እያለምኩ እያለቀስኩ አዳመጥኩት። ዘፈኑን በ1980ዎቹ በራድዮ እንዲሁም እነዋሪ ለፋሲካ አያቴ ጋ ስሄድ አጎቶቼ ሲያዳምጡት በልጅነት እምሮዬ ተመስጬ አዳምጠው ነበር እንደ አለመታደል ሆኖ በማዘጋጃ ፊርማ አገባሁ ሰርግ ግን አልነበረኝም ያለምኩትን ሙሽራ መሆን አልታደልኩም አዝናለሁ
@hanaabinet1751
@hanaabinet1751 2 жыл бұрын
😄😄😄😄 I feel the same way
@mikyaskefyalew942
@mikyaskefyalew942 2 жыл бұрын
@@mekdesnigus7466 wanaw fikru new
@የውቤበረሀው
@የውቤበረሀው 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ፈንድቼም አግብቼም ወልጄም ጎልምሼም ይኸው የአስቱካን ዘፈን ስሰማ ልክ ፍቅር ሲይዝ ያለው ስሜት የሚሰማኝ። ዘፈንሽልብ ጥልጥል ያደርጋል አስቱካ ኡፍፍፍ ...... የሆነ ያላለቀ ነገርማ አለ ውስጤ! እኔ ብቻ ነኝ ግን?
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
No you’re not alone in this, we all feel the same way Astuka is a timeless phenomenon ❤❤❤
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
Indeed you are not the only one, many music lovers. It’s the power of ትዝታ as well Aster voice songs inters deep in the heart.
@totopomi2267
@totopomi2267 Жыл бұрын
Ewnet nw yalalek neger ale😂😂
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
Me to 😢
@aerialmarkos3303
@aerialmarkos3303 Жыл бұрын
ገለፃህን ወደደኩት ዛሬ ውስጤን ገለፀልኝ
@WELETESELAM
@WELETESELAM 3 ай бұрын
የህ ሙሉ ኣልበም ኣስተር ኣወቀ ኣስመራ ቀይ ባህር (ቀሃስ) ደርጃ ትቤት ስንማር በ አርፍት ስዓት የተላያዩ ምርጥ ከሚባሉ ኣማርኛ የነ ነዋይ ጸሃየ ማህሙድ ጥላሁን ኣስተር ከበደ ሂሩት ይከፈትለን ነበር ያነ በጣም ደስ ይለን ነበር ወይ ግዜ። 1977 Et ያነ የነበረ ሁነታ ኣውዱ ሽታ ው ሁሉ ኣስታወሰኝ ❣🙆‍♀
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
ሰኔ 30 የወላጆች በኣል የዘንፍንኩት ግጥሙ እንኳን ኣልተፋኝም ኣስቱካ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@حمادهمنطقي
@حمادهمنطقي Жыл бұрын
صوت خيالي صحيح فنانه عظيمه. .. انا لا أفهم حبشي لكن اعشق الاغاني الإثيوبية القديمه خصوصا كاسا تسما وآمال مل تحياتي لشعب الاثيوبي العظيم
@efuyegela7442
@efuyegela7442 11 ай бұрын
القديم خييييييال❤
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
sudan music is the same in ethiopia🎉🎉🎉
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 4 жыл бұрын
ልቤ ተሻገረን ብሰማው፣ ብሰማው፣ ብሰማው መቼም የማልጠግበው ድንቅ ሙዚቃ። አስቱየ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ!
@አጣ-ሙዲ
@አጣ-ሙዲ 3 жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ ግዜ ፍቅር ብቻ
@Rahel_1973
@Rahel_1973 3 жыл бұрын
Exactly
@BerhanuLameso
@BerhanuLameso 5 ай бұрын
It is pity that this days we are on each other's throat. Wo! Wo! Says Oromo whenever they meet sad events. People what happened to us that turned upside down?
@josihassen1201
@josihassen1201 2 ай бұрын
I was born and raised in Addis which is full of good vibes and as far I can remember, there was no street corner, pub or drinking spot which wasn't playing her music and as a result, I fell in love with her mesmerising and melodic voice and years gone by, still the same. Well done Astu..our Maria Carey you mean a lot to us.
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 жыл бұрын
የድሮ ዘፈኖች በሀኪም ትእዛዝ መሰጠት አለባችዉ ፍቅር ኢትዮጵያ ሀገርን ስብካችሁናል እርጅም እድሜ ጤና ለሞቱት ነፍስ ይማር 💚💛♥️
@fetehamelake
@fetehamelake Жыл бұрын
Tdrose
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 ай бұрын
So Thérapeutique ​@@fetehamelake
@davidodav
@davidodav 2 жыл бұрын
I am listening this album multiple times as it reminds me my mom...good memories!!!! I remember my childhood time sitting next to my mom and my mom was listening this album multiple times....It is the best Album for me...always tears in my eyes listening to all the songs included in this Album (especially the wedding song)!!!! long live Aster Aweke! you are legend!
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Me 2 🤔🥰😘😘💕💕💕
@marthagoitom44
@marthagoitom44 6 ай бұрын
Same memories ❤😢
@kwanna100
@kwanna100 5 жыл бұрын
Batam Batam Kongo. Big Big Love from SUDAN. We Love You And ETHIOPIA so much. One Love One Destiny One ABBAY. WE are one People.
@Dee-Savage
@Dee-Savage 4 жыл бұрын
there is all love and no hate
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
Absolutlly
@desalegkassa2405
@desalegkassa2405 3 жыл бұрын
why your country is collaborating with tplf to destroy ethiopia now
@Nahom1245
@Nahom1245 Жыл бұрын
We all Ethiopians love Sudanese people.
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
We love Sudan people ❤
@habtietewelde3464
@habtietewelde3464 Жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ ለተሳተፋችሁ ገጣሚዎች፣ አቀናባሪዎች ሁሉ እ/ር ለሠጣችሁ ድንቅ ተሠጥኦ ሳልደነቅ ሳላመሠግን አላልፍም።ጥብን ለሠጠ እ/ር ክብር ምስጋና ይግባው።
@marioajak6964
@marioajak6964 2 жыл бұрын
Event hough I don't understand the language but I like it By the way I'm from South Sudan I'm so proud to listening to Ethiopian music
@negusofminjar8290
@negusofminjar8290 Жыл бұрын
South Sudan 🇸🇩 my ppl
@dawiteshetu1615
@dawiteshetu1615 3 жыл бұрын
አስቱዬ ስሰማሽ ሳዳምጥሽ የማላውቀው አዲስ ስሜት ይሰማኛል
@nani6736
@nani6736 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የማላቀው ስሜት ይሰማሻል በዛላይ አዲስ አበባ በጣም ትናፍቀኛለች ሁሌ ባዳመጥኩት ቁጥር😭
@teddytechilo
@teddytechilo 3 жыл бұрын
Well said!
@yegnasat8120
@yegnasat8120 2 ай бұрын
Astuka love eko nesh. ምን እንደምልሽ እራሱ አላውቅም ያንቺ ስራ ቢደመጥ የማይሰለች ፍቅር እኮ ነው ቃላት የለኝም እውነት ...ከ ጀርባ የተሳተፋችሁቱ ዋናዎቹ የግጥም የዜማ ደራሲያን አጠቃላይ የሙዚቃ ባለሙያዎች ክብር ይገባችኋል አድሜ ይስጥልን ዘመን ተሻጋሪ ስራን ለሰጣችሁን !!!❤❤
@samuelnani1
@samuelnani1 5 жыл бұрын
Uhhhh .... I heard this music for the first time on my way from Menz to A.A. to join AAU (መስከረም 1976 ዓ.ም.). What an old golden days we left behind!
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 5 жыл бұрын
Des mel tezeta new
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 5 жыл бұрын
I was one year old 1976
@ናሆምሃብተማርያም
@ናሆምሃብተማርያም 5 жыл бұрын
1 ኛ ክፍል ቤተልሆምት/ ቤት♥♥♥✔✔✔
@መሸንቲአገሬ
@መሸንቲአገሬ 5 жыл бұрын
T.Michael F.Mariam we must have joined AAU the same year
@aronmilton8657
@aronmilton8657 5 жыл бұрын
Our Queen
@ኤልዳናየዳኒ
@ኤልዳናየዳኒ 3 жыл бұрын
በትዝታ ወደ ኋላ አይ ግዜ ያለፈ ግዜና የሞተ ሰው አንድ ናቸው ሁለቱንም መልሰን አናገኛውም ድሮ ግን እንዲ ይናፍቃል ሰዎችይ ሁፍፍፍፍፍ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
አዎ አይመለስም ጊዜ..ደግነቱ እኛም ላንመለስ እንሄዳለን..
@robelasfaw975
@robelasfaw975 2 жыл бұрын
ጥሩ ጊዜ የሰው የቤተሰብ ፍቅር ያለበት ጊዜ ነው እናመስግናለን ወደ ኋላ መመለስ ደስ ይላል
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 10 ай бұрын
በጣም
@mightyg8545
@mightyg8545 6 ай бұрын
Who is listening this in 2024 G.C ? The magical touch of the exceptional keyboard player and Arranger, the late Dereje Mekonnen. 👌 ነፍስህ በሰላም ትረፍ Aster awoke, you are marvelous 🤌 Long live the queen, Aster 🙏🏾
@zeko-power
@zeko-power 6 ай бұрын
The one and the only one, Dereje M.ያልተዘመረለት መላክ
@marthagoitom44
@marthagoitom44 6 ай бұрын
Me ..... from Italy but my memories back in Addis. Old good times ❤
@ytip
@ytip 5 ай бұрын
Wow I didn't know Dereje Mekonnen arranged this album! True magical!!! Rest in peace Dereje Mekonnen!!! The musicians in the album are incredible. Bass, sax, guitar, keyboard, drum machine etc....do you know the other musicians that played in this album ?
@anumars9938
@anumars9938 2 ай бұрын
@@ytip tilaye gebre played saxophone and Arranges 1 track also dereje mekonnen arrangement +guitar , tewodross mekonnen,abey mekonnen, involved on the rest of arrangement and i think bass player is alemseged kebede
@Newmenged
@Newmenged 2 жыл бұрын
አይ ዜማ! አይ ግጥም! አይ ቅንብር! አይ ሙዚቃ! እንደው ልስልስ ብሎ ሠላም የሚሰጥ ድንቅ አልበም ነው:: በሙዚቃው ሥራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 👏👏👏 wow!
@selamawitnegn5612
@selamawitnegn5612 4 жыл бұрын
አስቱ ፍቅር እድሜ ላቺ የፍቅር ስብከት ገና 14 አመቴ ነው ጠይም ዘገግ ያለ ያፈቀርኩት ነብሴ እኮ ነሽ
@genidawet960
@genidawet960 3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ሰአት በዛ ስሰማው እወደዋለው ግን ምንም ስለፍቅር አላቅም ነበር ግን አሁን ሁኘ በጨንቅ ግዜ ስሰማው በታም የባሰ ስለነሱ አስባለው እነሱ በምን መንገድ እንዳለፉ መገመት አስችሎኛል እኔ የምለው እኔደኔ አይነት ቦታ ያለ ሰው ብቻ ነው የሚያቀው 😥
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 3 күн бұрын
22:57 ገና ሳቅዋን ስሰማ እርብሽሽሽ እላለው።the flow of the intro music of the classic arrangment, then ገራሚው የአስቴር ድምፅ እንዲያ ተሞሽሬ...ብላ ስትገባ! አንድ ልቤን የሚሰልበው፣ የሚያባባኝ፣ የማላውቀው ዘመን ላይ ሆኜ ራሴን በትዝታ የምወስደው ሀይል አለው። Aster is the power! the power of Musical feeling herself.
@wondwossenshiferaw2636
@wondwossenshiferaw2636 2 жыл бұрын
ትውልድ ሁሉ እኩል እየወደደ የሚያደምጥሽ የምርጦች ምርጥ ፡አስቱ
@muhammednurseid-by9uh
@muhammednurseid-by9uh Жыл бұрын
አሥቴር ሁሉም ነገርሽ ይጣፍጥልሽ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ 1000 ኑሪልን
@dawittesfaye6261
@dawittesfaye6261 2 жыл бұрын
I try to swallow my tears...it was my mom's foverate music RIP
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
You'r maman All over in you'r body & Heven Holly Angle God 😇🙏🏾👍🏾😘🤗👈🏾
@abasicnumberwaveforms2297
@abasicnumberwaveforms2297 2 жыл бұрын
P
@helenbghebremehari2023
@helenbghebremehari2023 2 жыл бұрын
@Zuus338
@Zuus338 2 жыл бұрын
RIP
@joygr8
@joygr8 2 жыл бұрын
It is my mother's favorite too, may your mom RIP
@afradantube1866
@afradantube1866 3 ай бұрын
In my personal opinion, Aster Aweke is not just a renowned singer; she also holds a special place in the hearts of all Ethiopians. May God bless Aster!
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
አስቴርዬ የልጅነቴ የወጣትነቴ ትዝታ አለብኘ በዚ ሙዚቃ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤👈👈
@danielalemu3029
@danielalemu3029 4 жыл бұрын
Number #1 Ethiopian female artist of all time nobody comes close to Astuka.
@genetasefa5303
@genetasefa5303 4 жыл бұрын
I couldn't agree more
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 4 жыл бұрын
No one she is the only one
@dilnesawwoldetsadik4857
@dilnesawwoldetsadik4857 2 жыл бұрын
ሁሌም ለጆሮዬ የሚጣፍጠኝና የማይሰለቸኝ...ስሰማት ሁሌም ማታ ማታ ፀጉሬን እያሻሸች የምታስተኛኝ ይመስለን ነበር
@zenebechayalew9769
@zenebechayalew9769 3 жыл бұрын
አምሳ በጭራቃ ጆሮአችንን አደነቆሩት አንቺን የሚወዳደር የለም ድሮም አንደኛ አሁንም አንደኛ
@kindeyedesalegn
@kindeyedesalegn 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ለአስቴር አወቀ ሁሌም በመልካም ትዝታ ወደኋላ Was golden time .
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 Жыл бұрын
አሁን ላይ ለሙዚቃ እምብዛም ነኝ።እድሜዬም ሒዷል አስቱ ግን ልጅነት ወጣትነት ባህል ፍቅር ዘመን በተለይ መለያዬት ያልነበረበትን ዘመን ማሰብ ይከብዳል።
@MariamMariam-ig2tr
@MariamMariam-ig2tr 2 жыл бұрын
የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር በፊትም አሁንም ወደፊትም ተመስጬ እማዳምጥሽ በጣም ስለምወድሽ እና ስለምወድሽ ነው
@abrehamabate7423
@abrehamabate7423 5 жыл бұрын
ይህ የአስቴር አወቀ ቲውብ የምናከብራትን እና የምናደንቃት እንዲሁም ሁሌም የማፈቅራቸውን የአስቴር አወቀ ዘፈኖች እንዳገኝ ስለረዳኝ እጅግ በጣም አመሰግናሁ።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 5 жыл бұрын
1976
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 Жыл бұрын
ወጣትነት ደስታ መተሳሰብ ቅንነት ዋው አስቴር ልዩ ነሽ።በተለይ የን ዘመን ማሰብ ደግሞ ይከብዳል። አቤት ንፁህ ልብ በየመንገዱ እያዜሙ መሔድ
@Tesfay-ig5jr
@Tesfay-ig5jr Жыл бұрын
Neber
@sassefak
@sassefak 5 жыл бұрын
It feels like yesterday! This music is a part of the colour of my childhood life. Wiring the lyrics and playing along with you, rewinding several times running the scarce battery. Thanks for sharing.
@jadbowen4652
@jadbowen4652 3 жыл бұрын
you all probably dont give a shit but does someone know a trick to log back into an instagram account..? I was dumb forgot my password. I would love any help you can give me!
@timothyira5270
@timothyira5270 3 жыл бұрын
@Jad Bowen Instablaster :)
@jadbowen4652
@jadbowen4652 3 жыл бұрын
@Timothy Ira Thanks for your reply. I got to the site thru google and im trying it out now. Seems to take a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@jadbowen4652
@jadbowen4652 3 жыл бұрын
@Timothy Ira it did the trick and I now got access to my account again. Im so happy:D Thank you so much you really help me out :D
@timothyira5270
@timothyira5270 3 жыл бұрын
@Jad Bowen happy to help =)
@mikiasgeru1460
@mikiasgeru1460 4 жыл бұрын
My eyes are filled with tears everytime I listen to this album..l trvell through time & picture things
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 4 жыл бұрын
I do the same
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 4 жыл бұрын
Mine too can’t stop my memories
@danielhabte3977
@danielhabte3977 3 жыл бұрын
@@lulitemengiste8638 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaqaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaqaaaaaa is aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaqaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@samukassa4671
@samukassa4671 3 жыл бұрын
I do the something when I lessen even I am lessing now at my work place .
@meseretgurmesa9073
@meseretgurmesa9073 3 жыл бұрын
I feel the same thing 😍
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 жыл бұрын
ፀጥ ብሎ በስመመን መጓዝ በእንተ ዘመን የሞያ ድስፕሊን ቀረ የአዎኑቹማ ፍቅራችው ቁስ ኑሮ አቸው አርቲፊሻል
@eyobkidane2812
@eyobkidane2812 4 жыл бұрын
እንደው ለጨዋታ ሰው አይጠፋም እንጂ ማን እንደ ወንዜ ልጅ እንደ ሀገሬ ልጅ ቅኔ ነዉ ፣ በተለይ ለሴቶች
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Kkkkklkk
@sharjah2729
@sharjah2729 3 жыл бұрын
ንገሪልኝ ለሀበሻ ሴቶች
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 5 жыл бұрын
አስቴር አወቀ ሰበቡ ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ👇 0:01 - ልቤ ተሻገረ 7:33 - አንተየ 15:15 - አንተ ሰበበኛ 22:57 - የሰርጌ ትዝታው 28:42 - አንተየ /ክላሲካል/ 30:23 - ልቤን አለው ደስ ደስ 37:17 - አካል ሸሞን ሟና 45:38 - ያይኔ መንከራተት 54:30 - ከሁሉ አስበልጨ
@ethiopianhistory7804
@ethiopianhistory7804 5 жыл бұрын
በእውነት እነዚህን ዘፈኖቿን ልጅ ሆኘ በጣም በጣም ነበር የምወደው።
@saraziad347
@saraziad347 4 жыл бұрын
@shitayeshunkuri2066
@shitayeshunkuri2066 4 жыл бұрын
Antye
@jankolujin5771
@jankolujin5771 4 жыл бұрын
ውድ አሰትርዬ ; የምትዘፍኒያቸው በሙሉ የማይጠገቡ ናቸው በጣም ልብ ውሰጥ ገብተው አይወጡም ጌታ እድሜሸን ያርዝምልሸ ዘርሸ ይባረክ ፀጋውን ይሰጥሸ
@asterz8092
@asterz8092 4 жыл бұрын
ክሩ ሲበጠስ በጥፍር ቀለም ያጣበቅንም እዚህ አለን😂😩
@henokabush7593
@henokabush7593 3 жыл бұрын
ANTEYE ymlewn mecha yhon ymiselecheg ❤️❤️❤️❤️ ሰው በልብ ይፈርዳል አይን ነው ደመኛ… የሚለውን ስሰማው ደሞ😢😢😢
@Abusa61
@Abusa61 2 жыл бұрын
i heard this song album in 1985 in Jeddah KSA in my first time far away from my home and family i 😥😢😪😪 From that time i love Aster Iam Sudanese and iam not understand the language, but I loved all songs of ASTER
@kas8330
@kas8330 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tanguttewabe3004
@tanguttewabe3004 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@faithdikgale8003
@faithdikgale8003 2 жыл бұрын
I adore Aster Aweke's music. The words may be incomprehensible to me, but the melody reaches into the very depths of my soul. With love from South Africa
@abrahamnigussie5383
@abrahamnigussie5383 2 жыл бұрын
qz
@hailumekonnen332
@hailumekonnen332 2 жыл бұрын
Yes! That’s why they say music is the universal language. Even though I understand the words I too focus on the music. She is so gifted.
@abrahamlincoln4079
@abrahamlincoln4079 2 жыл бұрын
Olive. you astreya
@Random.thatguy
@Random.thatguy 11 ай бұрын
Living legend Aster Aweke I grew up listening to her in Addis back 1985 …..
@raskeisar4049
@raskeisar4049 4 жыл бұрын
ይህ የአልበም ስዕልና ዘፈኖች እስካሁን ቁልጭ ብሎ በ HD ይታዩኛል። ይመስለኛል ከዚያ በኋላ ትምህርት የሚሉትን ጉድ ስጀምር ሁሉም ተዘበራረቀብኝ።
@birukfierew3681
@birukfierew3681 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብሮ
@teddytechilo
@teddytechilo 3 жыл бұрын
😂👍🏾
@mulukenetefa4955
@mulukenetefa4955 3 жыл бұрын
ተው በፈጠረህ አታስለቅሰኝ😭😭🤔
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 Жыл бұрын
High School... Deep study.. Piassa.. British Library.. Many more nostalgias... 👍👍👍
@dawitberhanu9368
@dawitberhanu9368 Жыл бұрын
See u in piasa
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አስቱን ስሰማ የሆነ አይቼው እንኳን የማላውቀው ሸበላ የሚናፍቀኝ
@yohan7782
@yohan7782 3 жыл бұрын
Ayy ene shebelit nat yemtnafkegi
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@getnettesfaye4970
@getnettesfaye4970 3 жыл бұрын
enem endanchiw negne MUZIKAWAN SISEMAW betam liyu wedhone SIMET WIST new izogne yemhidew Astu Nigist nesh beteley LOVE
@rosaarega4416
@rosaarega4416 3 жыл бұрын
Ere anch becha aydelshem enem yemalawkew sew new yeminafekeg 😀😀😀
@nani6736
@nani6736 3 жыл бұрын
Me to
@mezgebu700
@mezgebu700 24 күн бұрын
Aster you are a living legend for us. I have lots of memories that I remember when I am listening your music. You are our treasure. You are the greatest of all time in Ethiopian romantic music. Your musics are so peaceful and each words have their own life while you sing it. Love from ❤ west
@רותצופן
@רותצופן 3 жыл бұрын
שנים לא שומעת שירים....ה' יעזור איזה נוסטלגיה, העיפה אותי לנעוריי.... פשוט מדהים. זמרת מהממת.
@Tikdemia
@Tikdemia Жыл бұрын
My beautiful childhood memories all my friends writing the lyrics and practice . After about 25 years sing the full lyrics and brig back the time I will never forget . Wish you long life you are the only one ❤❤❤
@ewentabeiy2772
@ewentabeiy2772 5 жыл бұрын
ማን እንደ ወንዜ ልጅ እነደ ሀገሬ ልጅ የጥበቧ ንግስት አስቱካ
@አበቦአላባ
@አበቦአላባ 5 жыл бұрын
🙄
@hdhduhdudu6983
@hdhduhdudu6983 Жыл бұрын
Yene wudi selamishi yibiza baleshibet ❤❤❤❤ ye wondimoche mastawosha ❤❤❤❤
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 3 жыл бұрын
አስቱዬ ዝም ነው ስላንቺ ቃል የለኝም ዝም ነው
@dmt0889
@dmt0889 Жыл бұрын
This Masterpiece takes you to the place where now u see it as a heaven.....Recalls the good memories, flasbacks...!!! Aster, simply thank you!
@solomieberhrasmerom4037
@solomieberhrasmerom4037 Жыл бұрын
😊
@tsegaeyesus5387
@tsegaeyesus5387 Жыл бұрын
Nostalgia... it might really be heaven... who knows
@manMan-sq8dx
@manMan-sq8dx Жыл бұрын
​@@tsegaeyesus5387ሀ
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 3 жыл бұрын
አስቴርዬ የልጅነቴ ትዝታዬ 😍❤️❤️
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
😭❤👈
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 ай бұрын
I'm proud of your generation Astuu? She is amazing Ethiopian singer. I heard this music around 1978 when I was elementary school in Ethiopia, shewa at Shenno small city which I was graduated in 1985 E C So I'm listening this music every time on KZbin here in USA I left my Ethiopian 20 years ago. I was scarfired a lot till I finished my high school. But I'm ok now . Thank you my God !!
@togetherasone6448
@togetherasone6448 4 жыл бұрын
አስቱዬ ሁሌም ተወዳጅ ያገራችን የሙዚቃው ፈርጥ አንቺና አንቺን መሰሎቹ ትላንት ባትዘፍኑልን ኖሮ ዛሬ በየትኛው ሙዚቃ እንዝናና ነበር? ሁሌም ከልብ አሰግናለሁ!!
@mule9194
@mule9194 2 жыл бұрын
አረ ወደ የት ልሂድ ህመም ብቻ ባርያዬ ይህንን ዘፈን ስሰማ በጣም ነው ውስጤ የሚረበሸው ሁሌም ከውስጤ አላወጣሽም አስብሻለሁ ደሞም የፍቅር አምላክ በአካል ያገናኘናል❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤24❤
@Zuus338
@Zuus338 2 жыл бұрын
Sewu kalmote Ygenagele….Ayzon wot Argewu
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 4 жыл бұрын
😍😍😍😍❤❤❤❤ I'm from 🇪🇷 love u Astuka shekorrr 💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@rahelatube3781
@rahelatube3781 3 жыл бұрын
Gal adey me too .... she is my Queen of music I keep her #1🥰💞🇪🇷🇪🇹💞🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞💞💞💞
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘😘😘
@DannyOlbi-xe2ov
@DannyOlbi-xe2ov 12 күн бұрын
Timeless non corrosive iron music, Iron Lady. Engraved in all our hearts and minds. Aster May the creator of the Universe bless you!!!!
@eliasjada9431
@eliasjada9431 3 жыл бұрын
ማን እዳስቱካ መቼም ተተኪ የሌላት ብርቅዬ አገሯን የምቶወድ የኛ ልእልት ሺ አመት ተመኘሁላት።
@abegazdememe3805
@abegazdememe3805 3 жыл бұрын
I love her but she don't like what you told.
@antenehbaraki9297
@antenehbaraki9297 3 жыл бұрын
አስቱን ማነው የሚተካት? የኔ ስርቅርቅ ከባድ ነው ተወዳጅነቷን ለመግለፅ ቃላት ያንሳሉ።
@MRB-qs4ev
@MRB-qs4ev 3 жыл бұрын
Zewdu
@nmariam123
@nmariam123 Жыл бұрын
We had GG but too bad she cant sing no more.
@f.u.r.a6332
@f.u.r.a6332 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ይሉታል ትዝታን አብሳሪ ❤
@passenger8683
@passenger8683 7 ай бұрын
አስቱ በማንም ልተካሽ የማልችል ሙዚቀኛ ነሽ። ሁሌም በከፍታ ማማሽ ላይ ኑሪልን! ሙዚቃን አንሰማም ለሚሉ በጣም አዘንኩላቸው፦ አንቺን የመሰለ ድምጸ መረዋ ነፍስን የሚያድስ ጥበብ አመለጣቸው።
@JoteGemechu
@JoteGemechu Жыл бұрын
Astu u are z best female singer for me in Ethiopia!I've many memories related to ur songs since my childhood.Love u so much!!
@tesfastat5133
@tesfastat5133 Жыл бұрын
Astu ❤ all your songs remind me all my childhood memories with my lovely dad(Rest in Peace my lovely abatee)😢😢❤ he loves your album his favorite astu sewedish eko..... it fells like yesterday 😢😢😢😢 still my eyes full of tears when i heard all thise album...i wish you long live astuye my golden memery😊😊😊
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
By far this album is the best of aster awakes works
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 ай бұрын
Unforgettable ever Aster Awake ! This song was hot early 1976 E C . Even still now it is amazing but those new generation do not know her very well.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 6 ай бұрын
ውዲትዋ ኢትዮጵያ ሀገሬ እናቴ እዉድሻለሁኝ !! አሰከነ እንከን አልባ ፀጋሽ ❤ ለክብርሽ ደግሞ እንደ ምትፈልጊው ለመሆን ዝጉጁ ነኝ❤
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 4 жыл бұрын
When ever I listened to this music I took me back 1980's I remember I heard for the first time at Drea daea conel street oh life was good
@solomonkassaye1446
@solomonkassaye1446 4 жыл бұрын
ይገርምሻል እኔም ድሬን ለመጀመሪያ ጊዜ የጎበኘሁብት ወቅት ነበር በለው It was exactly ሀምሌ 1976 ነበር እንደ ኢትዮ.አቆጣጠር በለው_____በለው አቦ ዘመንም እንደሰው ይናፍቃል???!!!
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 жыл бұрын
This is her best album in my opinion.
@nardosendale9494
@nardosendale9494 3 жыл бұрын
yes it is!!!❤
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 3 жыл бұрын
Aster is Amazing talent Sebebu & Chewa Album very similar & The best Albums .
@abrahamtesfamariam5897
@abrahamtesfamariam5897 Жыл бұрын
I love your music, Aster you are a blessing for us all Eritrea, Ethiopia, Sudan and Somalia. God Bless
@alelignalemu471
@alelignalemu471 4 жыл бұрын
all ur melodies are showering happiness and love. very long live for u an Ethiopian music star, Aster Awoke
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
I am agree with U 💕💕💕
@TareTare-w5t
@TareTare-w5t 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ዘፋኝ እንስት ኢትዮጵዊት ። ክበሪ !!!!!!!!!!
@hailuliyew4651
@hailuliyew4651 11 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ካሴት የወጣ ሰሞን ግዬን ሆቴል ዋና እለማመድ ነበር በሳምት 3ቅን አሁን ሰሰማው ይውሀው ክሎሪን ሽታ ሁሉ መጣብኝ ይሄ ነው የዘፈን ሀይል ማለት ❤
@HenokBasaznew
@HenokBasaznew 3 ай бұрын
ደስታዬ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
@ytip
@ytip 4 жыл бұрын
A master piece album!!! A lot of tizita and soooo soulful songs! Aster's beautiful voice and singing... specially the tizita ones are indescribable. Beautiful lyrics, melodys plus great musicians! Simple superb! My favorit Aster album. In my opinion this is the best Aster album and one of the best Ethiopian albums of all time! :-) I was 10-11 years old when it was released. I still remember it...it was played everywhere in Addis Abeba, on the radio, in the music shops, in cafes ....sweet childhood memory... Geja sefer, John F kennedy no 2 school, Chefe meda :-) Brings so much feelings, bumps all of my body. Astuka, thank you very much for sharing this masterpiece! Thank you very much for creating this masterpiece and so many great albums and songs! May god bless you with as much as you have blessed us with so much beautiful music all these years!!! Thank you very much for your great contribution to Ethiopian music and being the queen of Ethiopian music!
@medlotnew
@medlotnew 4 жыл бұрын
አስቴር እጅግ ድንቅ ዘፋኝ ምትክ የለሽ የሀግር ቅርስ ከሆኑት ጥቄት የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስቶች በቀዳሚነት እማደንቅሽ ነሽ መልካሙን እመኝልሻለሁ በቀሪው ዘመንሽ አምላክ እድሜን ከሙሉጤንነት ጋር ያድልሽ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Wow i don't have Anny word ! You sais all love & happy Life !🥰😘💕
@henokkebede2402
@henokkebede2402 2 жыл бұрын
John F. Keneddy Near Arogew Selassie gebeya...?!!!
@亞倫-e7t
@亞倫-e7t 2 жыл бұрын
?
@antenehaklilu6312
@antenehaklilu6312 Жыл бұрын
Oh lots of memories of those places you mentioned here. Chef meda, Geja... I grew up exactly in front of 5th police station. Now no those places.... Demolished for condo construction
@sophiegmichael5598
@sophiegmichael5598 Жыл бұрын
I absolutely love this album. I grew up to this album. Brings back so many memories & tears of nostalgia ❤
@legeseregessa7762
@legeseregessa7762 Жыл бұрын
Astereye, you always bring the best of my time into my memory. I always love you.
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 10 ай бұрын
Wow it was my mom's foverate music!!!! RIP❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etoyemom
@etoyemom 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ የምወዳት እድሜና ጤና ይስጥሽ ንግስታችን እንወድሻለን ♥️♥️♥️
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 2 ай бұрын
አይ አስቴ በልጅነታችን ለካ እህታችንፍቅር ይዟት ኖሮ አስቱኳን ሁለም ነበር በዛ በዳንቴል የሚሸፈነውን ናሽናል ፖናሶኒክ በአለንድ ካሴት ቴፕ ትከፍትና ስራ ትስራ ነበር እኛም ቁጭ ብለን እንስማ ነበር ከዚያም በአንድ በኩልሲያልቅ መንካት ስለማይቻል እሷን ጠርተን ትገለብጠው ... አሁን ባጋጣሚ ስሰማ እህቶቼ ወንድሜ ትዝ ይሉኛል እንባዬ ይመጣል .... አይ ልጅነት ደሞ የሰርጌ ለታ የሚለውን ስስማ ኡኡኡኡ ያልተስረገልኝ የማላቀውን ስርግ ትዝታውስጥ ....... እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንድቀን አገባለሁ
@abdulwasseabduyenus8038
@abdulwasseabduyenus8038 3 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ማለት ይህ ነው ምንም ብትሰማው የማይጠገብ የማይሰለች
@SURAFELGETACHEW-sk8jd
@SURAFELGETACHEW-sk8jd 3 ай бұрын
አትጥፊብን አስቱካ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
@alulaeyover8096
@alulaeyover8096 Жыл бұрын
Astern kemewudea kemadeneka belay Photwon btely huneta bemegerm Feream eyserhu nw yeh hulu lesuwa Yalgen FIKER nw ASTWUKA Edemshen Kef yadergeln Hayalu E/R.
@DemisGizaw
@DemisGizaw Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ የሰማ በአይምሮ እስፔሻሊስት እንደታከመ ያህል ነው የሚሰማኝ ,,❤❤💔
@yemaneyohannes6744
@yemaneyohannes6744 3 жыл бұрын
ዘመን እማይሽርሽ ንግስተ ነሽ
@tomw6504
@tomw6504 Ай бұрын
አስቱካ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። 2024 እየኮመኮምኩ ነው ።
@figdr4345
@figdr4345 4 жыл бұрын
I was young and the music made me to fall in love with whom the girl I don’t know , power of Astu music
@abebayehumengesha2328
@abebayehumengesha2328 3 жыл бұрын
😅
@ishowslows9384
@ishowslows9384 3 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ!!
@helenalmaw636
@helenalmaw636 2 жыл бұрын
Its me😋
@naserOumer
@naserOumer Жыл бұрын
Hy
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 Жыл бұрын
በጣም ጠሩ ትዝታ አለብኝ በዚህ ዘፊን
@djgemesa62
@djgemesa62 3 жыл бұрын
We have the greatest memories of 1980 when we were at high school but the golden time gone !!! W
@Rahel_1973
@Rahel_1973 3 жыл бұрын
Exactly 👍
@mulukenetefa4955
@mulukenetefa4955 3 жыл бұрын
ሆዴን አታባባው🤔🤔😭😭
@tesnimabbas
@tesnimabbas 3 жыл бұрын
She still sings perfectly fine. But, no matter how hard she tries now, she can't replicate what she did in the original album. When this album was out about 35 year ago, everything was just at the right time and right place including her youth, talent and prime performance. She is a sensational singer!
@AsterAweke
@AsterAweke 3 жыл бұрын
?
@habeshashare8295
@habeshashare8295 3 жыл бұрын
Sometimes it's better to NOT speak. That was the worst comment I had red in a while. Aatuka, you are the one and only! Love you! Rahel fro VA.
@tesnimabbas
@tesnimabbas 3 жыл бұрын
@@habeshashare8295 LOL! You are funny. Read my comment again. I admired Aster and I still do. I said she was good in the past and she is good now. I also said she is still good but can't match her prime. Do you know what "prime" means. Everybody has a prime. Prime means your best time and peak point. Don't jump into the Wagon before understanding what is written. You indicated that you are from Virginia. If so, I suggest you take an English class instead of embarrassing yourself. Here in Australia, we call people like you "mosquitos".
@teddytechilo
@teddytechilo 3 жыл бұрын
@UCIKXvZrTiFgMyULTaCc85fw oh shut your ignorant ass up man..we don't care about your nonsense comment. Astuka is always at her primetime...
@fekeshworku5293
@fekeshworku5293 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ። ዘመን ተሻጋሪ ስራሽ ይባረክ
@yourapollo5555
@yourapollo5555 26 күн бұрын
አስቱኻ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ግዜ የማይሽረው ዘፈን
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2,3 МЛН
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Aster Aweke
Рет қаралды 1,9 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopian best music collection የምርጦቹ ምርጥ
54:48
Addis EThio
Рет қаралды 58 М.
Ethio Oldies: Hamelmal Abate and Neway Debebe - Harer (ሃረር)
6:49
ethio oldies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Hode Kifu Edaye
7:52
Tsegaye Eshetu - Topic
Рет қаралды 94 М.
Aster Aweke - Ebo (Full Album)
55:44
Aster Aweke
Рет қаралды 881 М.
Hirut Bekele - Semehen Awsegn
7:15
Hirut Bekele - Topic
Рет қаралды 294 М.
Aster Aweke - Ewedihalehu (Full Album)
1:08:24
Aster Aweke
Рет қаралды 1,7 МЛН
Aster Aweke - Checheho (Full Album)
1:10:14
Aster Aweke
Рет қаралды 2,2 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН