KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኔ ብሞት ታገባለህ?😎
11:02
በቃ ልሄድ ነው🙄
16:31
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
ባሌን በክብካቤ አስደመምኩት😍
Рет қаралды 24,426
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 127 М.
AWEL&SEADI
Күн бұрын
Пікірлер: 400
@siko8620
Жыл бұрын
ለህታችን ለይላ ኑርሰቡ ድምፅ ሁኑ
@Saada-e6k
Жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ እረ ልጄ ናፈቀችኝ የአማራ ክልል ኢንተርኔት መቼ ነዉ የሚለቀዉ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@atalearega2607
Жыл бұрын
ድብርቱም ጨመረብን ውይይይይ
@sitratube1193
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም አድርጎ እኛም በሀገር ለመኖር ያብቃን😢
@ZabibaAdem
Жыл бұрын
አሚንንንን
@ሀዩ-05979
Жыл бұрын
አሚን🤲🤲
@nafisaahmed5286
Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@EmuAyimen232
Жыл бұрын
ሀሀሀሀ እኔ ብሆን ሳቅ ያልጠኝ ነበር የሀበሻ ወንድ እክብካቤ አይወዱም የሚባለው ለካስ እውነት ነው😂
@ZsinaPavan-hd5ib
Жыл бұрын
አሳቅሽኝ
@haha7
Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ባሌን እንደዝህ ብየው ምን ፈልገሽ ነው አለኝ😂😂😂
@ZsinaPavan-hd5ib
Жыл бұрын
@@haha7 እኔም እሞክርዋለሁ ኢሻአላህ
@mohammedayoushetube7587
Жыл бұрын
ስለማይፈልጉ ሳይሆን ስላለመዱነው ብናስለምዳቸው ምንም አይሉ ይህግን ሙድየያዝንባቸው ይመስላቸዋል
@atalearega2607
Жыл бұрын
@@haha7😅😅😅😅😅😅😅😅
@ህል
Жыл бұрын
የኔጣፍጭ ህፃና ደስ ስትል❤❤❤
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
Жыл бұрын
ወይኔ እናንተ በሳቅልገሉኝ ነውእደ 😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረወይኔ ❤❤❤❤ደሞ ህፃኒቱ😂😂😂❤❤❤❤
@ayelechdabesse7483
Жыл бұрын
ልጅቱ የኔ ጣፈጭ እድግ በይልን❤❤❤
@madinaendre1634
Жыл бұрын
ማሻአላህ ስአድ አምሮብሻል ዊይ መውለድ ለካ እድደህ ያሣምራል
@KekeKeke-q5l
Жыл бұрын
ወይ ሰአዲየ አልወደደውም እክብካቤውን አወል😂😂😂
@HalimaMuhammad-f1w
5 ай бұрын
መሻአላህ ፍቅራቹህ ሲያሰቀና ልጃቹህ ደግሞ አላህ ያነሰ ድጋት
@zientahmed8116
Жыл бұрын
የሀበሻ ወንድ ከተከባከብሽው እናቱ መስለሽው ጥሎሽ ይሄዳል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@fatemayisen9260
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኡሙ ዙዙ ደህናናት ወይ❤ ሀቢበቲ ስወዳት❤
@zinetmuhamedimam222
Жыл бұрын
እንደዉ ወላሒ በሳቅ ልፈነዳነዉ ልቀማሽ አሉሽ እጀ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሰአዳ የማታረጊዉ የለሽ ወዶቹ ግን አይወድላነዉም እኝክብካቤ😂😂 ፈነዳሁ በሳቅ
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
Жыл бұрын
እንቀማሻለን ብለው አስፈራሩሽደ አላለም😂😂😂😂😂
@HabibaJemal-f2g
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rasras6247
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
Жыл бұрын
ያስብላልኮ😂
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
Жыл бұрын
@@HabibaJemal-f2g 🤣🤣
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
Жыл бұрын
@@rasras6247 🤣🤣
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
Жыл бұрын
ሰአዳ ግን እዳራስ አደለሽም ሙቅም ስጠጭ አናይ
@fafitube2448
Жыл бұрын
እረ ተዉ ሙቁም ቪደወ ይዉጣ እዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኸላስ
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
😂😂😂😂ሠባራ ናትዴ🤭🤭እኔመቸም አልወድም
@ZeharaArebu
Жыл бұрын
እውነትም ያስብላል😂😂እንቀማሻለን አሉሽደ አላለም😂😂😂😂
@fatlmaabdu6733
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fatum164
Жыл бұрын
የኔማርዋ ህፃኗ ደስ ስትል❤😘
@SaraSara-om6cf
Жыл бұрын
ስአዲ በጣምነው ይማሪብሽ ውሌም ይመሪብሽ የኔቆጆ
@biredejen6562
Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ህፃና ደስ ስትል❤❤❤❤❤
@rasras6247
Жыл бұрын
መዉለድ ያሳምራልዴ ማሻአላህ አማረብሽሽሽ
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
ወየው😅 እንክብካቤ አወዱም ማለት ነው ግንኮ ተለማመዱ አሪፍ ነው ፍቅርን ይጨምራል
@UnicellDoughman-ue1tx
Жыл бұрын
ሳአዲ እና አወል በሳቅ ገደላቹህኝ 😂😂😂😂አወል ዝም ብለህ እድሎን አትጠቀምበትም እዲውም ሁሊ እጠቢኝ በላት ሳአድየ አስቢበት አወል እደነገርኮህ እሽ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@حضرمحمدسيد
Жыл бұрын
ተስኒማየ የኔ ማር አፏ ሲጣፍጥ
@emufewzanbieziniallah3509
Жыл бұрын
ሱለይማንሳ የት ጠፍቶ ነው ?
@rahmakonjooo5435
Жыл бұрын
እቀማሻለሁ ብለው አስፈራሩሺ እዴ አላለም 😂😂😂😂❤❤❤
@ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
Жыл бұрын
አላለም😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
Жыл бұрын
እና አጥባው እማታቀውን ድገት ሲመጣበት ያላሰበው ምን ያድርግ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminam7957
Жыл бұрын
ክክክ ይሔ ጥሩ ትምህርት አለው እኔሳገባ ከመጀመሪያው ነው የምንከባከበው
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
Жыл бұрын
እኔም ኢሸአላህ
@ekramtube6423
Жыл бұрын
እኔም ኢንሻአላህ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
Жыл бұрын
እኔም ኢንሻአላህ
@መካያላህባሪያ
Жыл бұрын
አረ የሀበሻ ወንድ ክብር አይወድላቸውም ስተከባከቧቸው መሄጃ የለላችሁ ነው እሚመስላቸው
@Hነኝስደተኛዋ-h2s
Жыл бұрын
እኔም ኢንሻአሏህ ከመጀመሪያው ማስለመድ ነው😂😂😂
@VipVip-i1r
Ай бұрын
እናትሰባገራችሁማሸአላህደሰተተሉ እኛንምላገራችንያበቀን
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
Жыл бұрын
ካሁን በኃላ በጥፊ በርግጫ እያልሽ ተቀበይው😂😂😂😂😂
@መካያላህባሪያ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Hanif323
Жыл бұрын
መጀመሪያ እጁን አስታጥበሽ ነበር ምግብ የሚቀረበው 😂😂 ምግቡን አቅርበሽ ቆይ ታጠብ አይባልም ባሎቻችሁን ተከባከቡ
@fafitube1
Жыл бұрын
የሀበሻ ወንዶች ወይ አይንከባከቡ ወይ ሲንከባከቧቸው አያመሰግኑ እስከመቸ ነው የምሰለጥኑት ቆይ 😂😂
@hudaaa4723
Жыл бұрын
የአበሻ ወዲ ምግብ በሰአቱ ብዙ እሪገሽ አቅሪቢለት ብቻ የኔፍቅር ስትይው አትጃጃይብኝ ብሎ ነው የሚገፈትሪሺ😂😂ደሞ ወዲሜን ነው የምትመስለው ሳይህ ዲግጥ😢
@atalearega2607
Жыл бұрын
ወላ አባቶቻችን ያውቃሉ አሁን የኔ አያቴ ሳናጥበው አይተኛም ማታ ማታ
@bemnetgetahun1334
Жыл бұрын
@@hudaaa4723😂😂😂😂
@lobabalobaba6670
Жыл бұрын
😂😂😂
@taibah1116
Жыл бұрын
@@hudaaa4723😂😂😂በሳቅ ገደልሺኝ😊
@hayatkamal6441
Жыл бұрын
ሁለታኛ😂 ዉዶቼ እንካን በሰላም መጣቹ ያምወዳቹ❤❤❤❤
@hawwahawwa7581
Жыл бұрын
ሰአድየ በቅርብ ሀገር እመጣለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል❤❤
@Fatima-ok1bm
Жыл бұрын
😂😂😂😂ወላሂ እንዴት እንሳኩ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@እሙሂራ
Жыл бұрын
ሀቂቃግን የኔውድባልወላሂ እኔከቤትምሲወጣሲመለስም እኔነኚ የምአጥበው ሀቂቃፀጉሩንእኔካላበጠርኩትት ፂሙንጪምርደስአይለውምሀቂቃ ለዛውምከግቢእስከሚወጣ ድረስተከትየውነው የምሸኘውሀቂቃአይስደት አረግምህምመቸም በናፍቆት ተቃጠልኩ
@ayelechdabesse7483
Жыл бұрын
ወይ ሳአዲ እና አዉል😂😂😂 ባርቱልን ዉድድድ❤❤❤❤
@ማርያምየእናቴ
Жыл бұрын
አወል ሲስቅ እኔም አብሬ የምስቀዉ ነገርስ 😂😂😂😂
@zainabumar7894
Жыл бұрын
inem😅
@zahrasaid9258
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤አይሰአዲ ቆጆ አሳቅሸኝ❤
@NdJeh-u9i
8 күн бұрын
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@GffhKlhvg-np8wb
Жыл бұрын
አመመሺደ አይኔ በሣቅ😅😅😅😅😅😅ኧረ ሆደን አመመኝበሣቅ😅😅😅😅😅😅የኔማሮች❤❤❤❤
@user-ሚጣ
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@nunu-jv8er
Жыл бұрын
መሸኣላህ ትባረከላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ስአዱ ያላሥለመድሽዉን እንደት እሽ ይልሻል እህቴ ብታስለምጅ እሽ ይልሽነበር ክክክክክ
@ብንትሙሀመድወሎየዋ
Жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅቅቅ ሰአዲዬ የምርሽንው አይወድላቸውም ይመስለኛል ኪኪኪኪኪኪ
@aliakmel9336
Жыл бұрын
የኛ ወዶች ስትከባከቧቸው ውርደት ይመስላቸዋል
@ዘሀራዩቱቢ
Жыл бұрын
ወይኔ ሠአድ በሳቅ ገደልሽን ስወዳችሁ ሁሊም አላህ ያስደስታችሁ ❤❤❤❤❤
@እናትሀገር-ኈ3መ
Жыл бұрын
የኔ ማር ልጅቱ❤❤❤ የዚቺ እናት ናትዴ ሰአድ እዉጭ እምትሄደዉ አላህ በሰላም ያገናኛቸዉ
@KadegahEndlees
Жыл бұрын
ሳአዲ የለበሺዉ ከላይ ያለዉ መትነዉ የገዛሽዉ ሼኤነዉ
@taibah5903
Жыл бұрын
ኧረኮመቶየማታዩትየለምየምንመተት😅😅😅😅
@sofiahassan-wu1qy
Жыл бұрын
@@taibah5903 ከየትነውለማለትነው
@ekramtube6423
Жыл бұрын
😂😂😂ከብሉዛዉጋ የተያየዘለማለትመሰለኚ
@ወሎየዋዋዋዋዋ
Жыл бұрын
ፈታ የሚያረግ ኮሜት አይ ቅመሞችየ 😂😂😂😂
@KadegahEndlees
Жыл бұрын
የትነዉ የገዛሽዉማለቴነዉ ዉዶች
@taibah5903
Жыл бұрын
ማሻአላህሰአዲተከባከቢአለዛ እንዳይቀሙሽ ከክአየአወልአሳቀኝ ኮራኮ ወንዶችእክብካቤ አይወዶም የሚባለዉ እዉነትነዉ ለካ
@EeRr-i4y
2 ай бұрын
መሸአላህ አላህያሣድጋት
@eimanlove
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምረላችሁ ለኛምየናተአይነት ትዳረይወፍቀን ስደትሠልችቶናል ደሞልብሱያምራል ስመጣእገዛሀለሁ❤❤❤❤
@zainabhashm916
Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ አልቆሸሸም ንፁህ ነው አላለም ክክክክ
@tube3507
Жыл бұрын
😂😂😂እረ ወደዛ ሂጂ አላለም😅😅😅 ዛሬ ነው ዴ የሞታቂኝ😅😅 ፈረስኩ አሞሻል ዴ😅😅
@WertRew-o4d
5 ай бұрын
አላሥለመድሽውም እና ነው እኔ ከውጭ ሲመጣ ውሀ አሙቄ እሚለብሠው ልብስ አዘጋጅቸ የሚቀይረው. ነው የሚጠበቀው በጣም ደመ ይለዋል እኔም ደሥብሎኝ ነው የማደርገው እሡም እደዛው ያግዘኛል መጨረሻችን ይመር ዱአ አድርጉልኝ አሁን የስድሥት ወር ነብሠጡር ነኝ ልክ እደናተ ነን እኔም በእድሜ እበልጠዋለሁ. ግን በጣም እወደዋለሁ ይወደኛል አሎሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤
@እሙሀይትምሡሡነኝ
Жыл бұрын
ውይይ በስቅ ገድላሽኝ ሱሱ
@negutube
Жыл бұрын
ግን በአላህ ጓደኛህ ሶለሂማን የት ገባ
@umuemranumuemran6522
Жыл бұрын
😅😅😅😅ወይ ሰአዲ ያንቺ ነገር ወይ አውል እንክብክቤ እና ክብር አይወዲላችውም አይይይ😅😅
@Zehara933
Жыл бұрын
አይ ሰአዲ ብላ ብለሽ ስታበቂ አነሳሽበት ሀራም አለይኪ እውነትም የኑሮ ውድነት ነው? ወይስ ጥያቄ ሆነብኝ 😅😅😅
@Kamila-tm2rd
Жыл бұрын
ልጅቷ ሥታሥደሥት❤
@ካፍሽነኝ
Жыл бұрын
ምን ያድርግ አይቶ ያላወቀውነገር ሲከሰት 🙈😂 የኔሚስኪን ነፈር🙈😂😂
@ራህማኡመር-በ9ዘ
Жыл бұрын
ሰወዳችሁ❤❤❤
@user-li4xx6ke1r
Жыл бұрын
የኔጣፋጭ ህጳኖደስትላለይ ግንአወል እክብካቤ አትወድም ምንአለ አንዱን እንኳ እሺብትላት❤❤
@ZainabZainab-jt2mn
8 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ😊
@GffhKlhvg-np8wb
Жыл бұрын
አስፈራሩሺደ አለ መገን አወል የኔቢጤነው ሣቁመጣኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@fatmafo4626
Жыл бұрын
አሳይተሽው የማታቂውን ነገረ ስታረጊ ምን ያድረግ ግራገባው ውይ አሳቀኝ
@እሙሣቢታ
Жыл бұрын
በቃከሥደትምላሺ ባሉካየንእኔምእግሩንአጥባለሁ የኔውድባል😂😂
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
Жыл бұрын
ተከባከቢው ውደ❤❤❤
@rahmaethio9602
Жыл бұрын
ሆ አድስ ሆነበትኮ ክክክሰአዲ ያላስለመድሺዉን ድሮ
@Fjug-d1r
Жыл бұрын
ወይኔ ሠአዳ 😂😂ነብሠጡር አረግሺም
@AaAa-m6j9i
6 ай бұрын
የኔ ወዲ ህፃኗ ደስ ስትልእፍፍፍፍፍ
@yabatalje6233
Жыл бұрын
ደስ አላልሽኝም አጠጡሽ እንዴ አላለም😂😂😂
@እናትሀገር-ኈ3መ
Жыл бұрын
ሰአድ ቀሚስና ጋቢዉ በቀጠሮ ነዉ ወይስ በመጡ ሰአት ያገኛሉ ንገሩኝ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
Жыл бұрын
😅😅😅ወላ በሳቅ የኔ ውዶች❤❤
@mamadubai9741
Жыл бұрын
እረ የኔውድ ህፃኖ ❤❤❤❤❤
@sminasmina2050
Жыл бұрын
ልጃቱቹምንግዜአድጋነው😅😅😅
@ThanksBe
Жыл бұрын
የኔዉዶች ደስትላላችሆ❤❤❤❤❤❤
@weloyoutube5207
Жыл бұрын
ወይኔ ሠአዲ በሳቅ ጨረሽን እኮ🤣🤣🤣😁😁😁
@sihameridwan8446
Жыл бұрын
Selalemede new iko seadi ina baleshen tekebakebi wde❤
@የፈረሰተስፍ
Жыл бұрын
ወዶችን ወረዳችሁባቸው ስላለመዱት እንጂ እንክብካቤን አይጠሉም።
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
አወል ለምን ዋጋ አትናገርም መሻአላ ቀሚሡ ያምራል ፣
@berekayoutube3513
Жыл бұрын
ባሌ እንደዚህ ስሆንበት ዙሪያ ጥምጥም አትሂጂ ብር ከፈለግሽ ቀጥታ ጠይቂኝ ብሎ ሙደን ቦክሶታል 😅የኛ ወንዶች በቁጣቸው ውስጥ ነው ፍቅራቸው 🧡♥️
@tegesttegest7695
Жыл бұрын
😂😂😂😅😅😅 ትክክል ነሽ
@kairyah
Жыл бұрын
😀😀😀
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ሰአዳእናሙባ
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ቱ
@HabibaJemal-f2g
Жыл бұрын
ከከከከከ😂😂😂😂
@susukehara
Жыл бұрын
አትረብሽኝ አላለም አይ የሀበሻ ወድ😂😂😂😂😂😂
@aldhaid8722
Жыл бұрын
መከባከቡን ተከባከቢው ግን ውዱእ አድርጎ መሥገድ እየቻለ የሡን እግር ማጠብ ሆሆ
@Ggg-lx6eb
9 ай бұрын
ማሻአላደሰሲቱሉ😂😂😂😂
@Habeshwt
Жыл бұрын
በሳቅ ሰአዲ ና አወል ስወዳችሁ አይ ሰአዲ አሳቀቀችው እኮ😍😂😂
@emufewzanbieziniallah3509
Жыл бұрын
አላስተማረችዉምና ነዉ ግን ባሎቻችንን መንከባከብ ይልመድብን
@AAa-lm5fv
Жыл бұрын
ሰዓድዬ በሳቅ ገደልሽኝኝኝኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@gxziyed5898
Жыл бұрын
ስኣዳየ የኔ ቆንጆ ማርያምን በጣም ነዉ የናፈቅሽኝ😢
@lobabalobaba6670
Жыл бұрын
የኔማርማሻአላህአላህያሳድግሽ
@MadenaUae-lw9wy
Жыл бұрын
ባሌ ናፈቀኚ 👀
@Woloyewa129
Жыл бұрын
በኢንተርኔት ምክንያት መሆን አለበት
@MadenaUae-lw9wy
Жыл бұрын
@@Woloyewa129 አንዱ እሱ ነዉ
@ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
Жыл бұрын
አይ የኛ ወንዶች😂😂😂😂😂 ፈታ አረጋችሁኝ
@MasdfMasdf-c4b
Жыл бұрын
የኔልይስም ዛሬ ሰማሁ ከሌላ ተስሊማ የልጀ ስም ❤
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
አላህስላምያዲርግልንሀገራችንን 😢ያርብ እኔስ ክፍትብሎኛል በህመምተስቃዬሁ ምንምሳልስራ ሀገርልገባነው
@እሙሀያትቲውብ
Жыл бұрын
አብሽሬ የኔ ውድ ይሻልሻል
@እሙሀያትቲውብ
Жыл бұрын
አብሽሬ የኔ ውድ ይሻልሻል
@እሙሀያትቲውብ
Жыл бұрын
ለሊት ትነስተሽ ሰግደሽ ዱአ አርጊ እስቲግፋር አብዥ ወላሂሻልሻል የኔ ውድ እኔም እቾዳች አሞን ነበር አልቆሽ ለመንኩት አላህን. ተሻለኝ ወላሂ
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
@@እሙሀያትቲውብ እህቴ እኔ ጂኒይዞኝነውበጂስሜ ተገባቆዬ ሀገርእዳልገባጦርነት ቸገርኝ አለሁበትቦታ ጂኒየማላቅአጣሁ አሁን በስውነቴላይይፍለከለካል አይኔን ይጨግገኛል ታዳይለቀኝይሆንበዱአ እኔስዴከመኝ😢😢😢
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
@@እሙሀያትቲውብ 😍😍😍ያርብ
@MrVip-zf6ty
Жыл бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሚጣደናናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@gtime-1293
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KekeKeke-q5l
Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ትንሿ❤❤❤
@irikrir538
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላቹህኝ😂😂😂😂
@Zehara933
Жыл бұрын
አሞሻል አለቻት 😢😢 ሀሀሀሀሀሀሀ😂
@N3n38u
Жыл бұрын
እኔ አወልን ነው ገምገድፈው እስከፋሬ ያልተከባከብሽውን አድሥሢሆንበትነው😂
@Lenaebrahim8583
Жыл бұрын
😂😂😂ሰአዲ 😂😂😂አሊ ደስ ስትሉ ማሮች❤❤
@Ggg-fj3vl
Жыл бұрын
አሊ😂 😅
@fhgfdgff7488
Жыл бұрын
😂😂😂
@taibah1116
Жыл бұрын
@@Ggg-fj3vlየወሬ ጥማት😂😂
@zeyinbomer
Жыл бұрын
@@taibah1116😅😅😅😅😅😅😅😅
@zeyinbomer
Жыл бұрын
አወል በይ እንጅ
@cgf8399
Жыл бұрын
አላህሀገራችንንስላምያድርግልንያርብ አብሺሩበርቱ ግንባሎቻችሁን ፕራክ እምታድርጉሴቶች ይቅርባችሁ???ሚስትህን ሶሻልሚዳላይአታቅርብ???ሀያአይኖራት በርቱ የትሀገርነህ ኢትጵያ??ልብሱያምራል እኛንምስላምለሀገራችንያብቃን የኔማርልጃችሁንአላህያሳድግላችሁ ልጅ ያለዉያቀዋል የኔጣፋጭ እድግበይ🎉
@rabiaseid2385
Жыл бұрын
ከባሌ ይልቅ # ደመወዜ ናፍቆኛል😂😂😂
@HaytseidAhmed
Жыл бұрын
እኔም😂😂😂
@ٱمويسر
Жыл бұрын
ያችስ ከፋ
@SAMEERATUBe-xb7qu
Жыл бұрын
ሁላቸዉም ናፍቀዉኛል😢😢
@MadenaUae-lw9wy
Жыл бұрын
ቱ ያችስ ከፋ
@zainabumar7894
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@biredejen6562
Жыл бұрын
ዉይ በሳቅ ገደሉኝ ❤❤❤😂😂
11:02
እኔ ብሞት ታገባለህ?😎
AWEL&SEADI
Рет қаралды 62 М.
16:31
በቃ ልሄድ ነው🙄
AWEL&SEADI
Рет қаралды 23 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
1:27:35
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
48:43
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 10 М.
16:16
የአወል እህት ሰርግ @zuzufamily2012 @Awel-Seada
Zuzu Family
Рет қаралды 62 М.
9:13
ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት
መካነ ሰላም ሚድያ ቲዩቭ
Рет қаралды 19 М.
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 648 М.
12:30
ናብል ኑር ፍቅረኛ አስተዋወቀ nebilnur
ሠላም በር Family
Рет қаралды 102 М.
14:39
🛑ላለመሳቅ ይሞክሩ ሳአዳ እና አሊ ቤት ሌባ ገባ
Lij Tofik
Рет қаралды 58 М.
9:32
20,000 ብር የተሰራችውን የኢክራምን ሜካፕ አበላሸሁባት
Esam & Ekram
Рет қаралды 384 М.
28:36
🎀የማሂ ባል መጣ እወዳታለሁ ከሷ ራቅ አስጠነቀቀው😡
MAHI TUBE | ማሂ ቱዩብ
Рет қаралды 71 М.
12:13
ባሌን ሲጀናጀን ያዝኩት😳 #prank
AWEL&SEADI
Рет қаралды 70 М.
17:10
ተበቀልኳቸው እግሬን መሳም ቀራቸው፣
AWEL&SEADI
Рет қаралды 46 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН