Negen Aliferawim (ነገን አልፈራውም) - Samrawit Caesar

  Рет қаралды 1,655,589

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 573
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
በዚ ዝማሬ ተባረኩ ብቻ ብል እውነት እራሴን እታዘባለው .... እረሰረስኩ ብል ትንሽ ይገልጥልኛል ....መሰማት ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ እስካሁ ከመስማት ማቆም አልቻልኩም ሳምሪ የኛ በረከት ነሽ እንዳረሰረስሽን ተባረኪልን 🎹🎧💦🌨🌧🙌🙌🎻🎼🎸🥁🎺🎤
@bsratdawit5826
@bsratdawit5826 4 жыл бұрын
Bexam geta yesus abzto ybarksh
@BatenashKetema
@BatenashKetema 10 ай бұрын
፡፣ጵዝው
@BatenashKetema
@BatenashKetema 10 ай бұрын
@@bsratdawit5826 ይህን
@BatenashKetema
@BatenashKetema 10 ай бұрын
@@bsratdawit5826። ይህን
@BatenashKetema
@BatenashKetema 10 ай бұрын
@@bsratdawit5826 ፍቅር ስምሽ
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 4 жыл бұрын
ለነገም ተስፋዬ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x) ለነገም አባቴ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x) ማን ሆኖ ነው በህይወት እስከዛሬ፤ ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ፤ የራራህልኝ ነገም እንዳልጠፋ፤ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ክብርህ ይስፋ፤ ሁሌም ክብርህ ይስፋ፤ እኔ አምንሃለሁ ለነገም እኔ አምንሃለሁ(፪x) ጌታ አምንሃለሁ ዘላለም እኔ አምንሃለሁ፤ እኔ አምንሃለሁ ወዳጄ እኔ አምንሃለሁ፤ እኔ አምንሃለሁ ለነገ እኔ አምንሃለሁ፤ እኔ አምንሃለሁ እየሱስ እኔ አምንሃለሁ፤ ለአንድ ቀን ብቻ እኔ አላምንህም፤ ነገር ስለሞላ አልከተልህም፤ ሁልጊዜ ጌታ ነህ ጊዜ የማይሽርህ፤ በሰማይ በምድር ማነው የሚመስልህ (፪x) ሁሌ ልናገር ዝናህን ላውራ፤ ማን ተሳቆ ያውቃል ሆኖ ካንተ ጋራ፤ ከትላንት ይልቅ ቀኑ ቢከፋው፤ ታስጥለዋለህ ሀዘን እንዳይገዛው፤ በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ፤ በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረጽከኝ፤ በቃ አልጥልሺም/ህም/ ልጄ እያልከኝ፤ እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ ተባረኪ ሳምሪዬ ኡፍፍፍፍፍፍ እረፍት የሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ መዝሙር ነው
@rahwaamanuel2175
@rahwaamanuel2175 4 жыл бұрын
Tikikil wendime
@AwtaruKebede
@AwtaruKebede 4 жыл бұрын
Thank you. You are blessed
@robelhiwot9232
@robelhiwot9232 4 жыл бұрын
😘😘😍😍
@ferehiwotejigu69
@ferehiwotejigu69 4 жыл бұрын
@@AwtaruKebede የጊዜው ድምፅ ና መልክት ናችሁ ከነገ ጨላማ በላይ ብርሀን አየሁ እፎፎፎፎይ ተባረኩ እናንተን ሠጠኝ,,,የክርስቶስ ደሙ ይመጣል ይወስደናል
@japyyilma2904
@japyyilma2904 4 жыл бұрын
Amen
@wubshetabraham8193
@wubshetabraham8193 2 жыл бұрын
“በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።” - መዝሙር 32፥10
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
አንችስ ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ተባረኪ ይባርክሽ እየሱስ አየለ ነኝ ከስራኤል🙏
@denbuwest8539
@denbuwest8539 4 жыл бұрын
ሳዳምጥ🙅🙆 ሳዳምጥ🙏🙏🙏 ማቆም አልቻልኩም አንቺ የተባረክሽ❤❤❤❤ የትውልድ እናት በቃ አንቺ እኮ ተባርከሽ ቀርተሻል በሁሉ ነገር ጌታ ካንቺ ጋር እንደሆነ አይቼአለው🙌🙌🙌🙌🙌
@hussnaheylo4328
@hussnaheylo4328 4 жыл бұрын
Amen
@begenaentertainment
@begenaentertainment 4 жыл бұрын
@@hussnaheylo4328 kzbin.info/www/bejne/g2O2eK2Grqdgl9k
@sabahaile4944
@sabahaile4944 4 жыл бұрын
Yes
@Etege123
@Etege123 4 жыл бұрын
Selam kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@tihitnateriga5761
@tihitnateriga5761 3 жыл бұрын
@@begenaentertainment law+ jjj h4quiu
@Enochtd7th
@Enochtd7th 10 ай бұрын
I put this video in loop mood, yet I am not satisfied to be able to stop it. Full of faith, Full of Spirit, Full of overwhelming peace of God !!!
@gman7833
@gman7833 23 күн бұрын
Well said, I did the same and put me in a deep prayer realm🙌🙌🙌🙌
@naol22
@naol22 4 жыл бұрын
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ እጄን ስለያዘኝ ነው መኖሬ አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው😍 ሳምሪዬ ተባረኪ የምር በናንተ አየሁ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ እንደሚቀዳ ተባረኩልኝ😍🙏
@tekwameg8694
@tekwameg8694 2 жыл бұрын
በመንበመንፈስ ቅዱስ ምሪትና እገዛ የተፃፈና የተዘመረ መዝሙር ሲሆን መንፈስ እና ሕይወትን የሚያረሰርስ ስጋችንንም የሚያረካ የሚያሳርፍ መዝሙር ነው። አዉታራ ከነመላው ቤተሰብህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን ❤❤
@AmanGAmanG-i4b
@AmanGAmanG-i4b 17 күн бұрын
ዉስጤ በ ደስታ ይሞላል የ አንተን መዝሙር ሲሰማ 🙏🙏🙏
@blessing468
@blessing468 4 жыл бұрын
She is so pretty! I postively envy when couples are devotedly ministering God over the years with an ever increasing annointing and grace. It shows how you guys are uplifting for each other behind the scene! May God continue to bless Awtaru, Samri and your little ones!
@Etege123
@Etege123 4 жыл бұрын
Selam kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 3 жыл бұрын
God bless you dear because you blessed the couple. Regardless of religious denominations, it's better to bless one another than insulting. Good day
@hilinayesmu
@hilinayesmu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@T_ZEMA
@T_ZEMA 4 жыл бұрын
መዝሙሩ ሰላም የተሞላ ነው! ውስጥን ያድሳል። በጌታዋ ላይ ያረፈች ነፍስ እንደዘመረችው ያሳብቃል! እንዴት የተባረኩ ቤተሰብ ናቸው? እንወዳቹሀለን ተባረኩ!! ክብር ለአምላካችን🙏🙏
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
What a blessing ,and blessed family. May God bless you and. Anoint you more singer samrawit. እናንተ የተባረካችሁ፣ የጌታ ሰዎች በቃ ፣እየተፈራረቃችሁ በፍቅር ልትገሉን ነው። ይብዛላችሁ! ይጨምርላችሁ! ክፉ አይንካችሁ። ለምልሙልን። ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። ።
@begenaentertainment
@begenaentertainment 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g2O2eK2Grqdgl9k
@yirgyesegni7694
@yirgyesegni7694 3 жыл бұрын
Ohhh god blesssss
@mochie_cute
@mochie_cute Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ከዚህ ዉጪ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ፀጋዉን ያብዛላቹ ልጆቻቹ ይባረኩ
@jesusismydaddy205
@jesusismydaddy205 4 жыл бұрын
✞ እጄን ሰለያዝከኝ ነው መኖሬ!100% "እኔም ነገን አልፈራውም!"✍ You ar blessed ! & your family .
@eshetufantaye3955
@eshetufantaye3955 8 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች መዘዝመሙረር ተባረኩ😭
@etalemtamrat
@etalemtamrat 10 ай бұрын
❤bless you more & more❤Such Amaizing Gospel & Christian Song. Amen Hallelujah .
@kalkidangirma470
@kalkidangirma470 4 жыл бұрын
ማን ሆኖ ነው በቤትህ እስከ ዛሬ ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ በብዙ የተባረኩበት መዝሙር ነበር ድሮ በድጋሚስሠማው እየዘመርኩ ያለፍኩትን ሁሉ አስታወሠኝ ተባረኩ
@እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ
@እግዚአብሔርፍቅርነውዲንቅ 4 жыл бұрын
ነገን አልፋራም ለነገም አባተኔህ ነገን አልፋራም ለነገም ተስፋሄኔህ አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረክ ጸጋ ይብዛልሽ
@SHEMATUBE
@SHEMATUBE 4 жыл бұрын
nege lerasu yeceneke amen....be blessed, ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን amen ♪ አዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች ♪ የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካዎች ♪ አዝናኝ ቪዲዮዎች ♪ መንፈሳዊ ኢንተርቪዎች ♪ እና ሌሎችም ... ለማግኘት ጎራ ይበሉ
@hlinam6196
@hlinam6196 4 жыл бұрын
Amen amen amennnnnnn
@tsionassefa5594
@tsionassefa5594 4 жыл бұрын
Amen Amen
@benjygebregziabher35
@benjygebregziabher35 4 жыл бұрын
Amen
@ageoftech5898
@ageoftech5898 4 жыл бұрын
Amen
@selameyob8177
@selameyob8177 4 жыл бұрын
Amennn
@selambegeta6250
@selambegeta6250 4 жыл бұрын
ፍቅር ይዞኛል ከነዚህ ቤተሰቦች የናንተን ዝማሬ ስሰማ ነው የምውለው። እህቴ አለባበስሽ ስርአትሽ ትህትናሽ ተባረኪልኝ
@tekwameg8694
@tekwameg8694 2 жыл бұрын
ሳሞራ ዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ። አውታሩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጌ በተቀበልኩበት ሰሀት
@aastuecsf3055
@aastuecsf3055 4 жыл бұрын
samiri ዘመንን በሚሻገሩ መዝሙሮች ዳግም ወደ ጸጋው ዙፋን እንድንቀርብ ስለረዳሽን እናመሰግናለን። በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ልጆችሽ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሁኑ!
@ethioaddis2843
@ethioaddis2843 4 жыл бұрын
ተባረኪ።ዋው።።። ቀኖችን። ሁሉ። የፈጠረ እሱ። ነው። አንፈራም። አሜን።።
@lidutigech2164
@lidutigech2164 3 жыл бұрын
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረጽከኝ... ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ/3* እጅህ ስለ ያዘኝ ነው መኖሬ/3* ተባረኪ
@emutereda8330
@emutereda8330 4 жыл бұрын
ምረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ ,አባት ስለ ሆንከኝ ነው መኖሬ 🔥💕
@henok1234
@henok1234 4 жыл бұрын
I won't afraid tomorrow cause I know the reason why i'm here , blessed family ❤️
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
አሜን የሚታመን የዘላለም አምላክ ብቻ ተባረኪ ሳምሪ ጸጋው ይብዛልሽ
@Etege123
@Etege123 4 жыл бұрын
Selam kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@tsediaregawi5871
@tsediaregawi5871 3 жыл бұрын
Betam new yetebarekibet geta yibarkachihu ye ewunete menfes yalebachih balinamist . Yenanten mezimur alitegibim sisema biwul
@yeabsiraydnekachew2189
@yeabsiraydnekachew2189 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በልጆችሽ ይቀጥል አገልግሎቱ
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንላቸው
@nahomsintayehu9739
@nahomsintayehu9739 3 жыл бұрын
Ameeeeeen
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 3 жыл бұрын
Amen I agree with you ❤️❤️❤️
@lowkey8634
@lowkey8634 2 жыл бұрын
A 0
@lowkey8634
@lowkey8634 2 жыл бұрын
wa lol
@zuujcchannel8471
@zuujcchannel8471 2 жыл бұрын
Uuuufffffffffffff Endet yasarfal...Yene Ehit zemenish yibarek
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ በእጆችህ መዳፍ ላይ ቀረፅከኝ በቃ አልጥልሽም ልጄ እያልከኝ ምህረቱ በዝቶልን ዛሬም አለን ክብር ለንጉሱ ይሁን!!!
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ልጆችሽ ትውልድን የሚታደጉ በእድሜያቸው ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ተተክለው ይቅር ክፍ አያግኛቸው በኢየሱስም ተባረኪ አንተ ከወደድከኝ ማነው የሚከሰኝ ኦ አባባ ሀሌ ሉያያያያ
@godisgood1473
@godisgood1473 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ተባርኮ ለበረከት መሆን ማለት ኢንዲ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Bless u more samriye it’s amazing song n God is faithful🙏
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
ዝማሬሽ በሙሉ የክርስቶስን እውነተኛ ፍቅር የሚያሳይ ነው ተባረኪልኝ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
አሜን የረዳን መንፈስ ቅዱስ ክብሩ ይስፋ
@dawittessema3601
@dawittessema3601 4 жыл бұрын
I like the spirit of Bety wolde &samri God bless you both!
@Etege123
@Etege123 4 жыл бұрын
Selam kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@mulugetagabure7724
@mulugetagabure7724 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መተማመኛ እንደሆነ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባረከው በጌታ የተደገፈ እዴት የታደለ ነው አሜን የተባረክሽ ነሽ እህቴ
@firofiro2567
@firofiro2567 4 ай бұрын
አሜን አሜን የተባረከ ይሁን 😢😢🙌🙌
@htilahun888
@htilahun888 2 жыл бұрын
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው መኖሬ እጄን ስለያዘኝ ነው መኖሬ አባት ስለሆንከኝ ነው መኖሬ አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማነው
@raheltamerat2648
@raheltamerat2648 4 жыл бұрын
Bless you Samri yes Jesus is the only one I can depend on
@adanechbelay8734
@adanechbelay8734 3 жыл бұрын
Tebareki ehete
@ljjyaredliyyared6037
@ljjyaredliyyared6037 4 жыл бұрын
አሜን ነገን አልፈራውም ኢየሱስ ነገም አባቴነው ሀሌሉያ ተባረኪ
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this breathe taking song . Without exaggeration I am listening without stopping for the past couple hours ( well done to the part you added from Yosef Ayalewu too) . I am amazed by his love too. God bless this beautiful family. ለነገም ተስፋዬ ነህ (ነገን አልፈራውም) (፪x) ለነገም አባቴ ነህ (ነገን አልፈራውም) (፪x) ማን ሆኖ ነው በሕይወት እስከዛሬ ድግፍ አድርጎ ያቆመኝ ጌታዬ የራራህልኝ ዳግም እንዳልጠፋ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ክብርህ ይስፋ ሁሌም ክብርህ ይስፋ እኔ አምንሃለሁ ለነገም እኔ አምንሃለሁ(፪x) ጌታ አምንሃለሁ ለዘላለም እኔ አምንሃለሁ እኔ አምንሃለሁ ወዳጄ እኔ አምንሃለሁ እኔ አምንሃለሁ ለነገ እኔ አምንሃለሁ እኔ አምንሃለሁ ኢየሱስ እኔ አምንሃለሁ ለአንድ ቀን ብቻ እኔ አላምንህም ነገር ስለሞላ አልከተልህም ሁል ጊዜ ጌታ ነህ ጊዜ የማይሽርህ በሰማይ በምድር (ማነው የሚመስልህ) (፪x) ሁሌ ልናገር ዝናህን ላውራ ማን ተሳቆ ያውቃል ሆኖ ከአንተ ጋራ ከትናንት ይልቅ ቀኑ ቢከፋው ታስጥለዋለህ ሐዘን እንዳይገዛው በዘላለም ፍቅር የወደድከኝ በእጆችህ መዳፍ ላይ የቀረጽከኝ በቃ አልጥልህም ልጄ እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ እያልከኝ የእኔ ወዳጅ እያልከኝ ምህረትህ በዝቶልኝ ነው (መኖሬ) (፫x) እጅህ ስለያዘኝ ነው መቆሜ (መኖሬ) (፪x) አባት ስለሆንከኝ ነው (መኖሬ )(፫x) አንተ ከወደድከኝ (የሚጠላኝ ማነው) (፪x) አንተ ካጸደከኝ (የሚከሰኝ ማነው) (፪x) ማነው ማነው (፫x)
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 4 жыл бұрын
Anetem Tebarek Mezemurun Seletsafekelen 🙏
@mimimimi4376
@mimimimi4376 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታባረኩ ! እኔ ተዋህዶ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው የማልጠግብ ኦ አምላኬ የእውነት እኔ አምንሃለው አንተ ትችላለህ አምላኬ አስመልጠኝ ካለሁበት ጭንቀት !
@woldekidanafricho4038
@woldekidanafricho4038 Жыл бұрын
May Lord bless you, your respected family, your congregation, you all service, and all yours forever.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
Glory to his name to our lord Jesus,you are our blessing golden 🏆🏆🏆 family God bless you thank you 🇬🇧🇪🇷🇪🇹
@Etege123
@Etege123 4 жыл бұрын
Selam kidusan bezi mezmure tebareku kzbin.info/www/bejne/fXmula2EirR-isU
@kidistworku7815
@kidistworku7815 4 жыл бұрын
I love also your hair style beautiful woman inside and outside ❤️❤️❤️😍😍😍
@tigraybar5055
@tigraybar5055 4 жыл бұрын
Lenegam wagaw tekeflawal 2000years ago !!i love you Jesus! i love you Holy spirit !Thank you Jehova 💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥👪
@selambegeta6250
@selambegeta6250 4 жыл бұрын
ስወድሽ እርጋታሽ ትህትናሽ የተባረካቹ ቤተሰቦች ይብዛላቹ
@hannge7073
@hannge7073 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ብርክ በይ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@edenelias257
@edenelias257 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከዉ 🙏🙌
@Peak.570
@Peak.570 4 жыл бұрын
ተባረኪ! ከድሮም መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው! ፀጉርሽ ደግሞ ሲያምርብሽ! ❤️
@solomonyebejal6017
@solomonyebejal6017 3 жыл бұрын
ማን ይመስለዋል የኔ ዓለም ? እየባረከ ይባርክሸ በብቸኝነት ጎጆየ በውድቅት ለሊት ዕንባየ አልቆም አለ ። እ ጌታ የእውነት ተስፋችን !!!!!
@MafiBogale
@MafiBogale 10 ай бұрын
I'm Orthodox but i love here song betam rega yalech nat
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ተባረኪ። ይብዛልሽ ይጨመርልሽ። በርቺ። ተባረኩልኝ ወገኖቼ ።
@amareshzeberga2857
@amareshzeberga2857 4 жыл бұрын
አሜን የታመነ ጌታ ስላለን ነገርን አንፈራውም
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 4 жыл бұрын
Amen, what a blessed family!❤❤ What a mighty God we serve.
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ooo ኢየሱስ ጌታ ነው እውነት ነው ምርህት ብዝትነው ጌታ እየሱስ 🙏ትባርክሃ አባዬ እውነት ዝምንሽ ይትባርክህ ይህን ❤️
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 4 жыл бұрын
uffooooy nefse yemiarese tebareki betesebu hulu tebareku
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የተባረኩበት ፀጋውን ያብዛልሽ ብሩክ ነሽ ከነቤተሰቦችሽ ዘመናችው ይባረክ
@aziebSN
@aziebSN 3 жыл бұрын
Wawwww amazing song. It has anointed . You are so blessed. You and your family are our blessing to this generation. May Almighty lord bless you richly.
@kidistworku7815
@kidistworku7815 4 жыл бұрын
Wow woman of God.. I love this gospel song.. You are so blessed.. God bless this lovely family 💕💕💕😍😍
@tilahunhaile1922
@tilahunhaile1922 8 ай бұрын
አሜን ተባረኪ❤❤
@moudaneosman202
@moudaneosman202 3 жыл бұрын
My Sister, I love you to much.From BC., Canada.
@selamawitadmassu634
@selamawitadmassu634 4 жыл бұрын
Don't have word! ከመስማት መቋረጥ አልተቻለኝም፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ እንዳረገሽ ዘላለም ኑሪ!!
@betelhemsolomon7624
@betelhemsolomon7624 4 жыл бұрын
Samry kmlawe betsbch gar tebarka Lhager fewes nechu Amen. Amen.....
@HanaAnshiso-r8p
@HanaAnshiso-r8p 11 ай бұрын
ተባረኪ በጣም አመሰግንሻለሁ 😊😊
@tigistmateb9116
@tigistmateb9116 4 жыл бұрын
Amen amen ewnet new ! egzeabher kebeki belay lenegem tamaghn new . tebareki kenebetesebish.
@temsgenamlake8833
@temsgenamlake8833 9 ай бұрын
ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ
@asterdegife818
@asterdegife818 2 жыл бұрын
ዋው ተባረኪ እንዴት ይባርካል!
@fasilfanta3566
@fasilfanta3566 4 жыл бұрын
yene enat endet endemiwedish bayeshilign, balishim betishim yibarek....lehulet bebereket behaset molachun...benante yale egziabiher yimesgen
@mimilamimila7824
@mimilamimila7824 4 жыл бұрын
አቦ ስወድሽ ጌታን ሳምሪ
@artistsurafel
@artistsurafel 2 жыл бұрын
Samra, a humming bird. Lovely voice and anointed spirit. Has Awte’s touch! Blessed family.
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ተባርኪ የኔ ቆንጆ መዝሙርሽ በጣምልብን ውስጥን ያድሳል አሁንም የጌታ ሞገስና ሀይል ይብዛልሽ
@getnettilahun6390
@getnettilahun6390 4 жыл бұрын
l was crying throughout the music thinking that God was holding&caring for me through the yrs uncessantly for a single minute.. samri we expect lots & lots of songs from both.. remain blessed!!
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው በዚህ መዝሙር የምባረከው
@aynalemh9590
@aynalemh9590 3 жыл бұрын
አንተ ከወደድከኝ የሚጠላኝ ማን ነው አንተ ካፀደከኝ የሚከሰኝ ማን ነው
@tadutadu554
@tadutadu554 2 жыл бұрын
አሜን ! እኔ አምንሐለው ኢየሱስ
@gosplemusic7371
@gosplemusic7371 2 жыл бұрын
Tebareki. tsegaw yibzalsh.
@jesusislord9447
@jesusislord9447 4 жыл бұрын
Amen! Tebarekilin! Geta Hoy Amnehalehu le nege!
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
Amen Amen eyesuse geta naw geta eyesuse yebarekishe Amen
@TesfayeBogale-w7r
@TesfayeBogale-w7r 2 ай бұрын
Yetebarekesh ,yetewodedishi liji geeta cemiro yibarikish
@liliabdu6044
@liliabdu6044 3 жыл бұрын
Talak ye zimare Hayil alew!!!! Ke Geta yetenesa Negen alfetam Amen!!!
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 4 жыл бұрын
ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@tewodrosanteneh1096
@tewodrosanteneh1096 4 жыл бұрын
God Bless you and your family.I like your songs,It is healing for me.Thanks.
@mamoYeshareg-um2kj
@mamoYeshareg-um2kj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@googlenext6199
@googlenext6199 2 жыл бұрын
No need of of thinking and worrying about tomorrow, we don't know about tomorrow, just enjoy today and come to play!!!
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah. Yes. Tebareki Samri ihitie. What a blessing! Thank you Jesus ....always. tlantm, zarem, negem antem yaw neh!
@buzebuze4941
@buzebuze4941 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarek bebzu yene wud Swedish
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 3 жыл бұрын
የዚችን ልጅ መዝሙር ስሰማ ሁሌ እምባዬ ይመጣል።🙏
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 4 жыл бұрын
Blessed family I can feel your walking was holy 🙏
@muzatsegai9667
@muzatsegai9667 10 ай бұрын
Wow Amazing grace,blessings my blessed family.❤
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 3 жыл бұрын
Samriye God bless you more .yenwed awtetrum tebark all family's God bless you more and more.
@selamase782
@selamase782 11 ай бұрын
Geta yibarekish wude ina Betam tebarikenal bezi Zimare❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemteferabetta9857
@betelhemteferabetta9857 3 жыл бұрын
ሳምሪዬ ተባረልረኪልኝ ጸጋውን ያብዛልሽ ለብዙዎች አር አያ ነሽ
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
What completely blessed family. I’m always love to hear pastor singer Awtaru Kebede songs.
@merrygt1956
@merrygt1956 4 жыл бұрын
ቆንጆ የነ ማር ተባረኺ የኔ መዋርተይ የጌታ ልጅ
@senaitsilas4364
@senaitsilas4364 4 жыл бұрын
ለነገም ተስፋዬ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x) ለነገም አባቴ ነህ ነገን አልፈራሁም (፪x) ማን ሆኖ ነው በህይወት እስከዛሬ፤ ድግፍ አርጎ ያቆመኝ ጌታዬ፤ የራራህልኝ ነገም እንዳልጠፋ፤
@lindamehari6442
@lindamehari6442 3 жыл бұрын
Negen aliferawm yenegem tesfaye neh yene abat simh ybarek
@lindamehari6442
@lindamehari6442 3 жыл бұрын
Negen aliferawm yenegem tesfaye neh yene abat simh ybarek
@teck-leeds241
@teck-leeds241 4 жыл бұрын
tebareki caesar
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 4 жыл бұрын
Kalkidan Mihret Eueal & Ruth yidegulesh you are blessed !!!❤❤❤
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 11 МЛН
ተሰሚ ነህ||ንቁ ቀጣት መዘምራን|| Niku Wetat #new  #worship  #song  #2024
15:48
Niku Wetat.M ንቁ ወጣት ማካዶሽ
Рет қаралды 7 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar
6:58
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 6 МЛН
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37