ዓይናችን - ያልተቋጩ ቁጭቶች ክፍል አንድ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 12,717

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
በህዝብ ፡ ገንዘብ ፡ ጊዜ ፡ አገልገሎት ፡ እድሜ ፡ ትቀልዳላችሁ። ሁሉም ፡ ከላይ ፡ እስከ ፡ ታች ፡ ምክንያት ፡ ደርዳሪዎች ፡ ይባረሩ
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
All contractors should submit verifiable insurance /guarantor when they apply for bidding. Companies also should submit verifiable record of past experience. Responsible persons, including administrative staff should face justice. Millions of money that is wasted could have helped poor Ethiopians in cities and villages.
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
የምርመራ ጋዜጠኝነት ከቢሮክራሲ ነፃ በሆነ መንገድ ተጠናክሮ የሚቀጥል ከሆነ ህልቆ መሳፍርት የሌላቸው የዘረፋና ብልሹ አሰራሮች ሁሉ በቀላሉ ሊደረሰባቸውና የእርምት እርምጃዎች ሊወሰድባቸው ይቾላል።ጥሩ ጅማሮ ነው።አመሰግናለሁ።
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 2 жыл бұрын
My Lord!
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ያሳፍራል ❗️በዚህ ፡ ጉዳይ ፡ ይዘመት
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
በሌብነት ነው ተበልቶ ያለቀ ነው የሚገርሙ ሌቦች ናቸው ከዚህ ምሳውን በልቶ እራቱን ከማይደግመው ህዝብ ላይ ሰርቀው ተጠቀሙ ።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
በትክክል ይህ ምሳውን ጠግቦ ሳይበላ እራቱንም ከማይደግመው ህዝብ ላይ ሰርቆ ዘርፎ ከሚበላ ሌባ በላይ ምን የሚያናድድና የሚያበሽቅ ነገር ይኖራል ሰውን መፍራትን ቀርተዋል የፈጠራቸውን አምላክ አይፈሩም በስተመጨረሻ የህዝብ ችግር ማዕበሉ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል።
@cheguveraab
@cheguveraab 2 жыл бұрын
የሙስና እና ሌብነት ሃገር
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ችግር እያወቃቹ ለምን ተቀበላቹ ይህ ችግር የተፈጠረው በአስሪውና በኮንትራተሩ ነው በጋራ ሌብነት የተካሄደበት አንደሆነ ያሳያል
@begashawfanta1387
@begashawfanta1387 2 жыл бұрын
All the people involved in this process and the construction contractor must be going to prison and paid back every penny stolen and paid the penalty for the time wested all those years.
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 2 жыл бұрын
በህንፃዎቹ አሰራር ላይ እና የፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የቀረበውዘገባ እንደእኔ እይታ የምርምራ ስራ ሪፖርት ሳይሆን የውይይት መድረክ ነው የሚመስለው:: ምንም አይነት ጠንካራና ሙያዊ ጥያቄ አልቀረበበትም ተናጋሪዎቹ የሚናገሩትን ከማስተላለፍ ውጭ:: እነዚህና መሰል የግንባታ ስራዎች ችግር ዋነኛው የሙስና መገለጫ መሆኑ ህዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው:: ስራ ለባለሙያ ይሰጥ የካድሬ መፈንጫ አይሁን:: የመንግስት ባለስልጣኖች ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ዘወትር የሚሰጡት ምላሽ ......" እየተደረገ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው....", ... ማጣራት እየተደረገ ያለበት ሁኔታ ነው ያለነው..." የሚል ኅላፊነትን የማያሳይ ነው::
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 2 жыл бұрын
Ye Gurage hizib true Ethiopian silehone be Abiy Ahamed endelema ayifelegim !!!
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
ችግር አለብህ እሄኮ 2005 የተጀመረ ነው ሌቦቹን መቀሌ ሄደህ ጠይቅ‼️
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 2 жыл бұрын
@@adeytube6750 ,, Abiy Ahamed is worst than Mekele's junta !! I didn't say junta is better than Abiy Ahamed !!
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
@@godblesstheworld6367 ማንም መሪ ፍጹም እንዲሆንልህ ካሰብክ ተሳስተሃል አንተም ታች ሆነህ ብዙ ስለምትሳሳት። የመጣውን መተቸት‼️ ያለፉት ሁሉ ጥሩም መጥፎም አርገዋል ግን አሁንም ድረስ በሂወት የሌሉትን ሳይቀር መሳደብ እና እየተደጋገፉ እንጂ ጣት እየተቀሳሰሩ አይሆንም።
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 жыл бұрын
All official they should be in jail. The worst zone ever, no official responsible ridiculous. Where is the leadership?
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
The leadership is IN THE POCKET OF CORRUPT CONTRACTORS AND OFFICIALS.. FOLLOW THE MONEY.
@kidstoysreviews1143
@kidstoysreviews1143 2 жыл бұрын
ኦሮሞና አማራ እያሉ እኞን ማን ያያል
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 2 жыл бұрын
ተረኛቹ እያሉ አማራው እማ 32 አመት እየታረደ ነው
@mulukenzewude403
@mulukenzewude403 2 жыл бұрын
Weyna angacha
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 жыл бұрын
Bamoulu yehen sera yasaru bokteter sera mawl albachaw nagru heg ala???????????
@brookalemayehuasfaw
@brookalemayehuasfaw 2 жыл бұрын
Don't accept every building design. Some designs really looks interesting but the post constructing it will be disaster. Have a responsible party for every project. This is just a waste of money. Be wise don't burn your money. Have value for every dime and penny.
@nigatupetros6670
@nigatupetros6670 5 ай бұрын
?????
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 31 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ዓይናችን-የጠቆሩ ሰነዶች  |etv
44:12
EBC
Рет қаралды 4,2 М.
How China Uses Mexico To Avoid U.S. Tariffs
19:09
CNBC
Рет қаралды 576 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН