ጠዋት ስነሳ ቆዳዬ ቆንጆ ያማረ ፍክት ያለ እንዲሆን የምጠቀመው ውህድ እና ሲረም ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው

  Рет қаралды 60,460

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦቼ ፣ ይህ ውህድ ፊታችን ጥርት የማድረግ አቅም አለው እና ብትጠቀሙት እመክራችዋለው ። 📌የተጠቀምኩት 🌟3የሾርባ ማንኪያ ተቀቅሎ የተፈጨ ድንች 🌟2የሾርባ ማንኪያ እርጎ 🌟1/2የሻይ ማንኪያ ሎሚ 🌟1የሾርባ ማንኪያ ወተት የፊት ሲረም www.amazon.com/dp/B08BTKN3P2/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_n7AaGbY6ZFDE6
@ፊበንእናቴንናፋቂ
@ፊበንእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ልእልት ጥያቄየን ካየሽልኝ አደራ መልሽልኝ ፊት ላይ የሚወጣን ጸጉር የማስወግድበት ነገር ካለሽ በስኳርና በሎሚ ና ጆላቲን ውህድ ነበር የምጠቀመው ዙሮ እየወጣብኝ
@madicharbel9462
@madicharbel9462 4 жыл бұрын
ሰላም ቆንጅት እኔ አይኔ ስር በጣም ይጠቁራል መን ባደርግ ይሻላል
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ በየቀኑነው የምንጠቀመው ክሬሙን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
After how many minutes we washe?
@mm-qr8eo
@mm-qr8eo 4 жыл бұрын
@@tgfoodandhealth3779 ለዴረቀጰጎርምንያሰፈልገዋልማር
@bettwascorner
@bettwascorner 4 жыл бұрын
ቃልዬ ለፊታችን ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን 👏👍🙏💕
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@yemiten
@yemiten 4 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ ላይክ ሼር 😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@Channel-se2fn
@Channel-se2fn 4 жыл бұрын
Beautiful what did you add to the potato is it milk powder and lemon 🍋 juice
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ከምንበላው ነገር የሚዘጋጅ ስለሆነ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ቃልየ😍🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ 😍🙏🙏🙏
@mesitube3260
@mesitube3260 4 жыл бұрын
Kalya betam aref ergo kelelen metekem enchlalen wey selalagi new beteref berch yezasheln yametemechlen hulu betam tekam new 👍❤🙏
@betelhemmengistu3793
@betelhemmengistu3793 4 жыл бұрын
I dunno if I missed you mentioning this on the video but I was wondering for how long we can keep the mixture and use it? Thank you for your videos. GREAT WORK!
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Yes dear I did mention it you can use it for 4 days if you keep it clean eshi
@betelhemmengistu3793
@betelhemmengistu3793 4 жыл бұрын
Thank you for your prompt response 👍
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውዴ ቆዳዬ በጣም ስስ ነው እየተጨማደደ አስቸገረኝ ምን ትመክርኛለሽ
@hanateshome6395
@hanateshome6395 4 жыл бұрын
Kalye betam melkam nesh tnxs
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 4 жыл бұрын
ቃልየ ቆንጆ!! የምታሳይን ነገር ሁሌም አሪፍ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤🙏 እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@FisahaFisaha-qi9by
@FisahaFisaha-qi9by 7 ай бұрын
How we can use it night or morning
@selamlove7385
@selamlove7385 4 жыл бұрын
Yene konjo endene mwedish ynoral betam ney mwedish beteley steykish beketta sle mtmelisln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@taodratube6324
@taodratube6324 4 жыл бұрын
Wow. Its so nice.👌❤ All the ingredients 👌 perfect.
@esateesate2555
@esateesate2555 4 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ!!
@richuabraha6554
@richuabraha6554 4 жыл бұрын
Ke Cerave ga aygachim weys beandlay metekem ychalal?
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔውድ ድንቹን እጠቀማለሁ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ ሲረሙን ግን እሞክረዋለሁ ተባረኪ ሼር 🥰❤️🙏
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 4 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛ ሁሌም እከታተልሻለው ተባረኪ ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ ለደረቅ ፊት የሚሆን ሳሙና እና ክሬም ብታሳይን አረብ አገር ላይ የሚገኝውን ብታሳይን ደስ ይለኛል 🙏
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
thank you for all you do Kalye you are greatly appreciated keep it up 👆 i love the mix❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Oww thank you so much yene konjo
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
@@zemenawit 🙏❤️
@ElizabethLiz-gk4jm
@ElizabethLiz-gk4jm 4 жыл бұрын
Am so happ to follow you
@astufriendly7793
@astufriendly7793 4 жыл бұрын
Thank u for sharing sis but how long can I stay with my face?
@asmatasfu9803
@asmatasfu9803 2 жыл бұрын
እባክሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ ፊቴ በጣም ቡጉር ነዉ በጄ ሰነካዉ ዘይት ነዉ
@axatube3194
@axatube3194 4 жыл бұрын
Silakafelshin enameseginalen .. 🙏 🤩
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እኔ ምላሽ ሲረሙን የት እናገኘዋለን ፍርማሲ ይገኛል እባክሽ ብትመልሽልኝ የኔ ውድ
@tedlagichamo2576
@tedlagichamo2576 4 жыл бұрын
Kaliye pls strawberry leg treatment asayn yena konjo
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ 🥰❤️🥰❤️👍👍Share
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቃልየ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው እጠቀመዋለው ያስፈልገኛል 🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@ZiniTube
@ZiniTube 4 жыл бұрын
Thank you for sharing gorgeous 🥰🥰🥰 Will try the serum ❤️👏🏽
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 4 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን ስንት ደቂቃ በኋላ እንታጠብ ክሬሙን
@mesmak826
@mesmak826 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ ስለምትሰጭን መረጃዎች ሲሮቡን መግዛት እፍልጋለው ❤❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 4 жыл бұрын
Benatesh konjo le aras (2 wor)lij mn synet kebat lekebat?
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ቃልዬ ቀላልና ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዎለው የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
@saronabi1387
@saronabi1387 4 жыл бұрын
Thank u zemeneye eski mokerewalew .my skin is too sensitive
@sarakedir6704
@sarakedir6704 4 жыл бұрын
Mekekel gn wst yalewn mineral endiyata ayadergewm?
@mattmercy21
@mattmercy21 4 жыл бұрын
Konjo next time will you put the link or tell where you get from please thanks
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
I did yene konjo eshi you can find it on the first comment that I have 📌
@Illustrationsbybecca
@Illustrationsbybecca 4 жыл бұрын
You're glowing girl 😍 Enamesegnalen
@eskedarabe5764
@eskedarabe5764 3 жыл бұрын
ለአይን ስር መሆን ይችላል?
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 3 жыл бұрын
Tebareki ❤
@EthioPrecious
@EthioPrecious 4 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው የሳየሽን የባለፈውን በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬለውውዴ አሴት ነው💕🙏🥰
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@fetleabate2733
@fetleabate2733 4 жыл бұрын
ቃል እናመሰግናለን በርቺ፡
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear
@hiwibbb3167
@hiwibbb3167 4 жыл бұрын
Kaliye enamesegnalen tebareki
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 4 жыл бұрын
betam konjo wehed new kaly enamesegenalen ❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@selamgh3379
@selamgh3379 4 жыл бұрын
thanks for sharing can you show as for skin tags please again thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@kidestfekadu8580
@kidestfekadu8580 4 жыл бұрын
ምንድን። ነው እሱ ስሙ የት ይገኛል
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 4 жыл бұрын
Kalye betam arif neger . Thank you
@malkamphonetastic9699
@malkamphonetastic9699 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ገና ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ ካንች ብዙ ነገር እንደምማር እርግጠኛ ነኝ በጣም ሰነፍ ነኝ እራሴን መንከባከብ ayihonlgnim እስቲ አበረታቺኚ 😍😍
@selamawitmoges5930
@selamawitmoges5930 3 жыл бұрын
Yene wed mokeraw wedddd new yarekut betam new mewedeshi
@genetbekele4426
@genetbekele4426 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ👏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 4 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እናመስግናለን በርች ጎበዝ🥰🥰🥰
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 4 жыл бұрын
🥰
@fifitata4381
@fifitata4381 4 жыл бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ጠዋት መታጠብ አለብን ወይ በምን እንታጠብ ታጥበንስ ምን እንቀባ እባክሽ
@BezTube1627
@BezTube1627 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Kaleye👍👍♥️♥️like
@ወሎየዋ-ቈ9ኸ
@ወሎየዋ-ቈ9ኸ 4 жыл бұрын
ትምህረትሺ በጣም ቆጆ ነወ በረች ግን ጥያቂ አለኝ ማሬ የኔ ፊት በጣም ወዛም ነወ ምን ትመክሬኛለሺ
@abebagettachew2833
@abebagettachew2833 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@tina..5325
@tina..5325 4 жыл бұрын
ተባረክህ በብዙ እና ኮልጌት ለፍትህ ጥሩ ነው ወይ Colgate በቃጣዩ ንገርልኝ ያኔ ቆንጆ
@kiyalemma2673
@kiyalemma2673 3 жыл бұрын
Bichashin kemitogni ene lagizish adress
@blentolossa6193
@blentolossa6193 4 жыл бұрын
በየቀኑ መጠቀም እንችላለን?
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Thanks kalye betam arif new
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍
@hanamelese5539
@hanamelese5539 4 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ የሚጠቅም ውህድ ነው የስራሽው ዛሬውን እሞክረዋለው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ውድድድ!!
@hirutabe
@hirutabe 4 жыл бұрын
ሲረሙ ለአይን ስር ይሆናል ???አይኔ ስር ድርቅ ይልብኛል ለአይንም ለፊትም አንድ ላይ መጠቀም ነው ምፈልገው
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
Thanks for sharing kalye😍
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
ምንድነውባርበኘስሙይሄ ጥቁሩ
@One-love100
@One-love100 4 жыл бұрын
You look so beautiful as always💖 thanks for sharing konjo🙏
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@messihayile4043
@messihayile4043 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሰላም ሽ ይብዛ እናመሰግናለን❤❤
@tigistworku5615
@tigistworku5615 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ውህድ ነው ሞከርኩት ግን 3 ጥያቄወች አሉኝ 1 ከመቀባታችን በፊት ፊታችን እንታጠባለን ወይስ በዋለው ፊታችን ነው የምንቀባው ? 2 ስንታጠብ ሳሙና እንጠቀማለን ወይስ በውሀ ብቻ ነው ? 3 በየቀኑ ብንጠቀመው ጥቅም አለው ወይስ ይጎዳል ? በቻልሽ ሰዐት መልሱን ላኪልኝ አመሰግናለሁ
@haleweyaawol1390
@haleweyaawol1390 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የፊቴን ቆዳ አይነት እንዴት ማወቅ እችላለሁ?። ይሄን ውህድ በየቀኑ መጠቀም እንችላልን
@mahletwoldemichael5463
@mahletwoldemichael5463 4 жыл бұрын
Thank you for sharing beautiful 😍 😘 emokirewalew 👍
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ቃልዬ ❤️❤️❤️👌👌👌
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
ውይ ቃልዬ ጤናማ ይሆኑ ውህዶችን ስለምታቀርቢልን ክልብ አመሰግንሻለው ይሄ ውህድ የእውነት ለእኔ ነው እጠቀመዋልሁኝ በርችልኝ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 4 жыл бұрын
Wawww thank you ye serum gin bekidim yasayeshin organ oil or sweet almond oil bnitekem malete ahun new ysayeshin yegezahut bale endayamarir min yishalenal please melishilin
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ይቻላል የኔ ቆንጆ አማራጮች ነው የማሳየው እሺ
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 4 жыл бұрын
Kaliya enkuwan dena metashe enamsgenalen
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@Tsigredagetachew
@Tsigredagetachew 4 жыл бұрын
ቃልዬ ሰላም እንዴት ነሽ ሁልጊዜ የምትለቂቸውን የፌታችንን ውበት እንዴት መጠቅ እዳለብን የሚያሳዩ ቨዴዎችሽን አያለሁ እና እጠቀማቸዋለሁ ከምነግርሽ በላይ ለውጥ አጊቺበታለሁ የኔ ቅንጆ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርቺ አድጥያቂ አለኝ በእርጎ ፋንታ የኦገርት መጠሸም እችላለሁ?
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ይው ነው የኔ ውድ ዋናው ምንም አይነት ማጣፈጫ የሌለው ይሁን
@Hope20437
@Hope20437 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ስላላወቅኩሽ ቆጨኝ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ዋው ቃልዬ ይሄማ ለኔ ነው😘❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 4 жыл бұрын
Berchi betam des yelal gin siremu yemanagegnw kehone bemin entekaw ebakishen tequmign.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
ያለሽን የማታ ክሬም ተጠቀሚ የኔ ውድ
@tigistbeyene1663
@tigistbeyene1663 4 жыл бұрын
Thank you for sharing
@azmerakiflemaryam7688
@azmerakiflemaryam7688 4 жыл бұрын
Selam zemnawi hula teyaka akrbalhu melse almlshelgnme ena fita bugre wetabegn keza bugru tekure tewbegn kezame wede madiyte tekeyre mene temkrgnalhse so fita wezame new
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 жыл бұрын
እኔ ገና አዲስ ነው ቤትሽ ስገባ የፀጉር በእሩዝና በአቦካዱ በሙዝ ያቀረብሽውን አይቼለው እሞክርና ጥሩ ከሆነ ሁሉንም ገብቼ አያለው
@zuzu5660
@zuzu5660 4 жыл бұрын
ሲረሙን ብቻ መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም
@alemfame4781
@alemfame4781 4 жыл бұрын
Betam gobeze nashe ula esmshlawe gin yemtiykish tiyka nebraje endte lagjeshe
@yamrilove5991
@yamrilove5991 4 жыл бұрын
yena kongo swdeshi gobez kindb msdgey btser arif new
@deborahethio9999
@deborahethio9999 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ👍
@nateynaomi3083
@nateynaomi3083 4 жыл бұрын
Sister pls ye serm foto bedem asayen
@sashasasha6046
@sashasasha6046 3 жыл бұрын
እህ ምርጥ ነው
@merrgazeee3323
@merrgazeee3323 4 жыл бұрын
Thank you yane konjo❤❤❤❤
@kemermusema3555
@kemermusema3555 3 жыл бұрын
እጠብቅሻለሁ ቃልዬ
@zebibogbazghi4494
@zebibogbazghi4494 4 жыл бұрын
Ohhh dear thank you so much
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@hewatsshefaro4028
@hewatsshefaro4028 4 жыл бұрын
ሠላሞ ማሬ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
I'm watching 4 🥰🙏 thank you for sharing.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Yene konjo thank you 😊
@tsehayworkayalke1661
@tsehayworkayalke1661 4 жыл бұрын
Hi yana Kongo Leja 11 amata now enam feta laye bathem begue wathabet enam yehanen wehede lemokerlat mene teyghlesh .egezabeher zemenshe yebarke
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
እሙክረዋለው ላሰቸግርሸ የፊት ለፊት ፀጉሬ እየተሰባበረ አሰቸገረኝ መላውን ንገሪኝ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ተጠቀሚ የኔ ውድ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
ቃሉ ብታይ ባለፈው ያሳየሽን የዘይት ሽቶ /አልመንድ ቫኔላ .... እንዴት እንደወደድነው እኛ ቤት እግዚአብሔርን ባሌ ጭምር ነው ያደነቀሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት መልካም ነገርን ማሳወቅ እንዴት መታደል ነው 😍
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
እሰይ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል ስለወደዳችሁት
@tsigetesfamariam2159
@tsigetesfamariam2159 4 жыл бұрын
Please let me for low porosity hair mn treatment ltekem tseguren eytenekakele aschegergn endanchi neber my hair new sasa
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
የኔ ውድ የምትጠቀሚው ውህድ ላይ ማር ቢኖር የበለጠ እርጥበቱን ይጠብቅልሻል እንዲሁም ቀለል ያሉ ቅባቶች ተጠቀሚ የአልመንድ ኦይል ጥሩ ነው እና የተለያዩ ፍራፍሬዎችን እየጨመርሽ ተጠቀሚ እሺ
@banchialemtadesse3159
@banchialemtadesse3159 4 жыл бұрын
My son has pimples scars on his forehead, do you recommend this to get rid off it.
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ምንም አይነት አለርጂ ከሌለው ሞክሪለት የኔ ውድ
@samerawitgebreselassie3047
@samerawitgebreselassie3047 4 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
Thank you for sharing konjo
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 😍
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
Thank u🙏🙏🙏
@mabrookmabrook4852
@mabrookmabrook4852 4 жыл бұрын
ፀጉሬን ጫፉን መቁረጥ ጥሩ ነዉ ንገርኝ እሺ👈👈👈
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Yes 👍 my dear ♥
@ellusirak207
@ellusirak207 4 жыл бұрын
Thanks dear
@our_life4825
@our_life4825 4 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@azizainternational9719
@azizainternational9719 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን፡እንኳንደናመጣሽ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@fasikaabedom3057
@fasikaabedom3057 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН