Azeb Hailu አንተን ሳመልክ "Anten Samelk" New Ethiopian Gospel Song 2025

  Рет қаралды 53,001

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 3 сағат бұрын
ጌታ እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h 2 күн бұрын
የኔ ጉልበት ቢንበረከክ፤ ነፍሴን ባፈስ ፊትህ ብወድቅ አንተን አምላኬን ሳመልክ አንተን አንተን ጌታዬን ሳመልክ አንተን እኔ አንተን አምላኬን ሳመልክ አንተን አንተን ጌታዬ ሳመልክ አንተን ክብሬ ይሄ ነው ደስ ታዬ የምወደው ትልቁ ስራዬ ህይወቴም እኮ ነው ኑሮዬ አንተ ማምለክ ውዱን ጌታዬን (፪×) ታማ ነበር ነፍሴ ፤ ታማ ነበር አዎ ከሀጥያት ማጥ ገብታ ፤ ከማትወጣው ከወደቀችበት ጉርጓድ እጁን ሰዶ ያወጣት ጌታ ነው ከሰማያት ወርዶ (፪×) ዛሬም እንዳመሰግንህ ፤ ዛሬም ክበር እንድልህ (፪×) ዛሬም ይጎተጉተኛል (ይቀሰቅሰኛል) ኦሆሆ፤ ዛሬም የበዛው ፍቅርህ ከእግዚአብሔር ቁጣ ከፍርዱ በታች እንድሆን የሚሻ የነፍሴ አሳዳጅ የህይወቴ ቤዛ ስራውን አፍርሶ ጽድቁን አለበሰኝ የኔን መርገም ለብሶ (፪×) ክብሬ ይሄ ነው ደስ ታዬ የምወደው ትልቁ ስራዬ ህይወቴም እኮ ነው ኑሮዬ አንተን ማምለክ ውዱን ጌታዬን (፪×)
@ermiyasbelay2303
@ermiyasbelay2303 2 күн бұрын
This comment deserves a *Pin*
@AyantuAbera-ib6tg
@AyantuAbera-ib6tg Күн бұрын
Rabarekuu❤❤❤
@Abnetayele-dz2pn
@Abnetayele-dz2pn 2 күн бұрын
ክብሬ ይሄ ነው ደስታዬ የምወደው ትልቁ ስራዬ ሕይወቴም እኮ ነው ኑሮዬ አንተን ማምለክ ውዱ ጌታዬ Uuu blessed Aziyh praise God ✋❤️❤️❤️
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 13 сағат бұрын
ውይይይ አዚየ ተባረኪልኝ ያንሰበታል ለእየሱሴ 😢😢😢😢💖💖💖💖💖
@eliassolomon5234
@eliassolomon5234 Күн бұрын
ቶሎ እንዳታረጁብን አዚቲዬ ለምልሙልን ከናንተ ገና ብዙ የምንቀዳቀው አለ❤
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 сағат бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሞገስ!! እንኳን ልዑሉን እንዲህ ባርከሽልን; አንቺን ዝም ብሎ ማየትም እንዴት ደስ ይላል!! በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ በዝማሬ ላይ ዝማሬን ይጨምርልሽ!! እንወድሻለን አዜቢቲ!! ለጌታችን ቅኔ እያበዛሽ እረጅም እድሜ ኑሪልን!!
@GemeLikassa
@GemeLikassa 2 күн бұрын
"ታማ ነበር ነፍሴ ታማ ነበር አዎ...ያወጣት ጌታ ነዉ ከሰማያት ወርዶ "🙏🙏🙏🙏
@TsegeHilke-h4y
@TsegeHilke-h4y 13 сағат бұрын
አንቺ እና ያንቺ የሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ውዷ የጌታ ባሪያ አገልጋይ ለምልሚ
@AbrhamTrabo
@AbrhamTrabo 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም እንዳረሰረሽን ነው በብዙ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 2 күн бұрын
የኔዋ አዜብ ሁልም የምትቀኝለት አምላክ እድሜሽን ያለምልመው።
@biniamyohannes8415
@biniamyohannes8415 20 сағат бұрын
How i touched by ur song ,Azeb i love u,btam, by the way,u are resemble my mom !,may be that also influence me ,i love u btam God bless u and ur fam all!! God be with u always !!!
@Emuni77
@Emuni77 5 сағат бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክሽ አዚቲ....❤ እኔ አሁንም ነፍሴ ታማለች መፀለይ እየፈለግኩ አልችልም ቃሉን ማንበብ እየፈለግኩ አልችልም ..... ጸልዩልኝ
@WoldeAbrham
@WoldeAbrham Күн бұрын
ሁሌ ሚባርክ የማያልቅ ምንጭ ነው ባንቺ ላይ ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ ጌታ ይባርክሽ! ❤
@kilm8450
@kilm8450 15 сағат бұрын
Eyesus yezelalem geta new!!!! Tsegawn yabezalish egziabher yimesgen! zemensh yilemlim...Ahunm kezi belay geta tsegawn yabzalsh🥰🥰
@misganahgebriel9123
@misganahgebriel9123 Күн бұрын
My fav song from album ❤😭
@abenezertefera7927
@abenezertefera7927 2 күн бұрын
ይሄ መዝሙር እና ሙሉው ሕያው አምላክ አልበም በጣም ድንቅ ነው ተባረኪ አዚ!
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 Күн бұрын
Amen Amen amen❤❤❤❤❤❤
@TafesseYohannes
@TafesseYohannes Күн бұрын
ስለ አንቺ ጌታ ይመስገን ሁልም Azeb ዕድሜ ይጨመርልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st Күн бұрын
አገልጋይ አዜብ መዝሙርሽ በእወነት እንዲህ የነፍሴን መዳን እንዳስብ አርጎኛል ይኸኔ ጌታ ባያገኘኝ ባያድነኝ የት እንደምሆን ሳስበው እየገረመኝ እያመሰገንኩት እዘምረዋለሁ ተባረኪልኝ
@amendekita1357
@amendekita1357 4 сағат бұрын
Hi our blessing we are waiting your Album Please bless us
@mintesnot6857
@mintesnot6857 Күн бұрын
ጽድቁን አለበሰኝ የኔን መርገም ለብሶ🥺❤
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 Күн бұрын
Amen amen Amen thanks you❤❤❤❤❤
@Amani19838
@Amani19838 Күн бұрын
በረከታችን❤❤
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ Күн бұрын
ተባረኪ አዚ
@WilsonJack-dv7bu
@WilsonJack-dv7bu 2 күн бұрын
ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን በጸጋ ድናችኋልና ኤፌሶን 2፥5😮😢❤❤
@serawitkebede6299
@serawitkebede6299 Күн бұрын
ክብሬ ይሄ ነው ደስታዬ ❤❤❤❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 күн бұрын
Amen! ከዚህ በላይ ምን ትልቅ ሥራ አለ? ጌታን ከማምለክ በላይ ምን የሚወደድ ነገር አለ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አዚ!
@degupaulos4843
@degupaulos4843 2 күн бұрын
Your songs are always heart-touching; only God's grace and gift can make it!
@iphonetastic648
@iphonetastic648 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። መዝሙር 23:1-3 ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ አዜብዬ
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 2 күн бұрын
ጌታ ይክበር! ሲገርም ይሄን መዝሙር እያሰብኩት ነበር ሰሞኑን! you are our blessing! May the Lord continue to bless and increase His grace upon you and your household.
@NazrateGalchaNazu
@NazrateGalchaNazu Күн бұрын
አሜን ክብሬ በመመለክህ
@yirgalemtsegaye3618
@yirgalemtsegaye3618 2 күн бұрын
You are so blessed
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 күн бұрын
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር! ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉❤❤
@abiyberiso2877
@abiyberiso2877 2 күн бұрын
አዎ ታማ ነበር ነብሴ እየሱሴ አንተ ባትደርስላት ኖሮ መታሰቢያዋም አልነበረም ግን በኔ ፋንታ ለኔ ቤዛ ሆነልኝ ። አዎ አንተን ባትደርስልኝ ኖሮ
@wesma-ki
@wesma-ki 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባርከው እንወድሻለው
@MaranataMaranata-z6c
@MaranataMaranata-z6c 2 күн бұрын
ዛሬ ም እንዳመስግንህ ይቀስቅስኛል የበዛ ፍቅርል❤❤❤❤
@MihretYilkal
@MihretYilkal 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@selamtube8270
@selamtube8270 2 күн бұрын
Awo awo እየሱስ የኔብሴ ፈውስ
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 2 күн бұрын
አዎ ታማ ነበር ነብሴ እየሱሴ አንተ ነህ ደርሰህ የታደካት😭 ❤❤❤🙏🙏🙏
@EsayssamuelDara
@EsayssamuelDara 2 күн бұрын
ኢየሱስ የልቤ ራሀብ የ ውስጤ ጥመቲ ነፊሴቲሸሌች በቃንና ሌልቲ
@rosee7087
@rosee7087 2 күн бұрын
ተባረኪልኝ። እንወድሻለን።❤
@MessisFamily
@MessisFamily 2 күн бұрын
I am the first viewer🎉🎉🎉🎉
@getahunkoira7962
@getahunkoira7962 2 күн бұрын
"እግዚአብሔር ብቻ ይናገር እንጂ ይሆናል" ያልሽው ልጅ 2000ዓ.ም ያሁኑ .....ብዙ ብዙ በእግዚአብሔር ምህረት የሆነለት። ሁሌም በአምላኬ ስም እባርክሻለሁ።❤❤❤❤
@meklitBirhanu-sh9tu
@meklitBirhanu-sh9tu 2 күн бұрын
በጣም እወድሻለሁ ❤❤
@itistimenowmedia4834
@itistimenowmedia4834 2 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....አሜን!!🥰🥰🥰🥰🥰
@SelameAylawe
@SelameAylawe 2 күн бұрын
ተባረኪ ሞገሳም ነሽ ስወድሽ ለምልሚ
@BikeMoke
@BikeMoke 2 күн бұрын
በረከታችን ነሽ ብርክክክ በይልን
@heleny9594
@heleny9594 Күн бұрын
Azuyee we love you tebarekiln
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 2 күн бұрын
❤❤❤❤ጥንቅቅ ያልሽ እኮ ነሽ። ተባረኪልኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው❤❤❤❤
@ruthadere7314
@ruthadere7314 Күн бұрын
Tebarki Aziye🥰
@ComCell-pi8ed
@ComCell-pi8ed Күн бұрын
አሜን 🙏🥰🥰🥰
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 2 күн бұрын
ድንቅመዝሙር ተባረኪ
@gebresolomon
@gebresolomon 2 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 Күн бұрын
Ameeen ameeeen ameeeeen🙏🙏
@TinsaeIsreal
@TinsaeIsreal 2 күн бұрын
ተባረክልን ❤️❤️🙏🙏
@addisalemhailemariyam3231
@addisalemhailemariyam3231 Күн бұрын
aziti tebarekilegn🙏🙏
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አዜቤ እረ የዝማሬ ኮንሰርት ቢዘጋጅ
@tiktokethiofunstation103
@tiktokethiofunstation103 2 күн бұрын
የአባቴ ብሩክ ዘመንሽና ሁለንተናሽ ይባረክ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ
@daninegn-x1k
@daninegn-x1k 2 күн бұрын
inde ine yhen mezmur degagimo yadamexe kalle esti like share azebiyye zemenishi yetebareke yhun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagiYada
@DagiYada Күн бұрын
Amenn. Tebareki
@bezahabte6817
@bezahabte6817 Күн бұрын
Tebareki Azi betam yemwedish enku zemarit geta zemenishin bebereket bemoges mulit yargew🥰🥰🥰
@YordaMeda
@YordaMeda 2 күн бұрын
I love to hear your songs cuz I feel you are true believer ❤❤🎉❤❤God bless you!
@Gannat05
@Gannat05 2 күн бұрын
Ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@freeuser4913
@freeuser4913 2 күн бұрын
zamanesh yebarak edmana tana yestesh tebarek lemlemy we love you God bless you wdddd 🙏 🙏 ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 күн бұрын
blessed❤❤AZitii
@Getachew-c2w
@Getachew-c2w 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አንተን አምላኬን ሳመልክ ❤
@page4433
@page4433 2 күн бұрын
Amen amen tabateki ❤
@BarsenetWakeyo
@BarsenetWakeyo 2 күн бұрын
What Amazing song😢
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial Күн бұрын
አሜን!!!!!!!!!! You’re so Blessed 😇
@Godisgood11
@Godisgood11 2 күн бұрын
God bless you Azebye, so touching & blessing! ❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabareke
@TeshaleZeleke-zt7cx
@TeshaleZeleke-zt7cx 2 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerubabelayele-kf7ng
@zerubabelayele-kf7ng 2 күн бұрын
zemenish bedemu yishefen !
@christiansolomon600
@christiansolomon600 2 күн бұрын
❤❤❤ bless you
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 2 күн бұрын
Tebareki lela mn enlalen ❤❤
@yorditesema4035
@yorditesema4035 2 күн бұрын
Hallelujah❤ We love you aziye tebarekiln
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 2 күн бұрын
Amen Amen Azitiye Ewunet new , Geta Abzito yibarkish !
@wegewegen1504
@wegewegen1504 2 күн бұрын
ተባረኪ ነገርሽ ከፍ ይበል ፍፃሜሽ ይብዛ ባንቺ አገልግሎት ስንባረክ ኖረናል።
@Nigatwa-s2u
@Nigatwa-s2u 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
@mercyabisrael2852
@mercyabisrael2852 2 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ አዜብዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ይባርኩኛል
@ChristAlone-m7x
@ChristAlone-m7x 2 күн бұрын
Amen amen
@holistic9144
@holistic9144 2 күн бұрын
ይህን መዝሙር በመጀመሪያ አየሁት 🔥🌟❤❤❤
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 2 күн бұрын
Amen!!! ❤❤❤❤tebareki
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
@TesfahunpetrosForsido-te2mz 2 күн бұрын
God bless you ❤
@MekdesAfework-yd9mc
@MekdesAfework-yd9mc 2 күн бұрын
Many can sing but not real worship from heart in these generation wede geta yemiders geta yemiyashetew yemikebelew worship in jesus name ayewesediben 🙌🤲🙇‍♀️amen❤❤
@marshetmohamed8512
@marshetmohamed8512 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤amen😢😢😢
@erdachewesayas5840
@erdachewesayas5840 Күн бұрын
ብሩ ነሽ እናቴ❤❤
@henokdereje9551
@henokdereje9551 2 күн бұрын
Glory to God
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Күн бұрын
ኢየሱስ ለነፍሴ የከፈለው ዋጋ በምንም ለከፍለው የማይችል ነው ክበርልኝ ጌታ የኔ ጉልበት ብንባረከክ ነፍሴን ባፈስ ፊትህ ብወድቅ ለአንተ ያንሰል ጌታዬ አዙዬ የተባረኪሽ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ ለሚሊም❤
@sintaayele
@sintaayele 2 күн бұрын
Azeb ye ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🥰🥰🥰
@tfozo
@tfozo 2 күн бұрын
NEW MEZMURRRRR LETS GOOO
@ስኖር
@ስኖር Күн бұрын
ላዳንካት ነብሳችንን ክብር ይሁንልህ
@FarjalaSamuelJohn
@FarjalaSamuelJohn 2 күн бұрын
Oh wow, what an awesome ministration!!!, this is truly a powerful song, Thank you Azeb Hailu🧡❤‍🔥
@RahelfikaduRich
@RahelfikaduRich 2 күн бұрын
Azebiyeeee .....❤❤❤❤
@MinjaShamena-hw5nh
@MinjaShamena-hw5nh 2 күн бұрын
Yene enat ❤️😘
@nahomartworks
@nahomartworks 2 күн бұрын
A beautiful song, God bless you.
@servantofgoddanielgetachew8346
@servantofgoddanielgetachew8346 2 күн бұрын
AMEN! Tebareki Azuye Yehe yene hiwot nw eko abet EYESUSE abet DEMU!!!
@eb6259
@eb6259 2 күн бұрын
I love you Aziye❤❤❤ rejim edime nurilen❤
@SamuelDeresaofficial-52
@SamuelDeresaofficial-52 2 күн бұрын
Eebbifami waaqayyo siin haa eebbisuu nuuf jiraadha Azeko si jaallanna nama guddaa keenya
@aschalewasefa8911-l6f
@aschalewasefa8911-l6f 2 күн бұрын
Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew yihun ❤❤❤❤
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 298 М.
Azeb Hailu 6 Full Album
1:10:23
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 90 М.
የህይወት መና : FENAN BEFKADU
4:07
Fenan Befkadu
Рет қаралды 27 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН